የቱን ትመርጣለች❓ጠንቃቃ እናት ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Ойын-сауық

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ስኬት #ሀብታም #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 186

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Жыл бұрын

    ሰላም ኤልሲ መልካም ሃሳብ ነው ግን ይገርምሻል. የሶስት ልጆች እናት ነኝ የመጀመሪያ ልጄ 17 ሁለተኛዋ 15 ሶስተኛው 12ዓመት ነው እነዚህን ሁሉ አሳድጌ ከጨረስኩ በኃላ የመጀመሪያ ዲግሪ ሰራሁ ከዛ ሁለተኛ ዲግሪዬን መልሼ ሰራሁ እግዚአብሔር ይመስገን ረዳኝ አየሽ ኤልሲ ዛሬ ለልጆቼ ምሳሌ ለመሆን ሞክሪያለሁ እና ከባህላችን አንፃር ብዙ ችግር አለው ቢያንስ ልጆች ከምነግራቸው በላይ የሚቀበሉት የምታደርጊውን ፣የምትሰሪውን ነው ለዚህ ስል እንዲማሩ ስለምፈልግ ተምሬ አሳየኃቸው ቃልም ተግባርንም እንዳይጣረስ መጠንቀቅ ትልቅ እውቀት ነው ብዬ ስለማስብ

  • @melatberhanu9149

    @melatberhanu9149

    Жыл бұрын

    አድናቂሽ ነኝ

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    Жыл бұрын

    ጀግና አይገልፅሽም ‼️"በርግጥ ነው ሰው ያስባል አምላክ ያከናውናል" ያንን በማስተዋል የኛም ጥረት ትልቅ አስተዋፆ አለው ስለዚህ ለአላማችን ቆራጥ መሆን አለብን ማሬ 🙏♥️🙏

  • @tsegiedessie3517

    @tsegiedessie3517

    Жыл бұрын

    ውይ ታድለሽ በቃ እኔም እጄምራለሁ በውነት በጣም ተጨንቄ ያለሁበትን ነገር ነው ያሳካሽው ❤❤

  • @tsegiedessie3517

    @tsegiedessie3517

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @redietwudiye9159

    @redietwudiye9159

    Жыл бұрын

    ጐበዝ

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Жыл бұрын

    ኤልስየ i agree with everything you said❤ ከቤት የምትቀመጥ ሚለው ግን ከቤት የምትስራ በሚለው ይስተካከል ባይ ነኝ 😂

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 Жыл бұрын

    ከ 70 አመት በኃላ "የመቆጨት አና የመቋጨት" አመት ነው እንደሚባለው ወደፊት እንዲህ ባደረኩ ኖሮ እያለን ከምንቆጭ አሁኑኑ ለልጆቻችን ጊዜ መስጠት:: ግዴታ ካልሆነብን በስራ ባንጠምድ ጥሩ ነው ትንሽ ከፍ እስኪሉ:: ገንዘቡ ተገኝቶ ልጆቹ ቢጠፉ ምን ዋጋ አለው ? በተረፈ እ/ ር ማስተዋል ይስጠን::

  • @betelhemamare1348
    @betelhemamare1348 Жыл бұрын

    እኛ እማ እኛ ነን ክብር ይህንን ለማታይ የገጠሪቷ እናት!

  • @hanamasye5150
    @hanamasye5150 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ሀሳብሽ አይጣልም ነገር ግን ልጆች ከተወለዱ ቢያንስ 3 እና 4 አመት እስኪሆናቸው አብረናቸው ብንውል መልካም ነው ከተቻለ ምክንያቱም ከኛ በላይ ሊረዳቸው የሚችል ሰው አለ ብዬ አላስብም በተለይ ውጭ የምንኖር እናቶች ኢትዮጲያ እንኳን ትንሽ የሚያግዘን ነገር ሊኖር ይችላል family በዙሪያችን ስላለ ምን ይመስልሻል ኤልሲ ያንችንም ሀሳብ አልናኩትም ግን ምንድነው ትንሽ ጠንከር ካሉ በኋላ እናት ወታ ብትሰራ ይሻላል ብዬ ስለማስብ ነው ከተቻለ እና አስገዳጅ ሁኔታዎች ካልገጠመን በቀር እናት ከልጇ ጋር ለተወሰነ ጊዜ አብራ ብትውል እላለሁ

