የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር

የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር

Пікірлер: 263

  • @user-bw6nq7rl5h
    @user-bw6nq7rl5h5 жыл бұрын

    😍😍Amen amennnn enaten yasmelete ሌሎችንም ያሥመልጥልን ተባረኩ ዘመናችሁይባረክ፡፡

  • @user-vj8lz1yv7f
    @user-vj8lz1yv7f5 жыл бұрын

    እኔ ዱሮም የ ተምረ ማሪያም ሃርሴማ ምንምን ምንም አይመቸኝም ነበር ግን እውነቱ ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊያን እንንቃ

  • @mulumebettilahun9332

    @mulumebettilahun9332

    5 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @Haymanotsavedbygrace

    @Haymanotsavedbygrace

    5 жыл бұрын

    አርሴማን ሲጨምርዋት በቃኝ ብዬ እውነቱን መፈለግ ጀመርኩ

  • @mulumebettilahun9332

    @mulumebettilahun9332

    5 жыл бұрын

    @@Haymanotsavedbygrace ጌታ ይርዳሽ እህቴ ከዚህ ተረት ከበዛበት ቤት ነፍስሽን አስመልጭ

  • @Haymanotsavedbygrace

    @Haymanotsavedbygrace

    5 жыл бұрын

    @@mulumebettilahun9332 ካመለጥኩ 5 ሳምንት ሆነኝ እህትዬ።ስሙ ይባርክ!!

  • @sgshhshsh2084

    @sgshhshsh2084

    4 жыл бұрын

    እኔም በ አርሴማ ምክንያት ይሄን ሀይማኖት ልለቅ ነው አርሴማ ብለው ህዝቡን ያሰግዳሉ

  • @mominahassen7580
    @mominahassen75805 жыл бұрын

    ወገኖቻችንን አስሮ የያዘ የጣኦት መንፈስ በእየሱስ ስም ይወጋ። በእውነት ተባረኩልን የአባቴ ብሩካን።

  • @samerasimegn3895

    @samerasimegn3895

    5 жыл бұрын

    እኛ ጣኦት አላሰረንም ለራስሽ አስቢ

  • @mominahassen7580

    @mominahassen7580

    5 жыл бұрын

    @@samerasimegn3895 ጌታ ኢየሱስ በምህረቱ ያስብሽ ሆዴ

  • @sweetman5249

    @sweetman5249

    4 ай бұрын

    @@samerasimegn3895Ke tabot belay taot yelem 😂😂😂

  • @hawzyshayahu8230
    @hawzyshayahu82305 жыл бұрын

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይባረክ ህዝቡን የሚያስምመልጥ የሚራራ አምላክ የእናንተ ምስክርነት ደግሞ የብዙዎች አይን ይከፈት ዘንድ በክርስቶስ እየሱስ ስም እግዚአብሔን እንለምናለ ቢኒ አባዮናስ ሁላችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በርቱ ጌታ ጉልበት ይሁናችሁ

  • @asaasa6463
    @asaasa64635 жыл бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በእውነት እናንተ ውነተኛ ጌታን ለማገልገል ቆርጣችሁ የተነሳችሁ ወንድሞቻችን ጌታ ብርክ ያርጋችሁ እንወዳችሁዋለን በርቱ እይዙአችሁ !!!

  • @nuhme3637
    @nuhme36375 жыл бұрын

    በረቱ አባቶች ትውልዱ አደኑ በታቡት መዳን ከአለ ነገሩን ወንጌሉ የሚያጨበረብሩ ሰዉች አለ ተባረኪ

  • @JKGedlu
    @JKGedlu5 жыл бұрын

    ጌታ ልቦና ይስጠን እንጂ ምድሪቱ ታዛዝናለች።

  • @kidanegebremedhinkidanegeb1327
    @kidanegebremedhinkidanegeb13275 жыл бұрын

    ክብር፡ክብር፡ክብር በመስቀል ላይ ለተሰቀለው ለጌታ ለናዝሬቱ ለእየሱስ ክርስቶስ ኣሜን

  • @thanksthanks5559
    @thanksthanks55595 жыл бұрын

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል

  • @hiwothiwot7995
    @hiwothiwot79954 жыл бұрын

    በናተ የእውነት ምስክርነት ብዙዎቹ እደሚድኑ እምነት አለኝ ስታምሩ የአባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይባረክ በጣም ደስ እሚል ነው ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @shettaethiopia2382
    @shettaethiopia23825 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ

  • @user-dt2ns2ky8z
    @user-dt2ns2ky8z5 жыл бұрын

    በእኔ ቤተሰቦች ቤት ታቦት ተብሎ የተቀመጠ አለ ቆይ አውጡ ነው የምላቸው ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻውን

  • @embetmano6474

    @embetmano6474

    4 жыл бұрын

    ሆሆሆሆ የ ቤቱን እ ቃ

  • @user-cz4og4jp3g
    @user-cz4og4jp3g5 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ እውነቱ ይሄ ነው ጆሮ ያለው ይስማ::

  • @mimitaye6872
    @mimitaye68725 жыл бұрын

    አርሴማን ደመሩልን (ጨመሩልን ) በጣም ያስቃል። እውነት ነው እስራኤላውያን እንኩአን ፅላት ታቦት ብለው ሌላ ጣዖት አልስሩም እውነቱን በድፍረት ስለተናገራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc8 ай бұрын

    ያባቴ ብሩካን የጌታ መንፈስ ጨማምሮ ያበርታችሁ እንወዳችዋለን❤❤❤

  • @mesertjesus6051
    @mesertjesus60515 жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹህ

  • @yeshiibacuu7648
    @yeshiibacuu76485 жыл бұрын

    Tebarekuu

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30055 жыл бұрын

    ተባረኩ ወድሞቻችን!

  • @user-hl8bj8dl4y
    @user-hl8bj8dl4y5 жыл бұрын

    ታቦታችን ኢየሱስ ነው ቀልበ አነግሳሎ ተባረኩ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z5 жыл бұрын

    ዋው ጌታ ይባርካችሁ እኔ ምለው እስከመቼ ነው ትውልዱ ልቡ የሚደነድነው

  • @sarabelay6823
    @sarabelay68235 жыл бұрын

    እንኳን ብርሃን በራላቹህ ወገኖቼ በጣም ደስ ይላሉ። ነገር ግን በእናንተ ትምህርት ታስረው ያሉት ቤተሰቦች እና ህዝቦች በጋራ ተባብረን እንሰራ በተለይም አማራ ክልል እኔየመጣሁ ከጎጃም ነዉ ብዙ አይነት መርገም አለ ወገኖች አብሮ መስራት እፈልጋለሁ። እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው። ስለዚህ ቢኒያም እና አባ ዮናስ እግዚአብሔር ን እጅግ አከብራለሁ ዘመናችሁ ይባርክ የአባቴ ብሩክን ጳውሎስና ጢሞቲዎስ ናችሁ

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Жыл бұрын

    ዎው ጌታ ዘመናችሁ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ ሰሜን ሀገራችን ከተፈዎስች መላ ኢትዮጵያ ትለወጣለች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema5 жыл бұрын

    ጊታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ እውነትን በፍቅር ስለምትገልጹ

  • @yeshimoges2730
    @yeshimoges27305 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ ፅጋውን ይብዛላችሁ ❤❤

  • @muluzeru
    @muluzeruАй бұрын

    የስራኤል አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ኣሜ

  • @user-bw6nq7rl5h
    @user-bw6nq7rl5h5 жыл бұрын

    😍😍አሜንን አሜንንንንንን እናተን ያሥመርተባረኩጠጌታ ሌሎችንም ያሥመልጥልንን ፍፃሚያችሁ ይመረ

  • @makediadane1076
    @makediadane10765 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በትክክል

  • @ema3852
    @ema38525 жыл бұрын

    ተባረኩ፡መርጌታ፡ሙሴ፡ጓደኛህ፡የት፡አለ፡ፅጌ፡መንበሩ፡በሰላም፡ነው፡የወንጌል፡ጀግና፡ነው

  • @etyealemi2219
    @etyealemi22195 жыл бұрын

    አረ ከጥምቀት መልስ ወደ ቢራ ሀረቄ ቤት ነው በሀልሞሪካ ጭፈራ።እኔ የሚያሳዝነኝ ወደ ጨለማ በፍጥነት መገስገስዋ ነው ኦርቶዶክስ።

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB5 жыл бұрын

    This is the real temptation what orthodox church face. This guy's are not protestant. They have a message for we orthodox wian to think over it.

