ደጃል || dejal || Ustaz Yasin Nuru Dawa

#Alberahin production
#ኢላፍ_ቲዩብ
#halal_media
#ዳዕዋ_ቲቪ
#quran
#quranrecitation

Пікірлер: 623

  • @abdreahabesha
    @abdreahabesha Жыл бұрын

    አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን 🤲

  • @user-xs9nv2im5e

    @user-xs9nv2im5e

    9 ай бұрын

    امن

  • @user-si9ty5ot6e
    @user-si9ty5ot6e10 ай бұрын

    ያርቢ አሏህ ይጠብቀን የዱኒን ሳይሆን የአኼራን ምንገድ ምራን ከዚህ ሁሉፈተና አውጣን ያርብ ኡስቷዝ አሏህይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @user-hv5mf9in5m

    @user-hv5mf9in5m

    6 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-rl6fh9yx4l
    @user-rl6fh9yx4l8 ай бұрын

    ያረብ አላህ በእዝነቱ ከደጃል ፈተናይጠብቀን 😭😭😭ኡሰታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @zinetvv8018
    @zinetvv8018 Жыл бұрын

    ያአላህ አንተ እኛንም ከኛ በኋላ የሚመጡትን ከደጃል ፈተና ጠብቀን ያረብ ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-il2zr6cy6o
    @user-il2zr6cy6o3 ай бұрын

    አያአላህ አንተ በእዝነትህ ከፈተናዎች ጠብቀን ያረህማን

  • @user-rl6fh9yx4l
    @user-rl6fh9yx4l8 ай бұрын

    ያአላህ አንተ በእዝነትህ ከፈተናዎች ጠብቀን ያረህማን ያረብ

  • @user-py3hb7rr6j
    @user-py3hb7rr6j10 ай бұрын

    ብሰማው በሰማው የማይሰለቸኝ መክሩን ንግግሩን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አሏህ ይጨምርልህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ce2sw6id5j
    @user-ce2sw6id5j Жыл бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዝ ዕድሜህን ያርዝምልኝ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ስበሳጭ ሲጨቀኝ ያንተ ሀዲስ ከሰማሁ ይለቀኛል

  • @jeiebdi4303
    @jeiebdi4303 Жыл бұрын

    ያአላህ ያረብ አተዉ ጠቢቀን ቀጥተኝዉ መገሪኝ ጀ ዛኩምላ ከረ ኢዝታዙ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ሹክረን

  • @kedijahashim7457
    @kedijahashim7457 Жыл бұрын

    ያ ረቢ እዝነትህ ያስፈልገናል

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @woynshetzewudu1919
    @woynshetzewudu1919 Жыл бұрын

    ኡስታዛችን በዱአ አስቡኝ አሄራዬ እዲያምርልኝ ያረብ በጣም ተጨንቂያለሁ መስገድ አልቻልኩም በቅጡም ሸሀዳ አልያዝኩም የካፊር ልጅ ነኝ ልቤ እስልምናን ይፈልጋል ግን ከሸይጣን አጥር መዉጣት አልቻልኩም ኡመተል መሀመድ ዱአ አርጉልኝ አላህ የሱ ባሪያ እዲያረገኝ በአላህ ይዣችሆለሁ በዱአ አትርሱኝ ሁለት ሞት አልሙት እርዱኝ

  • @user-no6vr7gu7v
    @user-no6vr7gu7vАй бұрын

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ውስጤ ነህ እኛንም ሰምተው ከሚተገብሩት ያዲርገን ያራህማንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @naima8338
    @naima8338 Жыл бұрын

