السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا فيك يا شيخنا استاذ ياسين نور الله ينور دربك يا رب كل جمعه سمعنا صوتك بارك الله فيك واهل بيتك وبارك الله في جميع الامه ان رب العالمين يحفكم بالملائكه على اخر الدعوات يا رب قوموا مغفورا لكم❤❤❤❤❤
بسم الله الله اكبر كبيرا والحمد لله كثير والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله مااجملا الحدث نحبك في الله والله ربنا يوفقك رحمة واسعة ويحفظك ويسعدك يارب
Пікірлер: 768
ኡስጣዝ ያሲን ኑሩን ከመወደዴ የተነሳ የሱ ሀድስ ጆሮየ ያልሰማው የለም አላህ እድሜህን ያርዝመው
@neimaali7797
5 ай бұрын
ልብ ያረጥባል ወደ አላህ ያቃርባል
@lailaethio6578
5 ай бұрын
እኔም ወላ ኡስታዝና አደበተ ርቱ ነው
@Zz-vz2ep
5 ай бұрын
መሸ አለህ ታበረከለህ 👍👍👍👍👍 አለህ ይጨሚሪለቹ እንሸ አለህ ሼር ለይክ አድሪጉ ለአለህ ቢዬ እወደቾሀለሁ ።
@LubabaMuhamed
5 ай бұрын
እኔም የሱ ዳእዋ ❤❤❤❤
@user-xc3nf3im4l
5 ай бұрын
❤❤❤@@LubabaMuhamed
የኡመተል ሙሀመድ የት ናቹሑ 🎉🎉😢😢ላይክ የለም በአሏህ😢😢በፊልም በፈቅር ላይክ ይበዛ ነበር😢😢
@M-24658
5 ай бұрын
አህለን ወሰህለን አለን አልሀምድልል መጣን
@user-ck4fx3kg3k
5 ай бұрын
አለን አለን
@user-ck4fx3kg3k
5 ай бұрын
እንኳን ደስስ አለሽ በሉኝ ኮመንቴ ተከፍቶልኝ ታፍኘ ኖሬ
@hbebahb9603
5 ай бұрын
አለን ማሬ ❤❤❤❤
@user-hd8nn2kp9w
5 ай бұрын
በትክክል አላህ ለሁላችንም ሄዲያ ይስጠን ያረብ
ዳዕዋን እኮ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ያድርጋት ያ ሰላም!! በሰማነው ምንጠቀም አሏህ ያድርገን አሚን!!
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-rj5ie2ib8z
5 ай бұрын
Ra/da ia
አሁንገና ተግባባን ኡሥጣዙና አተም ተቀመጠህ ነሺዳ ሥታዳመጥ እናደድነበር እዉነትግን ሁሌም እዉነትነዉ ግዜወን ጠብቆ ይወጣል ማሻአላህ አላህ ያፅናን በሰለፎች መንገድ ያረብ
@FatySam
5 ай бұрын
እኮ
@AbideHassne
5 ай бұрын
በጠም ዳስ ብሎኛል እችቱወ ዳአወህ እሽ
@madinaahmed6931
4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወላሂከልቢሳኩኘ አሁገና ተስማማንስትሉ
@user-fy3qr2ec3k
Күн бұрын
እኔ ራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ ትምህርቶቹ እኮ ልብ ዉስጥ ሠርሥረዉ ነዉ የሚገቡት አሁንም ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን ኢንሻአሏህ
የአለህ የረብ ቀጥተውን መገድ ምረን የረሂም ኡስተዝ ወድመችን,,,ወለሂ እኔ የኡስተዝን ሀዲስ ሰደምጥ ሁሌም ደስተኘ ነኝ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በሰማንውም እምንጠቀም አላህ ያርገን አገራችንንም ሰላም ያርግልን 🇪🇹
@ThayyibaPunchili
5 ай бұрын
Amen
@lailaethio6578
5 ай бұрын
አሚን
@Zz-vz2ep
5 ай бұрын
አሚንንንንንን👍👍👍👍👍👍
@amaamm-rd3pz
5 ай бұрын
አሚንንንን
