የወላይተኛ ድምፃዊ ኮይሻ ሴታ እና ስራዎቹ

በቅርቡ ህይወቱ ያለፈው የመጀመሪያው ወላይተኛ ድምፃዊ ኮይሻ ሴታ ስራዎች የተዳሰሰበት ዝግጅት።

Пікірлер: 66

  • @mixamixemixa6418
    @mixamixemixa64186 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው፡፡ሠውን መርዳት በቁሙ ነው፡አሁን ብታወሩ ምን ለውጥ አለው ፡፡ በተለይ ወላሎ ሃየና የሚለውን ስራውን እወድለታለው ፡፡፡፡Rip

  • @elroitube27
    @elroitube276 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ኤጭ ወሬ ብቻ የኢትዮጲያ ሚዲያ ጉልበታቸውንም እውቀታቸውንም ጋጥ አድርጋችሁ ትበሉና ሲታመሙ ዞር ብላችሁ አታይዋቸውም ታሞ ባዶ ቤት ተኝቶ ሳጠይቁ ዛሬ ለሚዲያ ማድመቂያችሁ እሱን የመሰሉ ብዙ አሉ እነርሱን እየፈለጋችሁ እርዱ መቆጨት ብቻ ዋጋ የለውም*

  • @aoao3973

    @aoao3973

    6 жыл бұрын

    Ewnet bileshal ehite😔🙁

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje41516 жыл бұрын

    እኛ ሰዉ ስሞት በማሞገስ ልማዳችን ነዉ በህዎት ሳለ ጆሲ ብቻ ነበር ሄዶ የጠየቀው አሁን ወሬ ትነፋላችሁ

  • @WendimuChirbo

    @WendimuChirbo

    2 ай бұрын

    Lek new wendim..

  • @user-ph2jn2zj3b
    @user-ph2jn2zj3b6 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑር።

  • @ldkbsbd7605
    @ldkbsbd76056 жыл бұрын

    እኔ እኮ በቁም ያለ ያረዳችሁት አሁን ምን ይሰራል ነብሱን ይማርህ

  • @abelb8555
    @abelb85555 жыл бұрын

    Sad!!! Im so sorry his music reminds me my childhood

  • @yisehaksamage6294
    @yisehaksamage62946 жыл бұрын

    ወላይተ ለወላይታ ልጆች ባዳ ናት። ለነንዋይ ደደቡ የተቸበቸበዉ መሬት ለሴታ ኮይሻ አለመሠጠቱ የኔ ኃይለማሪያም ደደብነትን ይመሰክራል። ጊዜና ፈጣሪ ይፈርዳል።

  • @hanitultulaneng8533

    @hanitultulaneng8533

    6 жыл бұрын

    Yisehak Samage bexam yaszenal midea lay lemen alqerbem

  • @Setotaye2024
    @Setotaye20244 жыл бұрын

    Omg ኮይሻ ሞቱዋል እንዴ🤭ወይኔ ወንድሜ😢እንዴት የምወደው የነበረ ብርቅዬ ዘፋኝ ነበር ነፌስህ በገነት ትኑር🙏🏾 እባካቹ መረዳት ያለባቸውን ስቃይ ከማየታቸው በፍት መረዳት ካለባቸው በግዜ አሳውቁን ሀብታም ደሀ አትበሉ

  • @tegegnbelete142
    @tegegnbelete1424 жыл бұрын

    Thanks FBC

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha44446 жыл бұрын

    ነፍሱን ይማርልን

  • @abelb8555
    @abelb85555 жыл бұрын

    He is legend he don't deserve this so sad!

  • @AlamAlam-rd8pf
    @AlamAlam-rd8pf6 жыл бұрын

    መግስተ ሰማይ ያዋርስካ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo13526 жыл бұрын

    Indeza sisekay bitredut noro hiywotu ayalfm neber.. R.I.P.