    ያሢን ኑሩ እድሜህን ያርዝመው አላህ ያቆይህ 🥰

  • @MmMm-ky1hc

    @MmMm-ky1hc

    Жыл бұрын

    አላህይእረጂምእድሜይስጥህኡስታዝ❤

  • @sulemanmuzeyin3894

    @sulemanmuzeyin3894

    9 ай бұрын

    አላህ እዳምህያርዝመዉ

  • @Badrya-sy3fi

    @Badrya-sy3fi

    8 ай бұрын

  • @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp

    @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj6 ай бұрын

    ያረቢ ከፈተናዉ ይጠብቀን አተንም አላህ እርሜና ጤናይሥጥሕ

  • @saidasaida4620
    @saidasaida4620 Жыл бұрын

    ያራብ ታብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አላህ ከደጃል ፈተና ነጃ ይበለን

  • @saidasaida4620

    @saidasaida4620

    Жыл бұрын

    @@Alberahin አሚን ያራብ🤲 😭

  • @user-lb2mb2wy9x
    @user-lb2mb2wy9x Жыл бұрын

    ኢስታዛችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦልን

  • @louatlouat9326
    @louatlouat9326 Жыл бұрын

    ያረብ ቁረአንም እቢብሎኛል በጭቀጥ ልሞትነወወላሂ እቅልፍአይወደኝም ሰለላህ ሳስብ ዱአርጉልኝ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    እንሻላህ ከሱብሂ ሰላት በዋላ ዱአ ማድረግን እንዳትረሳ(ሺ )

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዜ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ከደጃልም ፈተና አላህ ይጠብቀን ኡስታዜ ቀልቤ ደረቀብኝ ልቤ አላህን ትሻለች ነፍስያዬን እንዴት ላሸንፋት ዱኣችሁ አይለየኝ ያ ኡመተል ሙሀመድ☝️❤😥☝️

  • @fozifoziya9932

    @fozifoziya9932

    Жыл бұрын

    🥲🥲ከሙዚቃ እራቁ የሚያስፈሩ ሃድሶችን ስሙ እኔ አልሃምዱሊላህ ለውጥ አለኝ ከሙዚቃ ስርቅ አላህ የርሱን መንገድ ይምራን 🥲

  • @FjGj-ne9ot

    @FjGj-ne9ot

    21 күн бұрын

    ሁላችንም ቀልባችን ደርቋል አላህ ያርስልን

  • @user-hg6wq1zk4w
    @user-hg6wq1zk4w Жыл бұрын

    አላህ መጨረሺቺን ያሳምርልን يرب😭😭😭😭😭

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን ያራህማን 🤲🤲🤲

  • @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp

    @Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp

    4 ай бұрын

    አሚንንንን

  • @rahmahabashi8434
    @rahmahabashi8434 Жыл бұрын

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን ሁላችንም አላህ ይጠብቀን

  • @user-yu1cu3dk5l
    @user-yu1cu3dk5l Жыл бұрын

    ኡስታዜ አላህ ባለሁበት ሁሉ ይጠብቅህ እማ ባእድ ይጠዉል ኡሙርክ🌺

  • @kal0852

    @kal0852

    Жыл бұрын

    🙏🙏

  • @user-nz5uc2zq5t
    @user-nz5uc2zq5t Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-bg2yf4vw3p
    @user-bg2yf4vw3p6 ай бұрын

    አለሁማ እማን አኡዙቢካ ፊትነቱል ደጀል ወአኡዙቢካ አዛቢሊ ቃቢረ

  • @Hayt-gd3so
    @Hayt-gd3soКүн бұрын

    ያረብ መጨሬሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢😢

  • @user-mf2km2hh8q
    @user-mf2km2hh8qАй бұрын

    ኡስተዝ፥ዱዉአትርሰን፥🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️💚💛🕋

  • @hayatsamiratube3314
    @hayatsamiratube3314 Жыл бұрын

    ሡበሀናላሁ ያረብ ወደ ሄይር ያሠማራን 😭😭😭ጀዛ ከላህ ሄይር ኡስታዙና አንድበተ ጣፋጭ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ ሁለት እህቶቻችን በአንድ በማየቴ ተደስቻለው

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😭😭

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን :: አላህ በዱንያም በ አክሄራም የተሟላ ህይወት ይስጠን

  • @sadayf482

    @sadayf482

    Жыл бұрын

    ዋሉኩምሠላም ወራህመቱላሂ

  • @mahireyussufe5694

    @mahireyussufe5694

    Жыл бұрын

    አወነት ያሲን ኑሩነክ ወየሰ በሱ ሰም ከፍተህነወ

  • @user-zr2zr1wz8r

    @user-zr2zr1wz8r

    Жыл бұрын

    @@mahireyussufe5694 የእኔም ጥያቄ ነው

  • @ayshayasintube9930

    @ayshayasintube9930

    Жыл бұрын

    @@mahireyussufe5694 ወለሂ እኔ ራሱ ግራ ጋበኝ የራብ ኢተቁለህ ሌለ ሰው ከሆንክ ??

