የተሐድሶ ጉድ ተጋለጠ ከታዋህዶ መውጣት ከባህር እንደ ወጣ አሳ ነው ብሎ ተናገረ ከተሐድሶ የተመለ ሰው ዳ/ን ዘለዓለም ይንገስ

Пікірлер: 78

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ በሰማይ በአባቴ ቤት ታላቅ ደስታ አለ የጠፋው ልጅ ተመለሰ እልልልልልልልል

  • @yemenzgebralabate9676
    @yemenzgebralabate9676 Жыл бұрын

    እመብርሀን ፍፃሜህን ታሣምርልህ ወንድሜ በጣም ነው ደሥ ነው ያለኝ

  • @berhanutube
    @berhanutube2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @zemarihawaz1114
    @zemarihawaz11142 жыл бұрын

    ወንድሜ ዲ/ን ዘላለም መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e2 жыл бұрын

    አንድ ነገር አውቃለሁ ይህም ቃል ያሳርፈኛል መዳን በሌላ በማንም የለም ሀዋ፬:፩፪

  • @user-bc7kz3tf4h
    @user-bc7kz3tf4h2 жыл бұрын

    እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ እምዬ ማርያም ከቤቱ ከበረቱ አታውጣን ቸሩ መድኃኒአለም በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የዚችህ ክብርት ንፅሂት ኩላዊት ዘላለማዊት አለማቀፋዊት እምነት አይለየን

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    2 жыл бұрын

    እኔ በጣም የማዝነው የጌታ እናት የሐይማኖት ፅንፈኞችመቀለጃ መሆኗ ነው። ጌታ ይማራቹ።

  • @mayakiya6323
    @mayakiya63232 жыл бұрын

    ዲ/ን ዘማሪ ዘላለም በጣም ነው የምወድህ ስለተመለስክ እጅግ ደስ ብሎኛል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tesfayetadesse8492
    @tesfayetadesse84922 жыл бұрын

    ፈጣሪ በቤቱ እስከ እስትንፋስ ህቅታህ ያፅናህ!!!

  • @abu7812
    @abu7812 Жыл бұрын

    ደስ ይላል እንኳንም ተመለስክ

  • @tegegneworkhaile6735
    @tegegneworkhaile67352 жыл бұрын

    ይህ ምስኪን ወንድም እውነት መሰከረ እዛ እየሱስ ብቻ ነው የሚባለው ታዲያ ማን ይባል ወንጌል የገባው ሁሌም የሚሰብከው የሚያወራው የሚገልጠው የሚመሰክረው ይህንን ስም ብቻ ነው ክብር ለጌታ ለተሰቀለው ስለ ሰዎች ሀጢያት እራሱን ለሞት ለዛውም ለመስቀል ሞት አሳልፎ ለሰጠው ደግሞም ለተነሳው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለጌታ እየሱስ ይሁን አሜን

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    2 жыл бұрын

    anennnnnn

  • @tdesetniguse2924
    @tdesetniguse2924 Жыл бұрын

    እግዝያብሔር ይመስገን

  • @Bernabasyedemuwaga
    @Bernabasyedemuwaga2 жыл бұрын

    መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ የሚጠየቅ ካለ ጥያቄ አለን

  • @wudelove2616
    @wudelove26162 жыл бұрын

    ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

  • @mahidermuluken5031
    @mahidermuluken50312 жыл бұрын

    ተመስገን መድሀኒ አለም እንኳን አምላክ ልብህን መለሰ በብዙ ተባረክ

  • @me2727me
    @me2727me2 жыл бұрын

    እንካን በደህና መጣህ ውዱ ወንድማችን፤ እጅግ ደስስስ ብሎኛል፤ እግዚአብሔር ይመስገን። የቀሩትንም አምላካችን ያምጣልን አሜን።

  • @abebetenaw4860

    @abebetenaw4860

    Жыл бұрын

    Ech meta almeta yeh minu dess yelal; be simet yehedal be simet yemetal; yih sew filagotu sigawi new ahunm siltan kalagegne yihedal

