"የቴዲን መሞት አሁንም አላምንም" የቴዲ ቡናማ እጮኛ ህይወት | Seifu on EBS

Ойын-сауық

ስራ የሰጠችው ሰው ያደርገዋል ብለን አናምንም... bit.ly/31kYcYx የአጊቱ ጉደታ ታላቅ እህት ወ/ሮ ቤተልሄም ጉደታ
ስለቴዲ ቡናማው ግድያ bit.ly/3tOOSZj የፖሊስ ምላሽ…
"የቴዲን መሞት አሁንም አላምንም" የቴዲ ቡናማ እጮኛ ህይወት | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 5 200

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w3 жыл бұрын

    አንድ ነገር ተመኘው 😥ሂዊ ምናለ በዚህ ሰአት ነብስ ጡር ብቶንና ቴዶን ብተካልን ብዬ ተመኘው እደኔ የተመኘ ይኖር ይሆን ነፍስ ይማር ቴዲ😥😥😥😥💔💔💔

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    3 жыл бұрын

    የኔም አሰብኩት

  • @GalaxyA-un2ih

    @GalaxyA-un2ih

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @almilove7680

    @almilove7680

    3 жыл бұрын

    ማሪያምን በጣም እኔ እራሱ አርግዛ ቢሆን እያልኩ ነበር😭😭😭😭

  • @lidiyayeshi9873

    @lidiyayeshi9873

    3 жыл бұрын

    Mignote new

  • @user-pm4fj5qi7i

    @user-pm4fj5qi7i

    3 жыл бұрын

    በጣም እንጂ😭😭

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro14143 жыл бұрын

    የተሰበረን ልብ መጠገን የሚችል ሀዘንን በደስታ የሚቀይር አምላክ ይርዳሽ እህቴ😭😭😭

  • @user-jp1mi1ik6y

    @user-jp1mi1ik6y

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @samrawittesfamicheal8360

    @samrawittesfamicheal8360

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @meski213

    @meski213

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-xf8vy2lu8k

    @user-xf8vy2lu8k

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @sebleadanetube4330

    @sebleadanetube4330

    3 жыл бұрын

    Amen esu bcha new liredat michlew 🙏

  • @user-ji7hz7hg8e
    @user-ji7hz7hg8e3 жыл бұрын

    እውነተኛው ዳኛ የድንግ ልጅ ነው እሱ ይፍረድ ነብሱን በአብርሃም እና በሄሳቅ እቅፍ ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @You-kb8hs
    @You-kb8hs3 жыл бұрын

    የኔ ናት ውስጥሽ ዋጥ ለማድረግ ብዙ ጥረት አደረግሽ የአይኖችሽን ክቦች ማየት ናፈቀኝ ግን አይንሽን እንካን ግልጥ ማድረግ አልቻልሽም ሳቅሽን ነጠቁሽ ከንፈርሽን ንክስ አርገሽ ላለማልቀስ ሞከርሽ ግን አልቻልሽም ህመምሽ አመመኝ አላውቀውም ግን አሁን አወኩት ውስጤን ሁሌም ይረብሸኛል አንችማ እንዴት ትሆኝ እውነት እኛ ወረቱኛ ነን ቁስሉ አንች ጋር ይቆያል አንችን ማጽናት የሚችለው ሲነጥቁሽ ያየ አምላክ ብቻ ነው። ግን እመቤቴን እንዲህ ብዬ ለመንኩልሽ እመቤቴ ሆይ ልጅሽ በመስቀል ላይ ሳለ በመስቀል ስር ሆነሽ እናትነት አሸንፎሽ ያን ከባድ መከራ እንዳፀናሽ ልጅሽ ለሂወትዬም ልጅሽ አንችን ያፀናበትን ሀይል ይልክላት ዘንድ ለመንኩሽ። አሜን ትድረስልሽ

  • @shaloshalo6182
    @shaloshalo61823 жыл бұрын

    የዚችን ልጅ ደስታ የነጠቃችሁ አረመኤዎች ልቦና ይሰጣችሁ አይዞሽ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-kk5sz4wt5f

    @user-kk5sz4wt5f

    3 жыл бұрын

    ይድፈቸው ያእለህ😭😭😭😭😭

  • @zahrawelo2801

    @zahrawelo2801

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ።እይዛሽ.እህቴ.ፅና.ቱን.ይስጥሽ..እህቴ.

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia39113 жыл бұрын

    ወንድ ልጅ እንዲህ ተከፍቶ ስቅ ብሎ ሲያለቅስ ሴት ልጅ ልቧ ተስብሮ እንዲህ አንገት ስትደፋ ማየት ያማል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    ይሰጣል እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @merigeto6002

    @merigeto6002

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @hayatsirag7083

    @hayatsirag7083

    3 жыл бұрын

    Betam 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helensolomon6786

    @helensolomon6786

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @samueldesta5628
    @samueldesta56283 жыл бұрын

    ሞት እጅግ ክፉ ነው ደግ ደጉን ነጥቆ ጨረሰን እግዚአብሔር የመፅናናት አምላክ መፅናናት ይሁናችሁ እንዴት ያለ የልብ ስብራት ነው😭😭 ሰይፍሻ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ምትገርም ኢትዮጵያዊ ነህ በበኩሌ የአመቱ በጎ ሰው ብትባል ደስታዬ ነው ❤️🙏

  • @hayathhaya9179
    @hayathhaya91793 жыл бұрын

    ይከብዳል ሙስሊም ኪርስታኑ ዱአ እንደራረግ የመጣብን በላ በጣም ያሣዝናል እኔስ ጨነቀኝ

  • @user-cx3oz6mm5r
    @user-cx3oz6mm5r3 жыл бұрын

    መየቦታውም ካሜራም ይገጠም የሚሰማማማ ማነው

  • @zedAli-xj3vj

    @zedAli-xj3vj

    3 жыл бұрын

    እርየኛህዝብ አይገባውምሰባብርውነውየሚጥሉት

  • @deresearedo1483

    @deresearedo1483

    3 жыл бұрын

    Bemenee meberate 🙏

  • @nigistesaba9415

    @nigistesaba9415

    3 жыл бұрын

    ከካሜራ በላይ ፈጣሪን ነበር መፍራት 😪

  • @user-iu5iz1yu7n

    @user-iu5iz1yu7n

    3 жыл бұрын

    አር መገጠም አለበት

  • @user-se8ll8zn2q

    @user-se8ll8zn2q

    3 жыл бұрын

    እኔም አስቢ ነበር ግን ብር የለም አገሩ

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer3 жыл бұрын

    የኔ እህት አንገትዋን ቀና ማረግ እንኳን አልቻለችም። አላህ ቀና የምትይበትን መፅናኛ ይስጥሽ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h3 жыл бұрын

