የአክሱም ከተማና የንጉሥ ካሌብ አስደናቂ ታሪክ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም | ንድራ

Ойын-сауық

በንድራ ልዩ የበዓል ፕሮግራማችን ላይ የንጉሥ ካሌብ እና የአክሱም ስልጣኔ ታሪክን በቦታው በመገኘት የምናስቃኛችሁ ይሆናል
Join us for a captivating journey through the tale of King Caleb and the Aksum civilization in our exclusive holiday program at Nedera.
#nedera #artstv #axum #ethiopia
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 331

  • @Li-pk2ng
    @Li-pk2ngАй бұрын

    Ethioye my love I love Ethiopia mama Africa ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alushakemal
    @alushakemal2 ай бұрын

    ኢትዮጲያ ቅኔ ናት አሁን በልጆቿ ቅኔዋ የሚፈታበት ዘመን ላይ እንገኛለን 👏

  • @yohan7782

    @yohan7782

    2 ай бұрын

    ብሮ say no to drugs

  • @ephremtefera3405
    @ephremtefera34052 ай бұрын

    አባቶቻችን እጅግ ባለ ምጡቅ አእምሮ በመሆናቸው አይደለም የሌላው አለም ህዝቦች ይቅርና ስራቸውን እኛ የነሱ ልጆች የሆነው ልንቀበለው እንኳን አልቻልንም። ይሄም የሆነበት ምክንያት ደግሞ የጎንዮሽ ጉዳት እንኳን የሌለበትን የአባቶቻችንን ጥበብ መቅሰም ትተን ሰው ከዝንጀሮ መጣ የሚል የበሬ ወለድ የተውሶ የእውቀት ቅጂን በመጋታችን ነው።ለማንኛውም ከመተቸት ወደ ኋላ መለስ ብለን ጥንት የነበረንን የእውቀት ደረጃ በመመርመር መንገዷን እንከተል።

  • @ddyy5110

    @ddyy5110

    2 ай бұрын

    ከኣክሱም ወደ እስራኤል በምድር ውስጥ ሰው ይጓዝ ነበር ብላችሁ ስትነግሩን ኣይናችን ጨፍነን ብቻ እንስማችሁ!! ስልጣኔው ይህ ነው? የቤ/ክ ትርክት ሰለቸን

  • @Yallah-2023

    @Yallah-2023

    2 ай бұрын

    ያነተ አባቶች አይደሉም

  • @user-cz7px6hm6g

    @user-cz7px6hm6g

    2 ай бұрын

    @@ddyy5110 የሸርሙጣ ልጅ

  • @namrudnegusa4354

    @namrudnegusa4354

    2 ай бұрын

    ​@@ddyy5110 ታዲያ ወደ መጣችሁበት መመለስ ነዋ አይመስልህም 🤔😊

  • @adukalu168

    @adukalu168

    2 ай бұрын

    ​@@ddyy5110ወላጅ አልባ😂😂😂

  • @kobeziaregawi
    @kobeziaregawi2 ай бұрын

    በጣም የገረመኝ ኮሜንት የሚፅፉ አንዳድ ሰዎች ስለ አክሱም ታሪክ ስነገር ራሳቸው ይዞራል ለምን እንደሆነ አይገባኚም።

  • @teshomehagos

    @teshomehagos

    Ай бұрын

    እኔ አልመላለስም ከነዚጋ

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw74152 ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!

  • @Milsmek
    @Milsmek2 ай бұрын

    I can’t stop being so proud to be born in Ethiopia. A land of example to the world with so much challenges.

  • @ethioskycode1330
    @ethioskycode13302 ай бұрын

    ለጀርመን እና ጣሊያን ቅርሶቻችን የምንሰጥ ምስኪን ህዝቦች ነን

  • @yednekachewgeremew1886

    @yednekachewgeremew1886

    2 ай бұрын

    Yea that is good .....if our purpose in life is to be light for human , so why we crying about it 😂

  • @ZennaalemayehuEshete

    @ZennaalemayehuEshete

    2 ай бұрын

    ምሥኪንነት ብቻ ሣይሆን መሐይሞች ሥለሆንን ነው።

  • @user-zp7fy8tt6s

    @user-zp7fy8tt6s

    2 ай бұрын

    ​@@ZennaalemayehuEsheteትክክል😅😅

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    Ай бұрын

    @@ZennaalemayehuEshete ምስኪንነትም መሀይምነትም አይደለም:: በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ውሥጥ ስለሆንን ነው:: ከህወሀት ጀምሮ:: ከባድ እንቅልፍ ላይ ነህ:: ንቃ::

  • @natigetachew6037
    @natigetachew60372 ай бұрын

    ለመመርመር ዝግጁ ያልሆነ ትውልድ

  • @Abebe-jd7ti
    @Abebe-jd7ti2 ай бұрын

    ለዚህ ነው ለዚህ ትውልድ የኢትዮጵያ ሚስጥር የተደበቀብን የማታምን ትውልድ ሆይ መከራህን ተቀበል

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum6222 ай бұрын

    ግሩም ስልጣኔ ነበር ይሄን ብዙ ጊዜ ዘግበነዋል ብዙም ያላልነው ግን ያን ያህል ጥልቅ እውቀት የነበራቸው ህዝቦች እንዴት ከብዙ ዓመታት በኋላ በጎጆ ቤት የሚኖር እጅግ ኋላ ቀር ኑሮ የሚኖር ህዝብ ሆነ? እንዴት የት ሄደ ያ ህዝብ

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    Ай бұрын

    Akaki zeraf eyalachu yatefachihut jizb endiet ethiopiawi yihonal bilachu tasibalachu Tigrayn yechefechefech ethiopia eritra selam tisetalech bilen anaminim. Ahunim enante yemitasibut Tigrayn regtachu wede Eritra new yih demo ayisakalachum.