  • @semeramohammed7830
    @semeramohammed7830 Жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምም😭😭😭❤️❤️❤️❤🕋☝️

  • @sauditaif245

    @sauditaif245

    Жыл бұрын

    የረብ ቀጥተኛውን መገድ ምራኝ😭😭😭😭😭💔💔💔☝

  • @abdiazizabdi3967

    @abdiazizabdi3967

    11 ай бұрын

    Slolah alehi weselem

  • @abdiazizabdi3967

    @abdiazizabdi3967

    11 ай бұрын

    Amin nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @sami-qq6kp
    @sami-qq6kp Жыл бұрын

    ያረቢ ከመጥፎ ይጠብቀን አሜን በሉ

  • @SaadaAhmed-mb1io

    @SaadaAhmed-mb1io

    10 ай бұрын

    ያረብከቀብርፈተናይጠብቀን

  • @user-hy3wq2fs3l

    @user-hy3wq2fs3l

    10 ай бұрын

    አሚንያያያረረብብብ

  • @semirmohammedadem-wh3ux
    @semirmohammedadem-wh3ux Жыл бұрын

    ያአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ 😭😭😭😓😭😭

  • @AkramAkram-xf5cz
    @AkramAkram-xf5czАй бұрын

    Allah ytebken shikuren Ustaz yasin nuur❤❤❤❤❤

  • @user-rf4iy8pu6d
    @user-rf4iy8pu6d5 күн бұрын

    አለሁማ አተሠይኝ እመኑን ወፊቃን

  • @Emu-tube
    @Emu-tube Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምረልን ኡስታዙና ጀዛክ አላህ ኸይር እረጂም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥህ

  • @milonmilon1440

    @milonmilon1440

    Жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም

  • @fhassen2293
    @fhassen2293 Жыл бұрын

    ماشاءالله تبارك الرحمن. الحمدلله ان علقني مسلين

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን

  • @uomarahmed2225
    @uomarahmed2225 Жыл бұрын

    እንደ እኔ እስከ መጨረሻ ያዳመጠው አላችሁ

  • @user-zr2zr1wz8r

    @user-zr2zr1wz8r

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @uomarahmed2225

    @uomarahmed2225

    Жыл бұрын

    @@user-zr2zr1wz8r ጀገና ነሽ ማሻ አላህ ❤

  • @madinamohammed1832

    @madinamohammed1832

    Жыл бұрын

    እኔ 3ቴ ነው ያዳመጥኩት

  • @rahmetzeinu830

    @rahmetzeinu830

    Жыл бұрын

    ​@@madinamohammed1832 ene demo 2💀

  • @Africa77

    @Africa77

    Жыл бұрын

    Correct

  • @user-xl6vl1yl5k
    @user-xl6vl1yl5k3 ай бұрын

    Yareb mechereshachnn asamrln dua Adrgulgn ya umete Mohammed 🤲🤲🤲

  • @destae6896
    @destae6896 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀን ከደጃል ፈተና

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ያአላህ አንተ እኛንም ከኛ በዋላ የሚመጡት ልጆቻችንንም ከደጃል ፈተና ጠብቀን

  • @user-vj5yv8vd8v
    @user-vj5yv8vd8vАй бұрын

    ያረቢ አላህ ይቅር ይበለን በእዝነቱ ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @uruxhg8177
    @uruxhg817728 күн бұрын

    ያራብ መጨረሻችን ኣስምሪልን😢😢 ቀጢተኛዉ መንገድ ምራን

  • @user-td7sn1ji4q
    @user-td7sn1ji4q3 ай бұрын

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን አሚን☝🙏

  • @madenam830
    @madenam830 Жыл бұрын

    ሡለላህ አለይ ወሠለም ያረቢ አሏህ ከደጃል ቅጣት ይጠብቀን ጀዛኩ ከላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @user-hy3wq2fs3l

    @user-hy3wq2fs3l

    10 ай бұрын

    አሚንን

  • @sikosilo3598
    @sikosilo3598 Жыл бұрын

    ያአረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mullubaramullubara

    @mullubaramullubara

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን አለህማ አሚን

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ከተመሪወች ያድርገን

  • @hawa7233
    @hawa7233 Жыл бұрын

    ያረቢ የአላህ አላህየ መጨረሻችን ቀን ያሳምርልን ያረቢ

  • @MmMm-ky1hc

    @MmMm-ky1hc

    Жыл бұрын

    አላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ሹክረን

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን መንገዱ ሁሉም ወደጀነት የሚወስድ ይሁንልን