    መንግሥተ ሰማያት የዋርስካ ሓወይ መዓረይ ኣምላክ ብየማናይ ኢዱ ይቀበልካ እግዚአብሔር ኣምላክ ፅንዓት ይሃብኪ ማማዬ

  • @getubest5016
    @getubest50163 жыл бұрын

    እናቴ ድንግል 'ማርያም'- ለቤተሰቡ ለወዳጅ ለጓደኞቹ መፅናናትን ብርታትን ስጫቸው ለገደሉት እግዚአብሔር ፍረድ ነፍስ ይማር🙏😭

  • @babimarkos1069

    @babimarkos1069

    3 жыл бұрын

    Jknnbj

  • @babimarkos1069

    @babimarkos1069

    3 жыл бұрын

    Gfgc

  • @babimarkos1069

    @babimarkos1069

    3 жыл бұрын

    Ouuy

  • @babimarkos1069

    @babimarkos1069

    3 жыл бұрын

    Hjjhh

  • @babimarkos1069

    @babimarkos1069

    3 жыл бұрын

    Guhb

  • @eskialifyalefale7977
    @eskialifyalefale79773 жыл бұрын

    የተሰበረ ልብ የሚጠግን አምላክ እግዚአብሔር የተሰበረውን ዉስጥሽን ያበርታሽ እኔም ሳላውቀው አነባሁኝ ።😭😭😭😭

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    3 жыл бұрын

    😰😭

  • @fufu6700
    @fufu67003 жыл бұрын

    ሰይፍ እባክህ ብዙ ጊዜ ያየሁብህ ችግር ልንገርህ ጠረጴዛ ላይ ሶፍት ለምን እንደማታስቀምጥ ነው ሚገርመኝ

  • @user-bl7cm4bf2v
    @user-bl7cm4bf2v3 жыл бұрын

    ፅናቱን ይጥሽ እህቴ🙏 ኢትዮጵያ በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት ቀረ 😭😭

  • @user-ws9og1hz9g
    @user-ws9og1hz9g3 жыл бұрын

    ወላሂ አላቀውም ግን ተሰቀሰኩ ባየሁት ቁጥር እባየ ይፈሳል እህቴ በጣም ነው ውስጤን የበላሽው ፅናቱን ይስጥሽ

  • @negashelias8318
    @negashelias83183 жыл бұрын

    እኔ ግነ ይሄ ቃል ያበረታኛል "ስጋን እንጂ ነፍሳችሁን መግደል የማይችሉትን አትፍሯቸው።" ገዳዬ ሆይ ደስ አይበልህ ሀዘኑ ከቤትህ አይውጣ ያስጨንቅህ እንዲ ማቅ እዳስለበስካቸው ዘመንክ በሙሉ ማቅ ይሁንብክ።

  • @user-vu6qn1qh2f

    @user-vu6qn1qh2f

    3 жыл бұрын

    አሜን እውነትነው

  • @user-ib3tm7zy4y

    @user-ib3tm7zy4y

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @hhazems_
    @hhazems_3 жыл бұрын

    እንቺን የማፅናናበት ቃላት የለኝም የተሰበረ ልብ እግዚአብሔር እንደሚጠግን እምናለሁ እሱ ይጠግንሸ

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu31683 жыл бұрын

    😭 እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን እግዛብሄር ያፆናሽ 🙏🙏

  • @user-xc3jk4uj3j
    @user-xc3jk4uj3j3 жыл бұрын

    እናቴ ፅዮን ታበርታበርታቹ የሱም ነብስ በቀኙ ትረፍ ያማል💔😥

  • @tamaritoethiopia5744
    @tamaritoethiopia57443 жыл бұрын

    የዝችን ልጅ ሳቋን ያጨለመ የሱም ህይወት ይጨልምበት

  • @Mehadertadesse

    @Mehadertadesse

    3 жыл бұрын

    AMEN 🙏

  • @geniyamareyamlij7639

    @geniyamareyamlij7639

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-dv9dq7vw8o

    @user-dv9dq7vw8o

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረደዉ እፍፍፍፍ ያማል

  • @user-bw9bw3lm6s

    @user-bw9bw3lm6s

    3 жыл бұрын

    አሚንንንንንንንን

  • @asalaftasfaye7496
    @asalaftasfaye74963 жыл бұрын

    ሰው መሆኔን የጠላሁበት ዘመን እህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭

  • @tigisttade6649

    @tigisttade6649

    3 жыл бұрын

    Ayzush yen Marr egizabher yatnsh

  • @user-ve8qc9iq5z

    @user-ve8qc9iq5z

    3 жыл бұрын

    በጣም ከባዲ ነዉ ፅናቱን ይስጦሽ ሁሉንም ያሳዘነ ተግባር ነዉ ብዙ ሰዉ ይገደላል ግን አለባብሰዉ ያልፍሉ ገዳዩ አይታወቅም ብዙ መልካም ሰወችን አጥተናል ኢቶጲያ ዉስጥ ህግ ይከበር

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw70243 жыл бұрын

    እግዝሐብሔር ደሙን ያውጣ ለሁሉም መፅናናቴን ይስጥ ያማል በእውነት

  • @mesgnawvandam9809
    @mesgnawvandam98093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ገዳዩችን ብቅረበ ያሰማን አንቺንም ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥሽ እሱንም ነፋስን ይማረው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝባችን ይባረክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤️❤️

  • @danawithabshawit9130
    @danawithabshawit91303 жыл бұрын

    የኔ እናት የውስጧን ህመም በሆዶ ይዛ ለሰው እንደጠነከረች ታሳያለች እመቤቴ ታፅናሽ የኔ እናት ከዚህ በላይ ብርቱ ታድርግሽ

  • @GT-eg1fd

    @GT-eg1fd

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነው የእግዜብሔር ሆድሽን ያፅናልሽ እህቴ ሰለዚህ ሀዘን ሳይ በጣም አዝናለሁ ሰይፏ እግዜብሔር ይሰጥህ ጥሩ አረአያነት ነዉ ቤተሰብህ ይባረክ🙏

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    3 жыл бұрын

    እመቤቴ እንዴት ብላ ነው የምታፀናው? ፈጣሪ ናትንዴ?

