One think ihave learnt from Ethiopians Momes ,they are all Royals in their own fashion. Love this chanal .its a serious university of life.god bless Ethiopia.
@senaittemamo28072 жыл бұрын
እንደው፣ያንቺ አቀራረብ፣ሁሌም፣ይመስጠኛል።ጎበዝ።በርቺ።
@Rose-bh7pi3 жыл бұрын
You are the best Asku 👌👍we love you 😚 God bless you🙏
@lidyamamo59183 жыл бұрын
Bahilum sewoom webetin yetadele hizb. Gurage yeselam, yefiker, yesira, ... sintun litkesew? Yetebareke zemen yihunilin. I am proud to be born and raised in that region.
@addishiwottaklu6841 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@rh16603 жыл бұрын
What I have noticed is the tradition and the people are centered in Forgiveness and love 💕, I learned so much. hopefully I will have friends from this culture so I can experience it in person ☺️
@Ethiomen1
2 жыл бұрын
I’ll show you if you want. It’s wonderful culture and I’m grown up in this beautiful people and culture, I never forget always. I’m live in outside of Ethiopia so I miss this culture
I appreciate your efforts to show us the hard life of Ethiopian women. You always looking happy despite the difficult and unpredictable situations you get into. Thanks
@onelove2817
3 жыл бұрын
Thank you Askale. I love your genuine personality You r show is great too.
@selamtesfamichal11783 жыл бұрын
Askiyee my childhood friend you work very hard God bless you
@kedijamanora8034 Жыл бұрын
Wow! Asksle.you are amazing journalist. Thank you for your hard work.
Пікірлер: 474
እኔ አማራ ነኝ ጉራጌዎች ውስጤ ናችሁ 😘 ይሄ ጉራጌ ገጠር አይደለም ሆቴል ነው የገጠሩ ሰው እንግዳ ተቀባይ ነው ስራው ምን ያህል አድካሚ እንደሆነ ለማሳየት ነው ቢበላ ቢበላ የማይሰለች ምግብ የጉራጌ ምግብ እንደሰዎቹ ጣፋጭ የማይሰለች ነው ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@minojhgfg8695
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣምምምምም እኛም ውድድድድድድ 😊☺😚😚😚😚😚👍👍💚💛❤
@menberwendigo8045
3 жыл бұрын
ይህንን ቆጮ ብቀምሰው እንዴት ደስ ባለኝ
@menberwendigo8045
3 жыл бұрын
ምራቅ ደጋግም ያሱጣል እባካችሁ እዚህ ማህበር ቀላቅሉኝ
@Haymitube605
3 жыл бұрын
የኔ ውድ አዎ ልክ ነሽ እኔም የጉራጌ ልጅ ነኝ ግን አፄወቹ ውስጤ ናቸው ለምን የሚል ካለ የነፃነት ሀገር ስለሰጡን አማራ ከኢትዮጵያ መለየት ሞት ነው