  • @sisayhilmariam1399
    @sisayhilmariam13992 жыл бұрын

    ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን የጠፍህባት ቤተክርስቲያን ጥሩ ሰራተኛ ሆነህ ጠፍቶ እንደተገኘው ወደ አባቱ እንደመጣው ልጅ ትህትና ገንዘብ አድርገህ የጠፉት ልጆቾ ፈልግላት ወንድማዊ መልዕክቴ ነው

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn44242 жыл бұрын

    ተመሥገን ጌታይ💖💖💖🙏💖🙏💖🙏💖 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 💖 አሜን 💖 አሜንንንንንን 💖 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖 አሜን 💖 💖💖🙏🙏🙏

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33562 жыл бұрын

    እንኳን ወደ ቤትህ በስላም መጣህ 💚💛❤⛪⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊

  • @godislove3106
    @godislove31062 жыл бұрын

    ሐዋርያቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ያሉት ተረድተውት ነው ለዚህም ዘመን እግዚአብሄር መረዳትን ይጨምርልን . “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8

  • @meretmelkie9050
    @meretmelkie90502 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @zemarittigistdesietube6260
    @zemarittigistdesietube62602 жыл бұрын

    ብራና ቲዩብ መልካም ስነ ምግባር ያላችሁ ናችሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምሰሩበትን ሀይል ይስጣችሁ ቅድስት አርሴማ ከናንተ ጋ ትሁን

  • @godislove3106
    @godislove31062 жыл бұрын

    2ኛ ቆሮ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን። ⁶ በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና። ⁷ ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q2 жыл бұрын

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata17092 жыл бұрын

    አሁንም የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርት በወጉ አልተረዳም እንደዚህ ያልገባቸው አገልጋዮች በመብዛታቸው በብዙዎች ጉዳት እየደረሰ ነው ስለዚህ እሄን አገልጋይ ወደ አግልግሎት ከመመለስ በጥልቀት እንዲማር ማድረግ ያስፈልጋል።

  • @wudelove2616
    @wudelove26162 жыл бұрын

    ጌታ ይፈርዳል

  • @taddeleawoke5120
    @taddeleawoke51202 жыл бұрын

    Bravo Brother

  • @demllieabegaz2657
    @demllieabegaz26572 жыл бұрын

    ለመሆኑ ከኢየሱስ የበለጠ የሚያስፈልገው ማነው ከፈጣሪ ሌላ ፍለጋ?

  • @yghezudenku8734

    @yghezudenku8734

    2 жыл бұрын

    ወደቤታችን እየተመለስን ነው። አማራ በመሆኔ ወደ አባቶቺ ተመልሻለሁ። ጴንጤ ጸረ አማራ ነው።

  • @helennigussie6298
    @helennigussie62982 жыл бұрын

    ከአሰግድ ጋር በግል ተጥዐልትህ ከሆነ የወጣህዉ እግዚያሄር ይፈርድበሃል ። ከቤተክርስቲያን የወጥአህዉ ባለመግባባት ስለሆነ።

  • @eliaskifle6995
    @eliaskifle69952 жыл бұрын

    desyilal Egiziabiher yimesgen Hulum yemelesalu ye betekrstian ewunet eyegebachu

  • @beyyom2238
    @beyyom22382 жыл бұрын

    ENKUAN BESELAM WEDE ENAT BETEKIRSTIYAN METAH, TSEGAWN YABZALH, TEBAREKLN

  • @Bernabasyedemuwaga
    @Bernabasyedemuwaga2 жыл бұрын

    እውነትህን ነው ዝሌ ተስፋህ እርሱ ብቻ ነው ይሁልልህም

  • @yohanisadamu3038
    @yohanisadamu30382 жыл бұрын

    Wow bexam Des bilonal lelochim bimexu bedesta meqebel new antem Berta bezi qexil.