  • @rukiasemaw2379

    @rukiasemaw2379

    Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥም ቀርቶአል መረዳዳት

  • @betelhemtirfe211

    @betelhemtirfe211

    Жыл бұрын

    እኔ የሁሉት ልጆች እናት ነኝ ለ ሰባት አመት እቤት ነኝ መጀመሪያ ገና ልጅ ልወልድ ሳስብ ልጆቼ ቢያንስ አፋቸውን እስኪፈቱ በእግራቸው እስኪ ሄዱ ድረስ ላሳድግቻው ወስኜ ነው የወለድኮቸው ነገር ግን እቤት ስቀመጥ ወጥቼ ብሰራው የማገኘውን ነገር እንደማላገኘው እራሴን አሳምኜ ነው እግዛብሄር ይመስገን አሁን ሁለቱም ትቤት ሊውሉልኝ ምስክር ምን እየጠበኩ ነው ስለአለፈው ነገር አልቆጭም ደስተኛ ነው ይ ማለት ግን ችግር የለም ማለት አይደለም ካጣሁት ይልቅ ያገኛሁት ስለሚበዛ አትራፊ ነኝ

  • @lemlemmehari8757

    @lemlemmehari8757

    Жыл бұрын

    Exactly Lijoch esketenekwru dress gud new

  • @alemb4972
    @alemb4972 Жыл бұрын

    ኤልስዬ እኔ የምኖረው ክፍለሀገር ነዎ ብዙ እድል አታገኛም ለሁሉም ነገር ጊዜሽን ሰውተሽ የሞታቀርቢልን ነገር ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ። አሁንም አንቺ ለእናቶች ይጠቅማል የምትይውን አሳውቂን እህቴ ተባረኪልኝ ከነቤተሰብሽ።

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Жыл бұрын

    እኔ ልጆቼን ስራ ትቼ እራሴ ነኝ ያሳደኩቸው እናም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ኤልሲ ብልህ ሴት❤❤❤

  • @leltialemu
    @leltialemu Жыл бұрын

    እናት አልሆንኩም ግን አንድ ቀን ይጠቅመኛል በህይወቴ የምቀናው በጠንካር እናቶች ነው 😊❤

  • @hiwettesefu5479

    @hiwettesefu5479

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ጠንካራ ባልም ይስጥሽ ።

  • @leltialemu

    @leltialemu

    Жыл бұрын

    @@hiwettesefu5479 አሜን ማዓረይ

  • @marty1045

    @marty1045

    Жыл бұрын

    ኤልሲ ቆንጆ ግሩም ነሽ፤ ምርጥ አርዕስትና ጠቃሚ ነው አመሰግናለልሁ፤ተባረኪ 🙏

  • @mesiaba2433
    @mesiaba2433 Жыл бұрын

    ኤልሲ እቤት የምትቀመጥ የለችም እቤት ይበልጣል ስራው ቁጭ የሚባልበት ግዜ እራሱ ይናፍቃል ብቻ ከስራው ደሞ ምን ይሰራ ብሎ ማሰብ እራሱ ሌላ ስራ ነው ብቻ ኢትዬ ከባድ ነው በተለይ ኢኮኖሚ 😢