@zeytunazeytuna4013
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውዴ ኛም እንወድሻለን
ያማራ ተወላጆች እደኔ የጉራጊኛ የበሀል ምግብ ከክቶፎ እስከ ቆጮ እኛጋ ይተከል እና እንብላ የምትሉ ጉራጊን የምወዱ ብቻ 👍
@mohammadsaad2172
2 жыл бұрын
😗😗😗😗ትከሉ
ከአሁን በኅላ አልጠፋም በኮቪድ ምክንያት ነበር ለናፈቃችሁኝ ሁሉ ጎንበስብዬ አመሰግናለሁ
@alekavrgen9375
3 жыл бұрын
ጎባዝ
@ysvf2071
3 жыл бұрын
ኡንኳን አደራሳሽ አንቺ እና ቤታሰብሽን አለህ ይጠብቅሽ፡ ያኔ ውድ፡እህቴ።
@hijerak5737
3 жыл бұрын
tenafekeshal asekal
@user-jq4po7oj3z
3 жыл бұрын
አስኩዬ የተንቢ ❤❤እንዴት እንደናፈቅሽኝ ወላሂ ሁሌነው ማስታውስሽ በኮሮና ምክንያት እንደጠፋሽ ገብቶኛል አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ጅግኒት🌺🌺🌺🌺🇪🇹🇪🇹
@oneethoipan9565
3 жыл бұрын
Marrr nash
ጉራጌ ትልቅ ህዝብ የስራ ሰዎች ሰው አክባሪዎች። አሁንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ
@NserssTyoub
Жыл бұрын
አሚን ያኔቆንጆ ልብ
አስካለ የኢትዮጵያን ባህሎች የምታስተዋውቀን እውነተኛ የህዝብ ልጅ ናት እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ይስጥሽ
@tewabechamede4318
3 жыл бұрын
Asekale..gobze
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
አሜን
እኔ አማራ ወሎዬ ነኝ ግን ጉራጌወች በጣም ነው የምወዳቸው
ኢትዮጵያን በትክክል ባህሏን ህዝቧን ስለምታሳዪን ለኔ ጀግና ንሽ እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ይስጥሽ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ጉራጌ የኢትዮጵያ ቻይና ናቸው በስራ ጎበዝ ሰርተው የሚለወጡ መልካም ህዝብ ነው ፡ ❤️
እንኳን አደረሳችሁ አቅራቢዋ ን እናመሠግናለን ጉራጌ ምርጥ እትዮጵያኖች መሆናቸው ይታወቃል በድጋሚ እናመሠግናለን
ከዛሬ ጀምሬ ኅራጌ ነኝ. ሁለነገራቸው ሲያምር ፍቅር ብቻ ናቸው
@samiramanajer7260
2 жыл бұрын
አእኔም፡ገጨሁሽ
@mohammadsaad2172
2 жыл бұрын
ያኔ ውድ💘💘
@samiramanajer7260
2 жыл бұрын
@@mohammadsaad2172 😘😘😘😘😘😘😘😘
@youtub6675
2 жыл бұрын
ተቀባይ ነን የተንቢ
@samirasamiraa9152
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
ጉራጌ ዘረኛ እዳልሆነ ተመልከቱ በሚኒሊክ ሲኒ ነው ቡና ሚጠጣዉ አስቡት ምን ያህል ፈቅር እደሆኑ
@user-lg9br3fy3l
3 жыл бұрын
ጭራሽም አናስበው ዘረኝነትን
@gizeengza9204
3 жыл бұрын
አንዴ ነጻ ያወጡን ከቀኝ ግዛት አባታችን ናቸው የምን ዘረኛ ነው አንድ ነን።
@adisfikir3502
Жыл бұрын
ጉራጌወች ፍቅርጂ የበታችነት የሚሰማቸው ትንሺ ሰው አይደሉም የሀገር ምሰሶ ናቸው ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቸው በሀገራችን ሀገር አፍራሺ ሰውበላ ኦሮሞ የሚሏቸው ተኩላ ናቸው ከሌላው ፍቅር ትማራለህ
@user-lb4my8pj4i
8 ай бұрын
Ere milk. Yederesebet dress sinim yemnilik new ltlu new.