  • @binihabesha5096
    @binihabesha50963 жыл бұрын

    በአካል ሳናዉቀዉ ሳናየዉ ግን ሃዘኑ በሁላችንም ዉስጥ ከባድ የሆነዉ ይሄ ልጅ በህይወት ዘመኑ የፈጣሪ ሰዉ እንደሆነና በጣም ሚስኪን ሰዉ እንደሆነ ነዉ ።

  • @devoramola6828
    @devoramola68283 жыл бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ባጭር ቀጩት ለጓደኛቹ ፅናቱን ይስጣችሁ ለሱም ነብሱን በአፀደ ገንት ያኑረው😭😭😭😭

  • @salahtube823
    @salahtube8233 жыл бұрын

    አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አልቅሼ የማላውቀውን አይኔ አበጠ ለዚህ ልጅ በማልቀስ ልቤን ሰብሮታል ። ቤተሰቦቹን በቻልነው ሁላችንም እንርዳቸው

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i3 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 እደለኛ ነው ንስሐ ገብቶ ተዘጋጅቶ ወደ ዘላዓለማዊ ቤቱ ሔደ ይብላኝ ለኛ በአለም ለምንጨማለቀዉ😢😢😢😢😢😢

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    3 жыл бұрын

    በጣም እድለኛ ነው

  • @betelehembenti7937

    @betelehembenti7937

    3 жыл бұрын

    በጣም ምን ያክል እድለኛ ነው እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ታኑረው

  • @alemalem3356

    @alemalem3356

    3 жыл бұрын

    በጣም😢💔💔

  • @tgtube8195

    @tgtube8195

    3 жыл бұрын

    ባትክክል

  • @wegayhuniguess5873

    @wegayhuniguess5873

    3 жыл бұрын

    በጣም እዴት ደስ እዳለኝ

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube22613 жыл бұрын

    ነብስ ይማር: ከልቤ አዝናለው ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ በርቱ🙏

  • @zihramhemed6147

    @zihramhemed6147

    3 жыл бұрын

    nfes yemar senatun yestachue wegenoch ahe ageri

  • @SB-zt9pr

    @SB-zt9pr

    3 жыл бұрын

    መሸፋፈን አያስፈልግም .... those extremist OROMOS / Shimeles groups has done this.... because their plan is to kill and eradicate all young iconic Addis residents, so please be aware of this and work together to protect each other!!!💚💛❤ መሸዋወዱ ቀርቶ እያንዳንዳችን ከመሞታችን በፊት ብንጋፈጠው ይሻለናል። This guy in the video below and his groups are hired by those extremists (Shimels groups) and staying around Bole to pick and killing innocent Addis Ababa iconic residents. ንቁ we know what he was doing earlier before he came to Addis Ababa።።።kzread.info/dash/bejne/ZqelqqOjg6nOm5M.html መሸፋፈን አያስፈልግም

  • @SB-zt9pr

    @SB-zt9pr

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZqelqqOjg6nOm5M.html

  • @heranheran4112

    @heranheran4112

    3 жыл бұрын

    I can't stop crying omg my RIP strength to family

  • @samannous5046
    @samannous50463 жыл бұрын

    አላህ ያሣችሑ ደስታዋን በሐዘን ቀየራችሁት እሕቴ አላህ ያጠክርሺ አሟሟቱ ያሳዝናል እዲ ማንም አይቀርም ከዝች ምድር አይ ሐገሬ ምነው ደና ሰው ከልቆይብሽ አለ እእእእእእእእእእ አብሽሪ የፈጠረሽ ጌታ ያጠክርሺ😭😭😭😭

  • @azilove5558
    @azilove55583 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የንፁሀንን ደም ይፋረድ ቴድዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ሂዊዬ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭😭😭

  • @MsLidkid
    @MsLidkid3 жыл бұрын

    ታሞ መሞት እንዲህ ብርቅ ይሁንብን?😭😢🤔💔

  • @Sam-ct9kv

    @Sam-ct9kv

    3 жыл бұрын

    Aygermm😥😥

  • @user-oc8lk7kj2i

    @user-oc8lk7kj2i

    3 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @tinatina8559

    @tinatina8559

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @eveali6794

    @eveali6794

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    3 жыл бұрын

    Nefisi yimar

  • @SA-rc2zq
    @SA-rc2zq3 жыл бұрын

    ይሄን ልጅ ከሞተ ነው ያወኩት ግንንንንንንንን አንጀቴን በላው ልቤን አሳዘነው 😭😭😭😭😭

  • @user-vy6jh8sm8w

    @user-vy6jh8sm8w

    3 жыл бұрын

    እኔም😭😭😭😭

  • @meserettesfaye433

    @meserettesfaye433

    3 жыл бұрын

    እኔም ግን በስማሁት ደግነት ልክ እንደሚያውቀው ስው ነው የሚያሳዝነኝ😭😭😭😭

  • @user-uh7oh2yd1e

    @user-uh7oh2yd1e

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-bn8uh5ze7n

    @user-bn8uh5ze7n

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-bq6fz3iz4c

    @user-bq6fz3iz4c

    3 жыл бұрын

    እኔም😭

  • @mariamawits3689
    @mariamawits36893 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይስጣቸው ። ያፈሰሱትን ደም መልሶ ያፍስሰው። ሰይጣኖች የእጃችሁን አትጡት። ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው። መፅናናትን ለቤተሰቦቹ እና ለጔደኞቹ ይሁን ።

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede73373 жыл бұрын

    አላህ ፅናቱን ይስጣቹ ያማል ያረብ ደሞ የላከላትን ድምፅ ስሰማው አንጀቴን በላው

  • @zeharaoumer1137
    @zeharaoumer11373 жыл бұрын

    ይብላኝ ለግዳዩ በቁሙ ለሞተው አላህ የስራው ይስጠው 😭😭😭😭

  • @user-fd1pd1dp4i

    @user-fd1pd1dp4i

    3 жыл бұрын

    የሥራቸውን ይሥጣቸው ጋዴኞቹም ፍቅረኛውንም መፅናናቱን ፈጣሪ ያፅናናችሁ እኔ ምንም የሥራቸውንይሥጣቸውጋዴኞቹምፍቅረኛውንምመፅናናቱንፈጣሪያፅናናችሁእኔምንምእባየን ልቆጣጠር አልቻልኩም ወላሂ

  • @zeharaoumer1137

    @zeharaoumer1137

    3 жыл бұрын

    @@user-fd1pd1dp4i አሚን አላህ ፅናቱን ይስጣቸው 🥺

  • @belanenalawi2815

    @belanenalawi2815

    3 жыл бұрын

    @@zeharaoumer11374kjj

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    😭😭

  • @khadujaa3123

    @khadujaa3123

    3 жыл бұрын

    ይብላኝ ለገዳዮ በቁሙለሙተው እህቴ አላህ ሡብሮን ይሥጥሽ 😭😭😭😭

  • @semutube4366
    @semutube43663 жыл бұрын

    ወላሂ ኢቶጵያ ውስጥ የገደለ ይገደል የደፈረ ይገደል የሰረቀ ይቆረጥ የሚል ህግ ቢኖር እስካሁን የንፁሀን ደም ባልፈሰሰ ነበር አረ የኢቶዮያ ሰላም ናፈቀኝ😭😭😭

  • @user-zc7qj3rk7l

    @user-zc7qj3rk7l

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @rewdatube7270

    @rewdatube7270

    3 жыл бұрын

    ትክክል ወዴ

  • @jeerrryu

    @jeerrryu

    3 жыл бұрын

    ሳህ ይኸማ ቢኖር መከባበር ይኖር ነበር

  • @SB-zt9pr

    @SB-zt9pr

    3 жыл бұрын

    መሸፋፈን አያስፈልግም .... those extremist OROMOS / Shimeles groups has done this.... because their plan is to kill and eradicate all young iconic Addis residents, so please be aware this and work together to protect each other!!!💚💛❤ መሸዋወዱ ቀርቶ እያንዳንዳችን ከመሞታችን በፊት ብንጋፈጠው ይሻለናል። This guy in the video below and his groups are hired by those extremists (Shimels groups) and staying around Bole to pick and killing innocent Addis Ababa iconic residents. ንቁ we know what he was doing earlier before he came to Addis Ababa።።።kzread.info/dash/bejne/ZqelqqOjg6nOm5M.html መሸፋፈን አያስፈልግም