  • @adeladlewdubie8743
    @adeladlewdubie87435 жыл бұрын

    አይ የሰው ልጅ በገዛ ፈቃዱ አለቀ ፤ ገና ብዙ እናያለን ፡፡

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ! የጌታ ብሩካን ፣ ሁላችሁም የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላችሁ ፣ ዓለምንና ኮተቷን ንቃችሁ ፣ ለጸጋው ወንጌል ራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ፤ እናንተን ለሰጠን ለሕያዋን አባት ለእግዚአብሔር ፣ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ክብርና ውዳሴ ምስጋናም ይሁን ፣ አሜን !!!

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Жыл бұрын

    ትምህርታችሁ በጣምጥሩና ወንጌል ገብቶአችኃል ግንለን ጠመጠማችሁ እናንተም ጥምጣሙን አንሱ ክርስቶስን ከለበሳችሁ የሙሴ መፅኃፍት በተነበቡጊዜ ያዉአብሮ ይኖራል በክርስቶስ ቢቻየተሻረነዉና ጌታመንፈስ ነው የሀገራችን የድህነትምንጩ በበዓላት የተበተቡን ይህ የሙሴህግ የሚከተሉትናቸው

  • @minassiekassaye7299
    @minassiekassaye72995 жыл бұрын

    God bless you.We are blessed to know the truth.

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta62335 жыл бұрын

    Enkuwan dena metachu. Tebarku! ❤

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l4 жыл бұрын

    ትትክክል ጎበዞች በርቱ ጌታ ይመለክ በቃ

  • @wesenewesene1764
    @wesenewesene17645 жыл бұрын

    kkkkk tabarakulin 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @birtukanargamo1552
    @birtukanargamo15525 жыл бұрын

    አይ መጽሐፍ ቅዱሰ አለማንበብ ጌታ ማስተዋሉን ይስጣችፉ ! ትውልደ ሆይ ንቃ አስተውል አትፍዘዝ ዘመኑ ተቃርቦአል!

  • @hawihawi8698
    @hawihawi86985 жыл бұрын

    Amen amen amen tabarku

  • @aberagonete3074

    @aberagonete3074

    5 жыл бұрын

    God bless you guy's

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta60245 жыл бұрын

    Bezemen Hulu egzabehare rasun yalmiskerenet altewem , zare le ethiopia hezb enanten yemesel Abatoch asenesalen!!! May God bless YOU!!!

  • @sisaysisay9141
    @sisaysisay9141 Жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን

  • @glorytogod3013
    @glorytogod30135 жыл бұрын

    God bless you.

  • @salamsalam2325
    @salamsalam23254 жыл бұрын

    እግዝያብሂር አምላክ ይባርካችኁ እንድህ እውነቱን ንገሩን እንጂ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey68195 жыл бұрын

    Uefeeee Tebareku Segaw Yebzalachu

  • @lionheart7429
    @lionheart74294 жыл бұрын

    እልልልልልልልልጌታ ይትባረክ ጊዜው የፈጣሪ ነው

  • @getegobena5009
    @getegobena50095 жыл бұрын

    Jesus is the Lord

  • @faithson5710
    @faithson57104 жыл бұрын

    GOD BLESS YOU. YOU ARE THE TRUE WARRIORS OF THE ALMIGHTY. THE PROBLEM IS THAT NO ONE COULD UNDERSTAND YOU.