  • @hawa7233

    @hawa7233

    Жыл бұрын

    @@Alberahin አሚን ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @zinetadem7571
    @zinetadem7571 Жыл бұрын

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን አሚን.. አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @sadahasan5683
    @sadahasan5683 Жыл бұрын

    የአላህ ይጠብቀን

  • @semiragetachew1119
    @semiragetachew1119 Жыл бұрын

    ወላሂ ኡስታዝ አላህ ሀያትህን ያርዝምልን ያረብ ወላሂ በጭንቀተ ፈዋሽ ነህ

  • @MuniraHafiz-te1ht
    @MuniraHafiz-te1htАй бұрын

    አይባልም ምክንያቱም አዳመጥሽ አላዳመጥሽ ለሰው ምንም አይደለም ❤❤❤ እወዲሻለው

  • @sayidsudan8567
    @sayidsudan8567 Жыл бұрын

    ياربالله اللهم صلی سيد نا علی محمد ♥♥♥♥♥

  • @abdelejelilehayeredin5286
    @abdelejelilehayeredin52868 ай бұрын

    ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያአላህ የደጃልን ፈተና ከሚያልፉት አድርገን

  • @Eleham-ln3fi
    @Eleham-ln3fi5 ай бұрын

    yareb alahytebken 😢😢 gezakumulah ostazachin alahkefetenaweshu ytebken

  • @djdhg6500
    @djdhg65009 ай бұрын

    ያርብ አላህየ መጨርሻችንን አሳምርልን አንተን ከሚፈሩት አንተን ከሚገዙት ወደከይር ነገር ከመራሀችው አደርገኝ ያርብ

  • @qwerty-ub8ie
    @qwerty-ub8ie6 ай бұрын

    ጀዛ ከላህ ኸይን ኡስታዝ

  • @momiytube2277
    @momiytube227710 ай бұрын

    የአላህ ሠለላህ አለሂ ወሠለም ምርጥ ትምህርት ኡስታዜ ረጅም እድሜ🙏🙏 *ምን ተማራችሁ ? እኔ ኢሳ ዐ ሰ ሲወርዱ ቀላና ነጣ ያለ ከለር እንዳላቸው መካከለኛ ቁመት ያላቸው የሚያምር ፀጉር ያላቸው እና ሁለት ልብስ ለብሠው በሰብሂ ሠላት ወቅት እደሚመጡ * ደጃል አንዳይኑ የጠፋ እሳትና ውሀ አብረውት እዳሉ ግን እሳቱ ቀዝቃዛ ውሀ እንደሆነ ለደጃል መጠበቂያ ሡረቱል ካህፍ መሀፈዝ እንዳለብን ወዘተ .….✅✅👍👍

  • @KlP-sq3dz
    @KlP-sq3dz3 ай бұрын

    ወላሂ ለአስረኛ ግዜ ሰምቸዋለሁ ግን መቶ ግዜ ብሠማው አለሰለችም❤❤❤❤❤

  • @user-uk8sz6yg3r
    @user-uk8sz6yg3r6 ай бұрын

    አለህ ቀጥተኚውን ምገድ ይምርን አያረብ አተ ጠብቀኚ 🤲🤲☝️☝️

  • @lailatube6129
    @lailatube61297 ай бұрын

    አላህይጠብቅልን ውስታዝ

  • @hayahaya8686
    @hayahaya86869 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ❤ እኔ ዲኔን ያወኩት በኡስታዝ ያሲን ኑር ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤

  • @sofitube688
    @sofitube688 Жыл бұрын

    ጀዛኩም አላህ ኸይራ ኡስታዝነ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን አላህ ከደጃል ፈተና ይጠብቀን

  • @user-fh4zo1rk2i
    @user-fh4zo1rk2i4 ай бұрын

    ጀዛከአላሁከይረን

  • @user-ys9vc5ne1s
    @user-ys9vc5ne1s3 ай бұрын

    ያረብ አተጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤

  • @UosienabUosienab
    @UosienabUosienabАй бұрын

    ከደጃል ፈተና አላህ ይጠብቀን

  • @sayedahmada-vg8zp
    @sayedahmada-vg8zp7 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዘ ❤❤ ያሱን ኑሩ ወላሂ ምከርህ እንደማሬ ነዉ እሚጣፍጠዉ ❤❤❤ ያሰላም❤❤❤