ሆቴሉ በጣም ያምራል ሁሉም ባህላዊ ነው። የጉራጌዎች ሙያ ዋው ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን የብዙ ብሄርና ቋንቋ መገኛ አገር ያላት ልጅ ስለሆኑኩ ደስተኛ ነኝ።
ውራጌ ማለት ሰርቶ እሚበላ ባህሉ እማይረሳ🇪🇷💚💛❤👌
ፀባይሽ በጣም ደስ ይላል እራስሽን አታካብጂም
አስካለ የኢትዮጵያን ባህሎች የምታስተዋውቀን እውነተኛ የህዝብ ልጅ ናት
በስመአብ ባህላቸውና ሙያቸው ደስ ሲል ተባረጉ አቦ 🥰 ጉራጌ አገር ወዳድ ነው እንደ አማራወች 🥰🇪🇹🙏
What a dynamic program sooo beautiful የጉራጌ ባህል በጣም ደስ ይላሉ ሰዎቹም አሪፎች ባህላቸውም አሪፍ LONG LIVE ETHIOPIA
እስካልዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ሁሌም ሳይሽ ደስ ይለኛል
ባህላችን በጣም ደስ ይላል እኔ ጉራጌ ነኝ እስካለ የምታቀርቢያችው ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል በርቺ እንወድሻለን ❤️❤️❤️
የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ።ሰላም ፈቅር እድገት ላገራችን ከጫፍ እሰከጫፍ ሀገራችን ትለምልም ላገራችንም ለወገናችንም ክፍ አሳቢዎች ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸው ሁላችንም ሀላፊነት ወሰደን ባለን አቅም እናት ሀገራችን ከፍ እናድርጋት🇪🇹💞
ጉራጊዎች ውስጤ ናችሁ ምግባችሁ በጣም ምርጥ ነውበኢትዮጵያበጣምተወዳጅነትነው
ደስ የሚል ባሕል ደስ የሚል ስርዓት የሚያኮራ ስራ። ☘️🌼🌹
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስራችሁም ባህላችሁ እናንተም ጣፋጭ የማትጠገቡ ናችሁ እስኪ ባል ፈልጉልኝ የጉራጌ💓
Guragae, ye-Ethiopia kefita. We are proud of you. Thank you EBC
ወይኔ አስካልዬ እእኩዋን እግዚአብሔር ማረሽ በድጋሜ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️
@godblessethiopia4524
2 жыл бұрын
are ye duro new.
ወይኔ ስጋው ከለሩ ብቻ ይበቃል እዚህ በረዶ ቤት የከረመ እየበላን😭😭
@mimidibrye7427
3 жыл бұрын
😁😁😁 ጣዓሙ እራሡ ፈልጅ በልቶት ምንም አይጥምም
@samiramanajer7260
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
You're wonderful journalist!!! 👍👍👍👍
ጉራጌ ስልጤወች ውስጤ ናቸው የኑሱን በሀል ቋንቋ ባቅ ደስ ይለኛል ግን የት ልወቅ
@mohammadsaad2172
2 жыл бұрын
እኝም እንውድሽልን 😗😗😗❤
😏😏😏😏የ ኢትዮጵያ ባህል እኮ ደስ የሚለዎ ወንዱ ዎዱን አሽቶ ሰቀርብ ነው ሴቷ ልፍታ መጭረሽአ ትበላልሽ 😏😏😏ፍት ለ ኢትዮጵያ ሴት 💪💪💪💪
@user-th9ql2lc9j
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭ባህሉ ነው ምን ይደረግ ብለሽ ነው
ፍቅር እኮ ነሸ ምንኣለበት ሁሉም ሰው እንዳንቺ ቢሆን
የእናቶቻችን ሙያ ሚደነቅ ነው አስካልዬ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድድ
ኡፍ እንዴት ደሥ እንደሚል ባህላችን በቅርቡ ልሄድ ነው አብሮኝ የሚሄድ ካለ እጅ ወደ ላይ
@user-nw9xi6kc7p
3 жыл бұрын
Enin wesdugn guragin mayt eflgalhu benatachu
@user-mg3bj7sw4h
3 жыл бұрын
@@user-nw9xi6kc7p የእኔ እናት አብሽር ነይ እወሥድሻለሁ ሤትነሽ ወንድ ከይቅርታ ጋር
@user-mg3bj7sw4h
3 жыл бұрын
@ሮዚ ነኝ ሰው ወዳጅ Moideen አይዞሽ ምትሄጅበት ቀን በሠላም ያድርሥሽ አሁን ትደርሻለሽ ቀኑም ይሮጣል አላህ ይጠብቅሽ
@user-nw9xi6kc7p
3 жыл бұрын
@@user-mg3bj7sw4h ሴት ነኝ እህት የእውነት ውሰጂኝ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
ለአስተያየታችሁ አመሰግናለሁ
@tenubekele5553
3 жыл бұрын
አስካልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-wo6yz4lt9l
3 жыл бұрын
አስካልየ በጣም ነው የምወድሽ ሁሉን ነገር ቀለል አድርገሽ ነው የምታይው እራስሽን አታካብጅም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከሁሉም ነገር
@etiopiaetiopia5523
3 жыл бұрын
እረ አስክዬ ደከምሽ እኮ ግን እዲህ አትድከሚ ባህሉን ካሳየሽ በቂ ነው የኔ ቆጆ
@samuraiadisabab9260
3 жыл бұрын
😘😗😗😘😗😗😗😗😘😘😘😗😘😘😗😗😘😗😗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘👍👍
Beautiful culture. Keep your culture and pass to young generation . from 🇪🇷.