  • @user-ht3hj4zx4n

    @user-ht3hj4zx4n

    Жыл бұрын

    አብሽሪ ውዴ

  • @handm1095
    @handm1095 Жыл бұрын

    ኤልሲዬ እኔ ለ 10 አመታት በአሜሪካ አገር ውስጥ እየኖርኩ ውጭ ሳልሰራ ልጆቼን አሳድጌያለሁ መስራት ከጀመርኩ ሁለት ወይም ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው:: እንዳልሽው ቤት በምውልበት ግዜ በቤት ስራ ስደክም እውልና ማታ ስልኬን ይዤ እፈዛለው ለልጆቼ ጠቀምኳቸው የምለው ላሳዳጊ አለመስጠቴ እና የሰው ፊት ሳያዩ ማደጋቸው ነው እንጅ ብዙም የጠቀምኳቸው አይመስለኝም እራሴን ግን ግድል ነው ያደረኩት ውጭ ወጥቼ ከሰው ጋር በደንብ ማውራት አልችልም ነበር ብቻ አለፈ አሁን አደጉልኝ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @yoditkere5693

    @yoditkere5693

    Жыл бұрын

    ሲገርም እኔም ይኸውልሽ 9 አመት ሆነኝ ልጆች በማሳደግ እኔማ እንደውም ሳልቆይ ይቀራል ብለሽ ነው የመጨረሻ ልጄ ገና 1 አመቱ ነው

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 Жыл бұрын

    My experience was, I used to work before my kids born but after I had them.., just naturally I lost the desires to work, and started to stay home.., in life we have the basics I never been short actually more then I have now.., never been government support but blessed.., now my kids 19 and 16 they are my best friends.., look just go with the nature of God that gives you in that moment listen to his guidance for your own paths.., Now I work 5 days a week and I love my job and enjoying working… there is a season for every thing…

  • @Addis-Vibes

    @Addis-Vibes

    Жыл бұрын

    Congratulations! NOW is the time to live the BEST version of yourself and get all $$😉

  • @ewnetnegare7773

    @ewnetnegare7773

    Жыл бұрын

    @@Addis-Vibes 💯 it’s that time of season 😊

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ኤልሲዬ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ እና ከወለድኩ ቦሀላ ልጆቼን ብዬ እቤት መዋል ጀመርኩ offcourse ለልጆቹ ጥሩ ነዉ በተለይ ባሁን ሰዐት ነገር ግን በቃ totally ራሴን እያጣሁት መጣሁ በጣም ነጭናጫ ልጆቼ ላይ መጮህ ብስጩ እና ደሞ የበዛ ዝምተኛ ሆንኩኝ ጓደኛ የለኝም ሙሉ ላይፌ ልጆቼና ቤቴ ዉስጥ ሆነ አሁን ላይ ግን question ማድረግ ጀመርኩኝ ጥሩ እናት ለመሆን ግዴታ ቤት መቀመጥ አለብኝ እንዴ? ወደ ስራዬ መመለስ አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ተመለስኩ በርግጥ ከቤቱ ስራጋ ያደክማል ግን ወጥቼ ስመጣ በአዲስ ኢነርጂ ነዉ ራሴን እጠብቃለዉ የሚገርምሽ በዚ አመታቶች ዉስጥ ልብስ እንኳ አልገዛም ነበር ምን ያደርግልኛል የት እለብሰዋለዉ እያልኩ በሺቲና በታይት ነበር የምዘንጠዉ ብቻ after long time am back and am excited 🎉🎉

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын

    ኤልሲ እኔ እንኳን እናት አይደለሁም ።ልጅ የለኝም አንቺ ግን በጣም ጥሩና ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ሰለምታዘጋጅ አደንቅሻለሁ በርቺ የኔ እህት ።

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Жыл бұрын

    እውነት ነው የቤት ስራ አያልቅም ልጆቼ ገና ህፃናት ናቸው ትምርት እየተማርኩ ነው ባለቤቴ ከሰአት ይሰራል እኔ ጠዋት እማራለው እየተተካን እያሳደግን ነው በሰው አገር ትንሽ ቢከብድም ግን ተመስገን ኤልስዬ ትልቅ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን ድክም ብሎኝ ያንቺን video ሳይ ነቃ እልና ትጥብጥብ ፀጉሬን ፋ አረጋለው ብርታቴ ነሽ በጣም የኔ ውድ

