የወንዶች ስንፈተ ወሲብ ችግር እና መፍትሄዎች - Erectile Dysfunction causes and solutions

Ғылым және технология

የወንዶች ስንፈተ ወሲብ ችግር የሚከሰተው ወንዶች ብልታቸው በግብረ-ስጋ ግንኙነት ጊዜ አልመቆም በሚልበት ሰዓት ነው።
ጭንቀትን፣ በራስ አለመታመንን እና ከተቃራኒ ፆታ ጋር የግንኙነት ችግር ሊያመጣ ይችላል።
ከ ≥ 50 ዓመት፡ ከግማሽ በላይ ያጠቃል።
#ስንፈተወሲብ #erectiledysfunction #drabraham
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth

Пікірлер: 41

  • @selamKefeni
    @selamKefeniАй бұрын

    Doctor betam ameseginalehu.gin silkihin efeligahu hibakih lakilitn

  • @Tsegagebeyehu-mi1oq
    @Tsegagebeyehu-mi1oq3 ай бұрын

    Atenolol 50 amlodipin 5 yhnen side effect yametal wey ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    3 ай бұрын

    Amilodipine ስንፈተ ወሲብ አያመጣም። ነገር ግን Atenolol (Beta blocker) የስንፈተ ወሲብ ሊያመጣ ይችላል። ስለዚህ ሃኪሞትን በማማከር ወደ ሌላ የደም ግፊት በሽታ መድሃኒት እንዲቀየር ማድረግ ይቻላል።

  • @jonatangilbert4809
    @jonatangilbert48092 ай бұрын

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏

  • @user-il9gk2iq7d
    @user-il9gk2iq7d9 ай бұрын

    አሪፍ ነው

  • @premiumeth

    @premiumeth

    9 ай бұрын

    አመሠግናለሁ። ሌሎች ቪዲዮችንም ይመልከቱ።

  • @aadancabdi9162

    @aadancabdi9162

    2 ай бұрын

    Dr hi can shock wave threpy available in ethopia ​@@premiumeth

  • @yohannesabrha1292
    @yohannesabrha1292Ай бұрын

    እኔ አንድ ግዜ ከረጨሁ ሁለተኛ ለመድገም ስፈልግ ይሞትብኛል በፈጠረህ ንገረኝ😢😢

  • @yusratube7257
    @yusratube725710 ай бұрын

    ሰላም ዶክተር ወንድሜ እበክህን በምተምነው ይሁንብ ስልክህን አስቀምጥልኝ በግል ለነግር እፈልገለው ከአንድአማት በፊት ስለ እንቅርት አውርተ ነበር ስለሱ አንድንድ ነጋር ልጣይቅ ፈልጌ ነው ስልክህን

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    ቴሌግራም @Dr_AbrahamK

  • @user-vn4wb4ox7d

    @user-vn4wb4ox7d

    18 күн бұрын

    Silkn ❤

  • @AhmadK-se6zc

    @AhmadK-se6zc

    5 күн бұрын

    Hi​@@premiumeth

  • @aadancabdi9162
    @aadancabdi91622 ай бұрын

    Can shock wave available in ethopia

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    t.me/premiumethio

  • @user-vd1mr2fi1p
    @user-vd1mr2fi1p5 ай бұрын

    hi selam arifnew

  • @premiumeth

    @premiumeth

    5 ай бұрын

    አመሠግናለሁ።

  • @user-pu2fw3bs2x
    @user-pu2fw3bs2x6 ай бұрын

    እናመሰግናለን እስኪ መልስልኝ ግንኙነት ሳደርግ 6_ 7 ባለው ነው ቶሎም አልጨርስም ነበር ግን የሆነ ሰአት እራስን በራስ በማርካት ሱስ ውስጥ ተጠመድኩ የግንኙነት ፍላጎቴ ጠፋ ግን ከሱስ ወጥቻለሁ የሴክስ ፍላጎቴ ተፍቷል ብዙም አልቆይም በምን ማስተካከል እችላለሁ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio

  • @jonatangilbert4809
    @jonatangilbert48092 ай бұрын

    Telegramh enbi aleng endedt join ladrg?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    t.me/premiumethio

  • @user-cs7kx8bj7p
    @user-cs7kx8bj7p8 ай бұрын

    ዶክተር ጤናይስል እኔምክ በግለመስም ላዉያይ ስልክሕላክልኝ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    ቴሌግራም @Dr_AbrahamK

  • @user-np1sg4ik3i
    @user-np1sg4ik3i2 ай бұрын

    ዶ/ር ይበልጥ ያለዉ ችግር ለመጥቀስ ሆነ ለመወያየት ስልክህን ብትልክል ጥሩ ይሆንልናል ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    t.me/premiumethio

  • @tsegayelegesse6440
    @tsegayelegesse64403 ай бұрын

    1:54

  • @birukiros
    @birukiros9 ай бұрын

    የአባላዘር በሽታ ነበረኝ ተሽሎኝ ብልቴ አልቆም አለ ? መፍትሄው

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    በ urologist ስፔሻሊስት ቢታዩ ጥሩ ነው።

  • @hirutteshome2022
    @hirutteshome202210 ай бұрын

    እኔ የምልህ ዶክተር ወሲብ ላይ ምንም ዓይነት ስሜት የለኝም እድሜ 33ዓመት ነው እና ምን ትመክረኛለህ

  • @premiumeth

    @premiumeth

    9 ай бұрын

    Loss of libido ስለሚባለው በቅርብ ቀን ቪዲዮ ሰራበታለሁ።

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c10 ай бұрын

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔጥያቄአለኝ ስሜቴ&ፍላጎቴ ዝቅተኛነው ለምንእንደሆንከላቅም ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    Loss of libido (Sex drive) የግብረ-ስጋ ግንኙነት ፍላጎት ማነስ ችግር ብዙ ሰዎች ላይ ሊከሰት ይችላል። ከ psychiatric ምክንያቶች አንስቶ እስከ physical ችግሮች ሊያስከትሉት ይችላሉ። በቅርብ ቀን ቪዲዮ ሰራበታለሁ።

  • @addisararso8823
    @addisararso88239 ай бұрын

    pls address

  • @premiumeth

    @premiumeth

    6 ай бұрын

    ቴሌግራም @Dr_AbrahamK

  • @teshomezema5333
    @teshomezema53334 ай бұрын

    ቫያግራን መውሰድ ያጋልጣል ወይ ?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    4 ай бұрын

    ቪያግራ መፍትሄው ነው። ቪያግራ መውሰድ የሌለባቸው ሰዎች 1. ከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች 2. የልብ በሽታ ያለባቸው ሰዎች 3. የሚጥል በሽታ ያለባቸው ሰዎች 4. የ Stroke በሽታ ያለባቸው ሰዎች ያጠቃልላል።

  • @beleteteka-uz4ke
    @beleteteka-uz4ke2 ай бұрын

    ስልክ ቁጥር?

  • @premiumeth

    @premiumeth

    2 ай бұрын

    t.me/premiumethio

  • @Edotek48
    @Edotek4810 ай бұрын

    pls ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @premiumeth

    @premiumeth

    10 ай бұрын

    አመሠግናለሁ። የሚፈልጉትን የጤና ርዕስ ይንገሩኝ።

Келесі