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle32142 ай бұрын

    አሁን ያለን የእውቀት የእምነት ድውያን የዚህ ዘመን ባለስልጣናት ከፈረንጅ ሳንቲም እየለቃቀምን ሀብታችንን እናስቦረቡራለን

  • @yednekachewgeremew1886

    @yednekachewgeremew1886

    2 ай бұрын

    Our wealthy is eating us as if we are fruits" don't worry about the diggers it is nothing with out ""

  • @mintesnottilahun223
    @mintesnottilahun2232 ай бұрын

    3000 ዘመን ኖርን ግን ለዚህ ዘመን ፋይዳ ያለው የሰራነው ነገር የለም። የዳበረ ኢኮኖሚ አልገነባን፤ የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል አላዋቀርን፤ እንዴት አብሮ መኖር እንደምንችል እንኳን ረጅሙ እድሜአችን አላስተማረን በወሬና በተረት ብቻ እንጦዛለን።

  • @dktube21

    @dktube21

    2 ай бұрын

    ሃብትም ቢሆን ለውጪ ሃገሮች ሳይቀር እንረዳ እንደነበረ ታሪክ ይናገራል። ስለ አንደነት ግንባታ በተመለከተ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ የተሰራ ጠንካራ የአንድነት ግንባታ በመገንባቱ እንጅ እንደዛሬው ትውልድ የመለያየትና የመፍረስ ሴራ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ባልነበረች ነበር። ተንኮሉም፥ ድህነቱም፥ መጠላላቱም፥ መለያየቱም ዛሬ የተወለደ ነው። ፈጣሪ ልቦና ያድለን

  • @SelamSelam-om8gq

    @SelamSelam-om8gq

    2 ай бұрын

    ያንን ያደረገዉ መጀመሪያ የራሱን ሳይወጣ ሌላዉን የሚወቅስ እንዳተ አይነቶች እያለ ከስራችሁ ይልቅ ጩኸታቸሁ የበረታ ስለሆነና የነጭ ግልቦች እንዳተ ዉቀናል ብለዉ ከሰዉነት ያወረዱን አንተና መሰሎችሁ ስለሆናች ነዋ

  • @betelhemkene4251

    @betelhemkene4251

    2 ай бұрын

    አንተ ያልከው የተፈጠረው ከደርግ ትውልድ ጀምሮ ነው(ለነጭ ባሪያ ባደረገን የትምህርት ካሪኩለም ምክንያት)

  • @SelamSelam-om8gq

    @SelamSelam-om8gq

    2 ай бұрын

    @@betelhemkene4251 የተበላሸዉ ዘመናዊ ት/ት ያስጀመሩት ንጉስ ሀይለ ስላሴ ናቸዉ ያኔ ነዉ የኛንም የነሱንም አጣጥመን መሂድ ሲገባን ቅኝ ገዢዎችና አሜሪካ ሰርጎ ገቦች አስገብተዉ ያበላሹት ደርግ ሲመጣ ደግሞ አሀዳዊነት በሚል አስቤ ስለመጣና እግዜር የለሽም ስለነበር የአብነት ት/ት ቆመ ግን የት/ት ቀረፃዉም ጥራቱም በነጮቹ ቢሆንም ደህና ነበር ያዉ የኛን ብንተወውም ወያኔ አለ እንጂ አዝቅጦ አዝቅጦ ከሁለት አንድ ያሳጣን እስቲ ፈጣሪ ካለ የኛንም ይዘን የነሱንም ሳንንንቅ ተጠቃሚ ያድርገን ቢያንስ ቀጣይ ትዉልድ እንደኛ እንዳይሆን

  • @abrahamfikadu7

    @abrahamfikadu7

    2 ай бұрын

    - ለዘመናት የተሠራብንን ሴራ/ተንኮል ተረድተን፣ ከገባንበት ድንዛዜ ነቅተን እውነተኛ ታሪካችንን በሚገባ ለማወቅ ዐይናችንን ካልገለጥን፤ - ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር መኾኗን አውቀን፡ ከገባንበት የአመጽ፣ የአመንዝራነትና የክሕደት አረንቋ በንስሐ ካልታጠብና መገኘት በሚገባን መንፈሳዊነት ልክ ካልቆምን፤ መቼም የምንፈልጋትን ሰላማዊት፣ የሰለጠነችና ኃያል ሀገር ኢትዮጵያን አናገኛትም።

  • @biruk_golden_s
    @biruk_golden_s2 ай бұрын

    ክርስቶስ ተንስዐ እሙታን፤ በአብይ ሀይል ወስልጣን፤ አጋዝኦ ለአዳም ፤ አሰርኦ ለሰይጣን ፤ ሰላም፤ እምይዜሰ፤ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!! እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም።ማቴ 28:6