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay Жыл бұрын

    ኤልሢየ እናመሠግናለን ግን ለልጆች እናት ትልቅ አሥተዋጽኦ አላት እና ቢአንሥ ትምርት ቤት እስኪገቡ ድረሥ ቤት ሆና ልጆቿን ብታሣድግ ጥሩ ነው ቤት መዋል ቢከብድም ለልጆች የሚከፈል ዋጋ ነው

  • @semretneguse2354

    @semretneguse2354

    Жыл бұрын

    Lk bleshal yenie ht

  • @hiwel9209

    @hiwel9209

    Жыл бұрын

    ከዛም በላይ መናገርና ክፉ ደግ እስኪለዩ ቢያንስ ዴኬር እስኪገቡ እናት ባትወጣ ይመከር ነበር ግን ሲንግል እናቶችን ማን እየረዳቸው ይቻላል?ምቾት ይቅር ምግብን መኖሪያን ሁሉ ማን ያቀርባል ?በተለይ በሀገራችን እኔም እንደ ኤልሲ ነበር እምለው ግን ለሁሉም አይሰራም ኤልሲም ኤልሲ ናት ምክሯ ከሷ የላይፍ ስታይል ላላቸው ይጠቅማል ዝቅ ብለን ስናይ ግን የሁሉም ኑሮ የተለያየ ነው ሀገር ቤት ሄጄ ማስትሬታቸውን ይዘው ስንቶች ጀግና እናቶች ይሰቃያሉ የኑሮ ውድነት የሰራተኛ ፀባይ የደይኬሮች ሰአትና የቤት ኪራይ ሳይቀር ለእንደነዚ አይነት እናቶች የበለጠ መፍትሄ ብናገኝ መልካም ነው ሌላው በውጭውም ብዙ ወንዶች ብዙውን የቤት ውስጥ ሀላፊነት የሚጥሉት በሴቶች ላይም ነው ጫናው ከባድ ነው ኤልሲዬ መልካምና የሚረዳት ባል ካላት በቤት ውስጥ ሀሳቧን አሳርፋ ብዙ ነገሮችን ማድረግ ትችላለች

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Жыл бұрын

    ቤት ውስጥ ልጆችን ማስተማር የሚደገፍ አይመስለኝም። ልጆቹ ከአደጉ በኋላ ት/ቤት መሄዳቸው ስለማይቀር ከሌሎች ጋር socialize ማድረጉ ፣የፉክክር ልምድ (confrontation ) ያለመኖሩ፣ በጠቅላለው system ውስጥ እስከገቡ ችግር ይኖራል። ከአደጉ በኋላ ት/ቤት መቀየር እንኳን እስኪላመዱ ድረስ ከባድ ነው።

  • @bettygetachew2559
    @bettygetachew2559 Жыл бұрын

    ሀይ ኤልሲ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ እኔ ከሁሉም የከበደኝ የሰዉ ሀሜት ነበር ሰዉ እስከመሸሽ ደርሼ ነበር አሁን ግን እኔም ስራ እየሰራዉ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሉንም በጊዜዉ ያደርጋል።

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Жыл бұрын

    ቆንጂትየ፥ ሃይ! አንቺ የምትናገሪው መሆን ያለበትን ነው። በዚህ በ100% እስማማለሁ። ግን በዙ!!! እህቶቻችን ያሉበት ሁኔታ ከዚህ የራቀ ነው። የሴቶቻችን መብት መከበር ገና !!! ሩቅ ነው እና ያንቺ ትምህርት ጠቃሚ ግብዓት ነው። በርችልን! ወንድምሽ ነኝ።

  • @edushge8228
    @edushge8228 Жыл бұрын

    እኔ ደግሞ እደሁኔታው እደቦታው ይወስናል ባይ ነኝ ❤❤❤ ግን የመጀመሪያውን መሰረት ግን ከወላጆች ቢወስዱ በተለይ የመጀመሪያውን ሶስት አመታት ምክንያቱም እርሳስ ቀራጩን ስለሚመስል ልጆችመወለ ህፃናት ከገቡ በኅላ ግን ለወላጆችም ጤናማ ግንኙነት አመቺ በሆነ መንገድ መስራት ስራ እንኮን ባይሆን ትምህርት መማር ይህ የኔ ልምድ ነው