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew73382 жыл бұрын

    EGZIABHARE yemsgen, Zelaleme awekehew yehune satawkew ewnete tenagereke, Geta EYESUS KIRISITOSE becha new yemesebekew aleke. Betame desse yelale. Geta abezeto abezeto yebarekehe.

  • @amanuel5474
    @amanuel5474 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ብቻ።

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw24942 жыл бұрын

    ዘልዬ ምንም ግራ አይግባህ ትናትናም ዛሬም እግዚአብሔር ይወድሃል ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ይሰብካሉ ላልከው እና ሌላ ማን ይሰበብ ደግሞስ በነበርክበት አመታት መላዕክትንና ድግል ማርያምን ቅዱሳንንስ ያንቋሸሸ ነበር ይሄን ጥያቄ መልስ?እውነት ነው ለመለስህ አንተ መልስ አተኃል እኔ ግን እነግርሃለው ለራስህ በግል እሺ!!! ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ አሜንንንንን!

  • @eskedarzergaw2494

    @eskedarzergaw2494

    2 жыл бұрын

    አቤት ጨለማ ይላል ወንድሜ ለካስ ወዶ አይደለም የበራ የሚመስል ጨለማ ከቦት ነው ለካ እእእእህህህህህ!!!!!

  • @eskedarzergaw2494

    @eskedarzergaw2494

    2 жыл бұрын

    እዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለማመካኘት ይሰበካል አትሂዱ ብሎ ነዋ ሌላ ምን ሊል ይችላል።

  • @yghezudenku8734

    @yghezudenku8734

    2 жыл бұрын

    አማራ በመሆናችን ወደ አባቶቻችን ኅይማኖት ተመልሰናል ። ጴንጤ የቀኝ ግዛትና ጸረ አማራ የሆነ ኅይማኖት። የውሸት፣ የማጨናበርና እየሱስ ሽፋን ነው እንጅ የሚያመልኩት ዛር ነው።

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    2 жыл бұрын

    @@eskedarzergaw2494 እኔ ሳየው በጣም ነው shock ያደረኩት ጌታ ልቦናውን ያብራለት የተንዘባዘበ ይመስለኛል።

  • @user-lp4fz9ys4k

    @user-lp4fz9ys4k

    2 жыл бұрын

    እህቴ ለምሳሌ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በመሐል ኢየሱስ አገኘኝ ከፕሮቴስታንት ወንድሞች እህቶች ጋር ቃሉን እንማማራለን እነርሱም ወደእነርሱ ህብረት እንድመጣ ይፈልጉ ነበር ነገር ግን አምልኮተ እግዚአብሔር ቅዳሴውን ዝማሬውን እወደዋለሁ በዛ መንገድ ማምለክ ነው የምፈልገው ።።እኔ ወንጌልን የተረዳሁት በቤተክርስቲያኔ ነው።።ጌታ የመረጣቸውን ስለማከብር በደስታ ነው የምኖርበት እናም እህቴ ኦርቶዶክስን እንደ ገሀነም የምታዩበትን አይን ጌታ ኢየሱስ ይገስፅላችሁ።።በኢየሱስ ስም ሽፋን እኮ ጭፈራ እና የገንዘብ መሰብሰቢያ የሆነበት ጊዜ ነው ሁሉም ማምለክ ደስ ባሰኘው ነገር ያምልክ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany16552 жыл бұрын

    ምስባክ ምን ይሆን?

