No video

እየጤሱ ኖረው ያያቸው የለም፤ ተደብቀው ወደኖሩ ድንቅ ፏፏቴዎች...| ጉዞ ኢትዮጲያ | Guzo Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#ጉዞ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzo_ethiopia #GuzoEthiopia #henok_seyoum
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 56

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso7 ай бұрын

    ወንድሜ ሄኖክ በእዉነቱ ምርጥ ጋዜጤኛ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ አንተ እራሰ የኢትዮጵያ ቅርፅ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wu4yq6sz8u
    @user-wu4yq6sz8u7 ай бұрын

    የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርክላቹሁ። የኢትዮጵያን ህዝብ ደግሞ እናተ እየደከማቹሁ የምታሳዩትን የተፈጥሮ ሃብት ለመጠቅም የታወረ አይነ ልቦናውን ያብራለት።

  • @beckybekele7008

    @beckybekele7008

    7 ай бұрын

    Amennn 🙏

  • @rebka5068

    @rebka5068

    7 ай бұрын

    አሚን እምነት አሚን

  • @user-xn7kp7xo1u

    @user-xn7kp7xo1u

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer7 ай бұрын

    እውነት ነው በዘርና በጐሳ እንደ ድንጋይ ዘመን ስንናቆርና ስነስብክ ይህንን አምላክ የሰጠንን ፀጋ መቼ ልቦናችንን ይገገዘባል ኢትዮጵያ ሀገራችንን እኮ በዘፈን ብቻ ነው የምናቃት። እና መሰግናለን ግሩም አቀራረብ ነው።

  • @lemitadesse5625
    @lemitadesse56257 ай бұрын

    ሄኖኬ ምርጥ ሰው እንደ አንተ ኢትዮጵያዬን የሚያሳየኝ ማን አለ! የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ!

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew63367 ай бұрын

    እናንተ ጎበዞች እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፣ እድሜ ከጤናጋራ ይጨምርላችሁ! ታድላችሁ እውን እያያችሁት ነው እምታሳዩን። ይህንን የመሰለ ውብ ሀገራችንን ቁንጅና አወጣችሁልን፣ ይህንን ሁሉ አይተው ኖሯል "ለምለሚቷ ሀጌሬ ጋራ ሸንተረትሽ ማማሩ" እያሉ ለኢትዮጵያ ያንጎራጎሩላትን። እግረ እርጥቡ አብቹ በምድራችን ሲፈጠር ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያን ወንድም እህቶቻችን ለበጎ ስራቸው ምቹ የሆነ እድል ይዞ መጣ። ተመስገን አምላካችን ይህንን ላሳየን።

  • @Midway695
    @Midway6957 ай бұрын

    ተጓዙ ግሩም ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ድንቅ ስራ ነው በርታ። አንተን አውቅሃለሁ አብረን ተምረናል በጣም አክቲቭ ነበርክ ውጤቱም ይኸዉ ይህ ስራህ ምስክር ነው።

  • @mogesayele9525
    @mogesayele95257 ай бұрын

    ዋውውውው እጅግ ድንቅ የተፈጥሮ ውበት አሳየኸን።ሚሊዮን የሀገሬ ሰውች ሊያዩት የሚገባ ልዩ ዝግጅት ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ ያዩት።ይህን ልዩ ሰራ ላይክ ሼር በማረግ ልናበረታታው ይገባል።እናመሰግናለን።

  • @habibiabdi-tr1ky
    @habibiabdi-tr1ky7 ай бұрын

    አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወነድሜ እኔ ወላሂ እንደ ፏፏቴው እያለቀስኩ ነው ያየሁት።አይ ሀገር አይ ብር ቢኖረኝ❤❤❤❤

  • @amaous
    @amaous7 ай бұрын

    እውነት በጣም ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላቹሁት። 1 1 ጊዜ ማ ይህን ያክል ሀገሬን አላቃትም እንዴ እላለሁ