  • @mobilmobil8351
    @mobilmobil83516 жыл бұрын

    የሚዲያ ነገር ሁሌ ጅብ ከሄደ ውሻ ጨኽ ነው።

  • @user-kd6fh3nw6h
    @user-kd6fh3nw6h6 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ነብሱን ይማር

  • @WendimuChirbo
    @WendimuChirbo2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeh9137
    @tesfayeh91376 жыл бұрын

    betame yasazenal nefsun begenet yanurate!!!

  • @josiahjosy
    @josiahjosy2 жыл бұрын

    😢ያሳዝናል 😢

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse29386 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ነፍሰ ይማር

  • @azebazeb3242
    @azebazeb32426 жыл бұрын

    ለሁሉም ነገር እድል ያስፈልጋል ነብስ ይማር

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o3 жыл бұрын

    😭😭😭

  • @belayneshbelaynesh2205
    @belayneshbelaynesh22056 жыл бұрын

    ታሞ እያለ ከጆሲ ሌላ ያየው የለም ስሞት ሁሉም ያውራል

  • @efremefrem8573
    @efremefrem85735 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ኩሻ ሴታ

  • @WendimuChirbo
    @WendimuChirbo2 ай бұрын

    Rip😭😭😭😭😭😭😭

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad14876 жыл бұрын

    Yesewon lije kemote bohala tarekun mawurat sayhon behiwot eyele sile hewet taraku yemawurti lemde yenurachu

  • @usausa4754
    @usausa47546 жыл бұрын

    Mediyawoch werngoch nachu leboch

  • @user-gk8vr1dr9o
    @user-gk8vr1dr9o6 жыл бұрын

    ምድረ ቀዳዳ እስቲ አሁን ይረፍበት አታውሩ ታሞ እያለ የት ነበራቹ

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe27816 жыл бұрын

    ያሳዝናል በጣም

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama76076 жыл бұрын

    መጀመሪያ ነበር በህይወት እያለ መርዳት አሁን ምን ያደርጋል እንዲ ብሎ ማውጋት ነብስ ይማር !

  • @seidahmed6772
    @seidahmed67726 жыл бұрын

    ያሳዝናል ጆሲ ብቻነው ህዶ የጠየቀው የተቀራቹህት ምላስብቻ

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew90166 жыл бұрын

    Enatachihun anchin bilo asitedadari

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f5 жыл бұрын

    Nefis yimar

  • @rohamaabik8920
    @rohamaabik89206 жыл бұрын

    ምንዋጋ አለው

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q6 жыл бұрын

    ነብስ ይማር እኔ አላውቀውን

  • @lilianbesayeagerwelyitalje2785
    @lilianbesayeagerwelyitalje27856 жыл бұрын

    Nefesken yemarew getaye echi ager mechi lemesken te honalech

  • @sifanalhabeshsifi420
    @sifanalhabeshsifi4206 жыл бұрын

    ነብሱን በገነት ያኑርል እግዚአብሔር እናነተ የሚድያ ሰዎች ወሬኞች ናቹ ተሪኩ መዘርዘረ ለምን አስፈለገ ሲታመም ያጠየቃቹት አሁን ምን ይጠበስ

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis31896 жыл бұрын

    Were beca menale be hwte eyale btredute werea beca

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng85336 жыл бұрын

    Asleqesenge bexam

  • @tube-ov7sk

    @tube-ov7sk

    3 жыл бұрын

    ያሳዝናል ብቻ ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት

  • @tigistwayanemengudanawtere9067
    @tigistwayanemengudanawtere90676 жыл бұрын

    sewe kenetu yetameratn medeya techinanek dahan mane yewedale weragna ezebe

  • @tees1045
    @tees10456 жыл бұрын

    Yetekefa tedefa!!!😭😭😭😭😭

  • @belaynehbalcha8616
    @belaynehbalcha86165 жыл бұрын

    Ahun wore mekidedu minm tirgum yeluwm.yanen be hiwot eyale enante motachew nebere? Woregna hula.....