  • @ketemaalemu2696
    @ketemaalemu26962 жыл бұрын

    batem yewa sew new. lemn enda weta ena lemn enda temelese tenagera beyewanet. "zena filega weta zena sitefa temelese "

  • @amanuel2087
    @amanuel20872 жыл бұрын

    እውነት ብለሀል። ምድራዊ ለሆነና ህይወት ላልተገለጠለት ሰው ኦርቶዶክስን መተው ከውሀውስጥ እንደወጣ አሳነው ያልከው። ምክኒያቱም ጥቅማጥቅሙ እና ቅልጥም መቀልጠሙ ያበቃል። ምግብህ የዘላለሙ መና የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሆናል ግን በጣም ያዋጣል ያዘልቃል🤗👍

  • @birukgirma3103
    @birukgirma31032 жыл бұрын

    Bertaln wendmachn

  • @kingdomofaksum7087
    @kingdomofaksum70872 жыл бұрын

    ወንድሜ ጉዳዩ አንድ ነገር ብቻ ነው፡፡ ዲቁና ዘማሪነት አገልጋይነት ሥራ የሆነበት ገንዘብ ማግኛ የሆነበት ዘመን ነው፡፡ አንተ ዘማሪ ሰሎሞን አቡበከር ዘማሪት ዘርፌ ሁላችሁም ቃለ ዓዋዲ ነበራችሁ፡፡ ቃለ ዓዋዲ የሄዳችሁት ገንዘብና ዝና ፍለጋ ብቻ እንጂ ወንጌል ገብቶአችሁ ወይም ስለናነተ የተሰቀለውን ክርስቶስን አምናችሁ ልባችሁ ተለውጦ አይደለም፡፡ ስለዚህ ያንን ስታጡ ደግሞ ገንዘብና ዝና እናገኝበታለን ወዳላችሁት እየሄዳችሁ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተ ተመለሱ ተብለው ሌላ ክብር እንዲጨመርላችሁ ወደ ድሮ ቦታችሁ እነ ዘርፌና ሌሎቹ ደግሞ የበለጠ ዝናና ገንዘብ ወደሚያገኙበት ወደ ፕሮቴስታንቱ ሄደዋል፡፡ አሳዲ የበደላችሁ ስለሆናችሁ ታሳዝኑኛላችሁ፡፡ ቃለ ዓዋዲ የሚባለውም ህይወታችሁን በቃሉ መሠረት ከማሳደግ ይልቅ እንዲሁ ዘማሪ በማንጋጋት ወንጌል ይሰበክ ይመስል እንደ ፋሺን ትርኢት ልብሳችሁን አሳምሮ ይደረድራችኋል የጉባኤ ማድመቂያም ያደርጋችኋል፡፡ በመሃሉ ግን ወደህና ወዲያ ስትባዝኑ እናንተ ተጎዳችሁ፡፡ የተለያየ የሃይማኖት ድርጅት እየተመላለሱ መኖር ምንም ህይወት አይሰጣችሁም፡፡ ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ብትወዱትና እርሱን ብቻ ብትከተሉ ህይወታችሁ ይለወጣል፡፡ "እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ ነገር ግን ጌልገላ ፈጽሞ ትማረካለችና፥ ቤቴልም ከንቱ ትሆናለችና ቤቴልን አትፈልጉ፥ ወደ ጌልገላም አትግቡ፥ ወደ ቤርሳቤህም አትለፉ። በዮሴፍ ቤት እሳት እንዳትቃጠል፥ በቤቴል የሚያጠፋትም ሳይኖር እንዳትበላ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ።" አሞጽ 5፡4-6

  • @abebetenaw4860
    @abebetenaw4860 Жыл бұрын

    endezy yetekefafele lib yezehm tagelegil neber? mn aynet maferiwoch nachehu? mehedehn manim aykelekilihm gin ezam ezym eyalk agelegilalehu sitil alemafereh

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael77772 жыл бұрын

    ምንም ጥርት የሚልልን ነገር የለም!! ወንድሜ ያልጠራለት እሱ ነው። ያመነውን አላወቀውም፡ ቃለአዋዲ ሽቀላ የለም ለዛ ነው ። ጌታ አይነልቦናህን ያብራልህ ዘላለም ።

  • @desalegneasmare8477

    @desalegneasmare8477

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @sunperflowerdecor3028

    @sunperflowerdecor3028

    2 жыл бұрын

    ar bakeh ? tew enji l mayake

  • @sunperflowerdecor3028
    @sunperflowerdecor30282 жыл бұрын

    gena teferaresale y neged feka gen awtetewal ???