@woinshet2595
3 жыл бұрын
Thank you dear
@woinshet2595
3 жыл бұрын
I love Ertrian so much
@jujucanal2165
2 жыл бұрын
ኤርትራኖች ከጉራጌዎች ትመሳሰላላቹ ግን የሁለት ሀገር ህዝብ ነን እንወዳቹህ አለን 💝🇪🇹🇪🇷🥰
የጉራጌ ቤቶች ግን ውብ ናቸው ጭዳታቸው ልክ እንዳዲሳባ ነው ዋው በጣም ያምራል
እግዚብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ ከልጆቸጋር ተባረኪ ኩሩ ኢትዮጵያዊ Los angels CA USA
ጉራጌና ስልጤ ስወድ
እኔ መቼም አስካለን የሚያክል ጋዜጠኛ ያለም አይመስለኝም ሲበዛ ጎበዝ ናት በየገጠሩ እየዞረች እነሱን መስላ የበሉትን በልታ የተኙበት ተኝታ ሙያቸውን ተምራ ታስተምረናለች እግዚአብሔር ይባርካት እኔስ ለመስቀል ጉራጌ ቤት መሄድ ነው የሚያምረኝ ወይም ወደ ደቡብ ያንቺን ፕሮግራም ስለምወደው ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት እንጅ ዋናውን ጣቢያ ፈልጌ አልነበረም
@user-qk8vz9iz3x
3 жыл бұрын
አንድ ቦታ ነው እምትሄደው ተደራሽነት የላትም ግን ምንም አትልም
One think ihave learnt from Ethiopians Momes ,they are all Royals in their own fashion. Love this chanal .its a serious university of life.god bless Ethiopia.
እንደው፣ያንቺ አቀራረብ፣ሁሌም፣ይመስጠኛል።ጎበዝ።በርቺ።
You are the best Asku 👌👍we love you 😚 God bless you🙏
Bahilum sewoom webetin yetadele hizb. Gurage yeselam, yefiker, yesira, ... sintun litkesew? Yetebareke zemen yihunilin. I am proud to be born and raised in that region.
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
What I have noticed is the tradition and the people are centered in Forgiveness and love 💕, I learned so much. hopefully I will have friends from this culture so I can experience it in person ☺️
@Ethiomen1
2 жыл бұрын
I’ll show you if you want. It’s wonderful culture and I’m grown up in this beautiful people and culture, I never forget always. I’m live in outside of Ethiopia so I miss this culture
አስክዬ የጋዜጦኞች አውራ ነሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂 ደግሜ ማለት አልችልም እደ ስማችሁት ነው 😂😂😂😂😂 እፍ ሙትኩኝ በሳቅ
አስኪዬ ባጣም ኣላቅም ማንዳሬን ጉረጌን ስላሳዬሽ ብቻ ኣላቅም እድሜ ይስጥሽ
ዋውውውውውውጉራጌ በመሆን በጣም ደስተኛ ነኝ ግን ጉራጌኛ ማዉራት አልችልም ግን እሰማለሁ በእናት ጉራጌነኝ የእናት ቤተሰቦች በሙሉ ጉራጌናችው 💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
እንኳን በሰላም መጣሽ አስካልዬ ፀባየ ሰናይ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም ቤቱ ሲያምር ሁሉም ነገሩ ያምራል
አቦ ጉራጌ ኑሩልኝ
@munerakader6744
3 жыл бұрын
💋💋💋💋💋amenn
@rh1660
3 жыл бұрын
I love my beautiful Ethiopians, I'm learning so much from this culture ❤️
ኣሱየይ ስወድሽ ጠፉተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ ውቦችን እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን የጉሞኒ ኣጣባበስ ፈልጌ ነበር ብታሳይኝ ደስ ይለኝ ነበር ቆምሼ ኣላውቅም ግን ማወቅ ኣይጉዳም ብየ ነው እንጅ
መሸአላ "ዋው ውው"ባእልችን እራሡደስስይላር እኔአማራ ወሎነኝ "ውራጌውች እራሡ"እንደወሎየ "ፍቅርናቸው አሏህይጨምርላችሁ"ብልአፊ"እንደሀለውን "አገር"በፓለቲካ"የሚላዩት "ልብይስጣቸው"ብቻ "ሀገራችን "ሠላምያድርግልን♥♥♥ያረብብ
This is Ethiopia we so lucky to have different ethnicity food religion music language name it we have it our difference is our beauty. 💚💛❤️😘😘😘😍😍😘
@AmalAmal-mt2eg
2 жыл бұрын
Absolutely right.