  • @EngidaGetachew
    @EngidaGetachew7 ай бұрын

    መታደል ነው ። ይህን ሁሉ እየዞሩ ማየትም ላላዩት ማሳየትም ። አብሬህ ብጓዝ እንዴት ደስተኛ በሆንኩ ።

  • @henokseleshi8526
    @henokseleshi85267 ай бұрын

    ሞክሸ ፕሮግራምህን ሳይ አጋጣሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ግን በለቀከው 21 ሰአት ውስጥ 16ሺ view ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገራችንን የማወቅ ፍላጎታችንን በጥሩ አተራረክ እያነቃቃኸው ነው በርታ ከዚህ በላይ like,view & subscriber እንደሚኖርህ አልጠራጠርም አይዞን ወንድሜ በሀገሬ አፍሬ አላውቅም በኢትዬጲያዊቴ በጣም እኮራለሁ አንተም ቀጥል እኔም እከተልሀለሁ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku57135 күн бұрын

    ውብ እና ደስ የሚል የተፈጥሮ መስህብ አይንንየ ይማርካል🌿🌿🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @abdbula5288
    @abdbula52887 ай бұрын

    አስደናቂ ውበት! እጅግ በጣም በተፈጥሮ ውበት የታደለች ውድ ሃገራችን ኢትዮጵያን በይበልጥ እንድናውቃት እያደረጋችሁ ስላለው ጥረታችሁ እያመሰገንን በርቱልን ልንላችሁ እንወዳለን! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw7 ай бұрын

    Wow!!Ethiopiaዬ💚💛❤️ Breathtaking !!!

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie65327 ай бұрын

    ይህን ፕሮግራም please ተከታተሉት በተለይ በሰው ሀገር ያላችሁ ትረኩበታላችሁ ኢትዮጵያን አላውቃትም እንደምትሉ እርግጠኛ ነኝ ለምን ብትሉ ሰው የቤተሰቡን እና የሀገሩን ክብር የምያቀው ሥሰደድ ነውና ሂኖኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርካችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam59777 ай бұрын

    አገራችንን አናዉቃትም እርበራሳችን መባላት ብቻ አገራችን አብታም ናት ብዙ መስራት አለብን አንተም አላማህ ይሳካልህ

  • @Anumma572
    @Anumma5727 ай бұрын

    Denk new Tbarek

  • @christianeshale6621
    @christianeshale66217 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍ድንቅ ዘገባ በርቱልን ✍️

  • @salimselam9514
    @salimselam95147 ай бұрын

    ፋፋቴ ያለው ዉሃ ጠጣርነቱ አስተዳዳሪው ያለው እውነት ከሆነ ❤❤❤ሜረኩሪ አለ ዋሻው ውስ ጥ❤❤❤❤በደነበ የጠና❤❤

  • @Ethio705
    @Ethio7057 ай бұрын

    Wow ለዚህ ቻይናል አዲስ ነኝ ምገርም አቀራረብና ምገርም ስራዎች

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni12127 ай бұрын

    Amazing very beautiful breath taking waterfalls in Ethiopia ❤❤❤

  • @nebakent7775
    @nebakent77757 ай бұрын

    ወገን,,, እውነት ፏፏቴ ሚያስደንቅህ ከሆነ Come to ኢሉአባቦር። በቃ 1ወር መድብና ና። በየቀኑ 1 ልብን ቀጥ የሚያደርግ ፏፏቴ ታያለህ። ጋዜጠኛ,,, ሶር ፏፏቴን ግን ታውቀዋለህ,,,? ካላወከው ገና ፏፏቴ አላየህም Brzr.