  • @yetebarektidartadergilachu1214

    @yetebarektidartadergilachu1214

    3 жыл бұрын

    Tikikil manem ayimotim neber betalay ye Saudi hek binor arfi neber le harmenewech

  • @almazdoga594
    @almazdoga5943 жыл бұрын

    ነብስን በገነት ያኑረው ደግ ሰው አይበረክትም በኢትዮጰያ ምድር እህቴ እመቤቴ ሀዘነ ልቦናሽን ታረጋጋው 😭😭😭

  • @girma6342

    @girma6342

    3 жыл бұрын

    ናብስ ይማር

  • @maqqdiippp3916
    @maqqdiippp39163 жыл бұрын

    ከምንም በላይ ንሰሀ መግባቱ አስደስቶኛል ሁሌም ለንሰሀ ሞት አብቃን ነዉ የኛ ክርስቲያኖች ፀሎት እና በጣም ደስ ይላል በወጣትነቱ ማሰቡ ደሞ በሰዉ ልብ እንዲ ሰርፀክ የገባክ በፈጣሪ ልብማ የዘላለም ደስታ ነዉ ያገኘከዉ ወድሜ በሳላም እረፍ 😢😢😢

  • @sarasara-nf4yl
    @sarasara-nf4yl3 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ነፍስህን ከአብርሀም ከይሣቅ ጋር ታሣርፍልን መልካም ሠው አይበረክትም😭😭😭😭😭

  • @rozatefera7270
    @rozatefera72703 жыл бұрын

    እኔ ቴድን ያወኩት ከሞተ ነው እኔጃ በህይወቴ በጣም ያዘንኩበት የዚህ ልጅ ሞትነው ተኝቸም እንቅልፌ አይመጣም ብንን ስል ትዝም የሚለኝ እሱነው ልቤ ስብርነው ያለው እውነት ህወትም እግዚአብሔር ያፅናሽ መቸም ላያስችል አይሰጥም እህቴ

  • @esateesate2555
    @esateesate25553 жыл бұрын

    እህቴ ከባድ ነው እግዛብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ እሱንም ነብሱን ይማረው አይዞሽ እህቴ!!

  • @selamyemariyamlij1608
    @selamyemariyamlij16083 жыл бұрын

    አይደለም ለሚያቀው ለማያውቀው እጅግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ አንድዬ ከናተ ጋር ይሁን እሱ የፈቀደው ነው የሆነው እና እሱ በቸርነቱ ያበርታቹ አምናለሁኝ እውነቱም ይወጣል የበለጠ ደግሞ እግዚአብሔር ይፍርድ የስራቸውን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t3 жыл бұрын

    ሰበብ ፈልጓ ንሰሀ ገብቷል😭😭 😭😭😭የታደለ መልካም ሰው ታዲያ ሞተ ይባላል ወይ ንሰሀ የገባ😭በትንሳኤው እግዚአብሔር ን ሊያይ መላእክቶችን ሊያይ ፃድቃን ሰማእታትን ሊያይ እና በክብር ለዘለአለም ከክርስቶስ ጋ ከመላእክት ጋ ከፃድቃናት ጋ ሊኖር ወደ ገነት ሄደ ወይ መታደል ለኔ እና ለናንተ እናልቅስ በአለም ለምንባክነው እሱማ ተመርጧል በፈጣሪ😭😭የክርስቶስ ሙሽራ ለራሴ ላልቅስ ቴዶዬ አንተ ታድለሀል😭😭😭😭😭😭የመልካም ሰው ረፍቱ ሞቱ ነው😭😭😭😭😭😭😭 ታድለህ ይች የበከተች አለም በደም የጨቀየች አለም ላንተ ለመልካሙ ምን ሊረባህ ስለሚወድህ እግዚአብሔር ጠራህ አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ይብቻ ነው የምለምንህ አምላኬ😭 ቁጭት፣ እልህ ፊታቸው ላይ በጉልህ ተፅፉል። ያ ነው የሚያስፈልገውም። በቴዲ ሞት አለማለቀስ ባንችልም፤ ማልቀሳችን ብቻ ግን በቂ አይደለም። ትናንት ቴዲን መታደግ አልቻልንም ነገ ግን ሌላ ቴዲወችን መታደግ እንችላለን! ********** በየሰፈሩ ምን አይነት ስጋት እንደተጋረጠ ሁላችንም የምናውቀው ነው። ህፃናት ተዘርፈው ኩላሊታቸው እየተወጣ ነው፣ ሰወች ባደባባይ እየተዘረፉ ነው፣ በየቦታው የእሳት ቃጠሎ እየተለኮሰ ነው፣ ወጣቶች ከየት መጡ በማይባሉ ሰወች እየተወጉ ነው። ስለዚህ ቀስ በቀስ በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች እየሰማን እንዳለነው ዘግናኝ ግፎች ከመፈፀማቸው በፊት፤ በዬ አካባቢያችን ተደራጅተን ሰፈራችንን እና ወገናችንን መጠበቅ አለብን። ******* ይሄ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም የህልውና ጉዳይ ነው! ይመለከተኛል የምትል ሸር አድርገው ሀሳብም ጨምርበት! ጊዜው ረፍዶ እንዳንበላ!!

  • @Showatube

    @Showatube

    3 жыл бұрын

    ንሰሃ ገብቷል ስትል ልቤ በደስታ ዘለለ😍

  • @meronasefa3728

    @meronasefa3728

    3 жыл бұрын

    Tikikil demo ayigermim be wetatinetu niseha megibatu yemr geta new yeteraw yetadele lij 😭😭😭

  • @user-ku3hf2fc4t

    @user-ku3hf2fc4t

    3 жыл бұрын

    @@Showatube በዚህ ነው የተፅናናሁት ንሰሀ መግባትን የክል የሚያፅናና የታለና እኛ አለን አይደል በስደት የምንከራተት😭😭😭😭አንዱንም ሳንይዝ ለራሳችን ሳንሆን እንዲ ለሰው ደደከምን😭😭😭ብቻ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @user-ku3hf2fc4t

    @user-ku3hf2fc4t

    3 жыл бұрын

    @@meronasefa3728 እኔራሱ ደስ አለኝ ተፅናናው እግዚአብሔር በቃ በመልካም ነገሩ ስላወቀው ነው በወጣትነቱ ንሰሀ ዲገባ ያደረገው የእውነት መታደል ነው ለኛ እናልቅስ ወይ ከእግዚአብሔር እቅፍ አልገባን ወይ ከአለም አልሆንን እንዲሁ ስንባክን ድገት የሞት መላክ እዳያገኘን ለኘንሰሀ ልባችንን አንቅቶ ወደቤቱ ይጥራን😭😭😭😭😭🙏