እኳን ደና መጣሽ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ አስካልዬ እኳን አደርስሽ ከመላው ከስራ ባልደራቡችሽ ♥️♥️♥️♥️
wey seyamerr seyasgomje ejochshe yebareku hulachehum betam merte ethiopiawe. thank you so much .
Wow arif yebeal program.
Melkam beal. Thank you Askale.
ዘምድሮ ሚዲያው ሁሉ በጉራጌ ዞን አረፋቹሁሳ እግዳ ለመቀበል እኛ ጉራጌዎች አስኩ ወደ ዞናችን ብቅ ስላልሽ እናመሰግንሻለን
I appreciate your efforts to show us the hard life of Ethiopian women. You always looking happy despite the difficult and unpredictable situations you get into. Thanks
@onelove2817
3 жыл бұрын
Thank you Askale. I love your genuine personality You r show is great too.
Askiyee my childhood friend you work very hard God bless you
Wow! Asksle.you are amazing journalist. Thank you for your hard work.
ጉራጌዎች በጣም ወዳቺሁዋለሁ❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘
ውውውው ድንቅ ባህል መልካም የኢትዮጵያ ገፅታ
በጣም ነው ማደቅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
ጉራጌው ባለ ሞያ ናቸው 👍 እወዳችሁለሁ 💋እሰኪ ወደ ሸዋሮቢት ብቅ በይ የኔ ማር 💋😘በተረፈ በረች በጣም ጎበዝ ነሸ አድናቄሸ ነኝ 👍
@zizuseidhussin5955
3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ♥
@user-sb8st7yu9y
3 жыл бұрын
@@zizuseidhussin5955 ማር
We are Ethiopia we have a beautiful culture wow I’m glad I am from Ethiopia.
ምስኪን አስኩ በደንብ እኮ ነው የሚያሰሯት 😂😂😂
ጎበዝ ነሽ ጤናና እድሜ ይስጥሽ
በጣም ደስስስ ይላል
ስወድሽ ደስ ይላል አቀራረብሽ
Ye gurage menfes yigbaben amen belu.
