የተሻለ ህይወት ለመኖር | Lessons that life thought me

This video is about me sharing my personal experience and lessons i learned in life
watch full video
• አብዛኛው ወጣት ጭንቅላቱ ውስጥ ነው...

Пікірлер: 116

  • @asrse539
    @asrse5393 ай бұрын

    ማነው እንደኔ የኪራ ትምህርት የሚመቸው ❤❤❤

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p2 ай бұрын

    ከረፈደ ነቃሁ አሁን ላይ መቃጠል ብቻለሰዉ ኑሬ ለራሄ ሳልሆን ቀረዉ ከዜሮ ተነሳሁ አልሀምዱሊላ ሁሉም ለሀይር ነዉ ያልፈል

  • @QandeelPhone-je6bz
    @QandeelPhone-je6bz3 ай бұрын

    እውነት ነው ሁሉም ሰው የራሱን ሕይወት ነው ሚኖረው ለራስ ከፈጣሪ ቀጥሎ እራስ ነህ ነው ያለከው

  • @hadeya22
    @hadeya22Ай бұрын

    ውይ የህ ልጅ ብሰማው የማይሰለቸኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @afrolid2127
    @afrolid21273 ай бұрын

    ልክ ነህ ለራስህ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ አንተ ብቻ ነህ እውነት ነው!!!

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e3 ай бұрын

    💯መጀመርያ የሚቀድመው ልብ መፈለግ ነው ....በጣም ነው የማመሰግነው የማምንበትን ነገር ነው የተናገርከው🙏🙏....እኔ ግን እኚህን ነገሮች በ 20 አመቴ ነው..😢

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamilАй бұрын

    ሚገርምህ ኪራ በጣም ህዮት የኮረከመኝ ሠው ነኝ, በመጀመሪያ በዳዊት ድሪም ነው የጠነከርኩት በሬድዮ ይቀርብ ነበር ኢንተርቪው. ኢትዮጵያ እያለሁ በጣም አዳምጥ ነበር ቲጂን ጨምሮ.. አሁን በ ዩቱብ ላይ ሞቲቬሽኖች ቀይረውኛል.. በጣም ነው ማመሠግነው ኪራ.. በርታ ቀጥልበት.. አላህ ይጠብቅህ ... ❤❤❤

  • @RuhamaA-cg5rh
    @RuhamaA-cg5rh3 ай бұрын

    ኪራየ በእውነት አንተን አለማዲነቅ አይቻልም ❤❤❤ ጥልቅ ነገር ነክ ካተ ብዙ ተምሬአለሁ ብርታት ሁነኸኛል😊😊

  • @user-eb7mi7ho8v
    @user-eb7mi7ho8v2 ай бұрын

    Wwwww berta❤❤❤❤Enete New gobeza🎉🎉🎉🎉

  • @DagimMulugeta-vt5pt
    @DagimMulugeta-vt5pt3 ай бұрын

    Kira የአንተን prod cast ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ስለ relationship ,life ,አጠቃላይ ስለ ህይወት እውነት ትለያለህ ክበርልኝ 🙏 አንተን የማግኘት እድሉ ቢኖረኝ በጣም ደስ ይለኛል

  • @FfFr-vb3bz
    @FfFr-vb3bzАй бұрын

    ወንድሜ ብጣዕሚ እናመሰግናለን ትለያለህ ❤❤

  • @Kidist-vw1wl
    @Kidist-vw1wl3 ай бұрын

    ለራስህ እራስክ ነህ ያለሀው በጣም ትክክል❤ግን እኔ ከራሴ በላይ ለሰው ነው የምኖረው ከዚህ ነገር መላቀቅ እፈልጋለው ግን እንዴት😢

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    @rhamethabtemuyoutube7632

    3 ай бұрын

    እኔም ለሰዉ ነዉ የምጨነቀዉይሄዉሁለትፊትአለኝ ጭራሽ ፊቴንሣየዉሌላንደት

  • @amesasjs-fm1hv

    @amesasjs-fm1hv

    3 ай бұрын

    ልክ እደኔ ከራሴ ቡላይ ለስው ነው የምኖረው

  • @user-ts9bf7iy9e

    @user-ts9bf7iy9e

    3 ай бұрын

    ​​@@rhamethabtemuyoutube7632 ራህሚዬ አህለን ፕሮፋይልሽን ሰይ ደስ አለኝና ሰብ አደረኩሽ አልኢስለህ ኑር ውስጤ ነው