  • @addismulugeta3597
    @addismulugeta3597 Жыл бұрын

    ያነሳሻቸው ሀሳቦች ገንቢ ናቸው። እናትነት ትልቅ ሀላፊነት ነው በተለይ በዚህ ጊዜ ልጆች teenage ላይ ሲሆኑ እኔ ለናቴ 2ተኛ ልጅ ነኝ 18አመቷ ነው የወለደቺኝ ሁሉ ነገራን ሰታ ውጪ እየሰራች 10ዓመት በኃላ ግን 3ልጆች ወለደች ስራ አቁማ እነሱን ማሳደግ ማስጠናት ብዙ ብዙ..እንደኛ ሊሆኑላት አልቻሉም ።በቃ ት/ቤት ትልቅ ተፅዕኖ አለው፣ስልክ ፣የሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ ተፅዕኖ አለው።ይህ ለእናት ትልቅ ፈተና ነው።ሀገር ሰለም ሳይሆን ቤተሰብ ልጆች ውጪ የሚሰሙትን ነገር ሁሉ ይረብሻል...ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏ብዙ ተምሬበታለሁ 🙏

  • @tizitqyasav164
    @tizitqyasav164 Жыл бұрын

    3 ወር ቦሀላ እና እሆናለሁ እግዚአብሄር ከፈቀደ❤

  • @fasikawande3558

    @fasikawande3558

    Жыл бұрын

    የሰካልሺ

  • @desstadessta
    @desstadessta Жыл бұрын

    ኤልስዬ የኔ ቆንጆ። ማይጠቅም ነገር ስለማታወሪ ብዬ እናትም ባልሆን እየሰማሁሽ ነዉ። በጣም ነዉ የምወድሽ💖

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Жыл бұрын

    ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ ሁልግዜ አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ስለምትሰሪ ደስ ይለኛል ላይሽ ደግሞ በጣም እጓጓለሁ ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር ጣሊያን ስመጣ አገኝሻለሁ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Жыл бұрын

    Thank you very much. I appreciate it. You give a good example.

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Жыл бұрын

    ኤልስዬ ውብ አንቺ ብልህ ሴት ነሽ ውይ እናትነት ደስ የሚል ስቃይ ነው የቤቱ ነገርማ ምን ያልቃል ስለሁሉም ነገር ተባረኪ

  • @lishanali8487
    @lishanali8487 Жыл бұрын

    ኤልሲ ምርጥ ሀሳብሸ የተመቼ ድምፅሽ የሚነፈቅ ኑሪልን

  • @meseretgetahun8252
    @meseretgetahun8252 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ በጣም ነው እምማርበት እምትሰሪያቸውን ቪዲዎወች እንዳለ

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Жыл бұрын

    So True Elesye, I am a witness. የቤት ስራ መቼም አያልቅም። life style ላይ የተመሰረተ ነው

  • @nigistmesfin6683
    @nigistmesfin6683 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ ጀግነት

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Жыл бұрын

    Endetelemedew ater yale gen Good points askemeteshal elciye tebareki lemiyastewel tiru temehert new ❤

  • @abitesfaye812
    @abitesfaye812 Жыл бұрын

    ኤልሲዬ በጨዋነት የኖርሽውን ስላጋራሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ዝም ብሎ ማውራት ቀላል ነው የኖሩትን ነገር ማውራት ግን በሀላፊነትና መራራት እና ሰው ለይ ከመፍረድ ነጻ ሆኖ ነው ኤልሱካ

  • @Blue90357
    @Blue90357 Жыл бұрын

    Thank you Else u always the best 👏👏❤❤❤

  • @hanny7217
    @hanny7217 Жыл бұрын

    Thanks a lot 🙏🏽you are so kind ❤

  • @meskeremkuraso3952
    @meskeremkuraso3952 Жыл бұрын

    Thank you so much, Elesy my happiness vary important to everyone in family 😊❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    thanks for sharing sis but we the kids lost confidence how to develop again thanks for god bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @rahelgebryes1613
    @rahelgebryes1613 Жыл бұрын