  • @HayatuMohammed-jr1gi
    @HayatuMohammed-jr1gi6 ай бұрын

    አላህ ሠምተወ ከሚጠቀሙ የድርገን

  • @UosienabUosienab
    @UosienabUosienabАй бұрын

    የአላሀ ህ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @samiraoramtitiarsii2380
    @samiraoramtitiarsii23807 ай бұрын

    አየለ መጠረሸኘነ የአሰመረአ የሀ ረበበበበበ የ አለሀ 😢😢😢

  • @user-vy7wx3du2w
    @user-vy7wx3du2w5 ай бұрын

    አሰላምማእለይኩም ወራህመትላህ ወበረካትሁ እስታዝየ ጀዛካላህ ከይር አላህ ሆይ ከደጃል ፊተና ጠብቀን

  • @sarnalove2223
    @sarnalove2223 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀን የረብ

  • @fjry2642
    @fjry26423 ай бұрын

    መሸአላህ ኡሥታዜ

  • @madenamhammad3083
    @madenamhammad3083 Жыл бұрын

    ያቢ መጨሰሻችንን ያሳምርልን ኡስታዜ አላህ ይ ብቅር

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @SemiraHassen-bw1jd

    @SemiraHassen-bw1jd

    10 ай бұрын

    Yalah

  • @mjhhkffvgg9191
    @mjhhkffvgg9191 Жыл бұрын

    ያአላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን መጨረሻችን ያማረ እና የተዋበ አላህ ያርገው

  • @user-hi7vl6tx5q
    @user-hi7vl6tx5q27 күн бұрын

    አላህሠምተውከሚጠቀሙትያርገን❤❤❤

  • @SartT-ci6uy
    @SartT-ci6uy5 ай бұрын

    ኡስታዝአላህይጠብቅህ😢😢😢

  • @user-bi8lv6he8m
    @user-bi8lv6he8m4 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ያርብ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭ያረቢ በራሕመትክ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን 🕌🕌

  • @saidasaida4620
    @saidasaida4620 Жыл бұрын

    ስላላሁ አለይህ ዋሳላም 😭😭😭😭😭😭

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀን

  • @mirhossin2693
    @mirhossin2693 Жыл бұрын

    Wa'aleyikum sallam worahmatullahii wobarakatuhuu salalahuu Aleyi wosallam jzk ustaz nuur

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @nuridriss5866
    @nuridriss586610 сағат бұрын

    አላህልባችንንወደኸይርነገርይምራልን

  • @AbubkrAmin
    @AbubkrAmin3 ай бұрын

    Alha rajim edeme yesitek

  • @user-oh8kj7ys1x
    @user-oh8kj7ys1x8 ай бұрын

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ

  • @Samirasamira-nf1ly
    @Samirasamira-nf1ly Жыл бұрын

    SAW SAW SAW

  • @samyrahasan2943
    @samyrahasan2943 Жыл бұрын

    ያረብአላህከደጄልፈተናጠብቀን

  • @user-sg9fi6nz1l

    @user-sg9fi6nz1l

    7 ай бұрын

    አውርድ

  • @tato99ooo35
    @tato99ooo35 Жыл бұрын

    S ,,A ,,W ያራብ በኢዝናትክ 😥🌹🌻🌷

  • @nuridriss5866
    @nuridriss586610 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀዛኸላህኸይር

  • @sgfsfsfsffsgs
    @sgfsfsfsffsgs Жыл бұрын

    ሡበነኪ የሮቢ

  • @sgfsfsfsffsgs

    @sgfsfsfsffsgs

    Жыл бұрын

    የአለህ

  • @AdreesAhmed-tt7qz
    @AdreesAhmed-tt7qz2 ай бұрын

    አላህከደዝህአይነትፈተናይጠብቀን

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ኡስታዝ መገዴ መጥፎ የጠመመ ነው ግን አላህን በጣም ፈራለሁ ለሚያየኝ ሰው ዘመዶቼ ሁሉ በኔ አለመስገድ አለመሸፈን ያዝነሉ ግን ቀርበው የልቤ መሻት እደ አላህ አልሞሉልኝም አላህ ባለመስገዴ ባለመሸፈኔ እዳልጠላኝ የማቀው ግማሽ እጀራን ለብቻየ አልበላም ካላካፈልኩ