ሀሩን የሙስሊሙ ድምፅ አላህ ኢቶጲያን ሰላም ያድርግልን ያረብ ስለኢቶጲያ ሳስብይደክመኛል ያመኛል አላህ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን ሀገራችን ታማለች ሁላችንም በዱአእንበርታ
@Zz-vz2ep
5 ай бұрын
እንሸ አለህ አቡሺሪ 👍👍👍👍
@IBNUAADAM-nw6rl
5 ай бұрын
ماشاء الله
❤❤❤❤ ኡስታዝ አንተ ትለያለክ በዚ ክፍታታችን በዝቶ ባለ ሰዓት ነዉ የመጣከዉ ደፋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jibrilabdu2431
5 ай бұрын
Mn malet new 16:51
@zeynebaabdulkadir7351
4 ай бұрын
Ra/sa laoaia hauawaoa Saia laoaia maua ma/da ra/ba ta/na ta/ma qa/la ia/oa ma/IA fa/ta na/IA ya/ra
አላህ ይጠብቃቹሁ ያኡመተል ሙሀመድ ያረብ❤
@selimtube404
5 ай бұрын
Amin yareb
@user-xc3nf3im4l
5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
እድሜህ እርዝም ይበልልን ኡስታዛችን ❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
@rehematmuhammed8167
5 ай бұрын
እድሜህእረዝምይበልልንኡሰታዛችን❤❤ሰለላሁአለይሂወሰለም
❤❤❤ባረከ አላህ ፊኩም
የስኔ የኔ ውድ ወድም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዞቸችን ሺ ዓመት ንሩልን ❤❤❤
ጀዛከሏህ ኸይር አንተ በተናገርከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ይህ ጣፋጭ አንደበትህ ይናፋቀናል አትጥፋብን እንወድሃለን ለአሏህ ብለን
ኡስታዝ ያሲን በጣም ነዉ ምወድህ አንደበት ጣፍጭ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ውላሂ አለቀ አለቀብኝ እየአልኩ አለቀ እረ ናፍቅናል የቀልባቸን ማርጠቢያ አትጥፉብን ሁሊም ኑ 😭😭😭❤❤
@peaceandpeaceful4538
5 ай бұрын
ለዚች ንግግርህ ኢስቲግፋርና ተውበት ማድረግ አለብህ ፣ የቀልብ ማርጠብያ ቁርአንና ሐዲስ እንጂ የ ያሲን ኑሩ ንግግር አይደለም ። አሏህን ፍራ ወንድማችን!
ኡስታዜ ስወድህ እኔ እንደምወድህ አላህ ይውደደህ ✅✅✅✅✅✅✅
ውድ ኡስታዝ የቀልብ እርክታ አላህ እረጅም እድሜ ❤
ሀሩን ሚዲያ ጀዛከላሁ ኸይረን
ፈፊሩ ኢለላህ ወደ አላህ ሽሹ በራህመትህ እዘንልን
ስለሏሁ አለሂ ወሰለም ስለሏሁ አለሂ ወሰለም ስለሏሁ አለሂ ወሰለም"
❤❤❤ሀቢቡና ረሱል ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
Ustazuna አላህ እድሜህን ያርዝመው
የኔ ኡስታዝ ስወድህ የልጅነቴ ትላንትም ዛሬም ነጌም ወደፊትም ለአላህ ብዬ ወድሐለሁ ዛሬ ላይ በሐይማቴ ለመገኘቴ ትላንት አንተ ነበርክ በአላህ ፍቃድ መንገዴን ያስቀጠልከኝ አላህ ኸይር ስራህን በእጥፍ ይመንዳህ ስንቱን አለፍነዉ ዛሬን ለመድረስ ሱብሐን አላህ አልሐምዱሊላህ
ኡስታዜ እደት እደምወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ እድሚና ጤና❤❤❤
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን
*ሀሩን የኡማው ድምፅ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን የምትወዱት የት ናችሁ? ላይክ አድርጉ እስከመጨረሻውም አድምጡ በተለይ ስለሰርጉ ጉዳይ* 👍👍👍👍
አንተን ልክ እዳባቴ የምወድህ በምክንያት ነው ያሴኔ የሚንበር ግርሞ ኦልና ዳእዋ በአምተ ይብቃ አላህ ይጠብቅህ❤
ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ማሽ አሏህ ንግግርህ እንዴት ይማርካል ወሏሂ ያንተን ዳእዋ ተመስጨ ነዉ የማዳምጥህ
ማንም ምን ይበል አንተ ብቻ እዉናቷን ቃጥልበት እንወዳለን ❤❤❤
ይጠውል ኡምርክ ያ ኡሥታዝ❤
ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ለኡማው የምታስተላልፈው ዳእዋ ብዙ ሰወችን ጠቅሟል አላህ እኛንም ከሚጠቀሙት ያድርገን
ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ጤናህን ይጠብቅልን ያንተን ሀዲስ እንባ እየተናነቀኝ ነው ማዳምጠው አላህ ወንጀላችንን ይጠብልን ሱበሀን አላህ
እንኳን ድህና ምጣቹሁ ያስፍልግናል ዳእዋ ሀቄቃ ልባችን ድርቁል
@kalokalo4168
5 ай бұрын
💦ምንሆኖ ደረቀ
@AGFy-kz3lg
5 ай бұрын
@@kalokalo4168 💐
ዛሬ ጁማአ ነዉ ሰሉ አለ ነቢ ሰለ ላሁ አለሂ ወሰለም❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😭😭ኡሰታዜ ናፍቆኝ ነበር ትምህርትህ 😭 አህለን አላህ በመንገዱ ላይ ያፅናን
@samsuufsgdvg8337
5 ай бұрын
ሰለላአሊይሂወሰለሞ❤ኡስታዜናፋቆኝነበር
ማሻ አላህ ኡስታዝና አንደበትህ ዳዕዋህ ናፍቆናል አላሁመ ሰሊ ወሠሊም ዓላ ነብይና ሙሀመድ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛንም ሰምተን ምንጠቀም ያድርገን ለአላህ ብዬ❤❤❤
አህለን ወሣህለን ኡስታዙና ዳእዋህ ናፍቆናል😢😢
ماشاءالله تبارك الله تبارك الرحمن .اللهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤❤🎉🎉
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወላሂ አንተ ትለያለህ አላህ ሁሉንም ያሳምርልህ ❤❤❤❤❤
አላሕ ይጠብቅህ ሃይር ነገር ሁሉ ላንተ ይሁን
ሐሩን ዬኛ አይን እኳን ጫናቹህልን❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
ያሲን ኑሩ እንወዳሀለን❤❤❤
@susususu634
4 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እህት ላስቸግርሽ እሰኪ ያመስመር ወይም ያለ ሲም የሚከፈት አፕልኬሽን ካወቅሽ ንገሪኝ መዳም ሲም ከልክላኝ ነው እስከዛሬ አገር የከፈትኩት ቴሌ ግራም ነበር ተደልቶብኝ ነው ለአላህ እሆነሻለሁ
ያሲንኑሩ አላህእድሜጤናይስጥልን ያርብብብብብ
ኡስታዝና የኛ አደበተ ጣፋጭ የለውጤ ምክንያት ነህ አላህ አተም በተናገርክው እኛም በሰማ ነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
በነሽዳ ስም ሙዚቃ የእሰሩ መርቁልን ሱሏችሁ በምርኩዝ አጋፋሪነት ስትመርቁ ከረማችሁ ቶበት ከመራቂ ኡስታዞች መጀመር አለበት ሰርጎች የሚጨፈርባቸው በነሽዳ ስም በተሰሩ ሙዚቃዎችነው በአላህ ላይ ሲታመፅ እያያችሁ ከመከልከል የተቆጠባችሁ ።ቶበት ለሁሉም ሰው አስፈላጊነው አላህ ቶባቾችን ይወዳል ።ከዚህ በዃላ ሙዚቃዎችን ከመመረቅ ተቆጠቡ ።ስታወግዙ ለከረማችሁ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ
አህለን አቡ ሀሩን ❤ አህለን ኡስታዝ ልብ የሚያረጋጋዉ ዳአዋህ ናፍቆኚ ነበር አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ግርማ ሞገዝህ ቀጥ ያልክ ቆራጥ ልጅ ይውጣ ልክ
አልሀምዱሊላህ ዳግም ምክርህን በልብ የሚፈሰው ት/ትህን ለመስማት የወፈቀን
S A W❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አሏህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🕋🕋🕋🥰🥰🌹🌹🌹