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    @rhamethabtemuyoutube7632

    3 ай бұрын

    @@user-ts9bf7iy9e አዉዉዴ አልኢሥላህ የመጀመሪያመስራቿነኝ።Soአልኢስላህኑር ዉስጤናት

  • @martimarti688
    @martimarti6883 ай бұрын

    እንዃን ለማሰተማር ወሰንክ እኔ አሁን ማስታወሻ ደብተር አዘጋጄ ነዉ ምክታተልህ እጌ መሆን ምፈልጋት ሴት እየሰራዋት ነዉ እንዴት እደማመሰግን አላውቅም ወንዴሜ በጣም ነዉ ምወድ ፈጣሪ በለክበተ ሰላም ያድርግ ❤❤❤❤❤❤ እንደኔ በማዳም ቤት ሆነው መለወጥ ልሚ ፈልጉ ተስፋ እየሰጠክ ነዉ በርታ

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube2 ай бұрын

    Ewnta New berata👍👍👍👍

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah21433 ай бұрын

    ወንድሜ አሥተያየትህን እፈልጋለሁ ባሌን በጣምነውእምወደው የልጅነቴ ነው ለትዳሬ ትልቅ ክበር አለኝ ብዙ ደክሜለሁ እሡ ግን በጣም እደምወደው ሥለሚያውቅ በኬረስነት ፍቅሬን አጠፋው አሁንላይ እደፊቱ አልወደውም ለራሤ ቦታ እየሠጠሁ ነው ትዳሬን ሣላፈርሥ እራሤን ሁኘ ትክክለኛ ሴት ሁኘ በፍቅር እሡን ማጥመድ እፈልጋለሁ ሀሣቤ ከገባህ ምክርህን ጨምርልኝ ❤❤❤😂😂😂

  • @habibahabibah2143

    @habibahabibah2143

    3 ай бұрын

    እዳታልፈኝ ❤❤ አሥተያየት እፈልጋለሁ

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    3 ай бұрын

    አንቺ እርስሱን ትተሽ እራስሽ ላይ ትኩረት አድርጊ እራስሽን አክብሪ ለአላማሽ ጠንክሪ ,የሀበሻ ወንድ እንደምትወጂው ካወቀ ጥባራውን አያምጣው ነው እና እርሱን በውስጥሽ ቢኖርም ማለት ነው ከዛ እራሱ በማይክርስ ኮፕ ይፈልግሻል።

  • @user-us9zg7nz5r

    @user-us9zg7nz5r

    3 ай бұрын

    ጎበዝ አንቺ ለራስሽ ትኩረት ስጪ እኛ ሴቶች ችግራችን ወንድ ልጅ ስንወድ በቃ መቼም ማይቀየር ይመስለንና ያለመጥን እራሳችን እንጥላለን እና በቃ ከሚስትነት አልፎ እንደናት ያየናል ማለት ይህ ማለት አይወደንም አደለም ግን በቃ መቼም አተወኝም ስለሚል ፍቅሩ ይቀንሳል በቃ እስከመርሳት ይደርሳል በኔም ህይወት ያየውት ይሄ ነውና እኔ ፍቅረኛ መሆን ነው ምፈልግ አውን እኔም ይሄ ማዲያት ያበላሸውን ፊቴንም መከባከብ ጀምሪያለውና በርቺ እራሴሺን ተከባከቢ እንደአዲስ ፍቅር ይዘዋል አቁዋም ይኑርሽ ታርጌት ምታደርጊው ነገር ሊኖርሽ ይገባል ግን ትዳሩን አደራ ሆ