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አላህ ሁሉንም ፍጡራን የፈጠራቸው ሊገዙት እንጂ ልያምጡበት እንዳልሆነ በቁራኑ ነግሮናል :: ያ ማለት ደግሞ ሂጃብ መልበስ, መስገድ, መጦም እንዲሁም ሁሉም ነገር ግዴታ ናቸው :: ስለዚህ አላህን መፍራት ብቻ ሳይሆን ግዴታወችን መፈጠም አለብን ማለት ነው.... እኔም ለሁላችንም የምለው ነገር ቢኖር አላህን መፍራት ማለት መሰረታዊ ግዴታወችን መወጣት ማለትም መሸፈን, መስገድ, መጦም, ዘካ መስጠት እና የመሳሰሉትን ግዴታወች ያያንገራግሩ መፈጠም አለብን እላለው

  • @medinaShemsu9419

    @medinaShemsu9419

    Жыл бұрын

    @@Alberahin insha.alah.alah.ywefqen..berahmetu.jenet.yasgeban

  • @user-bb5hj6wt3t
    @user-bb5hj6wt3t5 ай бұрын

    አላህይጠብቀን ከደጃልፈተናያረብ

  • @NasriaMamie-jv6ow
    @NasriaMamie-jv6ow2 ай бұрын

    Allah misikre naw ustaaz batam naw miwadaachu Allah yitankln aafiyaachun yaabzaaln

  • @user-rv7qu2wy9m
    @user-rv7qu2wy9m18 күн бұрын

    😢ያረብ🤲🤲🤲አላህከሠሚወችያድርገን

  • @user-ls5im8pk8t
    @user-ls5im8pk8t11 ай бұрын

    ይህን መምህር ልቤ ትወደዋለች ። ከመጠን በላይ ። ለንዴ አግቸው በዚህ ድምጽ ብያጽናናኝ ሰላም ብለኝ ክርስቲያን ነኝ እምነትንም አንድ እንደሌሎቹ ስነካ አይቼ አላውቅ ። መምህር የፈጠረን አምላክ አንድ ነው ። በላይኛው ቤት እኔንም አንተንም ያገናኘን ።

  • @user-ed1jv4rt9y
    @user-ed1jv4rt9y5 күн бұрын

    ያረብ አዴራህን 🤲🤲

  • @SaadaAhmed-mb1io
    @SaadaAhmed-mb1io10 ай бұрын

    ያረብከቀብርፈተናይጠብቀን

  • @SaadaAhmed-mb1io

    @SaadaAhmed-mb1io

    10 ай бұрын

    😢😢

  • @sikosilo3598
    @sikosilo3598 Жыл бұрын

    አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    ሁላችንም ቀጥተኛው መንገድ ያስፈልገናል

  • @kedijahashim7457

    @kedijahashim7457

    Жыл бұрын

    ምራን አሚን

  • @user-vk9gi1bb9y
    @user-vk9gi1bb9y7 ай бұрын

    ❤አላህ ይጠብቅህ

  • @hyathyat5145
    @hyathyat51458 ай бұрын

    ي الله

  • @Hsbssihs
    @Hsbssihs7 ай бұрын

    ያአላህ ያረብ አተ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢

  • @AaAaa-hk1wz
    @AaAaa-hk1wz2 ай бұрын

    አላህአደሜህንያረዘምልን

  • @fghf8438
    @fghf8438 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀን

  • @Alberahin

    @Alberahin

    Жыл бұрын

    አሚን ያሸባብ

  • @AmirMohammedAmir-uc9kx
    @AmirMohammedAmir-uc9kx8 ай бұрын

    ያ ኣላህ ከመሲሕ ደጃል ፈተና ጠብቀን ጀዛእ ኩምላህ ኸይር ኡስታዜ ❤❤❤❤❤

  • @chhcjcfu9769

    @chhcjcfu9769

    7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @chhcjcfu9769

    @chhcjcfu9769

    7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @chhcjcfu9769

    @chhcjcfu9769

    7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @wddhfe9228
    @wddhfe92285 ай бұрын

    ያረብ እኔሥ ምን ይሆን መጨረሻየ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Келесі