  • @haymanot3974
    @haymanot39746 жыл бұрын

    ያሣዝናል፡እሥቲ፡ወላይታ፡ለአንድሠው፡መኖሪያእንዲ፡ተወርውሮ፡በብሥጮት፡ሢሞት፡በቲቪ።እምታቀርቡት።፡እቤትሠርታቹ፡መሥጠት፡አቅቶአቹነው።

  • @Black-lioness
    @Black-lioness6 жыл бұрын

    Nefs yemar egzihabir nefs ba genat yanrehe

  • @sweetdajen349
    @sweetdajen3496 жыл бұрын

    Medera korakonda sawn metayke baku nw

  • @genetreta4255
    @genetreta42556 жыл бұрын

    ለምን ይዋሻል? ካላወቃችሁ ጠይቁ የመጀመሪያ ጊዜ ይሁን አይሁን ባላውቅም አልማዝ የምትባል የወላይትኛ ዘፋኝና ተወዛዋዥና የሀገር ፍቅር ባልደረባ ነበረች የማታውቁትን ተሳስታችሁ ሰው አታሳስቱ ይሄን ስል ኮይሻ ሴታን የመጣ በደርግ ጊዜ ነው ለማለት ብቻ ነው አልማዝ ግን ከኃይለላሴ እስከ ደርግ የነበረች ነች።

  • @ayinadismandefiro7159
    @ayinadismandefiro71596 жыл бұрын

    ነፍሱን ይማረው

  • @user-kr7yf9ls8j
    @user-kr7yf9ls8j4 жыл бұрын

    አይ ኢትዮጵያ ሰው ሲሞት ነው የምታስታውሺው። በቁም እያለ ለምን አላስታወሳቹትም?!😥

  • @sisayyohannes8995
    @sisayyohannes89956 жыл бұрын

    ምናለ ሳይሞት ይሄን ፕሮግራም ብትሰሩ ይተርፍ ነበር ሁሌ ካለፉ በዋላ ጫጫታ

  • @tees1045
    @tees10456 жыл бұрын

    Nebshen yemar miskin 😭😭😭😭😭😭😭 mideyaw weri beca nw

  • @user-tl1yt8dv6b
    @user-tl1yt8dv6b5 жыл бұрын

    Rip

  • @fevenweldufan6389
    @fevenweldufan63896 жыл бұрын

    Rest in peace

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng85336 жыл бұрын

    Weyna mecha new yemotew

  • @saawukaantusaawu7710
    @saawukaantusaawu77106 жыл бұрын

    misikin Sayireda.mote

  • @suromansuroman9966

    @suromansuroman9966

    6 жыл бұрын

    Saawu kaantu Saawu

  • @user-ky1dz5tm1t
    @user-ky1dz5tm1t6 жыл бұрын

    ሲያሳዝን ስላሴን እንቧዬን ነው ያመጣው ግሞች ናቹ በህይወት ሳትረዱት አሁን የአየር ሰአት እምዲሸፍንላቹ ታወራላቹ

  • @aoao3973

    @aoao3973

    6 жыл бұрын

    አሚታዬ የሀፍትሽ enes alekesku ewnet😢😢😭

  • @user-dn8nf1go6n
    @user-dn8nf1go6n6 жыл бұрын

    ኤጭ ኧረ ይኸ ነገር ይቀረፍ ሳይሞት ጠያቂ አቶ አሁን ላይ እንደዚህ ማፈሪያ ሁላ

  • @edkureabebe3056
    @edkureabebe30566 жыл бұрын

    ynahta nbeskn negnt yanorew

  • @user-uh7xg3dq4u
    @user-uh7xg3dq4u6 жыл бұрын

    ወሬ ብቻ ሀበሻ ሰው ሲሞት ብቻ መለፍለፍ መካብ ትወዳላችሁ

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil8346 жыл бұрын

    ታዳ ምን ዋጋለው በችግር እደዛ ማቆ ሲሞት ማንም ዞር ብሎ አላየውም ነበር አሁን ግን ሲሞት ደግነቱን ታወራላቹ ደካሞች

Келесі