  • @thefuture12
    @thefuture122 ай бұрын

    What we don't know is far more than what we think we know

  • @breakingnewsethiopia7798

    @breakingnewsethiopia7798

    2 ай бұрын

    Facttttttttttt

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362Ай бұрын

    የጥንት ኢትዮጵያውያን ይህን ድንቅ ነገር ሰሩ። እኛ ግን አሁንም ቁጭ ብለን ስንተች እንታያለን፤ ለምን ? ሚስጢሩ ተዘርግፎ ቢነገር ትንቁታላችሁ። ባይገርማችሁ የዛሬዋ አቴንስ ከላይ የተመሰረተችው ሰባት ሌየር አልፎ ነው። ከታች ትሮይ ነበረች፤ ማለትም ሆሜር የተረከላት ኦልያድ ኤንድ ኦዲሴ በተሰኘው መጽሐፉ። አመናችሁም አላመናችሁም አኽሱምም እንዲህ በከተማ ላይ የተመሰረተች ምጡቅ ከተማ ናት። ስላገራችን እናንብብ ፤ እንወቅ ተረት ተረት አይደለም እውነትነት አለው። አቅራቢውን ሳላመሰግን አላልፍም።

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wdАй бұрын

    ለዚህ ልቡ እንደ አለት የደነደነ ትውልድ ባይነገር ይሻላል ባለው ነገር የማይኮራ የነጭ ባርያ እንደው በሚስጥር ቢያዝ ይሻላል

  • @user-yj3cf6ei4s
    @user-yj3cf6ei4s2 ай бұрын

    Axumawian History 🙏🙏🙏

  • @henokGoyitom
    @henokGoyitom2 ай бұрын

    ♥♥♥

  • @user-he6ti4wh8k
    @user-he6ti4wh8kАй бұрын

    ኧረ ምናብስበት ዳቦ የለንም 😂😂

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8kАй бұрын

    Diro yeneberu yetebareke ej neberachew Axum tarikawi tibeb ena tintawi haymanot meri ❤

  • @EagerPetCat-wj7hi
    @EagerPetCat-wj7hi2 ай бұрын

    Correctly

  • @amancuba2290
    @amancuba22902 ай бұрын

    now you make me curious

  • @user-oo3eo2uy2i

    @user-oo3eo2uy2i

    2 ай бұрын

    I know ryt

  • @ElyasBerhe-zy3kt
    @ElyasBerhe-zy3kt2 ай бұрын

    ባዝነናል ያባቶቻችን ጥልቅ ሚስጥር መመርመር ኣቅቶናል ,,,ነጮቹ መርምረው ያገኙልን ከዛ እንደንቅ በጣም ያሳዝናል

  • @eskinderhailubahru7261
    @eskinderhailubahru72612 ай бұрын

    ዋሻው ቀይባህርን እንዴት ተሻገረው?

  • @aazizmo

    @aazizmo

    2 ай бұрын

    ❤❤

  • @leulgirmay4129

    @leulgirmay4129

    Ай бұрын

    ግብፅ በአፍሪካም በመካከለኛው ምስራቅም መሬት አላት ያ መሬት በእንግሊዝ የኤደንና የሜድትራኒያን ባህር በማገናኘት ፈጣንና ወጪ ቆጣቢ ጉዞና ማጓጓዣን ለመፍጠር ከመማሱ በፊት አንድ ወጥ መሬት የነበረ ነው። ስለዚህም የመረጃውን ትክክለኛ መሆን እና አለመሆን ከዚህ አቅጣጫ ማየቱ ተገቢ አይደለም። መሬት ባይኖር እንኳ መረጃውን ስህተትም እውነትም አያደርገውም። ይልቅ ይበልጥ ማጥናቱ ጥሩ ነው።

  • @Mekdeskassahun

    @Mekdeskassahun

    Ай бұрын

    ሙሴ ቀይ ባህርን እንዴት ተሻገረ

  • @eskinderhailubahru7261

    @eskinderhailubahru7261

    Ай бұрын

    @@Mekdeskassahun ይህንንም ከመፅሐፍ ቅዱስ ጠቅሰሽ አሳይኛ? የሙሴ ተልኮ እና ቀይባህርን መክፈል በእግዚአብሔር ትህዛዝ ነው:: እጅግ ነውረኛ አትሁኚ? ሙሴ ከማንም ሰው ጋር ሊነፃፀር አይችልም:: የእግዚአብሔርን ክብር ያየ: በሕዝቡ ፊት እግዚአብሔርን ያነጋገረ ነብይ ነው:: ድርሰት እና መፅሐፍ ቅዱሳዊ ታምራት ጥቃርኖ አላቸው:: በእግዚአብሔር ሰው ማላገጥ መልካም አይመስለኝም:: ደግሞም የክርስትና እምነት መሰረቱ መፅሐፍ ቅዱስ እንጂ መየሰፈሩ የሰው እይምሮ ያፈለቀው ደርሰት አይደለም :: ሙሴ የክርስቶስ ምሳሌ እንጂ "የደራሲ ሰብስቤ " አይደለም:: የምትናገሪውን በአስተውሎት ቢሆን?

  • @teshomehagos

    @teshomehagos

    Ай бұрын

    ይሻገሩታል አባቶቻችን ።ጥበብ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa82002 ай бұрын

    DENEKE NEWENA HULUNEM TENEKEKENE SENEGEMEGEME HAYALU GETA MOTENE DELE NESETO SIWETA WEDE SEHAYE CORA DEREGAWENA BERU TEMESASAYE NEWENA FESUMAWE TEYENETE NEWENA ENAMESEGINALEN TEBAREKU 🙏🙏🙏FETARI HULUNEM TEBEBE LE METEKEM YABEKAN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @equarenderta7521
    @equarenderta7521Ай бұрын

    ትግራይ ትልቅ ሀገር ነው ።

  • @user-gy4lm9jl8f
    @user-gy4lm9jl8f2 ай бұрын

    Letkim Eyalachuh Ye Betekrstyann Mistr Begid Eyawotachuh Tshetalachuh Mnale Lela Star Btseru, Ahun Lelaw Endidafer Asalfachuh Agaletachuh.