  • @rebka5068
    @rebka50687 ай бұрын

    ይህ ሁላ ወሀ እያለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ተራበ ማለት በጣም ያሳፈራል ጦረኛው ፖለቲከኛው የምስራውን ሽሙጥ ት ቶ ይህን ሊት ተቀን እየፈስስ ያለውን ወሀ ጠልፎ ለገበሪ ው ቢያስተካክለት ሀገራችን በረሀብ አት ታወቅም እና ጦር ስንቃችሁ ዘር እየቆጠራችሁ ህዝቡን ለምታገዳድሉ ይህን ዉሀ ጠልፈን ሀገራችንን እናልማ በሉና ተነሱ እባካችሁ የሚስራውን ለሀገሩ የሚደክመውን ተውት ስራውን ይስራበት።

  • @hawiroth9237
    @hawiroth92377 ай бұрын

    አምቦ ኢዶሊበን ፋፋቴ መኖሩን ያውቃሉ????????❤❤❤ በርቱ በርቱ

  • @mengistudidena178
    @mengistudidena1787 ай бұрын

    በሙያችሁ ለምለሙን የቱሪዝም ሀብት ያሳያችሁን ህይወታችሁና ሙያችሁ ይለምልም!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u4 ай бұрын

    Wow, what a beautiful, magnificent, nature, Ethiopia is the most beautiful country on earth❤️💪🏾👍🏾👏🏾👍🏽👍🏽👏🏾👍🏾💪🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @sarazewide
    @sarazewide7 ай бұрын

    Fantastiskt ❤

  • @Chochialemu
    @Chochialemu7 ай бұрын

    Thank you.

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew74266 ай бұрын

    Wow ye Egziabeher settota le Ethiopia bettam bezu new! Semu yibarek!! Thank you for showing this . Geta beakal lemayet yabkan!

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre75547 ай бұрын

    አገራችን ምድረ ገነት ነበረች ግን አልተጠቀምንበትም መረገም ነው አለመታደል ነው ይኸን ሁሉ ሲሳይ ይዘን በዘር በጎሳ የምንባለው የምንራበው የምንሰደደው አይይይሆድ ይፍጀው ብቻ

  • @honestygalor6748
    @honestygalor67487 ай бұрын

    Logita, sofomor and Dondor falls are ideal for redevelopment. The rest are a bit hidden away in the forest.

  • @honestygalor6748
    @honestygalor67487 ай бұрын

    Go on Google map and look at a waterfall that is white enough and long enough to stand out on the map in Gumz region Bullen district at the specific place called Eapar. There is a small village just next to the fall. They're smart people enjoying the beauty. Dondor is a powerful river which flows all year round. We call it Dura and we have to cross it to reach chagini coming from Bullen and Wombera side. It is a river strategically located to help irrigate a wide expense of huge flat and fertile lands just on each side of the bank at the crossing point to Chagini

  • @Selamayalew7635
    @Selamayalew763517 күн бұрын

    ጉዞ በጣም እወዳለሁ ......እንዴት ነው ከናንተ ጋር መጎዝ የምችለው

  • @tarikuwoldegiorgis8734
    @tarikuwoldegiorgis87347 ай бұрын

    Why you don't show sor water falls in Illubabor region becho woreda

  • @bashirsalh4817
    @bashirsalh48177 ай бұрын

    በውጭ በተደላደለ ኑሮ የእየኖሩ የኢትዮጵያን ሕዝብ እርስበርስ በዘር እያባሉ እስከ መቼ ይኖራሉን ? በቃችሁ ልንላቸው ይገባል

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k3 ай бұрын

    Hulum des yilal

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet35572 ай бұрын

    መቼ መቼ ነው ይሄ ፕሮግራም የሚተላለፈው?

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn7 ай бұрын

    ሔኖኬ እንዳንጠቀምበት ሠላም የለም ብናየውም ትርጉም አጣለታለሁኝ

  • @davehm1825

    @davehm1825

    7 ай бұрын

    ሰላሙ እስኪመጣ ሳንሰራ ብናፈጥ ምን ይረባናል? ምክንያት ለማንም አልጠቀመም:: ስራውን እስት እንስራ ሰላሙ በራሱ ጊዜ ይመጣል:: ለስንፍናችን ምክንያት አንደርድር!