  • @habibahabibah2143

    @habibahabibah2143

    3 ай бұрын

    ሁላችሁንም አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @genetwodefraw5821

    @genetwodefraw5821

    3 ай бұрын

    እኔ ለሱብየ ስት ዋጋ የከፈልኩት የሒወት መሰዋት ከፋየለት ዛሬ በኔ ገዘብ እተሻለ ደረጃ ከደረሰ በኋላ ልጂ ወለደ እኔ ስዴት ነው ያለሁት በጣም እኮራበት እመካበት ነበር አሁን ግን ባልሺ ወለዴ ምትያለሽ አለኝ እናም አትገሪው አሉ ገዘብሽን ሊሸሽ ይችላል አሉኝ ውስጤ ነደደ እኔም ዝም ብየ እያወራሁት ነበር በፊት በየቀኑም በየ3ቀኑም ይደውል ነበር ያው አማራ ክልል ኤተርኔት የለም እናም አሁን እኔ ካልደወልኩ አይደውልም ለምን አደውልም ስለው ስራበዛብኝ ካርድ እምሞላበት ጊዜም አላገኝሁ ብቻ ምክንያት መደርደር ጀመረ እኔም ወስኛለሁ ሲፈልግ ገዘቤን ይብላው እጂ እሱን እየደወልኩ የት ነህ ማለት ላቆም ወስኛለሁ 5 ቀን ሆነኝ ድምፁን ከሰማሁ እሱን ሳልሰማ ለኔ ሞት ነበር እደፈለገ ምንገዱን ጨርቅ ያርግለት ኮሜንቶች ነግሬው ይሒድ ወይስ ዝም እዳልኩ አገሬ ልግባ1 አመት ይቀረኛል አገር ለመግባት ምክር ለግሱኝ ህመሙ ከባድ ነው ፈጣሪ የተሻለ ቀን አለው 😢😢😢😢

  • @Nebity
    @Nebity3 ай бұрын

    ሳምን..... ጣራና ግድግዳ የሰው መደበቂያ አልጋና ፉራሽ ነው የሰው ልጅ መጽደቂያ ፍለጋ መነሻ ፍለጋ መውደቂያ ስኖር..... የቀለስኩት ጎጆ እንደተቆለፈ መጽደቂያ አልጋዬ እንደተነጠፈ ፍለጋ የረዝሞ ዘላለሜ አለፈ ፈልጌ ሲደግመኝ..... በሱሴ ታስሬ ኑሮየ ሲያመልጠኝ ይሄው ለመጸናኛ ኪራዬ አንተን ሰጠኝ በእምነቴ ጨብጬህ በኑሮየ አጥቼህ ፍለጋዬ ረዘሞ ሰርክ እንደጎመጀሁ በፍለጋ ኖሬ በፍለጋ አረጀሁ አንተን በማዳመጥ ቀኑ ተደምሮ ወር ሆኖ ይፈሳል ዓመት እንደ ኮሜት ተወንጭፎ ያልፋል ፍለጋውን ለእምነት ቀኝ ግዛት የሰጠ አንድ አመት ተጉዞ ቀጣይ....ተቀመጠ እፎፎፎፎፎይ.thank u kira😍

  • @rabiyabargicho2998
    @rabiyabargicho29983 ай бұрын

    ትምህርቶች በጣም ነው ደስ ያምለው ሶስተኛ ለይ ያልከው ሀሳብ እውነት ነው 😢

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf3 ай бұрын

    Thank you my bro really l appreciate you🎉🎉🎉❤❤

  • @TekabMekonenn-oe4zk
    @TekabMekonenn-oe4zk2 ай бұрын

    በስማም ተመስጫ ነው የምሰማው እውነታውን ስለሚናገር ያብዛልን እንዳንተ ያለውን

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle89933 ай бұрын

    እንዲህ ልክ ልካችን ንገረን😂 ደንቁራችኋል አሉ አባ ኪዳነማርያም 😅 አይገባንምኮ

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij79293 ай бұрын

    ወንድማችን እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምርት

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf3 ай бұрын

    Ye 3tegnaw the most important for me,( dependable) thanks ❤

  • @NardosFesha
    @NardosFesha3 ай бұрын

    Thanks kira❤

  • @Sam_Ka19
    @Sam_Ka193 ай бұрын

    Thanks kira

  • @user-ul6kq8md2u
    @user-ul6kq8md2u3 ай бұрын

    Fact speech bro thank you for sharing 🙏

  • @habibagatahun559
    @habibagatahun5593 ай бұрын

    Welihe begugute setbkehe bebr kiruya ❤❤❤

  • @makites5444
    @makites54443 ай бұрын

    Thank you kirubel its amazing lesson

  • @genetassefa6107
    @genetassefa61073 ай бұрын

    thank you best man!