  • @asfahatesfai7916
    @asfahatesfai7916Ай бұрын

    By the way I am someone whose family roots are from Axum and I am someone who is proud of my heritage.

  • @bokreculturehistory9586
    @bokreculturehistory958626 күн бұрын

    ከሳዕ ብአእማርያን መእምራን ተፈኪሩ ብግብቡእ ዝዕወቕ፡ ቤዛኻትኩም፡ ከምኡ ቢላትኩም፡ ለዙ ርቱዕ ታሪኽና፡ ልባዕዳውያን በዙ ደረዣ እዙይ አይትኽሠቱ፡ አይተሕፍርና።

  • @abyssiniaproductionofficia
    @abyssiniaproductionofficia2 ай бұрын

    💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @Msalemkassa
    @Msalemkassa2 ай бұрын

    እውነት ነው ኤርትራ ስንዐፌ የሚባል ቦታ አካባቡ የዘገነም አዘነ ያልዘገነም አዘነ የሚባል ዋሻ አለ

  • @ddyy5110

    @ddyy5110

    2 ай бұрын

    ከሰንኣፈ ደግሞ ወደ እስራኤል በዋሻ ይኬድ ነበር በሉን! የቀረው ይህ ነው።

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r2 ай бұрын

    ከአክሱም ወደ እሥራኤል የሚያገናኝ ዋሻ ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew18862 ай бұрын

    Are u saying the cave used as time machine ?

  • @AlphaWomen-pz7lg
    @AlphaWomen-pz7lgАй бұрын

    bitsebuk adi miflat

  • @asfahatesfai7916
    @asfahatesfai7916Ай бұрын

    I suggest you discuss this with Professors of History instead of Tour Gide. How in the world can you even consider someone can build a 3000+ km tunnel from Axum to Jerusalem.?

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa2 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ስልጣኔ ሲነሳ ከውጭም ከውስጥም ቶሎ የሚነስራቸው ብርድ ብርድ የሚላቸው ብዙ አሉ:: እኛም ለምን እንደሆነ አሳምረን እናውቃለን::

  • @almazgiday9935

    @almazgiday9935

    2 ай бұрын

    የትግራይ ስልጣኔ ነው የት ጠጋ ጠጋ ነው አትሳሳት ወዴት ጠጋ ጠጋ

  • @Adwa_Africa

    @Adwa_Africa

    2 ай бұрын

    @@almazgiday9935 ይህች ግብፅ ግብፅ እስራኤል ፀሐይ የጠለቀበት ምዕራብ ምዕራብ የምትሸት ሂትለራዊ ጠባብነት ናት:: ሲጀምር የትግራይ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ሲያልፍ የአፍሪካና የጥቁር ህዝብ ሁሉ ከፍታ ነው:: ከዛም በፈጣሪ አምሳል ለተፈጠሩ ሁሉ ነው::

  • @matiaddis7782

    @matiaddis7782

    2 ай бұрын

    ​@@almazgiday9935 ችጋራም ያንተ ስልጣኔ ከረሐብ አልታደገህም ድንጋይ

  • @magdarodriguez6778

    @magdarodriguez6778

    Ай бұрын

    ​@@Adwa_Africa❤❤❤ thank you ❤❤❤

  • @Justworkhard-iu4ry

    @Justworkhard-iu4ry

    Ай бұрын

    ​​@@Adwa_Africaኣንተ ትክክል ነህ ። ❤❤❤❤ ደሞ ከ ሰድብ ነፃ በሆነ መንገድ ነው ምትገልፀው ።

  • @bajajetube4131
    @bajajetube41312 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkk ire atejanalu shulekun asayun

  • @airseller8514
    @airseller85142 ай бұрын

    አለቱን ሚሰነጡቁት አልማዝ ነው ሻማር ነው ሚባል እረ ተው ሰው የለም መስሎቹ አዘባረቁ ስንዴ ሲፈራ አንገቱን ይደፋል አሉ ምነው ተውንጅ በስንቱ ቢዚ እንሁን ተው ወገን ሰታነቡ ከግራ ወደቀኝ ስትርዱ ደግሞ መሀሉን መሰርቱን

  • @hayudable3816
    @hayudable38162 ай бұрын

    Folktales history never help the new generations. Be concerts!

  • @anwarmahdi484
    @anwarmahdi4842 ай бұрын

    የግብፅ ይሁን የሜክሲኮ ስትል ስቅቅ

  • @user-mb4tv9eo5l
    @user-mb4tv9eo5l2 ай бұрын

    Automatic farming

  • @alulaeshetu-cw6xn
    @alulaeshetu-cw6xnАй бұрын

    ፎጋሪ ይሄን ህዝብ አጃጅሉት..የሚያሳዝነኝ ድንጋይ ተሰወረ ሲባል አሜን ብሎ የሚቀበለው ምስኪን ህዝብ ነው

  • @al-aha
    @al-aha2 ай бұрын

    funny funny about explanation why you ask yourself??? totally diffrent and missd up

  • @user-gs7me3zu8u
    @user-gs7me3zu8uАй бұрын

    Zelalem tarik mawrat bcha lemnd new sertachu yematasayu hulea.werea.bcha yam rodas yemibal dokter endhu sikebatr ynoral hzb berab eyaleke yenante werea new yeselechen zm belu bakachu

  • @loveanimals9368
    @loveanimals9368Ай бұрын

    Ere tereterete denzuze

  • @user-mw1bv5zc1q
    @user-mw1bv5zc1q2 ай бұрын

    ድንጋይ ይቀልጣል እንዴት

  • @nathnaeltsegaye8505
    @nathnaeltsegaye85052 ай бұрын

    indeed am proud to call my self tigrean , my ancestors were never beaten and i shall never be beaten , u can steal the books u can steal the golds but u will never steal the spirit of my ppl and its acomplishments, we will build tigray back to its rightfull place !!