    You’re right Elsiye yene konjo ene endezi neberku

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Жыл бұрын

    ልጆች በጻነታቸው ከቻልን በእናት ቢያድጉ በጣም ጥሩ ንው።ባይ ነኝ እኔ ብዙ ነገር አለ እሱ እሚታወቀው እዛው ስንኖረው ነው።

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 Жыл бұрын

    ከዚህ በላይ እንዴ ልውደድሽ ኤልሲ ደስተኛ እናት ስትሆ ቤቱ ደስታ ይበዛበታል የኔ አራያ😘

  • @selamawitkassaye9849
    @selamawitkassaye9849 Жыл бұрын

    Selam Elisi thank you for your support to those they work hard on themselves.

  • @user-tu6dm2qw4h
    @user-tu6dm2qw4h Жыл бұрын

    አሁን ስምንተኛ አመቴ ነዉ ቤት ከሆንኩ ግን ኢንሻአላህ እንደአዲስ መሆኔ አይቀርም አይቆጨኝም

  • @sabaseyuom6864
    @sabaseyuom6864 Жыл бұрын

    Thank you Elsey😊

  • @lidetabebe3501
    @lidetabebe3501 Жыл бұрын

    ኤልሲ በጣም አመሰግናለው ጃኬትሸ በጣም ያምራል

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 Жыл бұрын

    I agree with you 100%, Grazie bella

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንዳንቺ አይነት ሴቶችን ያብዛልን❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Жыл бұрын

    What about single moms Elsi?

  • @new-eb9sm
    @new-eb9sm Жыл бұрын

    I like the idea good job

  • @DD-lj5zb
    @DD-lj5zb Жыл бұрын

    Elsi swedshi betam gobezi neshi egzabher edmena tena yisth ❤

  • @addisinnovationproductline8120
    @addisinnovationproductline8120 Жыл бұрын

    Hello Elsyena, I want to express my gratitude for your valuable contribution to society, particularly to Ethiopians. Your message is a timely reminder that some of us may already know but tend to forget over time. Thank you.😘🙏

  • @solealex5822
    @solealex5822 Жыл бұрын

    Betam arife anekaki new alsiye ketiyibet

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Жыл бұрын

    Thank you so much elsy

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS Жыл бұрын

    Elsye amlak edme ena tena yestish amen❤❤❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Жыл бұрын

    Thank you so much elesiy❤❤❤❤❤

  • @SAREL2385
    @SAREL2385 Жыл бұрын

    Well said 💯💯

  • @Melat26
    @Melat26 Жыл бұрын

    I’m new for your channel I’m going to subscribe

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын

    መልካም ሴት ነሽ

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Жыл бұрын

    Thanks so much!!!!

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Жыл бұрын

    በጣም ትክክል ነሽ ኤልስየ

  • @Helenaebrhe
    @Helenaebrhe Жыл бұрын

    ትክክል ያለ እድሜችን ወደቅን ጥርሳችን ሳንቦርሽ ይመሻል ውስጤ ነሽ❤

  • @indiaahemed521
    @indiaahemed521 Жыл бұрын

    ኤሊሲ ሃሳብሽ በጣም ጥሩ ነው የእናት ሚና እንዲ ባጭሩ መግላፅ አይቻልም እንደ ሀገር ልመከርበት የሚገባ ሀሰብ ነው የነሳሽው ለምን ይመስልሻል? አሁን ያለንበት የሞራል ቀውስ የመጣው? እነት ሀገርናት ሲባል ዝምብሎ አይደለም ትውልድን ስለምትሰራ ስላምታንፅ ነው ።.........ከቤት ከልዋለችስ..............