  • @dirbe1474
    @dirbe14743 ай бұрын

    my king❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TsionEsmael
    @TsionEsmael3 ай бұрын

    ኪራ አንደኛ በጣም አሪፍ ሁሉም ደስ ይላሉ 🥰🥰🥰

  • @hermkb8335
    @hermkb83353 ай бұрын

    በርታ እሺ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m3 ай бұрын

    Betikikil Enamesgenalen!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @NatiNati-dc3ki
    @NatiNati-dc3ki3 ай бұрын

    Wow

  • @user-mq1si3tk7h
    @user-mq1si3tk7h3 ай бұрын

    Kira tnx

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu49313 ай бұрын

    Thank you

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv3 ай бұрын

    ኪራዬ ሱስ ነው የሆክብኝ ወድሜ ሰላምህ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mignotassefa1861
    @mignotassefa18613 ай бұрын

    Best timing I was about to start my workout kira yene andebete ertu

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p2 ай бұрын

    ልክ ነህ ኪራየ ለራሤ እራሤ ብቻ ነኝ ያለሁት ማንም የለኝ ሁሉም ከሀዲ ነዉ

  • @masetewal6914
    @masetewal69143 ай бұрын

    Kira 🥰🙏

  • @YabseraWendemu-rh6ze
    @YabseraWendemu-rh6ze3 ай бұрын

    Hulem mert hasab kira andgna ❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j3 ай бұрын

    አናመሰግናለን በጣም❤

  • @asrse539
    @asrse5393 ай бұрын

    እንግሊዘኛ አታብዛ ኪሩየ ❤

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi85192 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው ታውቃለህ እውነትን ነው ከእግዚኣብሔር በታች ለራስህ ኣንተ ብቻ ነው ያለክካት እግዚኣብሔር ይመስገን ከልጅነቴ ጀምሮ በሰው መደገፍ ኣልወድም ከዛ የተነሳ ሰው ስያየኝ ብዙ መከራ ያሳለፍኩት በሰው የተከዳሁ ነው የሚመስላቸው እኔ ግን እስከ ሚበድሉኝ ኣልጠብቅም ሲላቸው ይስቃሉ ቢሆንም እድሜ ለእህቴ እንደዚ ኣርጋ ስለ ኣሳደገችኝ ግን የሰው ደካማ ጎኒ ኣይሳነውም እና እኔ የተቸገርኩት ያለው ነገር እምቢ መባል ኣልችልም እመኩራለሁ ግን ተመልሴ ሳየው እዛ ነው ያለሁት በተለይ በፋይናንስሴ እና የሆነ ነገር በለኝ❤❤❤

  • @SanuBiBiso
    @SanuBiBiso3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ❤

  • @amanialmtku
    @amanialmtku3 ай бұрын

    ኪራ ምርጥ ሰዉ እንወድሃለን 23 ነዉ እድሜ እንዳንተ29 ስሆን ካንተ የተማርኩትን ትልቅ ለዉጥ ኣመጣለዉ ብየ ተስፋ ኣረጋለዉ🥰🥰🥰

  • @SimretAregay
    @SimretAregay3 ай бұрын

    Yemtgerm neh awaki ❤❤❤😢😮

  • @selhadinabdu5578
    @selhadinabdu55783 ай бұрын

    The third lesson had clicked me Thank you so much

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    3 ай бұрын

    You’re welcome 😊

  • @user-ur4fx1uq3n
    @user-ur4fx1uq3n28 күн бұрын

    ኪራ ስወድክእ መምህሪ

  • @fanuelmeharzgi5792
    @fanuelmeharzgi57923 ай бұрын

    Lease rase ne Thanks bro!!!

  • @JcyfHch
    @JcyfHch3 ай бұрын

    በርታልኝ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian1213 ай бұрын

    Thanks

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu64003 ай бұрын

    ውነትም ሰውን የሚቀይር አስተማሪ ነህ የምር !!!!