  • @markoswollana4968

    @markoswollana4968

    2 ай бұрын

    kkkkkk water biwektut emboch

  • @nathnaeltsegaye8505

    @nathnaeltsegaye8505

    2 ай бұрын

    @@markoswollana4968 zebel embocham , ye tarik shekemoch

  • @abebab1548

    @abebab1548

    2 ай бұрын

    ኣንተ የእንቦጭ ዘር ሁዋላ ቀር ኣድጊ

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos2 ай бұрын

    ኡነቱ እንነጋገር ከተባለ እኮ ኢትዮጵያ እኮ ያለ ትግራይ ታሪክ ኣልባ ነች 😂😂😂😂😂😂

  • @almazgiday9935

    @almazgiday9935

    2 ай бұрын

    ትክክል አለትግራይ ዜሮ ናት ኢቲዮጵያ የሚያከብራ አትወድም ኢቲዮጵያ

  • @alexbirhanubirhanu4199

    @alexbirhanubirhanu4199

    Ай бұрын

    በአክሱም ዘመን ትግርኛ ቋንቋም ሆነ የትግሬ ዘር አልነበረም ። አትርሳ ።

  • @MilkanaMegos

    @MilkanaMegos

    Ай бұрын

    @@alexbirhanubirhanu4199 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣 ታድያ ከ ሰማይ ናቹ የዘነባቹት ነው ምትለው ቀልደኛ🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣😂 የኣመቱ ምርጥ ቀልድ

  • @omerabdela8
    @omerabdela8Ай бұрын

    IT'S very introduction and important evidence that's historical ontology sociology and architectural foundation our Attention and the history of human race on earlier known high level quality great historical facts in the horn of Africa geography located with was which is where from bori pinnisula red sea coastal area's gulf of dula and gulf of aden including those many other area's of southern of massawa la Hazel kohito adolis hirgigo ragali adaro hugubta harohar folfolo dalbakan gazeain edga hamus Aksum suwkin babal mandab zelah awre dig karmara moyale babile errer harer mullu homora kasla Gash barka galud baronto dahlak baylul assab halab hayyu takori adkaro hademo sangade sanafe domali endeli hidida afdage erarru dobato abaala konnaba erbeti barhale assassein dallol depression madrat asmara Karen sala Aynadib kululi ramod buyya wangabo yallo awra gulena terru terru bardoli gumusa daein barih arguda Malat adokuda sabat gawane mathara dubti samara logiya melle dawe batti dese koblisha shewa robit addis ababa assossa sidama southern people gabella welega hawsha gojam debre markos dangila bahri dar gonder mekelle abaala magale erbeti beddu afdera konnaba ukro nagase ferawon two walallo dorra eloita gazeain edga hamus adigrat hademo sangade this is our earlier known history and entire earth planet around worldwide population over twelve thousands years historic ontology sociology sociologist pastoralists Custom Traditional institutions distinguished category of land and people originally origin hamatic and sematic Estimated Establish themselves around the entire earth planet " also many other areas part of land boundary

  • @ephremdemeke8870
    @ephremdemeke88702 ай бұрын

    የተጋነነ አፈታሪክ አይጠቅምም

  • @ayelewodajo9585

    @ayelewodajo9585

    Ай бұрын

    Anbebeb bezu keza asteyayet tesetaleh alemawekehen atawta😊

  • @user-ir2xg4pc6r
    @user-ir2xg4pc6rАй бұрын

    ይሚገርመኝ ነገር ተሰወረ ሚሉት ነገር😂😂😂😂😂

  • @aazizmo
    @aazizmo2 ай бұрын

    ጀዝባዎች

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345Ай бұрын

    Tቴክኖሎጂ እና ስልጣኔ ሳይሆን በእምነት ( እግዚአብሄር እየገለጠላቸው) ተሰሩ ቢባል ያስኬዳል ቴክኖሎጂ ብሃላ የመጣ ሲሆን የቀዳውም ከእምነት ነው

  • @fikretekeste5711
    @fikretekeste57112 ай бұрын

    Yetezaba tarik mawratu biker . Werewn titeh yaltezegenew werk awta.

  • @mamadoualiko4944
    @mamadoualiko4944Ай бұрын

    ምን እያጨሳችሁ ነው ግን?

  • @YosephAkele
    @YosephAkeleАй бұрын

    በ ሳክስ ሆዷ የተነፋ ሀገር: የድሮ እያወራን እዛው ቆመን ቀርተናል ምናለ አምሯቺን በልፅጎ ፍቅር በኖረን

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591Ай бұрын

    ስንት አመት ነበር የነገሠው? ዋሻውን ለማሰራት? የዛሬ 50 አመት አዳዲ ማርያም ቤ ክ ጎበኘሁ ከአክሱም ወይ ከላሊበላ ውቅር ጋር ግንኙነት አለው ይሆን? እናመሰግናለን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xdАй бұрын

    ዕባካችሑ ትንሽ አዕምሯችሑን አሠሩ ፤ ባሕርና ረቀት አለ። አረ በምን ብትመከሩ ይሻላል?