  • @MezgebeGezahegn

    @MezgebeGezahegn

    7 ай бұрын

    @@davehm1825 ምክንያት መደርደር ሣይሆ ቁጭት አለብኝ አልተረዳከኝም ።ሁሉም ከኛ በሚወጣ ውሐ ነው እራሡን እያለማ ያለው ይህ ሣየገባን እርሥበርሥ እየተራኮትን የምንሠራበት ግዜ እያለፈብን ነው ።እሥቲ ንገረኝ ከቤትህ በሠላም ወተህ ወደ ምትፈልግበት በሠላም ደርሠህ ለመመለሥህ ዋሥትና አለህ?እንኳን ትልቅ ፕሮዤ ጀምረህ ለመጨረሥ ለ6ዓመት የያዝከው በ10ዓመት መጨረሥ እያቃተን ።አመሠግናለሁ

  • @MezgebeGezahegn

    @MezgebeGezahegn

    6 ай бұрын

    @@davehm1825 ሥንፍና አልከው ?ገራሚነው

  • @saratesfaya2329
    @saratesfaya23295 ай бұрын

    እንሳሮ ሸዋ አማራ እና ሜታ ፏፏቴስ? ??🙄

  • @salimselam9514
    @salimselam95147 ай бұрын

    በጀመሪያ ለአብቹ ብታሳየው ጥሩ ነበር❤❤❤❤ከነፈረ ከመምጠጥ ያድነን ነበር❤❤❤❤

  • @yesewlij6838
    @yesewlij68387 ай бұрын

    50-60 ሜትር? በቪዲዮ እንደሚታየው 5-7ሜትር!

  • @honestygalor6748
    @honestygalor67487 ай бұрын

    A wonderful programme which helps to bring the resources we have to everyone's attention. But it's unfortunate that we are proving to be slaves to guns and the ignorance of warmongering while such invaluable resources are going untapped simply because we have no time for them busy killing each other. What a curse 🤬

  • @MametMulu-du1rf
    @MametMulu-du1rf2 ай бұрын

    Minew Ante Seewiyyee, Hizbooun Ineengiih Bootawwotch Teeteekmoo, Rasooun Aabeeltzigoo, Ethiopia Yasaadigaal keemaaleet Yiliik, Yiih Botaa Lee Tourist Toouroou naaw Yemitilew? Tourist Aand Gizie Wedee Aageer Yihedaal, photo Ansitoo wedee Aageroou Teemeliso' Aageer IIH Indiweer Temeelisoo Yihedaal.

  • @embibelayele1729
    @embibelayele17297 ай бұрын

    ስለምት ተሪክለት ቦታ እኔና አንተ ትክክለኛ መገኛ ቦታ እናውቅ ይሆናል። የሚያዳምጠው ሁሉ ያውቃል ብሎ መውሰድ፣ ሊያውቅ ብችል እንኳን ክጋዜጠኛ ሙያ አንፃር

  • @embibelayele1729

    @embibelayele1729

    7 ай бұрын

    --- ስህተት ነው። መደበኛው አሠራር ቦታውን በካርታ አስደግፎ ማመልከት ነው። እንኳን በዘመነ ሣቴላይት ካርታ፣ ዱሮም በነ ብሩስ ዘመን እንደዚያ ይደረግ ነበርና አይቻልም አይባልም። በኢትዮጵያ ካርታ ላይ በ "ኢንሰት" ወይንም መንገዱን በልዩ ቀለም ከአዲስ አበባ ጀምሮ ማመልከት ይቻላና ቢታሰብበት።

  • @MametMulu-du1rf
    @MametMulu-du1rf2 ай бұрын

    Giin miin Tikim Aaleew, Indiet Yiih Yemimeselee YEE Teefetroo Haabt Inaa 2ibeet Yalaat Ethiopia, instead of Living in Peace, Bee Biheer Inaa Bee Kilii teekeefafilaa bee Torineet teteemdaa kee Witch YEE Sindiee Irdattaa titeebikaaleetch? What a shame, what a Disgrace.

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari70137 ай бұрын

    ሰበር! ሰበር! ዶክቶር ብርሃኑ ነጋ ታሰሩ

Келесі