  • @jerryhabesha4840
    @jerryhabesha4840 Жыл бұрын

    Ere benateshe wig link asekemechlegne beyeshe seme sleshegne

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Жыл бұрын

    Thank you Elsy

  • @asterzegeye5992
    @asterzegeye5992 Жыл бұрын

    Thank you ❤ as always

  • @user-rb2ty8kx8l
    @user-rb2ty8kx8l9 ай бұрын

    Thank u elsi tebareki❤❤

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij15168 ай бұрын

    እኔ በ20መጀመሪያ ነኝ እደድሜ ትንሽ አደለውም እራሴን ያሳደኩት እራሴ ነኝ በደብ ነው የማዳምጥሽ መደፊት ይጠቅመኛል ጥሩ ትምህርት ነው ላላገባን ምክር ስጭን ❤️

  • @ttlove618
    @ttlove618 Жыл бұрын

    Thank you Eilsy

  • @samrawitmengsteab3847
    @samrawitmengsteab3847 Жыл бұрын

    Thank you betam tkkil Elhsa enem erasen be 1 lij talkign😢

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Жыл бұрын

    ኤልስዬ ከአፌ ነው የቀማሽኝ እውነትም ነገር ፍልጋ ነው ወይ🤔 ገና አርስቱን ሳየው ሆሆ አልኩልሽ ቆንጅዬ ❤

  • @emma4375
    @emma4375 Жыл бұрын

    Elsiye tekekel neshe menem bihon weto megbaten yemesele yelem ebet mewal chenket ena eras metal newe terfu sele melkam mekereshe tebarekilegne

  • @hayuhayu3786
    @hayuhayu3786 Жыл бұрын

    ጥሩ ሰአት መጣሽልኝ ኤልሲዬ 8ወር እርጉዝ ነኝ ገና ካሁኑ መልካም እና ብልህ እናት (ወላጅ)ለመሆን እየተዘጋጀሁ ነው😊😊

  • @Bt-Y2XLO

    @Bt-Y2XLO

    Жыл бұрын

    የአጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ የኔ እናት ከሰዉ ሳይሆን መድኀንያለም ከፍቅሩ የተነሳ ከራስሽ የሆነዉን መልካም የእናትነት ጥበብና ሞገስ ይስጥሽ!!

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    Жыл бұрын

    እለት እለት ደስ ብሎሽ አሳልፊ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @hayuhayu3786

    @hayuhayu3786

    Жыл бұрын

    @@Bt-Y2XLO አሜን አሜን አመሰግናለው የኔ እናት

  • @hayuhayu3786

    @hayuhayu3786

    Жыл бұрын

    @@ethioelsylifestyle9486 አሜን የኔ ውድ

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын

    Thank you .

  • @Melat26
    @Melat26 Жыл бұрын

    Absolutely right I agree with you I live in America my kids now teenager I’m going to school now but as you said when you raise teenagers even you don’t get much more time to accomplish education you have to do lots of staff for your children so very hard to get study time they want more attention but most Abesha people think when kids grown up they think have enough time to do what ever you want. Thank you for your video

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Жыл бұрын

    Elsiye Konjo hulum ewnetshe new !gin konjiye sedet layi sent bale yelelet bet ale meslshe weyi besra weyi betbe becawan minim margi yemtcel enat huger bihun besw tekebebiyaleshi lezis min aleshi

  • @tsehaygwold
    @tsehaygwold Жыл бұрын

    ኤልስዬ ዛሬ ሁሌም ለራሴ የምጠይቀው ጥያቄ ነው ኤልስ እንዴት ነው ልጆቿን ያሳደገችው እያልኩኝ ግን በጥቂቱ ገልፀሸዋል አመሰግናለሁ

  • @asemeretrezene1554
    @asemeretrezene1554 Жыл бұрын

    ❤ always positive u so quit

  • @hanansisay5764
    @hanansisay5764 Жыл бұрын

    I hv no words just thank You!!