  • @tigistamare5002

    @tigistamare5002

    3 жыл бұрын

    @@user-ku3hf2fc4t አሜን አሜን አሜን🙏💔😭😭😭በስደት ያለነውማ ወይ ለስጋችን አልሆንንም ወይ ለነፍሳችነ አልሆነ ስናሳዝን😭😭😭

  • @sameera4291
    @sameera42913 жыл бұрын

    በሂወቴ የማላቀዉ ሰዉ ሲሞት አልቅሼም አላቅም ግን እሄልጅ አጀቴ ነው የበላዉ ሳላስበዉ ነው እንባዬን የሚወርደዉ😭😭😭😭😭

  • @enukaye6592

    @enukaye6592

    3 жыл бұрын

    Btmmm😭😭😭

  • @abdulwasieibrahim1013

    @abdulwasieibrahim1013

    3 жыл бұрын

    ምን ስለ ሆነ ልክ ለሱ እንዳዝናቹ ለኢትዩጵያዊ በሙሉ እዘኑለት ስንት ስው እየተስረቀ እየተገድለ ነው ሊላ ብታዘኑ ንሮ እሱጋ አይድረስም ነበር

  • @hayutihim5384

    @hayutihim5384

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-bm9iq8do2h

    @user-bm9iq8do2h

    3 жыл бұрын

    ልጁ እኔንም አስለቅሶናል ለሱ ብቻ ሳይሆን ግን እሰመቸ እኛ መታረድ የሚለው ነው ሆድ የባሰኝ🤔 ኢትዮጵያዊን ግን የታወቀ ሰው ብቻ ሲሞት ነው እንዴ የምናዝነው የታዋቄዎች ሄወት ከሌላ ይለያል እንዴ በአሁን ሰአት እኮ ሀገራችን ላይ በየቀኑ በትንሽ 20 ሰው በየቀኑ መታረድ የተለመደ ሆኖል

  • @hayutihim5384

    @hayutihim5384

    3 жыл бұрын

    @@user-bm9iq8do2h አወ ልክ ነሽ(ነህ)ሁልግዜ ሶቀቃ ነው ሁልግዜ ለቅሶ ነው ውስጣችን ሰላም አጣ ትኩስ በየ ቦታው ነው የሚሞተው ይንፁህ ደም ነው

  • @alocaal491
    @alocaal4913 жыл бұрын

    ምናባቴ ልበልሽ አይኔ አችን ባየሁ ቁጥር ማንባት ሆነ ስራየ ፈጣሪ ያፅናናሽ እማየ

  • @etuamilku797
    @etuamilku7973 жыл бұрын

    ዋ ለራሴ ነው የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ እሱንም ነፍሱን በደጋጓች እቅፍ ያሳርፍልን

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z3 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ የቴዲ ሞት ለቡን ስብር ያደረገው 😭😭

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485

    @ekramyoutubeekramyoutube3485

    3 жыл бұрын

    ባየሁት ቁጥር በየ ደቂቃው ነው ማለቅሰው ወላሂ አሁንስ ማዞር እራሱ ጀምሮኛል ቴድይ እፍፍፍ

  • @hayatsirag7083

    @hayatsirag7083

    3 жыл бұрын

    Be yekenu ende adise new yemanebaw betam new anjeten yebelow Allah bertatun yestachew wedajoche 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @user-nt3kh1fc4u

    @user-nt3kh1fc4u

    3 жыл бұрын

    እኔ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-so3cz2mn6c

    @user-so3cz2mn6c

    3 жыл бұрын

    በጣም እህቴ

  • @user-do6md2ku9b

    @user-do6md2ku9b

    3 жыл бұрын

    በጣምከባድነውሚስኪን ጥናቱን ይስጥሺ

  • @haymitube5507
    @haymitube55073 жыл бұрын

    እኔ ሳላውቀው ተንገበገብኩ ሂዊ ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jemo5716
    @jemo57163 жыл бұрын

    እኔ ብዙ ሠዉ ሞተ ሞተ ሢባል እሠማለሑ አንዳንዴም በቴሌቭዥን በዜና ይታያል ግን በጣም ዉሥጤን የተሠማኝና ያሥለቀሠኝ የቴዲ መሞት ዉሥጤ አለቀሠ ማለቴ ብቻ በጣም አሣዘነኝ።ለማንኛውም ጎደኞቹ እንዳሉት ብዙ ሠዉ ብዙ ነገር ያሥወራልና ደመ ከልብ ሖኖ እንዳይቀር ሠዉ ብዙ ያልተባለ ግምት ባያሥወራ ሌላዉ እጮኛዉ የእግዚአብሔር ጸጋ እንደሚያፅናናሽ ነዉ የምመኝ።

  • @tataw5644
    @tataw56443 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ😢😢 ፍትህ ከሰማይ ይምጣ እውነተኛው ፍርድ አንተጋ ነው ያለው አስባቸው አፅናናቸው አቅም ሁናቸው እባክህን አባባ🙏🙏

  • @user-zi9nx3kl5y
    @user-zi9nx3kl5y3 жыл бұрын

    እኔ በሂወቴ በሞት ካጣኃቸዉ ሰወች አያቶቸና ያአባቴ ታናሽ ወድም መቸም ሀዘናቸዉ አይወጣልኝም ግን ደግሞ ለምን እደሆነ ባላዉቅም የቴዲ እና የታምራት ደስታ ሞት ልብን ሠብሮታል የሀገሬ ሠላም እደኔ የናፈቀዉ ማነዉ?

  • @alirabee4436

    @alirabee4436

    3 жыл бұрын

    ነፍጠኛዋ. እኔም. እንዳለ. እመኛለው. በተረፈ. ዛሬ. ከሂዊ. እንደሰማሁት. ልጅቱ. ትክክለኛ. የስጋ. እህቱ. ካልሆነች. ምንአልባት. ትወደው. ይሆን. ምንአልባት. በቅናት. ተነሳስታ. ችግር. ፈጥራ. ይሆን. ማለትም. እህት. የተባለችው. እንግዲህ. አላህ. እውነቱን. ያውጣለት.