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7msАй бұрын

    አክሱም ለምንድን ነው አንድ ድንጋይ መፈልፈልና እውነተኛ የአባቶቻቸው ልጆች እንደሆኑ ማስረጂያ የማያመጡት ??

  • @ashemanall
    @ashemanallАй бұрын

    Northern star Airlines !!????? who where ....???

  • @tamratluna9297
    @tamratluna92972 ай бұрын

    ንፋስ

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f2 ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ የሳት ልጅ አመድ ሆንን የዝቅጠታችን መጨረሻ ምራባዊያኑ እርስ በርስ አጫረሱን ውሉ ስለጠፋብን አባቶቻችን በምን አይነት ቁልፍ ቆልፈውት እንደሄድ እንኳን ከምድር ወደ ጨረቃ ልንመራመር የዛሬን ውሎዋችንን ማወቅ ተሳነን ቲሽ ሲያናድድ

  • @user-ir2xg4pc6r
    @user-ir2xg4pc6rАй бұрын

    ለምን ሄዳቹ አታዪትም

  • @berhaneasgele4921
    @berhaneasgele49212 ай бұрын

    Ye nugus bazenm zegbln ezaw Axum new yemigegnew

  • @gideyaraya5027
    @gideyaraya50272 ай бұрын

    Come with evidence guys not a riddle.

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo81702 ай бұрын

    Arts TV ምንም እንከን የለም ይቅርታ የለም ዋነኛ አርቲስቶች ሰብስቦ የዘር ማጥፋት ሲያውጅ የነበረ TV station

  • @temesgenshiferaw2575
    @temesgenshiferaw25752 ай бұрын

    Key bahrn endet alefut bewashaw🤔

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s2 ай бұрын

    አንዳንድ ኮሜቶች ለምን ትቀናላችሁ የሀበሻ ታሪክ እኮ ነው ወይስ መጤ ናችሁ የምትቀኑት በአብረሃ መሪ ጊዜ ነብዩ መሀመድ ነብይ ሆነው ከመላካቸው በፊት የመን ድረስ ነበር ግዛታችን የሀበሻ ካዕባን ሊያፈርስ ሄዶ አብረሃ የሀበሻ መሪ የነበረው አላህ በወፎች በጠጠር ሰራዊቱን ጨርሶበታል በዝሆን ነበር የጫነው ሰራዊቱን አብረሃ የመን ላይ ቤተመቅደስ ሰርቶ አረቦች አፍርሰውበት ካዕባን ሊያፈርስ ሲሄድ ነው መካ ሰራዊቱን በወፍ ሰራዊት የጨረሰበት ስለዚህ የሀበሻ ታሪክ ተዝቆ አያልቅም መጥፎም አለ መልካምም አለ 😢

  • @merhawitesfu427
    @merhawitesfu427Ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🥰🤣🤣

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa82002 ай бұрын

    BETAME DENKE BOTA NEWENA TALYANE ENA GEREMEN DEGEMO DEGAGMO SELE ETHIOPIA TENKEKEW KEMIYAWEKUTE MEHALE NACEWENA ENDETE ESKE AHUNEM ALAWEKUME?ENDEWE ETHIOPIA MENE YAHEL MISETEREGNA NATE?

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tuАй бұрын

    የዋግሹሞች ሀገር ላስታና ሰቆጣ አክሱም ።

  • @user-xv5bm4um3g
    @user-xv5bm4um3g2 ай бұрын

    Esrael mibal Hager yelem, esrael be Kenan wust yeminor sew SIM new weyim yakob malet new. Ye Esrael lijoch mibal negedoch new yalut

  • @MunaMohammed-wy2nc
    @MunaMohammed-wy2nc2 ай бұрын

    ምንም ሳታሳዩ በወሬ ጨረሳችሁን

  • @asfahatesfai7916
    @asfahatesfai7916Ай бұрын

    Please don't misinform people about the history of Axum. That civilization was great achivement but Axum is less than 2300 years old while the Kush civilization in Sudan is over 4500 years old. That civilization is what was called Ethiopia not the present day Ethiopia. King Ezana of Axum defeated and conquered its capital Merowe about 330 A,D..

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre6942 ай бұрын

    Teret teret ....yelam bert

  • @hayudable3816
    @hayudable38162 ай бұрын

    The Axum Lalibela and Gonder civilizations can’t be continue because of it’s not an indigenous people civilization. It’s the same to Egyptian civilization.

  • @siumalmesged8614
    @siumalmesged86142 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅 tadya lemn yamn le mhed wede bhar ytelkaluu

  • @AlulaBelay-mi4tt
    @AlulaBelay-mi4ttАй бұрын

    nothing you say is close to what was the function of the structure of the aksumite Kingdom, the monument, geometry and divine technologies of underground that you said "road". The information you are getting from ematured knowledge is miss guiding you from the step you are closer a head from the dormant people Authiopis. Try to find out about the entity or you may call the deities called attar, mahrem, and bher. then I will give you more clues. one more thing the Stella is the representation of telepathic communication and a spaceship of Enlal. Anyways were were you?