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie39882 жыл бұрын

    እንዴ ሰዎች ለምን ተመለስክ ብለው ሲጠይቁህ እውነታው እሄ ነው ብለህ ማስትማር አለብህ እንጂ አልነገርካቸውም ማለት ልክ አይደለም ማስተማር ግዴታህ ነው

  • @haqiwalatmrer7739
    @haqiwalatmrer77392 жыл бұрын

    ይህ ዉይይት፡ ምንም ፍሬ ነገር የለዉም። ለምን ክቤተክርስትያን ወጣ፡ምንም ነገር ኣልተናገረም፡ ለምን ተመለሰ፡ኣልተናገረም። ለምን ኢንተርቪዉ እንደተደረገለት ኣልገባኝም። ቃል መጠይቅ ሲያሰርግ ግልጥልጥ ማድረግ ነበረበት፡ዋናው ምክንያቱ ሰው እንዲማርበት ነው። ክርስቶስ ብቻ ነው የሚሰበከው ብሎ ከተመለሰ ይገርማል። ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ በቁ ስላልሆነ ነው። ከበቂም በላይ ነው። በሃዋርያት ጊዜ የሚሰበክ ፍጡር ኣልነበረም፡በ ኣበው ኣባቶች ጊዜ የሚሰበክ ፍጡር ኣልነበረም። የሚሰበከው እግዚኣቢሄር ኣምላክ እና መንፈስ ቅዱስም ኢየሱስም ነበር።ካለ ስላሴ የሚሰበክ ፍጡት ኣልነበረም። በ ሰዎስተኛ ክፍለ ዘመን ነው የጀመረዉ። ይህ እዉነት የቤተክርስቲያን ታሪክ ነው። ለምን ቅዱሳን ኣልተጠሩም ለምን ቅድስት ማሪያም ኣልተጠራችም ለምን ኢየሱስ ብቻ ተብሎ የሚናደድ የሰይጣን ትምህርት የተለማመድ ሰው ብቻ ነው። ጌታችን ኢየሱስ የበቂም በቂ ነው።

  • @mariyanaabebe
    @mariyanaabebeАй бұрын

    ወንጌል የገባዉ ወደ ኻላ አይመለስም

  • @tsiyonmengistu4017
    @tsiyonmengistu40172 жыл бұрын

    ዘሪው ዘሪውን ሊዘራ ወጣ -በመንገድ ላይ- ወፎች ለቀሙት -በጭንጫ ላይ- በቀለ ስሩም ጥልቅ አልነበረም ደረቀ -በእሾህ ላይ-እሾሁ አነቀው ማፍራ አቃተው -በመልካም መሬት ላይ- ሰላሳ ስልሳም መቶም አፈራ እራሳችንን እንድናይ ነው ጌታ የሆን ምሳሌ የሰጠን ከየትኛው ነን?

  • @abebetenaw4860
    @abebetenaw4860 Жыл бұрын

    chirah alemegibabat tefetere bilo haymanot mekeyer? ahun degmo metahu bilo makirarat................. bicha fetary hulunm yastekakil enj enante mechem atitamenu

  • @amanuelteka6383
    @amanuelteka63832 жыл бұрын

    እዪት በጌታ ስም ኢየሱስን የሚያውቅ ሰው ፤ኢየሱስ የተሰበከ ሰው...ዞላዬ ግብቶሀል እኮ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚሰበከው ኢየሱስ ይበቃል እኮ ኢየሱስ አብን አከበረ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ እያከበረ ነው። በእዚህ በዞላ አፍ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ሲያከብረው