  • @user-wv6ye4ze4e
    @user-wv6ye4ze4e3 ай бұрын

    wawu

  • @Frank-1888
    @Frank-18883 ай бұрын

    🎉🎉❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga143 ай бұрын

    Thank you for sharing

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    3 ай бұрын

    My pleasure

  • @samrawittemesgen331
    @samrawittemesgen3313 ай бұрын

    the third one 👏

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs3 ай бұрын

    👌👌👍👍

  • @meserbeye
    @meserbeye3 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ሀሳብ ነዉ ሶስቱም በተለይ በሰዉ ላይ ጥገኛ መሆን በገንዘብ ሳይሆን በየዋህነት ነዉ ምክንያቱም አንድ ሰዉ እዉቀት ሊናኖረዉ አይችልም እኛጋ የጎደለዉን ያ ሰዉ ይጨምርልኛል ብለን በተስፋ ነገር አንዳንዴ እንደጠበቅነዉ ሳይሆን ሲቀር በጣም እንጎዳለን በዚህ አርስት ነዉ እዉነት ብዙ ሰዎችንም ወደኋላ የጎተተዉ ይሄ ነዉ በዚህ አርስት ብትመለስበት ጥሩ ነዉ ቀላል ሀሳብ መስሎ ግል ትልቅ አርስት ወይም ነጥብ ነዉ እናመሰግንሀለን ወንድማችን በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አንድ ጥያቄ አለኝ የምክር አገልግሎት ትሰጣለህ በስልክ ወይስ ቢሮ አለህ አዲስ አባባ

  • @tigista1977

    @tigista1977

    3 ай бұрын

    ትክክል ብለሻል እህቴ እይታሽን አደንቃለው ተባረኪ

  • @meserbeye

    @meserbeye

    3 ай бұрын

    @@tigista1977 አሜን እህቴ😍

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gpАй бұрын

    ❤❤❤

  • @melatasefa5991
    @melatasefa59912 ай бұрын

    ኪራ በሒወቴ ለራስህ እራስህ ነህ ብዬ ስናገር family and frinds around me ያኮርፍሉ አሁን የኔን ስሜት እና እውነት ነው የምታወራው thanks ❤

  • @zahara4564
    @zahara45643 ай бұрын

    👍👍👍

  • @user-he2zj9cd4m
    @user-he2zj9cd4m3 ай бұрын

    betam amesegnhalew rasen endfetsh slarekegn❤

  • @user-he2zj9cd4m

    @user-he2zj9cd4m

    3 ай бұрын

    Kira yehone guday lawarak felge neber begl btawaragn des ylegnal

  • @anduamlakfikadu
    @anduamlakfikadu3 ай бұрын

    አንድን ነገር ከልብ እንደምፈልግ እንዴት ልወቅ ኪራ

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay31693 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @edenabera-kp2cp
    @edenabera-kp2cp2 ай бұрын

    I Love you❤❤❤

  • @birtukangirma3844
    @birtukangirma38443 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fitsumbizuneh8118
    @fitsumbizuneh81183 ай бұрын

    👍 👍 👍 ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53693 ай бұрын

    አመሰግናለው

  • @user-vk3be9rs2m
    @user-vk3be9rs2m3 ай бұрын

    ❤🎉

  • @impelhabesha632
    @impelhabesha6323 ай бұрын

    ምርጥ ሃሣብ ኪሩብ

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏💪💪

  • @aster8918
    @aster89183 ай бұрын

    👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @user-cy6ep7rj3w
    @user-cy6ep7rj3w3 ай бұрын

    Ewunetim kirubel tesakitolihal asitemirehgnal

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv3 ай бұрын

    🔥🔥❤️❤️❤️😍💙👍👌

  • @Argobwa
    @Argobwa3 ай бұрын

    ሂወት 😢እኔ ብዙ አስተምራኛለት በጣም የዋህ እና አዛኝ ነበርኩኝ ከኔ ደስታ የሰዎችን ደስታ ማየት ያስደስተኝ ነበር !ያኔ ስረዳቸው ሳግዛቸው የነበሩ እኔ ችግር ላይ ስወድቅ ይሳለቁብኝ ነበር 😢😢ጠንካራ አደጉኝ ዛሬ ከህመሜ አገግሜ ደስተኛ ነኝ ❤እህቶቼ ጠንካራ ሁኑ 😢 ደካማ አትሁኑ ስደት አይኑ ይጥፍ !