  • @yasminahmed698

    @yasminahmed698

    3 жыл бұрын

    Sad

  • @liduwolde1354

    @liduwolde1354

    3 жыл бұрын

    @@alirabee4436 አረ ዝም በል ከሌባ ጠርጣሪ ነው ሀጢያተኛው ይቺ ናት ይሄ ነው ሲል። ስለዚህ ዝም ጭጭ በል

  • @madinaalali584

    @madinaalali584

    3 жыл бұрын

    ነፈስ ይማር😭😭😭😭😭

  • @damenechafaroayanadamenech7678

    @damenechafaroayanadamenech7678

    3 жыл бұрын

    😭

  • @user-gz6rf7rx8m
    @user-gz6rf7rx8m3 жыл бұрын

    ኣላህዬ ኣንተ ፍረድ ከፈራጆች ሁሉ በላጭነህና የምስኪኑ የቴዲን ደም ኣንተ ተበቀልልን

  • @meklitlove7597
    @meklitlove75973 жыл бұрын

    የደጎች አምላክ ደሙን ያውጣለት ከልብ በጣም ልብ የሚሰብር ነው እሱ መልካም ስራዎቹ ስንቅ ሆነውታል ይብላኝ ለገዳዮች እህቴ አይዞሽ ጠንክሪ ፈጣሪ ያፅናሽ እኔ በበኩሌ ነብሰ ጡር ብትሆኝ እና እሱን ብትተኪ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76733 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአቤሔር አምላክ ያፅናችው ለሁሉም እግዚአቤሔር ፍርድ አለው የወድማችን የቴዲ ደም ፈሶ አይቀርም አይዞሽ ህይወትዬ እግዚአቤሔር አምላክ ያፅናሽ ገዳይ ነብሰ በላ ሆይ እናተም ነገ ትሞታላችው ፍርዱን ግን እመኑኝ በቁማችው ተቃጥላችው የፈጣሪን ፍርድ ታገኑታላችው ፈጣሪ በቁማችው ያቃጥላችው ሰማህቱ ወድማችን ቴዲ እግዚአቤሔር አምላክ ነብስህን በቅዱሳን በደጋጎቹ በአብረሃም እና በይሳቅ ጎን ያሳርፍልን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu37923 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ በአካል አላውቀውም መሞቱን ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ግን እይኔ ሳያለቅስ ውሎ አያውቅም የሆነ ነገር የጎደለኝ ያህል ይሰማኛል እኔ እንዲህ የሆንኩ ጓደኞቹ ቤተሰቦቹ ባለቤቱ እንዴት ሊሆኑ ነው ብዬ አሰብኩ ነፍስህን በገነት ያኑኑራት ወንድሜ መልካምነትህን በምድርም በሰማይም አስመስክረሀል መልካም ሰው ሞተ አይባልም ካምላኩ እቅፍ ውስጥ ነው

  • @user-yv3yq2hf5c

    @user-yv3yq2hf5c

    3 жыл бұрын

    እኔም ወላሂ ከሞቴ ሀምሮ

  • @tigigetu3792

    @tigigetu3792

    3 жыл бұрын

    @@user-yv3yq2hf5c እውነት ነው ያማል የግርእሳት ነው የሆነብን

  • @-Tarik814
    @-Tarik8143 жыл бұрын

    አረ ይሄንን ልጅ መርሳት አቃተኝ ግን እኮ አላቀውም እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @haigcell2342
    @haigcell23423 жыл бұрын

    እግዚሀብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ቴዲዬ ነብስህን ይማረው

  • @hbshd9762
    @hbshd97623 жыл бұрын

    የኔጌታ እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ከቅዱሳኑ ይደምርልን ለምላው ጎደኝቹ እመቤቴ ሀዘነ ልቦናችሁን ታቅልላችሁ

  • @user-wz6kk9rs9j
    @user-wz6kk9rs9j3 жыл бұрын

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሓዘን መንፈስ ከልብሽ ይሸ ላይ ይሰበር እግዚያብሔር ልብሽን እቅፍ ድግፍ ያርገው እህቴ

  • @barekabaranggo8171

    @barekabaranggo8171

    3 жыл бұрын

    😭😭😭💔💔

  • @mihretdesta4194

    @mihretdesta4194

    3 жыл бұрын

    Medhanialem esu krstos geta yatsnash

  • @beletechkebeda2581

    @beletechkebeda2581

    3 жыл бұрын

    Amen amen

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    አሜን እርሱ ይችላልና።

  • @bcyeabsera9671

    @bcyeabsera9671

    3 жыл бұрын

    Amen zemenesh yelemlem yene Ehete. Hazenesh yemigebawe geta yedegefesh. Yasenash. Ayzosh Egziyabher melcome new. Yeredashal.

  • @Bara577
    @Bara5773 жыл бұрын

    ቴዲን በሀዘኑ ምክንያት አወኩት፡ የሰውን ሀዘን ሳይ ይህ ልጅ በህይወት ዘመኑ ምን አይነት መልካም እንደነበር ነው።

  • @mimiimimoo9434

    @mimiimimoo9434

    3 жыл бұрын

    በዚች ትንሸ እድሜ የሰራው መልካም ሰራ ሰሙ ሲዘከር ይኖራል

  • @elsabekele5647
    @elsabekele56473 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የኔ እናት እንዴት አንጀቴን እንደበላሽኝ እግዚአብሄር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @helenfalago2009
    @helenfalago20093 жыл бұрын

    ሂዊዬ የኔናት ልክ ነሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ ቢከብድም ምንም ማድረግ አይቻልም የቴዲ ጎደኞች ፈጣሪ ያፅናችሁ መዋለድ ቋንቋ ነው የሚባለው ቃል በናንተ ነው ያየሁት ፈጣሪ ነብሱን ይማረው😭😭😭😭

  • @ahmedabdu8234
    @ahmedabdu82343 жыл бұрын

    ቴዲ ሲሞት በ youtube አየሁት እንጅ መፈጠሩንም አላቅም ነበር ግን በጣም አመመኝ አሳዘነኝ ገዳዩቹን ፈጣሪ ይፍረድባቸው የደሀ ጉልበቱ እንባው ነው ይባል የለ የሆነ ነገር ማረግ በቻልኩ ደስ ባለኝ ነበር ግን በዱአ / በፀሎት ከጎናችሁ ነኝ

  • @user-ub4nn2et4j

    @user-ub4nn2et4j

    3 жыл бұрын

    Same here

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z3 жыл бұрын

    ቴዲዬ እንወዳሀለን ነብስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን 🙏ሄዊዬ እመብርሃን ፅናቱን ትስጥሽ ሰው መሆን ከባድ ነው 😥

  • @hananhanan-hq7mx

    @hananhanan-hq7mx

    3 жыл бұрын

    አላህ ፅናቱን ይሰጥሽ በአንች ቦታ ሁኝ አሰበኩት እኮ ቁሰሉን 😥😥😣😣😣😣😣😣😣😣

  • @dawitdereje8548
    @dawitdereje85483 жыл бұрын

    ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @user-cg6ug6re1s
    @user-cg6ug6re1s3 жыл бұрын