  • @semerasuboffice8348
    @semerasuboffice83482 ай бұрын

    a Tunnel from Axum to Israel - not realistic

  • @abdlmejidshure340
    @abdlmejidshure340Ай бұрын

    የሰሜን ተረት ማለቂያ የለም

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7msАй бұрын

    የሀሰት ትርክት ነው።።

  • @habtomkahsay4014
    @habtomkahsay40142 ай бұрын

    ውሸት🤫

  • @Teyboawlou
    @TeyboawlouАй бұрын

    እባካችሁን ከተረት ተረት ከሚስጥር ከተአምር ከስለት ከሚባሉ ውጡእያወራህ ያለኽው ተረት ተረት ነው ማርያም እየሱሰን ይዛ ደብረሊባኖስ ተቀመጠች የሙሴ ጽላት አክሱም አለ ግሸን ማርያም ማርያም አርፋበታለች ብዙ ውሸቶች ያለፈው ትውልድ በየዋህነት ተቀብሎታል ይህ ትውልድ እውነት የሆነን ነገር ይፈልጋል ሚስጥር ትላላችሁ ሁሌ ሚስጥር የሚባል ነገር የለም ወንጌልን እፕስተምሩ መጽሃፍ ቅዱስን ስበኩ አንተ ቀዳዳ ከአክሱም እስራኤል ድረስ ዋሻ አለ ስትል አታፍርም ኦርቶዶክስን እያዋረዳችሁ ነው ጴንጤዎች ይህንን እየተነተኑ ስንቱን አስኮበለሉ

  • @user-dk9lj9vo2p
    @user-dk9lj9vo2pАй бұрын

    አኽሱም የትግራይ ሀገር

  • @teshomehagos
    @teshomehagosАй бұрын

    ገና ምንም አልተነገረም ስኢትዬጵያ

  • @mosh1718
    @mosh17182 ай бұрын

    😂

  • @ashemanall
    @ashemanallАй бұрын

    የኢትዮጵያ አፈ ታሪክ ማለቂያ የለው !!!😂😂 የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት በ መፅሐፍ ቅዱስ በሴት አንቀፅ የተፃፈው የቱጋር ይሆን !!??

  • @TEAMETESFAY-sx1zy
    @TEAMETESFAY-sx1zyАй бұрын

    የኢትዮጵያ ስልጣኔ የውደቀው ክሃጸይ ይኩኖኣምላክ ብኈላ ነው በተለይ ከሚኒሊክ እስከ ሓጸይ ሃይለስላሴ ከዛን ግዜ ነው የኢትዮጵያ ውድቀት የተጀመርው በተለይ የኣማራ መሳፍንት ናቸው ኢትዮጵያ ወደሓላ ያስቀርዋት የኣማራ ራሽዝም እስከ ኣሁን በኢትዮጵያ ያሉት ቢሔረሰቦች ብጭቆና በንቀት በጥላቻ ህዝቡን ኢየሰሩ ኢየ ገርፉት ለሞቶኣመታት ምስኪኑ ህዝብ እስከ ኣሁን በስቅያት እየኖረ ነው የእዝጋቢሔር ፍቃድ ሁኖ የኣማራ ውድቀት እንሆ ባማራክልል ህዝቡ ብኮንቱ እየጠፋነው ይናንተ ሓጥያትነው ደሞታርክ እየሰርቃቹ የኛ ነው እያልቹ ህዝቡ ስተዋንብዱ እንሆ ሁለት ሞቶእመት ሁነዋል ታርክ ለባለታሪኩ ቢስጥ ጥሩ ነበር ኣትውሹ ውሸት ሕጥያት ነው

  • @medatigray4827
    @medatigray4827Ай бұрын

    😀😀😀 እረ ዉሸት

  • @rozazouba7538
    @rozazouba75382 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂,😂ere atasqune😂😂😂😂

  • @devovic6389
    @devovic63892 ай бұрын

    ዓረቦች አብይን ደግፈው ትግራይን ያወደሙት'ኮ ለዘመናት ሲመኙት የነበረን የክርስያን ደሴትዋ ትግራይ የማጥፋት ህልማቸው እንደሚሳካ ተማምነው ነበር።አብይ ይህንን ህልማቸው ስላወቀ በነ አህመዲን ጀበል አግባቢነት ከጎኑ አሰለፋቸው። ደነዙ የአማራ ኤሊት ደሞ በግዚያዊ ፖለቲካዊ ልይነት ለዘመናት ስለሃገር አብሮት የተዋደቀን ወድሙ ከግራኝ የልጅልጆች ጋር ሁኖ ለመጥፋቱ ተባበረ።

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim46422 ай бұрын

    ንዞም ቖልዑ መንግስትይ ትኩርት ክህበሎም ኣሎ፡ ክማሃሩ ኣለዎም ብዝስልጠነ መንገዲ ስፋይር ይኾን ካልኦት ምዓዲናት ክሽጡ ክልውጡ፡ ብኣገባብ፡

  • @TBD37
    @TBD372 ай бұрын

    አርትስ ቲቪ ታሪካችንን አሳይቶናል እዉነት ነው ማየት ማመን ነው ነገርግን ለማመን የሚያስቸግርን ከኢትዮጵያ ኤርትራ እንዲሁም ከ2 ሺ ኪ ሜትር በላይ እስከ ኢየሩሳሌም ዋዋሻ ሰርተው ይጠቀሙበት ነበር ብሎ ተረት መች ነው ምታቆሙት በተረት ተደግፎ አገር አይሰራም

  • @namrudnegusa4354

    @namrudnegusa4354

    2 ай бұрын

    ከዝንጀሮ ነው የመጣከው ስትባልም ተረት ነው አላልክም😊 ለምን ቢባል ነጭ ስለሆነ አሱማ ለእናንተ አምላካችሁ ነው 😂እዛው አጎብድዱ ሃገራችንን ለባለ ሃገሮቹ ተውልን

  • @yednekachewgeremew1886

    @yednekachewgeremew1886

    2 ай бұрын

    Don't see it as literature story has it's own spot light 🎉

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq2 ай бұрын

    lol okay is it possible to prove it now. otherwise y’all are lying

  • @Henammmm

    @Henammmm

    2 ай бұрын

    can't you see, prove what ?