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Жыл бұрын

    ወዎ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዝርጋለች አሁን ነዉ ሰዓቱ አሜን ጌታ ይባርካችሁ ሰሜን በዝ ተሞልታለች ኦሮሚያ በጨሎ በቦሮሚትቻ በቃልቻ በእንጨት 🌳🌳🌳🌳በወንዝ🚤🚤 በኢሬቻ በፏሎ የመላእክት ስም በማርያም ስም በስዕል በአጠቃላይ ምድራችን በጣኦትና በሴጣን አሰራር ተሞልታለች እግዚአብሔር ከምድራችን ይግልብጠው አሜን

  • @azeb2809
    @azeb28095 жыл бұрын

    Ye Ethiopia hezeb hoy sema neka nka

  • @user-hl8bj8dl4y
    @user-hl8bj8dl4y5 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @tesfayemohammed4287
    @tesfayemohammed42874 жыл бұрын

    Really God bless you more

  • @tshayetadesse2409
    @tshayetadesse24094 жыл бұрын

    Good bless you

  • @tshayetadesse2409

    @tshayetadesse2409

    4 жыл бұрын

    True

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher60155 жыл бұрын

    Weddddd tebrkulieghe Egzabher telke nawe batekekle eyasus Geta naw ufffff kkkkk✋✋✋✋✋✋✋✋👏👏👏👏👏👏tebrkulighe YAGZABHER SEMO LAZELALEM YEBRKE 👍👍👍👍👍👍✋✋✋

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube69216 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo9054 жыл бұрын

    yerdachu geta yebarek

  • @tshayetadesse2409
    @tshayetadesse24094 жыл бұрын

    Wowwww Tabarakuuuuuuu Hulachum

  • @ydenekugete7954
    @ydenekugete79543 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ የባርካች ድስ ብሎኛል ልልልል እየሱስ የባርክ

  • @jesusisthelord3780
    @jesusisthelord3780 Жыл бұрын

    Tebareku

  • @mekonengbermedhin4931
    @mekonengbermedhin49312 жыл бұрын

    ተባረኩ ወንድሞች

  • @tzm6910
    @tzm69104 жыл бұрын

    ፈተና መጣ አይኑን አፍጥጦ ኧረመጠጊያ ትንሽ ቁጥቋጦ ይላል ያገሬ ሰው :: በእውነት ኦርቶዶክስ ይህን ሐቅ ምትቋቋምበት አንዳች ሞራል እና ብቃት የላትም:: ባለፈው በኦሮምያ አካባቢ የፈረሰቤተክርስቲያን ውስጥ የተገኘው የታቦት ማት ብዙ ነበር ስእል ብቻ የተሳለበት እምነበረድ ድንጋይ ሚመስል :: ለዘመናት አያቶቻችንን ጋጥ አድርገው በህይወት እስከሞት ድረስ የበሉት ደፍተራወችን ሁልችንም በህብረት ክፉ ትምህርታቸውን ማጋለጥ አለብን :: እንዲያው አንድ ነገር በመፅሀፍ ቅዱስ የለለ ትምህርት አንቀበልም ኦርቶዶክስ እራቁታን ናት አሁን ምንም በማያውቁት ነው የተሞላችው አንድቀን ሁሉም ይነቃል::

  • @getegobena5009
    @getegobena50095 жыл бұрын

    It’s only one you are right

  • @l.m7401
    @l.m74015 жыл бұрын

    ተባረኩ! ዓእይንተ እግዚአብሔር ካህናት መምህራነ ወንጌል ወህሩያን። አንትሙሰ ብርሃኑ ለዓለም። (እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ።) ማቴ 5÷13-16. በኦርቶዶክ ተ/ቤተ እምነት እየተፈጸመ ያለውንና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነውን በታቦት ስም ከተለያዬ እንጨቶችና ድንጋዮች በደብተራዎች እየተቀረፁና እየተሳሉ የእከሌ ታቦትና ሰዕል የሚል ስምና ስያሜ በመስጠት ሕዝብን የሚያስቱበትን የስህተት አስተምህሮት ከመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ በመጥቀስ እውነቱን ለሕዝብ በማጋለጣችሁና በማስተማራችሁ ሕዝቡም ከዚህ ትምህርት በመውሰድና እውነቱን በማወቅና በመረዳት ሁኔታውን እንዲያውቅ ስላደረጋችሁ በጣም ልትመሰገኑና ልትከበሩ ይገባችኋል። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባረክ። አሜን! ዘፀ 20÷1-6. ዘፀ 32÷15-16. መዝ 97÷7. ኢሳ 44÷8-20. ኢሳ 44 ÷17. ኢሳ 45÷20. ኤር 10÷1-5.