    በአብርሃም በይስሀቅ በያእቆብ እቅፍ ያኑርህ መልካም ሰው

  • @user-rt7re8jz7r
    @user-rt7re8jz7r3 жыл бұрын

    አብሮ መወለድ ቋንቋ ነው የሚባለው ለካ እውነት ነው ፈጣር ሀዘናችው ያቅልላችው እህቴ መፅናናቱን ከላይ ተመኘውልሽ አይዞሽ

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj3 жыл бұрын

    ይህን ወጣት የቀጠፈ ገልቱ አላህ ይቅጠፈው ኢሻአላህ የእጁን ይስጠው ያረብ

  • @user-sk2mg8ul3e

    @user-sk2mg8ul3e

    3 жыл бұрын

    አልተቀበረም እንጅ ሞቶን

  • @user-ew5uz2mg2q

    @user-ew5uz2mg2q

    3 жыл бұрын

    ☝️😭😭

  • @messya7125
    @messya71253 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት በጣም አሳዛኝ ልጅ ነዉ እሱ ጰድቋል ገዳዩ ግን የጌታ ፍርድ ይጠብቀዋል ሌላ በፍርድ አላምንም ፍርድ ከፈጣሪ በጣም የሚገርመኝ ኢትዮጵያዊ ያን ያህል ክፍ መሆኑን በዚህ ዘመን ያወኩት ይህን ያህል ድፍረትና ጭካኔ በእኛ አማኞች ነን በምንለዉ እንደዚህ ጨካኝ ተግባር ሲደረግ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ሰዉ የሚባል ነገር እያስጠላ ነዉ የመጣዉ ሰይፉ እግዛብሔር ይስጥ ብዙ አስተማሪ ነገሮች ታቀርባለህ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉን ሰይጣናዊ መንፈስ ያርቅልን ማለት ብቻ ነዉ ።

  • @hannabeshah5437
    @hannabeshah54373 жыл бұрын

    ለማያውቀው እንኳን የማይረሳ ልጅ ነው:: እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው:: እንቺንም መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት::

  • @fafifafi136
    @fafifafi1363 жыл бұрын

    ምንአለ የገደለ ቢገደል ለጓደኞቹ ለሚወዱት በሙሉ አላህሰብር ይስጣችሁ ልብ ይሰብራል አብሽሩ ገዳዮን አላህ ያዉጣዉ

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide91663 жыл бұрын

    ወይኔ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እናት አስነባሽኝ 😭😭😭 ነፍሱን በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏እሱ መልካም ስራ ሰርቶ ሄደ ማልቀስ ማንባት ያለብን ለኛ በቁማችን እየተባላን እተጫረስን ላለነው እግዚአብሔርን በየቀኑ እያስከፋን ላለነው ነው እሱማ በፈጣሪ እቅፍ ውስጥ ነው ። የንፁሀን ደም ትፋረዳለች ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏

  • @lubabaussen7823
    @lubabaussen78233 жыл бұрын

    ኡኡኡኡ አይዞሽ በጣም በጣም አዝኛለው እህቴ ጌታ መፅናናትን ይስጥሺ

  • @mustafatube695
    @mustafatube6953 жыл бұрын

    ሀገራችንን ሰላም ያድሪግልን እኛ በሰዉ ሀገሪ ያለነዉም ተጨነቅን ኡፍፍፍ የሰዉ ነብስ የረከሰባት ሀገሪ እትዮ ሰላሙን አዉሪድልን

  • @user-zc7qj3rk7l

    @user-zc7qj3rk7l

    3 жыл бұрын

    አሚንን

  • @4rtr5alfesaljleeb62

    @4rtr5alfesaljleeb62

    3 жыл бұрын

    Awnthan wadame faxari bakachu yalan

  • @gchjvjvufvvjvv3951
    @gchjvjvufvvjvv39513 жыл бұрын

    ምናለ አርግዛ በሆነ ብዬ ተመኘሁላት 😥የሱ መተኪያ የሱ መጠርያ የቴዲዬ ቦታ ሚተካ የአባቱ ምትክ ቢኖራት💔💔😭

  • @asenechernt2466

    @asenechernt2466

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳቺ ተመኝው ሌላ ቴዲን ብተካ ብዬ ተመኝው 😭😭😭😭

  • @emukiya7490

    @emukiya7490

    3 жыл бұрын

    Enem

  • @semretyesbelayi228

    @semretyesbelayi228

    3 жыл бұрын

    Uffff bihon inem megnote newu mestnagna yihonat neber yesun mitik argiza bihon Des yilal 😭😭😭😭😭eskezare indesega zemede yaslekisegnal uffff inen ehete kesmiwa tesebereee

  • @yelejeenatnegn6593

    @yelejeenatnegn6593

    3 жыл бұрын

    Allah badergew

  • @nomore-qb1fo

    @nomore-qb1fo

    3 жыл бұрын

    እኔም ተመኘሁ

  • @makdsmoges1778
    @makdsmoges17783 жыл бұрын

    እግዜአብሔር መፅናናቱን ይሰጥሸ የኔ እህት በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @robelsolomon1136
    @robelsolomon11363 жыл бұрын

    እመብርሃን ልጃን ባጣች ግዜ ልጃ የሰጣትን መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ በርታ በይ እባክሽ ክርስቶስ አይሳሳትም

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w3 жыл бұрын

    እንደው በሆነ ታምር እርጉዝ ብትሆን ብየ ተመኝው ቢአንስ የርሱን ምትክ ብትይዝ ምን ላድርግ በጣም ጨነቀኝ ሰው እንዴት ጥሩ ሰወችን ይገላሉ አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ፍርድ እባክህ አምላኬ 😥💔🙏

  • @user-hf4fy8uq7k

    @user-hf4fy8uq7k

    3 жыл бұрын

    የምር እኔም ሳስብ ነበር ምናለ ምትኩን መጠሪያውን ትቶ በሄደ ብዬ ተመኘሁ

  • @frehaymanot2324

    @frehaymanot2324

    3 жыл бұрын

    እኔም ተመኝቻለሁ 😭😭😭

  • @Tube-qw6kk

    @Tube-qw6kk

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @bettylondon8122

    @bettylondon8122

    3 жыл бұрын

    የኔም ምኞት ነው አይገርምም፣ የውስጤን ነው የጻፍሽው ማን ያውቃል አምላክ ምን ይሳነዋል።

  • @beemnetgirma7199

    @beemnetgirma7199

    3 жыл бұрын

    Enem bye neber gin degmo hazenus ygodatal bye asebku erguz hono hazen kebad new betam ayyyy egna nefs yimar

  • @tgm8868
    @tgm88683 жыл бұрын

    ሁሉም በምክኒያት ነው እሱ ደግሞ ከሞተ አይቆጠርም መልካም ስራውና ደግነቱ ለዘላለም ይኖራል እና ደግሞ ጥሩ ሰው ብዙ አመት አይኖርም 😥💔 የእስራኤል እምላክ ነብሱን በገነት ያኑራት

  • @godisgoodgodisgood742
    @godisgoodgodisgood7423 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ መፅናናቱን ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል በጣም ነው ያዘንኩት ኡፍፍፍፍ

  • @user-jb9ws5gu2p
    @user-jb9ws5gu2p3 жыл бұрын

    አህታችን ታገሽ ትንሽ ቢከብድም ሞት ለምንኛችንም አይቀርም ተራችን እስከሚደርስ ነው ለመጭው ሂወታችን መዘጋጀት ነው ያለብን ይችኮ ቀሪ ናት ተከትሎን የሚሄደውና የሚጠቅመን መልካም ስራችንና በአሏህ መመናችን ነው ይች አለም ውሸት ናት ግን የወደፊት አገራችን ስንቅ መያዥያ ናት ሁላችንም ስንቃችንን ማዘጋጀት አለብን ሞትደሁ ለሁሉም አይቀር አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-zb7tc6wv7q
    @user-zb7tc6wv7q3 жыл бұрын

