የጠ/ሚ ዐቢይ ከፑሽኪን-አደባባይ-በጎፋ-ማዞሪያ-ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ፕሮጄክት ጉብኝት

የጠ/ሚ ዐቢይ ከፑሽኪን-አደባባይ-በጎፋ-ማዞሪያ-ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ፕሮጄክት ጉብኝት

Пікірлер: 71

  • @dam3713
    @dam37133 жыл бұрын

    ዋው ! አቢቹ አንተ ብዙ ርቀት ትቀድማለህ ፣ ትለያለህ ! በርታልን ኢትዮጵያን ታሻግራለህ ።

  • @alem8176
    @alem81763 жыл бұрын

    ምንጫዬ ነህ አብያችን የዘመኑ ምርጥ መሪ ብየሀለሁ ። ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ታሸንፋለህ ድል ታደርጋለህ ። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia80983 жыл бұрын

    ምርጫዬ ነህ አብቹኮ አንተ ትለያለህ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤💡💡💡💡💪💪💪

  • @makedastasefaye7791
    @makedastasefaye77913 жыл бұрын

    በዚህ አጋጣሚ በሀገርውስጥም በውጭ ሀገር ሆነህ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ መልካም ኑሮ ይኖሩ ዘንድ ጊዜህን እውቀትና ሀሳብህን ስትለግስ የኖርከው ወንድማችን ዶ/ር ብርሐኑ ከልቤ አመሰግንሃለሁ ። አደራ ኢትዩጵያን ተጋግዛችሁ አድሷት እልሀለሁ በትህትና ።። ሁሌም ለአዲስ አበባ ልጆች የተሻለ የኑሮ የስራ የትምህርት የመኖሪያ ሁኔታዎች ይመቻቹ ዘንድ ዋጋ ከፍለህ የምትታገለው ወንድማችን አደራ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ሰላማዊ ትግልህን በምታገኘው እድል በጥሞና በእርጋታ በሰከነ መንፈስ ከተባባሪ ፓርቲዎች ጋር ተግባብተህ ዳር አድርስ ያልጠቀስኳችሁ ክብር የሚገባችሁ ኢትዮጵያውያን ፓርቲዎች ቁጭ ብሎ ከማጉረምረም ይልቅ የተገኘውን እድል ተጠቅማችሁ አንድ እርምጃ ተጉዛችኋል እና ከልብ እናመሰግናችኋለን ፋና የግሌ በርቱ

  • @marvin-g7032
    @marvin-g70323 жыл бұрын

    ድንቅ መሪ 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾🙏🏾

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun99553 жыл бұрын

    ዶር አብይ አይዞህ ጭንቀትህ እኛ ኢትዮጵያውያን ይገባናል የአገር እድት ነው ከምርጫ በኅላ ታስቀጥለዋል

  • @vvvv1652
    @vvvv16523 жыл бұрын

    ድል ላአብይይ

  • @denkinshmitiku7914
    @denkinshmitiku79143 жыл бұрын

    ዋወ ትለያአለህ ምርጫዬ ነህ በርታልን ምርጫ ቡሎ ሆዱ አልጮኄ በስራ ላይ ነው በርታ ፍጣሪ ይጠብቅህ 🇪🇹❤️💡🌍😇🎆

  • @kemilamuhe4595
    @kemilamuhe45953 жыл бұрын

    እንሻአላህየኔማርአንተውነህየምትመረጠውበዱቃከጎንህነን

  • @camillaraya1047
    @camillaraya10473 жыл бұрын

    Bertaaaa Abbaa jiifaar diil kaante gaar new Abbiichuuu

  • @prosperty4785
    @prosperty47853 жыл бұрын

    Abchoooooo he is the Man God bless you und all my peopel!!!