  • @romangirma6854
    @romangirma68544 жыл бұрын

    Oeotodox nebrkugne gen geta beralgne zary geta becha be hiwoty yekebral😍😍😍💙💙💙💖💖💖💃

  • @sweetman5249

    @sweetman5249

    2 жыл бұрын

    Roman ye Geta lij … god bless you

  • @abrono8708
    @abrono87085 жыл бұрын

    kip doing this please

  • @natnaeldegefu6510
    @natnaeldegefu65102 жыл бұрын

    ተባሩኩ የእውነት

  • @Yanakeeraw
    @Yanakeeraw3 жыл бұрын

    Holy Lord open eyes of Ethiopian orthodox religion followers. Thanks and May GOD bless your for clarification of the truth.

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh43095 жыл бұрын

    እረ በእግዚያብሔር ሰም ምነው እንደው ሰውን ማሳሳት አያስጠይቅም ህዝቡን በሙሉ ጣኦትን አምላኪ ያደረጋችሁት ይቅርታ አድርጉልኝና በህዝቡ የምታሾፋ ነው የሚመስለው ሳታሾፋ አስረዱ

  • @etyealemi2219

    @etyealemi2219

    5 жыл бұрын

    በደንብ መቀለድ ማላገጥ ነው እንጅ በበአል ጣኦታት ላይ።ተባረኩ ትውልድ አትርፉ

  • @etyealemi2219

    @etyealemi2219

    5 жыл бұрын

    ጌታን ደስ ይላሉ ነፃ የወጡ።

  • @l.m7401

    @l.m7401

    5 жыл бұрын

    መሪጌቶቹ የሚሉት በሙሉ ቀልድ ሳይሆን እውነት ነው። ነቢዩ ኤልያስም እኮ አሁን እንዳሉትና ታቦት፣ ስዕለ አደኅኖ፣ ገለመሌ እያሉ ሕዝቡን በማሳሳትና በማደናገር እየሰሩ እንዳሉት ካህናት ነን ባዮችና ጣዖት አምላኪዎች ሁሉ እርሱ በነበረበት ዘመንም በጊዜው በእስራኤል በነበሩት የበዓል አስመላኪዎች ነቢያት (ካህናት) ነን ባዮች ላይ እንዲሁ ቀልዶባቸው ነበር። በመቀለድም ብቻ አላለፋቸውም ። በሞት እንዲቀጡም አድርጓቸዋል። ይህን ታሪክ በሚገባ ለማወቅና ለመረዳት 1ኛ ነገ ምዕ 18ን በሙሉ ቢያነቡት ከታሪኩ ብዙ ነገር ለመማር እንደሚችሉ እናምናለን። 1ኛ ነገ 18÷27. 1ኛ ነገ 18÷40. ዘፀ 20÷1-6.

  • @lobabamohamed2508
    @lobabamohamed25084 ай бұрын

    አልሀምዱሪላ ሙሥሊም አረገህ ለፈጠረከኝ ጌታ ሙሥሊም አርገህም ግደለኝ

  • @garemubamudemelinembamude4054
    @garemubamudemelinembamude40544 жыл бұрын

    Geta yibarekchih

  • @hiwotamnuel9539
    @hiwotamnuel95392 жыл бұрын

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @diribeeFofo
    @diribeeFofo5 жыл бұрын

    wowowwwww

  • @yousifbakri4451
    @yousifbakri44515 жыл бұрын

    ተቤረከ ተቤረኩ

  • @getegobena5009
    @getegobena50095 жыл бұрын

    ጌታ እውነትን ኣበራላችሁ

  • @embetmano6474

    @embetmano6474

    4 жыл бұрын

    አዎ ተመስገን

  • @enishebekele6767
    @enishebekele67675 жыл бұрын

    geta yebarak..........Aeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen.