    እኔን እማ እግዚአብሔር ይፍረድ የአቤል ደም ከምድር ይጮሀልና አባት ሆይ ፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ነሰሀ ገብቷል አለች ሰበብ ፈልጎ😭😭😭 እኛም ለንሰሀ ሞት ያበቃን😭😭😭😭😭 ዋ ነፈሴ ፈራሁልሸ😭😭😭😭

  • @rosemekdes824

    @rosemekdes824

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @user-nv7er2cv7i

    @user-nv7er2cv7i

    3 жыл бұрын

    መታደል ነው ንስሃ ገብቶ መሞት

  • @user-ib3tm7zy4y

    @user-ib3tm7zy4y

    3 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @manorebantenewkristos3837

    @manorebantenewkristos3837

    3 жыл бұрын

    Amen lenesaha mote yabken 😭😭😭😭 Gin melkam sewoch Telat yelechewum yemilewun Ababel Alesmamabetm mikineyatum kifuwoch lemelkamoch Ayitegnum melkamoch bizu telatoch Alechew uuuufffff Teddye nefsihin yemar Yene feleklek Hiwiye Anchim tenkire yene konjo. Tewu gin gedayoch le fatari enji le dabilos Atigazu. 😭😭😭😭

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@manorebantenewkristos3837 😢😢😢

  • @mekdesasnakeamare8708
    @mekdesasnakeamare87083 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ያማል 😭😭😭😭💔💔💔እሱንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😢😢😢

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n3 жыл бұрын

    የተሰበረውን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ ። ንስሐ ገብቷል ስትይ ደስ አለኝ ምክንያቱም እሱ ተዘጋጅቶ ነበር 😭😭😭በቃ እግዚአብሔር ንጹህ እንደሆነ ወሰደው ። አይዞሽ 😭

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i3 жыл бұрын

    ሰው መልካም ልደት ተብሎ በነጋታው ነፍስ ይማር ከመባል በላይ ምንም ህመም የለም በጣም ያማል ፅናቱን ይስጥሽ እህታችን😢😢

  • @liyakonjo5324
    @liyakonjo53243 жыл бұрын

    እመቤቴ ታፅናሽ አንጀቴ አልቻለም ሙሉውን ቪድዮ በእንቧ ነው ያየሁት እኔን እህቴ ለወንድማችንም ነፍሱን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ያኑረው

  • @betilove7336
    @betilove73363 жыл бұрын

    ቴዲዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሂዊ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት የሱን ሞት መሞት ብችል ንሮ እኔ መቼለት አቺ ትሞሸሪ ነበር የኔ ሚሽራ ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @meklitadotena5387
    @meklitadotena53873 жыл бұрын

    የኔ ውብ እህት አይዞሽ በርቺልን ያንቺ ጥንካሬ ለሱ ትልቅ ነገር ነው ጠላት ደስ እንዳይለው አደራሽ፡ምንም ክፉ ነገር በልብሽ እንዳታበቂይ

  • @bettylondon8122
    @bettylondon81223 жыл бұрын

    እህህህህ የኔ እህት እንዲ በሀዘን እንዳቃጠሉሽ የእስራኤል አምላክ በነብስ፣ በስጋ ያቃጥላቸው! ላቺም አጽናኝ መላእክቶችን ይላክልሽ፣ ወላዲተአምላክ ብርታት ትሁንሽ የኔ ናት።

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b3 жыл бұрын

    እኔም በስደት እናቴን አባቴን አጥቻለሁ እንደዚህ ልጅ በጣም ነው ያንገበገበኝ እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ አንብቸ ልሞት ነው አይዞአችሁ፡፡

  • @sohad2613

    @sohad2613

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @user-bx2dd3qs2e

    @user-bx2dd3qs2e

    3 жыл бұрын

    አንችንም እግዚአብሔር ያፅናሽ እታለሜ አሟሟታችንን ያሣምርልን ከሰው አውሬ ጠብቀን ቸሩ መድሀኒአለም🤲🤲🤲

  • @susususu9338

    @susususu9338

    3 жыл бұрын

    yane enat egziabher nabisachewun yimarilish

  • @evingadiman3383

    @evingadiman3383

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ

  • @user-sm5ne9zh9h

    @user-sm5ne9zh9h

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እሕቴ

  • @meronwg9509
    @meronwg95093 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ መላቤተሰቦችሁሉ ጋደኝቹ ሁሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @user-wd6je7xe7v
    @user-wd6je7xe7v3 жыл бұрын

    በጣም ያሣዝናል ገዳይወች መቸም አያልፍላችሁ አትጠቀሙም

  • @alemtekle9972
    @alemtekle99723 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የዚህ ቅን ልጅ ደም በከንቱ እንዳይቀር አንተ ተበቀልለት በቀል የአንተ ነውና

  • @josephabraham7788
    @josephabraham77883 жыл бұрын

    ሳላውቀው ኣስለቀሰኝ በጣም ጥሩ ሰው ነበር! ፅናቱን ይስጣችሁ! ሰይፉ መልካም ሰው ፈጣሪ የጎደለህን ይሙላልህ።

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya99493 жыл бұрын

    የወንድማችንን ነብስ ይማርልን😭😭😭🤲🤲🤲 በእውነት ይሄ አይገባውም ነበር ምርጥ ሰው ነበር ቴዲ በጣም ያማል ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል ዝም አይልም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ሌላ ምንም አንልም እጮኛው እህታችን እና ወዳጅ ዘመዶቹ እግዚአብሔር ያፅናቹ ላዘንነው ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናን🤲🤲🤲🤲

  • @user-ob8lo6bw5h
    @user-ob8lo6bw5h3 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ በጣም የማይረሳ ቁስል ነው ትቶባት የሄደው በርግጥ ለሷ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ቴዲ የሁሉም ወዳጅ ነው ፍቅር ነው እግዚአቤሔር አምላክ ነብሱን በአፀደገነት ያሳርፍልን ለዘመዶቹም ለወዳጆቹም መፅናናቱን እመኛለሁ😭😭😭

  • @user-ks8uz2nh8k
    @user-ks8uz2nh8k3 жыл бұрын

    የኔ እናት እሱ የክብር ሞት ነው ያገኘው ሊያውም በተግባር ኖሮ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን።አንቺ ነሽ ሁሌም አንጀቴን የምትበይው የኔ ውድ ጽናቱን ይስጥሽ የሚያፈቅሩትን የሚወዱትን የሚሳሱለትን ሰው ማጣት እጅጉን ከባድ ከልብ የማይወጣው አዘን ነው የኔ ውድ ጽናቱን ይስጥሽ!!

Келесі