  • @habibahabibah2143

    @habibahabibah2143

    3 ай бұрын

    እኔም እዳንች ነኝ ውደ ከራሤ ደሥታ የሠው ደሥታ ያሥደሥተኛል ግን ደሥታየን እቀሙኝ መሆኑ አልገባኝም ነበር ሥደክም ገባኝ እሥኪ ከአሁን ቡሀላ ለራሣችን እንኑር 🥰💜💜💜 አብሽሪልኝ

  • @user-sr3do4vp6q
    @user-sr3do4vp6q3 ай бұрын

    አንደኛ እኔ ነኝ ለዛሬ🙂

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9e3 ай бұрын

    Tesakitolhal ysketehin fre ayetehi bdesta edetenor ydegel mariyam lji krmejahi hulem ykedmelhi

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    3 ай бұрын

    Amen

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033Ай бұрын

    ኪራ ጌታ የሱስ ይባርክህ እባ ክህ የ18 አመት ልጅ አለኝ እባክህ እንዴት ላግኝ እንድትረዳኝ እኔ የምኖረው ውጪ ነው እሱ አዲስ አበባ🙏🏽

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    Ай бұрын

    0948486063

  • @MebaTube7
    @MebaTube73 ай бұрын

    ዩቲዩብህ ያደገበትን ጥበብ ጀባ በለን።

  • @foxtube12684
    @foxtube126843 ай бұрын

    ሱስ ሆንክብኝ እኮ😮😮😮

  • @bintaby1099

    @bintaby1099

    3 ай бұрын

    አይባልም🤣

  • @dirbe1474

    @dirbe1474

    3 ай бұрын

    yemiyawarwu nagar malatuwa nawu endaza tarageyat❤🎉🎉😂

  • @foxtube12684

    @foxtube12684

    3 ай бұрын

    Thankyou😂😂😂😂

  • @user-ii9oo3wg9t
    @user-ii9oo3wg9t3 ай бұрын

    እኔም ተይ የተባልኩትን ብሰማ እህ እናቴ እንኮ ስንት ለምናኛለይ ብቻ በአላህ ፍቃድ ያልፍ ይሆናል

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs3 ай бұрын

    Bertslgn jelas

  • @firewlemma8426
    @firewlemma84263 ай бұрын

    ሰላም ነው መምህር ፈቃደኛ ከሆንክ አንድ የበረከት ስራ ነበር

  • @massitilahun2505
    @massitilahun25053 ай бұрын

    Er banks kenaw ...rejm edme ...berta wendeme

  • @user-bh3zk9yo2b
    @user-bh3zk9yo2b3 ай бұрын

    ይቅርታ ኪራዬ ሀሳቤ ከትምህርቱ ጋር ላይሄድ ይችላል ግን ስጨነቀኝ ነው ሀሳብ ስጡኝ ከፍቅረኛየ ጋር 3አመት ሳንተያይ ኑረናን እና አሁን እሱ እንገናኝ ይለኛን እኔም እሱም ስደት ነው እምንኖረው አሁን ላይ ካልተገናኘን ይለኛን እኔ ደግሞ መስራት መለወጥ ቤተሰቦቸን መቀየር እፈልጋለሁ ግን በጣም እወደዋለሁ እሱን ማጣት አልፈልግም ምን ላድርግ ስራየን ወይስ እሱን

  • @JcyfHch

    @JcyfHch

    3 ай бұрын

    ስራሽን❤❤❤የሱ❤ከወድድሽ😊ይጠብቅሻል

  • @AllbadrAll

    @AllbadrAll

    2 ай бұрын

    ስራሽን ውዴ

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el3 ай бұрын

    ካንተ ፍቅር ይዞኛል😢

  • @AllbadrAll

    @AllbadrAll

    2 ай бұрын

    😮😂

  • @user-gs6lu4zv1g
    @user-gs6lu4zv1g3 ай бұрын

    እኔበጣምናው፡ባሌንየምወደውግን፡እሡበጭራሽ፡ለማደረገውነገርበሙሉ፡ትኩርትአይሠጠኝም፡እናአሁንእኔም፡እሠውአገርነው።ያለሁት፡እየባሠበትመጣ፡በትንሽበትልቁነው፡የሚናደደው፡እናእኔ፡እሡንማጣትአልፈልግኪሩምክርህን፡እፈልጋለሁ

  • @antenehanimaw2805
    @antenehanimaw28053 ай бұрын

    kura taxs

Келесі