  • @iamfree347
    @iamfree3473 жыл бұрын

    ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እየሱስ ጌታነው ሁላችሁም ተባረኩ

  • @malimali1337
    @malimali13375 жыл бұрын

    Ewenet tenagrachihual, Eyesusin mesbek yematfelig betekristian honalech. Geta yidresilat hizbu tefa .

  • @yoheneste
    @yoheneste5 жыл бұрын

    Kalamenachu lemn timtamun atawelikum,

  • @user-dk6zo9vi6l
    @user-dk6zo9vi6l4 жыл бұрын

    ለዚህ ጉባኤ ቴሌቪዥን ያስፈልገዋል ሁለም እንድያየው

  • @tesfalemmarmacha6351
    @tesfalemmarmacha63514 жыл бұрын

    waw germognal mesekrachu

  • @bettyabc5104
    @bettyabc51045 жыл бұрын

    Sewedchu eko tebirek

  • @martamarta5206
    @martamarta52065 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk aye zare @betabotu shinkurit ketefu ere besak memote new. Tebarkachuhal. Arif comedy kkkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkkk

  • @zewudedemeke8700
    @zewudedemeke87005 жыл бұрын

    tabarekuu

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Жыл бұрын

    Ye Enanten mister teketayochachu biyawkus min gudd yefeter yehone????

  • @seifudagimbe.eyesuskirstos428
    @seifudagimbe.eyesuskirstos428 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤bertu setan yifer❤

  • @getnetkassa6324
    @getnetkassa63245 жыл бұрын

    Ok silerasachihu silamenachihubet haymanot lemin atsebkum. Hiduna esu chufa yikebachihu.

  • @user-hl8bj8dl4y
    @user-hl8bj8dl4y5 жыл бұрын

    ምን ታቦት ብቻ ነው በተክርስትያን አላስገቡ ዉጭ ነው ሳዉ ምቆሙ አድስ ክዳን ኢየሱስ ምድር ሳለ በየሙኩራቡ እየሰበከ ነበረ

  • @user-ps9ws5li9l

    @user-ps9ws5li9l

    5 жыл бұрын

    ዊይ አለመታደል የትልቅ ጂሎች ሰታሰቀይሙክክክክክክክክክ መሳቃወች እውነቱ የኞነው ክርሰትና ለዘላለም ትኑር

  • @berryberry2124
    @berryberry21245 жыл бұрын

    ወይ ፈጣሪ ምን እየሰማን ነዉ

  • @misraky1548

    @misraky1548

    4 жыл бұрын

    the truth, my friend.

  • @sifennigatu2635
    @sifennigatu26355 жыл бұрын

    are.tabaraku.🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍📖📖📖📖👍👍👍👍👍👍

  • @embteembte1275
    @embteembte12755 жыл бұрын

    ማስተዋልን ያድለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta62335 жыл бұрын

    Oh betam sitebikachu neber tefachu eko

  • @habtemeriamfikadu4206
    @habtemeriamfikadu42064 жыл бұрын

    አው እፎ ሐለውክሙ ኩልክሙ አነስ እነበክሙ ምስለ ኩልክሙ ለዘሐለፈ ስሬት ወለይመጽእ እቅበት በሐልክሙ ተመየጡ ባኡ ኀበ ንስሐ ዘኩልክሙ ሊሉይ ሊሉይ ዘቤተክርስቲያን ሐዳፍ አው መምህራን ውእቶሙ በቋዩክሙ ዝውእቱ ክብርንሙ ተመየጡ አኮ ሰናይ ኦሆ ሚጡ ልየኦሆ በደህና ያስተራክበነ በሊሉይ ጦማር።

  • @salamekebede5426
    @salamekebede54264 жыл бұрын

    tbrku abtochi

  • @martamarta5206
    @martamarta52065 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk kkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk kkkkkkkkk Birkiye yabate lijoch tebarkachuhal.