  • @saraabraham5553
    @saraabraham5553 Жыл бұрын

    ቆንጅየ የሂወት ቅመም ነሽ ኑሪልን ኤልስየ👌💕

  • @user-vf3oh3lz5u
    @user-vf3oh3lz5u Жыл бұрын

    Perfect 👌🏾

  • @tabe8913
    @tabe89139 ай бұрын

    You’re such an amazing positive Elegant lady. I wish I get the chance to meet you in person. Either in Italy or US😊 I have 2 children and I agree with you 100%. After my 2nd baby, I stayed home for couple of years but I don’t think it was was the best decision. The load is a lot as a stay home mom.

  • @barokhananbarokhanan7865
    @barokhananbarokhanan7865 Жыл бұрын

    Thank you ❤❤

  • @misshannu9497
    @misshannu9497 Жыл бұрын

    Bet ena wech Sera is a huge load and very difficult issue for every wife I wish if u suggest some ways to cope up

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Жыл бұрын

    thanks❤

  • @Addis-Vibes
    @Addis-Vibes Жыл бұрын

    Hats off to all stay home mothers out there!!! I never get a chance but I know that feeling during the weekend❤️🤗.

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Жыл бұрын

    Selam Elsiyea, le singilmamoch nigerin❤😘

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 Жыл бұрын

    Fonkaya Elsiya Egzabehar yeseteleghn

  • @semraidris
    @semraidrisАй бұрын

    Thank you❤❤❤❤

  • @hamel910
    @hamel910 Жыл бұрын

    Thank you else

  • @zoeyonathan5632
    @zoeyonathan5632 Жыл бұрын

    ኤልስዬ እንዴት ፍክት እንዳልሽ💓💓💓👍👍

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 Жыл бұрын

    I’m so Blessed to be a mom and I’m really enjoying my life as a stay at home mom for the past three yrs! I would have lost a lot if I decided to go back to work.

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Жыл бұрын

    yene konjo Elsy❤❤❤

  • @sabafantaye1116
    @sabafantaye1116 Жыл бұрын

    ኤልሲ 🎉 እስቲ ስለ ልጆች ምግብ አውሪልን

  • @raheltesfaye7411
    @raheltesfaye7411 Жыл бұрын

    ሰብስክራብ ማድረግ አንቺን በጣም ሲያንስሽ ነው አንቺ ጐበዝ ጀግና ሴት

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ ቅመም ❤❤❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    Жыл бұрын

    ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j Жыл бұрын

    እቤትም ሁና ብታሳድግ ወጥታም ብሰራ ምርጫዋ ኑሮዋ ይወስነዋል እንጅ እይወዳደርም

  • @abunezena

    @abunezena

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ማወዳደር አይቻልም ማንም እናትቁጭ ብላ ማሳደግ አትጠላም ግን ለፈው

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 Жыл бұрын

    Yentei forml Alee isumeii Le Ligocheshei fkr masxatei nwo Yen intei baxamei maxfwo natei Lenya fkre Yeltemei enmei Leswaa fkre Yelnenyeim Inshalha Le Liigoche Xurwu intei ihonalwo🥰

  • @romidan3117
    @romidan3117 Жыл бұрын

    Yena konjo sus Eko neshi ❤❤

  • @ethioelsylifestyle9486

    @ethioelsylifestyle9486

    Жыл бұрын

    ውዴ 🙏♥️🙏

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Жыл бұрын

    ኤልሱዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @mastwale9581
    @mastwale9581 Жыл бұрын

    betame tiru temerte legja lenatoce tebarky

  • @amilakyalewyihonal5370
    @amilakyalewyihonal5370 Жыл бұрын

    Exactly endeyebetu new

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh Жыл бұрын

    Betam Des teyalesh

  • @foziaharun136
    @foziaharun136 Жыл бұрын

    ስለ ጓደኛ ንገሪን መጥፎ እና ጡሩን እንዴት ልናዉቅ እንችላለን

  • @alemhabtamu7278

    @alemhabtamu7278

    Жыл бұрын

    ለራስሽ ጥሩ ከሆንሽ ሌላውም ጥሩ ይሆንልሻል።ካንች እሚጠበቀው ጥሩ መሆን ነው ጎደኛ ባል በመስፈርት አይደለም የሰጠሽውን ነው እምታገኝው።

Келесі