  • @James-oj8kq

    @James-oj8kq

    2 ай бұрын

    @@Henammmm I want to see someone travel and reach Palestine/ now they call it Israel

  • @Humansbeing-ts7jf

    @Humansbeing-ts7jf

    2 ай бұрын

    That's saying can't be proved coz not real

  • @Henammmm

    @Henammmm

    2 ай бұрын

    @@James-oj8kq I think it might be hard to do it, because through time it could be damaged, but this is not only in Ethiopia they are founding different long underground tunnels including USA ,back then they use those.......there another in addis abeba ....it is called erer

  • @danieltessema4270
    @danieltessema42702 ай бұрын

    Axum oromo sihon 'akasuma' kemilew ye oromo kal yemeta new!😂😂😂😂😂😂eeee!

  • @bahranmulugeta8437
    @bahranmulugeta84372 ай бұрын

    የግብፅ እና የሚስኮ ፒራሚድ እና ነን ነዉ ያልክዉ 😂😂😂😂ኣረ አትቀደድ በናትህ ማናነብ መስሎህ ነዉ እስቲ አምጣ የትኛዉ ታሪክ ነዉ እንደዛ ሚለዉ እንደዉም ልንገርህ አፂ ፋሲል አክሱም ላሊበላ የዉጪ አገር ሰዎች እጅ አለበ ኪነ ህናፃ ግንባታ ላይ ከፖርቹጋል ከጣልያን የግሪክ ጠበ ብቶች መተዉ ከኢትዮጵያዉያን የሰሩት አትዋሽ ጀለስ

  • @millionshiferaw9217
    @millionshiferaw92172 ай бұрын

    ይህ ሰው አእምሮ ቢመረመር በሽተኛ ነው የሚመስለኝ። ይህን ሰው ብሎ የሚከተሉት በሙሉ አዕምሮአቸው የማሰብ ስራውን ያቆመ ይመስለኛል

  • @ddyy5110
    @ddyy51102 ай бұрын

    ወይ ዘመን!ትርክት የማይሰለቻት ቤ/ክ። ኣስባችሁታል ጎበዝ?! ከኣክሱም ተነስቶ ሰው በምድር ውስጥ ለውስጥ በዘመኑ "ኣክሲጅን" በጀርባው ተሸክሞ በእግሩ ወይ በበቅሎ ስንቁን ይዞ ወደ እስራኤል ሲጓዝ!!!!@ በሌላ በኩል ደግሞ ራሱ የኣክሱም፡ሃውልት ግንባታ ብዙ ክርክር እየተነሳበት እንደገና ደግሞ የግብፅ ፒራሚድ የገነባነው እትዮጵያውያን፡ ነን፧? የራሷን ህዝብ ለማሞኘት ሌት ከቀን ሳይሰለቻት ትርክት የምትፈበርከው ቤተክርስትያን የእድገት ፀር ናት።

  • @jacobjericho8667

    @jacobjericho8667

    2 ай бұрын

    I will forgive you for you are blind by hate n ignorance, Just scroll a few Qunteum & metaphysics channels 😢 ancient Gods history and other related channels and you will find the church ⛪ hids many many things so fools like you won't panic and feel like insects facing it 😊

  • @barwako6650

    @barwako6650

    2 ай бұрын

    ገና ብዙ ትሰማለህ ምን ይህ ብቻ !! ጋዛ ላይ ሃማስ የሚዋጋበት ዋሻ እራሱ ንጉስ ካሌብ ያስቆፈረው መንገድ ነው ይሉሃል !!!, እረ እነሱም ከአክሱም ተነስተው ነው እየሄዱ የሚያጠቁት , 😂

  • @debemoke506

    @debemoke506

    2 ай бұрын

    Wendime le Igziabeher Hulu yichalewal

  • @haileyesusgeremew2340

    @haileyesusgeremew2340

    2 ай бұрын

    ደደብ ቤተክርስቲያን በአንተ አፍ አትጠራም you better watch your mouth

  • @barwako6650

    @barwako6650

    2 ай бұрын

    @@haileyesusgeremew2340 አንዳንዴም ጥገራ ልክ አለው ,ዋሻ እየሩሳሌም ድረስ !!!! ፒራሚዱንም የሰሩት ኢትዮጵያውያን ልትሉን ነው ? ለነገሩ ልክ ነው እንዳንተ አይነቱን የአብራሃም በግ ይቀልዱበት

  • @al-aha
    @al-aha2 ай бұрын

    stop the archioloyst work they didn't know nothing stop stop . it's ourown duty

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru78262 ай бұрын

    Akisum was the metro politan city during the 6th period !!! The greatest Amhara civilization on the world !!!!

  • @magdarodriguez6778

    @magdarodriguez6778

    Ай бұрын

    Ha ha ha

  • @magdarodriguez6778

    @magdarodriguez6778

    Ай бұрын

    Were were the Amhara People? Kingdom of AXUME was Tigray and Eritria only

Келесі