ይሄነገር የበፊትነው ወይስ አሁን ከታመመች ቡሀላ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን
እዴት ደስ ይላል ባህላችን። አስክዬ ተባረኪ
ጀግና አስካሉየ ባለሙያ በርች
👍👍👍👍👍👍😍 በጣም ደስ ይላል
አረ ኡፍፍፍፍፍ ስራው እዴት ያደክማል? ወላሂ እነሱ ደፋ ቀና ላሉት እኔን ደከመኝ የብዙ ሀገር ባህላዊ ምግብ አለ በኢትዮጲያ ግን የጉራጌን የሚያህል የለም ሴቶቻቸው ሞያ ከነሱ በላይ አይኖርም ግን በጣም ከባድ ነው ያጋጠመኝ ባል ጉራጌ ነው በቃ ፈራሁ እዴት ነው ላምልጥዴ😀😀
@hanane3298
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ትለምጂዋልሽ ምን ችግር አለው
@user-th9ql2lc9j
2 жыл бұрын
ከአማትሽ ኃላ ኃላ እያልሽ ያስለምዱሻል እህቶችም ካሉት ያሳዩሻል ስትለምጁ ይቀልሻል
Wooooow I love our Ethiopian culture
በርቱ በጣም ጎበዞች ናችው።
መናው ሴትየዋ ምንም አትሰራም እንዴ ትዛዙ😃
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጣፋጭ አንደበት ካንቺ ምንማር ይሆን።
ውይ ሲያስጎመዥ ተባረኩ
አድናቂሽ ነኝ በርቺ እህታችን
ጎበዝ ነሽ በጣም
ይመችሽ ምርጥ ነሽ።✨💖🤗
የባህላችን ውብት ጉራጌነቴ😘
የምር ኮሜንታተሮች ታሣፍራላቹ ወርዳ ትሠራለች ምናምን የምትሉት እናቶቻችን ሠርተው የሚያበሉን የወረዱ ሥለሆኑነው ?! የአሥተሣሠብ ጥበት እንዳለብን ማሣያነው እራሣቹን ፈትሹ የሠራችው ምግብነው ገባቹ መሥራት ከፍእንጂ ዝቅ አያደርግም ጉራጌደሞ በዚ ያምናል የተማረም ያልተማረም ትልቅም ትንሽ ሁሉም ሠርቶ መብላት አለበት ለዛነው ዝምያሉዋት ጉራጌ እንግዳ በመቀበል የሚሥተካከለው የለም ፡፡
@woinshetgebreyohannes6976
3 жыл бұрын
አለማወቅ ነው ተያቸው🤔
@bsratkassahun8730
3 жыл бұрын
Ere zem beyacewu kef blewu bikemetiut erab ygelacewal.
@AZGZ-nh4dk
3 жыл бұрын
ሠርቶ የማይበላ አይኑር!! የሚባለውን ቃል አያውቁትም ይሆናል። እንዲህ እያሉ ነው የሀገራችንንም ወሬዎች እያጣመሙ የሚያባሉን ይገርማል።
@elehemahmed2617
2 жыл бұрын
ዝበያቸው ተያቸው ስራክብርነው ምንችግር አለው ሰርቶ መብላት ያስደስታል
ከዚህ በፊት እይቼው የማላውቅው ፕሮግራም ነው በጣም ነው የወደደኩት። ውይ ይሄንን ሁሉ የናት የህቶቻችንን ድካም የሚቀንስ አስራር ቢኖር ጥሩ ነበር🙈። እኔ አመትበአል መጥቶ ዶሮ ወጥ እንኳን ስሰራ ምርር ዝርር ነው የምለው😀። ውጪም ተወጥቶ ማምለጥ አልተቻለም😉
@user-er2so8vd3x
3 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@salamaalamiri2477
3 жыл бұрын
አዎ በጣም አድካሚ ነው ጉራጌ የስራ ሰው ነው የሚባለው ለዛ ነው
Woow!!!ያምራል
ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ለክትፎ ነው በጣም ነው ምወደው ጉራጌ ማግባተ አይቀርም
አስካልዬ ከረና አጥፍቶብኝ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ጎበዝ በርቺ እንበሳ ነሽ እኮ::
የዛሬ 2 ወር ሁለቴ መጥቼ ነበር በጣም ደሥ ብሎኛል መሥተንግዶ ቡና የምታፈላው ሤት በር ላይ የምታሥተናግደው ማር ስወደዳት ሣሙልኝ ሃሃሃ
ኡፍ ጉራጌ ማለት አገር ወዳድ ባህሉ አክባሪ 🇪🇹🥰🥰🥰
ጎመን መክተፊዉ አረብ አገር ሙልክያ እንከትፍበታለን አሪፍ ነዉ
@layladula6630
3 жыл бұрын
ትክክል ግን እሷ የከተማ አቆራረጥ ነው ያሳየቻት በባህላችን ግን በጅ ነው ሚቆረጠው
@user-qk8vz9iz3x
3 жыл бұрын
ብሎክያ ክክ አገራችንም ይህ መኖሩ
Yene konjo tefteshibin nebere enquan aderesesh enquan dehina metash.
Woww betam das yelal melkm addis amet
Wow arif program new love gurage
Great 🥰😊