  • @milahagos2807
    @milahagos28072 жыл бұрын

    እዚያ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል!! ተረተረት የለም አለክ አትሰማም እንዴ?እርሱም የተመለሰው ልጆቹ እና ሚስቱን ፈልጎ ነው እንጂ እውነቱ ገብቶታል እየነገረ ነው በፈረንሳዬኛ እዚህ ሁኜም ኢየሱስን ብቻ ማሰብ እችላለሁ

  • @eliaskifle6995
    @eliaskifle69952 жыл бұрын

    Fikrte and Hawaz Endemelesu emegnalehu

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    2 жыл бұрын

    አይመለሱም እንጂ !"!!!

  • @eliaskifle6995

    @eliaskifle6995

    2 жыл бұрын

    @@lamrotweldemichael7777 kerebachew🤷‍♂️

  • @amanuelteka6383
    @amanuelteka63832 жыл бұрын

    ያለ ምክንያት መውደድ ትችልበታለ . . አንተ ነህ ተስፋዬ

  • @Eyobed317
    @Eyobed3172 жыл бұрын

    ቀበሮዋች እና ተኩላዋች በግ ፈላጊ ለምን ሊበሏቸው የበጎች ጠባቂ በጉ እየሱስ ክርስቶስ እንጂ እየሱስን ጠሏች ፀረ ክርስቶሶች ሊሆኑ አይችሉም በጉ የነገስታት ንጉስ እና የጌታዋች ጌታ ነው እየሱስን የማይወድ የተረገመ ነው

  • @teshomemengistu5494
    @teshomemengistu54942 жыл бұрын

    የኦርቶዶክሶ ች ድራማ አያልቅም ሰው ከኢየሱስ ውጪ ከሆነ በጨለማ ውስጥ እደመኖርነው ተረትተረት የሆነ ድስኩራችሁን ትታችሁ ክርስቶስን ስበኩት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂከበቂ በላይነው ።ሌላኮተታኮተት አያስፈልግም።

  • @tseganehdaniel4149
    @tseganehdaniel41492 жыл бұрын

    INTERVIEWER: WHATS KALE AWADIES PROBLEM WITH ORTODOX?? ZOLA:NOTHING,BUT ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል!! BIBLE ብቻ ይሰበካል ተረተረት የለም

  • @harnettube3618

    @harnettube3618

    2 жыл бұрын

    ያወራውን ደግሞ ቢሰማው ምንድን ነው ያልኩት የሚል ይመሥለኛል🤣🤣

  • @lamrotweldemichael7777

    @lamrotweldemichael7777

    2 жыл бұрын

    which is true

  • @eyoelsolomon918

    @eyoelsolomon918

    2 жыл бұрын

    @@harnettube3618 😂😂😂

  • @sarayitelelu9970
    @sarayitelelu99702 жыл бұрын

    ሲጀመር ዘላለም ይንገስ ተሀድሶን ለመተቸት ምንም አይነት እዉቀትም ሞራልም የለዉም እንደ ከበሮ ከመጮህ ዉጪ ምንም የሆነ ሰዉ እናም እርሱ ተመለሰም አልተመለሰም ጥቅም የለዉም አንተ የምታስተምር እራስሕን አታስተምርም

  • @harnettube3618
    @harnettube36182 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @berhanutube
    @berhanutube2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @mercyhearts5485
    @mercyhearts54852 жыл бұрын

    ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

  • @mercyhearts5485
    @mercyhearts54852 жыл бұрын

    ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

  • @mercyhearts5485
    @mercyhearts54852 жыл бұрын

    ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

  • @zekaryassidelil951

    @zekaryassidelil951

    2 жыл бұрын

    መመላለስ ይብቃኝ መመለስ አልምደኝ ወደ ዳብሎስ ተመለሰሀል

Келесі