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh48353 жыл бұрын

    ኢንሻአላህ ታሸንፋለክ ሰላም ለአገራችን

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower20013 жыл бұрын

    ኧረ ምችት ይቀልህ አቦ ክበርልን በውነት ዋው

  • @camillaraya1047
    @camillaraya10473 жыл бұрын

    Geraamii merii woooooooooooooooooooooooooooooow

  • @zehrahmuhammed4892
    @zehrahmuhammed48923 жыл бұрын

    አብሽር አንተን የምጠብቅ አያቀላፋም በርታ አላህ ካተጋር ነው

  • @muhamed5796
    @muhamed57963 жыл бұрын

    ምርጫ ችን ብልፅግና ነው

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln3 жыл бұрын

    ጀግናችን ድሉ ላንተ ብለናል መልካም እድል

  • @user-zn8iy8hq8e
    @user-zn8iy8hq8e3 жыл бұрын

    የሰለጠኑትአገሮቺመሪኳን አተንአያህሉም እኮራብሀለሁ መሪዬ አብቹ

  • @yonatandawit4855
    @yonatandawit48553 жыл бұрын

    Zelalem nigesilign nigus abiy Ahmed yegna fkr

  • @amankeder3516
    @amankeder35163 жыл бұрын

    ትልቅ ልብ ትልቅ ራዕይ አንደበተ እዕቱ አስተዋይ መሪ በህይወት ዘመኔ በማየቴ ደስተኛ ነኝ

  • @makedastasefaye7791
    @makedastasefaye77913 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ምስጋና እና ክብር ይሁን 100% ኢትዮጵያ ተፎካካሪ ፓርቲዎችሽ የተባረኩ ይሁኑልሽ አደራ ዶክተር አብይ አፋጣኝ እርቀ ሰላም ደሞ በትግራይ ተወላጆች እና በአአ፣አማራ ፣ኦሮሞ ተወላጆች መሀከል አከናውኑልን። የትግራይ የቤኒሻንጉል እና አጣዬ ጉራፈርዳ ወለጋ ይቅርታ አአ ጨምሮ ያልጠቀስኳቸው አካባቢዎች ቦታዎች ሰዎች ሐይማኖቶችንም በሙሉ በይቅርታ በመልሶ ማልማት ፣ በመረዳዳትና መደጋገፍ በታደሰ መንፈስ አዲስ ሂወት እንጀምር ። ተፎካካሪዎች ም ወንበር በፓርላማ ይሰጣቸው ሐሳብ ይውጣጣ ተቀባበሉና ሀገራችንን ህዳሴአችንን እንገንባ ፈጣሪ ይመስገን ፋና የግሌ በርቱልኝ ወ/ሮ መቅደስ ከገላን ኮንደሚኒየም

  • @fredjean4506
    @fredjean45063 жыл бұрын

    እውነት ከዚህ በላይ እግዚኣብሔር ይወደናል ይህን የመሰለ መሪ ስላዉጣልን ኢትዮጵያ ወደ ከፍታዋ እየወጣች ነው ይህ ለአፍሪካ የሜስራች ነው ምክንያቱም የነጫጭባዋቹ ፍቃድ ከዚህ በኃላ ለአፍሪካ አያስፈልጋትም

  • @floweradds3460
    @floweradds34603 жыл бұрын

    Live long doctor Aby

  • @degumoges6807
    @degumoges68073 жыл бұрын

    BOSS ALWAYS RIGHT WE NEED THE BIG ETHIOPIA FROM DOCTOR ABLY AHEM ED

  • @lidya22
    @lidya223 жыл бұрын

    Ethiopia tashenfalche ke abiy gare 💡💡💡💡💡💡💡💡💡selam le Ethiopia

  • @tarikmanaye6034
    @tarikmanaye60343 жыл бұрын

    Tilik lewut new Ethiopia lezelalem tinur D.R Abiy Egent yemibal zemenawi be sewoch gulibet mebelisgeg yiker be hagerachin serten mekeyer alebin 80% yet alew awaji tegibarawi yihun 💯💯

  • @abdullaalsawai8604
    @abdullaalsawai86043 жыл бұрын

    Abhyen gar wefti new ethiopa

  • @revenant6910
    @revenant69103 жыл бұрын

    Abiy all the way!!!

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai22773 жыл бұрын

    ለዚህ ነው እቢቹን የመረጥነው የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃ

  • @muhamed5796
    @muhamed57963 жыл бұрын

    ምርጫየ አብይ ነው ነገርግን በተመቸ ቦታ ላይሆኘ አይደለም ያለሁት በሳኡዲ ጅዳ ሹመይሲ እስርቤት ነው ያለነው ተደስተን አይደለም የመረጥነው ግን እሱው ይሻላል ብለን ነው

  • @user-fr4mw5ho6y
    @user-fr4mw5ho6y3 жыл бұрын

    አንደኛ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @muhamed5796
    @muhamed57963 жыл бұрын

    ምርጫየ አብይ ነው

  • @harertaabraha2969
    @harertaabraha29693 жыл бұрын

    yene shega Abiyyyy

  • @zeytunahassen1344
    @zeytunahassen13443 жыл бұрын

    You are my choice 😍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mskarammmskaram5962
    @mskarammmskaram59623 жыл бұрын

    Kalati atweliki yna wd meri❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @selamselam805
    @selamselam8053 жыл бұрын

    mitnafkilat kibrna blisgna le Ethiopia festar rejm edmena selam setok yasayk meshatkn yasakalik Dr Abiy hamed

  • @camillaraya1047
    @camillaraya10473 жыл бұрын

    Abbiichuuu Abbiichuuu Abbiichuuu 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍

  • @hamidyalove151
    @hamidyalove1513 жыл бұрын

    Abeye. Abeye. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡💡💡💡💡💡💞💞💞💡💞💡💡🙏💪💪💪

  • @silve1247
    @silve12473 жыл бұрын

    አትዲከሙ መሪአችንአብይጨህመዲነው መልካም እዲል

  • @zz3042
    @zz30423 жыл бұрын

    I just voted for you

  • @mohammedabdela4909
    @mohammedabdela49093 жыл бұрын

    Abyachn ante betam tleyaleh bertaln

  • @etagegenayele1192
    @etagegenayele11923 жыл бұрын

    ጠቅላይ ሚኒስትር ያሸንፋሉ ወደፊት የምድር ባቡር ይሰሩልናል። በጣም እናከብሮታለን። አቅሜን አሞጥጬ ለሀገሬ እሰራለሁ።

  • @selamselam805
    @selamselam8053 жыл бұрын

    🥰♥️👍👍👌

  • @user-ri9xb2mv6o
    @user-ri9xb2mv6o3 жыл бұрын

    እኛን በአኢንተርኔት የማታሥመርጡን ለምንድኘው ድል ለአብይ

  • @user-cp4ii3qc2q
    @user-cp4ii3qc2q3 жыл бұрын

    Btkkl💚💛❤

  • @user-ee7ye3jw2u
    @user-ee7ye3jw2u3 жыл бұрын

    ሚራጨዬ አቢይነው የኝጀጋነ

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed70753 жыл бұрын

    Allah Allah Allah Abichune agezewe Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethel7303
    @ethel73033 жыл бұрын

    የጥሞና ግዜ ማፊ ክክክክ ድል ለአቡቹ

  • @camillaraya1047
    @camillaraya10473 жыл бұрын

    Roolletuuuuuuuuuuuuuuu

  • @zehrahmuhammed4892
    @zehrahmuhammed48923 жыл бұрын

    ሁሌም አሸናፊ ነክ ምርጫዬ ነክ

  • @user-zn8iy8hq8e
    @user-zn8iy8hq8e3 жыл бұрын

    እዲሀለመሪአለምላይተፈልጎአይገኝም አብቹምርጫዬነህ ታሸንፋለህኢሻአላህ

  • @camillaraya1047
    @camillaraya10473 жыл бұрын

    LOOOREEETUUUUUUUUUUUUUÙU

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z3 жыл бұрын

    ይህ መልዕክ እንጂ ሰው አይመስለኝም። በሥስት አመት አገሪቷን ቀየረው

  • @nestanetasefa2862
    @nestanetasefa28623 жыл бұрын

    ethiopia festar

  • @user-zn7qe6yk5o
    @user-zn7qe6yk5o3 жыл бұрын

    ከጥላህ ጋር እየተወዳደርክ አታፍርም አዲስ አበባ በይፋ በአፓርታይድ እጅ የምትወድቅበት ቀን

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube4393 жыл бұрын

    ይሄን ዋሻ ሳይ እነደበረፂወን የቆፈሩት ዋሻ አስታወኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran13283 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ማለት አብቹ ነው ድል ለብልጽግና 💡💡💡💡💡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ማለት አብቹ ነው ድል ለብልጽግና 💡💡💡💡💡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haileeyesus9135
    @haileeyesus91353 жыл бұрын

    limona

  • @yabseratsegaye1370
    @yabseratsegaye13703 жыл бұрын

    breta abech ngng

  • @heleboabebe4819
    @heleboabebe48193 жыл бұрын

    አብቹ አሻንፎዋል እልልልል

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w3 жыл бұрын

    ቅስቀሳ መሆኑ ነው

  • @tube4545

    @tube4545

    3 жыл бұрын

    Yes so what negative thought and antiEthiopia. Let people vote do not be in dark side.

  • @msganamsgana7846

    @msganamsgana7846

    3 жыл бұрын

    Zarem yekskesew hasab lay neh🤔🤔 abchu malet bayashenf enkuan ke samnt buhala alem wesdot new mtagegnew ethio gn gudaa new 😢😢 geta abchun legna teww

  • @meazawoldai2277

    @meazawoldai2277

    3 жыл бұрын

    ስርቶ እያሳየን ነው. ምርጫችን የራሳችን ነው

  • @raralegneabate2174

    @raralegneabate2174

    3 жыл бұрын

    He already elected by Ethiopians ❤️ in 2018.

  • @haymanotmarew3667

    @haymanotmarew3667

    3 жыл бұрын

    @@meazawoldai2277 እኔኮ ግርም እሚለኝ የናተ ማሺቃበጥ

Келесі