ሱበሀን አላህ አላህ ሀቲማችንን ያሣምረልን ያረብ ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም
አላህ ወንጀላችንን ምሮ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀን ያረብ ብሰማው የማልጠግበው ኡስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🙏
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የናፈቀው ሱባሀን አላህ ዱአውኮ ቅጭላት ውስጥ ነው ቁጭ የሚለው ነጋ ናልን ልባችን ባተና በመሰሎችህ ወዳላህ ይመለስ ባላህ ፍቃድ
ኡስታዞቻችን ኦሎሞቻችን አለህ ይጠብቀቹ እኛንም በሰመናው ተጠቀሚ ያርገን
ወላሂ ኡስታዝ ያሴን ኑሩ በጣም የምወደው ኡስታስዜ ነበር ባለፈ ስለ አዲስ አመት ዳእዋ ሲያረግ ሠምቼ በጣም አዝኝ ነበር
ኡስታዜ ዳአዋህ ከልብ አይጠፍም አላህ ቀጥተኛውን መንገ ይምራን በሀቅ ላይ የምንፀና ያድርገን ያረብ ❤❤❤❤❤
ሰለሏሁ አለይህ ወሠለም ዘሬ ጁማዓ ነዉ በዝክር በሰለዋት በዱዓ ዋሉልኝ ውድ የእስለም ወንድሞቼ እህቶቼ
ኡስታዝና ሁልጊዜም አዳዳድስ ዳእዎዎችን እጠብቃለን❤❤❤ ሀሩን ጀዛካላህ ኸይር❤❤
ያአላህ እንደት ደስስ የሚል ንግግር ነው አላህ ጀዛህን በማያልቀው ቸርነቱ ይወፍቅህ ረጅም እድሜን ይስጥልን እኛንም ከሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ወንጀላችን ሰልችቶናል 😢
ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር አላህ ረጅም እድሜ ከጠናጋር ይለግስህ ሀሩኖችም ጀዛኩመሏህ ኸይር አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا فيك يا شيخنا استاذ ياسين نور الله ينور دربك يا رب كل جمعه سمعنا صوتك بارك الله فيك واهل بيتك وبارك الله في جميع الامه ان رب العالمين يحفكم بالملائكه على اخر الدعوات يا رب قوموا مغفورا لكم❤❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ ጥቅም የሌለው ላይ የላይኩ ብዛት አጅብ ኢሄን የመሰለ ጣፋጭ ዳእዋ አላህ በሚጠቅም ቦታ ላይ ያሰባሰበን
የኢትይጲያ ሙስልሞች ወይም ሀበሾች ዘርነት የተፀየፉ ቀን ነጃ ይወጣሉ ኢንሻሀ አላህ☝
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ኡስጣዞች ማሻአላህ ተበረከላህ ❤❤❤❤❤
Jazakillah khiran ustaz
አላህ እድማቹን ያርዝምልን
አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ያረብ መጨረሻችንን ያሣምርልን
አሏህይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን እስኪኑአዳምጡ እመተን ሙሀመድ ( ሱለሏህአለሂወሰለም ) 😢😢😢
ያአላህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር ማነዉ እንደኔ ምወደዉ ኡስታዘን ቀልቤ ሲደርቅ የሱ ኦድዮ ስሰማ ይረጥባል
አላህ እድሜና ጤና ይስጠው
ኡስታዝና አላህ ይጠውል ፍል ኡምርክ ❤❤❤ ውድ ኡስታዞቻችን ያኡመተል መሀመድ አለይሂ ወሰላቱ ወሰላም ሙስሊም እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረብ።
ማሸ አለሀ ኡስተዝ የስን ኑር አለሀ ረዥምእዴሜነ ጤነህን አለሀ ይስጠህ❤❤🎉🎉ሷለለሁ አለይ ወሰልም
ማሻ አላህ እስታዝየ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን በስስት ነው ማይህ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ
ኡስታዘችን አለህ ይውደድ ህ እኛ ከምን ወድህ በላይ ኣሚን አላሁማ አሚን❤
ኡስታዝ ያሲን ኑር አላህ በሰማነው እድንጠቀም አርገን
ኡስታዝ ያስን ርጂም እድሜ ከጤና ጋ እንወድሃለን ለአላህ ብለን አላህ ይጠብቅህ።
አሏህ የጀዛክ ኸይር ኡስታዝ የአላህ የዛሬው ይለያል ወቅታዊ ነው በጣም ያስፈልገን ነበር አላህ ይጠብቅህ
ውስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ
بسم الله الله اكبر كبيرا والحمد لله كثير والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم ماشاءالله تبارك الله مااجملا الحدث نحبك في الله والله ربنا يوفقك رحمة واسعة ويحفظك ويسعدك يارب
Jezakalah keyiren ya ustaze ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርቱልን አላህ ይገዛችሁ ጀዛኩምአላህ ከይረን በአማረ አንደበት ኡስታዙነ እረጅም እድሜ አላህ ያቆይልን ያረብ
ማሻ አሏህ ሚዳው ሚንበሩ ኡስታዙ እደት ያምራል ጀዛኩመ አላህ ኽይር
አሁአክበር ያአላህ ማርኝእዘንልኝ ከጅህልናአውጣኝ ያረህማን ያረሂም ኡስታዞቻችን አላህከክፉነገር ይጠብቅልን የውቀታችንመቅሰሚያናችሁ ያአላህጠብቅልን
ባረክ አላህ ፊኩም ❤❤❤❤❤
ماشاء الله ሀቂቃ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ዳዕዋ ልብ ሰርስሮ ይገባል፤አሏህ ዱንያ አኺራህን ያሳምርልህ፤ ወጀዛከሏህ ኸይረን
ሰለሏሁ አለሂ ወሰሏም ሰለሏሁ አለሂ ወሰሏም ሰለሏሁ አለሂ ወሰሏም
❤❤❤ማሻአላህ ይህ ነበር የናፈቀን
ወአለይኩም እሰላም ወረ ወበ አላህ ከመጥፉ ይጠብቃችሁ ያረብ🎉🎉🎉
ሱለላህ አለይሂ ወሠለም አላህ ከጥተኛዉን መንገድ መርቶ መጨረሻችንንም አላህ በሱምንገድ በላኢላህ አኢለላህ ይግደለን ያረብ አላህይጠብቃችሁ ለሁላችንንም አላህ ሂድያይስጠን ዱአአድርጉልኝ ወላሂ ካለሁበት አላህ እዲያወጣኝ ይችንየምታነቡሁላ አላህ በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ በስደትም በአገርም ያላችሁ ከሰዉቤት አላህ አዉቶን እሱበአገራችን እሮዚቃችንን በሀላል ይክፈትልን ያረብብብብብብብ
❤❤ሁሉን የተመለከት ዳኣዋ አሏህ ይዘንልን
ኡስታዛች አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በዱአ እንበርታ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ የመጨረሻችንን ያሳምርልን
ልጅ እያለሁ ምን መሆን ትፈልጋለህ ስባል እን ያሲን ኑሩ እላለሁ በጣም ከመውደዴ የተነሳ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
ኢላሂ በዝነት የዚህን ኡሥታዝ አቂዳውን አሳምርለት ያማልከል ሙልክ
አላህ ይህፍዘክ ኡስታዙና አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ውብ ዳአዋህን በጉጉት እጠብቃለን
ያመጀመረ ያታዉበቴ ሰበብ አንታህ ነህ ስለ ሞት ያሚለዉ ለመጀመረ ያነቃሁት አንተን አይነት አለሀ ያብዘዉ ጀዛከለሀ ከይረን አልሀምዱልላሀ መንጀል መሰረት ቡዙ በነቆሚም 👏👍❤s a w
@user-xj2nm4bf8p
5 ай бұрын
ማሻአላሕ ኡስታዝ አላሕይጠብቅሕያረብ ወጀላችንም ማረን
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🎉ሱብሀን አላህ ❤አላህ ቀጥተኛውኝ መንገድ ይምራን በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን 🇪🇹ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🎉