የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር ጉብኝት - ፋና ዳሰሳ (በተስፋዬ አለነ)

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 23

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa27332 ай бұрын

    ጥቂቶች ባይቀበሉም ለኢትዮጵያ የሰራኸው ታላቅ ስራህ ያስመሰግንሃል

  • @user-rb4mw1nk9l

    @user-rb4mw1nk9l

    Ай бұрын

    Yes that's fact

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa27332 ай бұрын

    ለህዝባቸው ለመኖር የወሰኑ ባልና ሚስት ክብር ይገባችኋል።

  • @B2D3
    @B2D32 ай бұрын

    ጉብኝቱ ወቅታዊ እና አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ ላይ በመሆኑ ድንቅ ነው

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094Ай бұрын

    btavo ታላቁ መሪያችን በርታ እግዜር እዉነትህን አዉቆ ከፍ ከድርጎሀል ከፍ በል ምቀኞችህ በክፋታቸዉ የጉስቁልና ህይወት ለሀገራቸዉ ምንም ሳያደርጉ ከንቱ ሆነዋል

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vpАй бұрын

    ፋናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph50312 ай бұрын

    Peace and love to the Korean people God bless Korea

  • @Genemo-p8f
    @Genemo-p8f2 ай бұрын

    Honer ,for our great Prime Minister DR ABIY AHIMED 🇪🇹

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa27332 ай бұрын

    ድንቅ መሪዬ🌻🌻🌻🌻🌻

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758Ай бұрын

    ❤BLESSINGS ❤

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga8402 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-zn4wn5to7x
    @user-zn4wn5to7x2 ай бұрын

    ይህ ነው የእኔ መሪ!!!

  • @DaveDavo-pf1uq
    @DaveDavo-pf1uqАй бұрын

    ፋና ጎበዝ ባለሙያዎች፡ ሊመሠገኑ ሊከበሩ የሚገባቸው ጋዜጠኞችን ሌሎች ባለሙያዎችንም የያዘ ቢሆንም ፡ EBS ለሠራተኞቹ ለድንቅ በለሙያዎቹ የሚሰጠውን ምሥጋና እና ክብር የሚቸራቸው አይመስለኝም። ይህን ጋዜጠኛ ተስፋዬን ሳሙኤል የሚባሉትን ጨምሮ በየትዩቡ ድምፃቸውን ብቻ ሸጠው መኖር የሚችሉ ዕውቅ ጋዜጠኞች ከማስታውስበት ጊዜ ጀምሮ የፋና መለያ የሆኑትን ማመሥገን ማክበር ተገቢ ነው የሚመስለኝ። የጠቅላይ ሚኒስትራችንን ጉብኝት በተመጠነ አቀራረብ ከሽነህ ላስደመጥከን ተስፋዬ አለነ እኔ በግሌ አመሠግናለሁ። Comment ሥር በሚፃፉ negative comments ከቶ እንዳታጎነብስ። ህዝብን ማገልገል እንዲህ ነው ።

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga8402 ай бұрын

    ኢትዮጵያ በታሪክ አይታው የማታውቀው አባቶች መሪዎች ያፀኗትን ሀገር ከፍ ለማድረግ ባተሌ ና እረፍት የሌለው ድንቅ መሪ ምን ዋጋ አለው ነብይ በሀገሩ አይከበርም ነው ነገሩ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ስላለ እውነትን የያዙ ኢትዮጵያን ከአንተ ጋር ስላሉ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፋና በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tvАй бұрын

    አቢቹ በርታ ጀግና ቆራጥ ላመንክበት ወደፊት ብቻ ነው የምትለው መሪ እንደዚህ ሲሆን ነው

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tbАй бұрын

    ፋና- ትክክለኛ ቅኝት/ዳሰሳ ነበር

  • @user-gt2mc9qq5n
    @user-gt2mc9qq5n2 ай бұрын

    They're not ነብር They're just countries 😅😅

  • @bekelegutema7875

    @bekelegutema7875

    Ай бұрын

    Ignorant

  • @user-hr9ux9ze5o
    @user-hr9ux9ze5oАй бұрын

    እረ ፉብሪካዎች አሳዩት አሁን የስራው ይበቃናል ጫካ ስራ የሚፈጥርበትን አስጎብኙት ህዝብ ያጣው ስላም እና ስራነው ይህንን ካረገ በዳይፐርም ሆኖ ይምራ እንደ ሙጋቤ እና ሀይለስላሴ መልቀቅ አይወዱ ወንበር ብቻ ህዝብን ከችግር አውጣልን

  • @user-rp4jx7nd1o
    @user-rp4jx7nd1oАй бұрын

    ወረኛ

Келесі