  • @raheltibebu5680
    @raheltibebu5680 Жыл бұрын

    belw !!

  • @gerehabte475
    @gerehabte4755 жыл бұрын

    geta ymelsachehu

  • @meheretabfekede4489
    @meheretabfekede44895 жыл бұрын

    The way is jesus.

  • @fetsumkidanne9679

    @fetsumkidanne9679

    4 жыл бұрын

    JESUS

  • @adisdaher6266
    @adisdaher62665 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkk gata yibarikachu

  • @jesussaves1474
    @jesussaves14745 жыл бұрын

    (ዘጸአ 25 ) ------------ 10 10 ከግራር እንጨትም ታቦትን ይሥሩ፤ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን። 11 በውስጥና በውጭም በጥሩ ወርቅ ለብጠው፤ በእርሱም ላይ በዙሪያው የወርቅ አክሊል አድርግለት። 12 አራት የወርቅ ቀለበቶችም አድርግለት፥ እነርሱንም በአራቱ እግሮቹ ላይ አኑር፤ በአንድ ወገን ሁለት ቀለበቶች፥ በሌላው ወገን ሁለት ቀለበቶች ይሁኑ። 13 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሥራ፥ በወርቅም ለብጣቸው። 14 ለታቦቱ መሸከሚያ በታቦቱ ጐን ባሉት ቀለበቶች መሎጊያዎቹን አግባ። 15 መሎጊያዎቹም በታቦቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ፥ ከቶም አይውጡ። 16 በታቦቱም ውስጥ እኔ የምሰጥህን ምስክር ታስቀምጣለህ። 17 17 ከጥሩ ወርቅም ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል፥ ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ የስርየት መክደኛ ሥራ። 18 ሁለት ኪሩቤል ከተቀጠቀጠ ወርቅ ሥራ፥ በስርየት መክደኛውም ላይ በሁለት ወገን ታደርጋቸዋለህ። 19 ከስርየት መክደኛውም ጋር አንዱን ኪሩብ በአንድ ወገን፥ ሁለተኛውንም ኪሩብ በሌላው ወገን አድርገህ በአንድ ላይ ትሠራዋለህ። 20 ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ። 21 የስርየት መክደኛውንም በታቦቱ ላይ ታደርገዋለህ፤ እኔም የምሰጥህን ምስክር በታቦቱ ውስጥ ታኖረዋለህ። 22 በዚያም ከአንተ ጋር እገናኛለሁ፤ የእስራኤልንም ልጆች ታዝዝ ዘንድ የምሰጥህን ነገር ሁሉ፥ በምስክሩ ታቦት ላይ ባለው በሁለት ኪሩቤል መካከል፥ በስርየት መክደኛውም ላይ ሆኜ እነጋገርሃለሁ። 23 23 ርዝመቱም ሁለት ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ፥ ቁመቱ አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ገበታ ከግራር እንጨት ሥራ። 24 በጥሩም ወርቅ ትለብጠዋለህ፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አድርግለት፤ 25 በዙሪያውም አንድ ጋት የሚያህል ክፈፍ አድርግለት፤ የወርቅም አክሊል በክፈፉ ዙሪያ አድርግለት። 26 አራትም የወርቅ ቀለበቶች አድርግለት፤ ቀለበቶቹንም አራቱ እግሮቹ ባሉበት በአራቱ ማዕዘኖች አድርግ። 27 ገበታውንም ለመሸከም መሎጊያዎቹ እንዲሰኩባቸው ቀለበቶቹ በክፈፉ አቅራቢያ ይሁኑ። 28 ገበታውን ይሸከሙባቸው ዘንድ መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠርተህ በወርቅ ለብጣቸው። … 40 በተራራ ላይ እንዳሳየሁህ ምሳሌ እንድትሠራ ተጠንቀቅ።

  • @getegobena5009
    @getegobena50095 жыл бұрын

    ታቦት አንድነው

Келесі