የተደበቀው ምስጢር | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#habesha #ethiopia #audiobook
ሰላም ውዶቼ በታሪኩ ላይ ጸሀፊዋ ባጋጠማት የመረጃ ክፍተት ምክንያት(መረጃውን የሰጣት ሰው በፈጠረው ስህተት) "አጎት" ተብሎ የተገለጸው ታሪክ "የአጎት ልጅ" በሚለው ተስተካክሎ እንዲደመጥልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለመጠየቅ እንወዳለን!
ስለቅን አስተያየታችሁና ስህተታችንን ስለምታርሙን ከልብ እናመሰግናለን🙏
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት የአፋሯ ኮብላይ የተሰኘ እጅግ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ሲሆን በታሪኩ ፍጻሜ ለመገመት የሚከብድ አስገራሚ ታሪክም ተካቶበታል። ጸሀፊዋ የምትዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 34

  • @yesewalem
    @yesewalem2 ай бұрын

    ሰላም ውዶቼ በታሪኩ ላይ ጸሀፊዋ ባጋጠማት የመረጃ ክፍተት ምክንያት(መረጃውን የሰጣት ሰው በፈጠረው ስህተት) "አጎት" ተብሎ የተገለጸው ታሪክ "የአጎት ልጅ" በሚለው ተስተካክሎ እንዲደመጥልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለመጠየቅ እንወዳለን! ስለቅን አስተያየታችሁና ስህተታችንን ስለምታርሙን ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @sofyiamohammed3637

    @sofyiamohammed3637

    2 ай бұрын

    ኤ ወላህ ቅር ብሎኝ ነበር አጎት እንዴ የአጎት ልጅ ብሆን እንጂ እያልኩኝ እሽ ከሰው ስህተት አይጠፈም አብሽር

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu95572 ай бұрын

    በስማም ምንእደምል ግራገባኝ እስከዛሬ የሰማውት የሚገርም ጭቅላት መጨረሻውን ለመስማት የነበረኝ ጉጉት ቴን ከያዘኝ ቆየ ማርያምን እና ልጁሳትሆን አምኖ መቀበሉ ብቻአላቅም ምንደምል አጀቴነው የበሉን አባትና ልጅ ጌታሆይ❤❤❤❤❤❤😭😭😭

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat64252 ай бұрын

    አፋር የአጎት ልጅ እንጅ አጎት አያገባም ወይም የአክስቱን ልጅ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84822 ай бұрын

    ልብ አንጠልጣይ ታሬክ መጨረሻው የሚያምር ❤❤❤ትምህርት ሰጭነቱ ደግሞ የበለጠ ተቀባይነት አለው አቅራቢውም ፀሀፌውም ድንቅ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz9yd3wf3q
    @user-jz9yd3wf3q2 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፍቄ ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ ደግሞ አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ❤❤❤

  • @MomenaHasen
    @MomenaHasen2 ай бұрын

    ምንም ልብ ወለድ ቢሆንም አጎትአይገባም የአጎት ልጅ እንጂ አስተካክሉት

  • @dangebray7496
    @dangebray74962 ай бұрын

    ምርጥ ትረካ ጠፍተሃል

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22262 ай бұрын

    Bsmam tariku betam yasazenal 😭

  • @helenhelen5899
    @helenhelen58992 ай бұрын

    ጉሩም ንው ፀግሽ በራቲልን❤❤❤

  • @gerardo_media
    @gerardo_media2 ай бұрын

    Bro ንግግርህ አስተካክል አጎት አይገባም የአጎት ልጅ ወይም የአክስት ልጅ እጅ ምንአልባት ንግግርህ ላይ ተሳስተህ ይመስለኛል

  • @Beemenet
    @Beemenet2 ай бұрын

    በእየሱስ ስም ታሪኩ እኔን ከመግደሉ በፊት እንኳን አለቀ አጨራርሱ ደስ ይል ነበር እናታቸው ባትሞት

  • @user-om3lr1pi4p
    @user-om3lr1pi4p2 ай бұрын

    Wow❤

  • @user-zx3pz4bu9o
    @user-zx3pz4bu9o2 ай бұрын

    ከምር አለም ላይ ፍቅር የሚባለዉ ነገር ትወና ላይ እንጂ ያለ ነገር አይመስለኝም እና አሁን የተረዳዉት የማይገባቸዉ ሰዎችን ጋር ብቻ የሚኖር ይመስለኛል አንተ የምታቀርባቸዉ ታሪ ኮች አንድም ተቀን ግምቴ ልክ ሆኖ አያዉቅም ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነዉ እና አትጥፋ በርታ ፍቄ❤❤❤❤❤❤ 55:48 55:48

  • @hayatabdu-ph9ze
    @hayatabdu-ph9zeАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qx9co2dl2t
    @user-qx9co2dl2t2 ай бұрын

    አስተካክል አያጉት ልጂ ነውእሚሆነው አጎትአይገባም

  • @Maream2020-yj4ik
    @Maream2020-yj4ik2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht2 ай бұрын

    የድምፅክ ሱሰኛ ነኝ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru2 ай бұрын

    wel come fike🎉🎉❤

  • @mihitsunhaile1284
    @mihitsunhaile12842 ай бұрын

    አባት ሁኜ ልጄን አለማሳደጌ አባት አለመሆኔን አሳወቀኝ ነገሩ ያን ያህል የኔ የተጋነነ ባይሆንም ነገሩ አስተማሪ መሆኑን ለመናገር ነው ተመችቶኝ ስለተከታተልኩ ነው ይመችህ ''''

  • @awelibrahim9973
    @awelibrahim99732 ай бұрын

    እዚጋ ስተት አለበት በአፋርም ሆነ በሙስሊም እምነት የእናት ወድም ወይም የእናት እህት የአባት ወንድም ወይም የአባት እህት ማግባት አይፈቀድም እኔ ለምሳሌ የ አጎቴን ልጅ እንዳገባ ይፈቀድልኛል እናም የእናቷን ወንድም አጎቷን ያልከው ትልቅ ስተት ነው አስተካክል

  • @user-yh2fq7pq1c
    @user-yh2fq7pq1c2 ай бұрын

    አጉት አያገቡም ያጉት ልጂ ወይም ያክስት ልጂ ነው

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢

  • @SadSad-gj1md
    @SadSad-gj1md2 ай бұрын

    ❤❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68202 ай бұрын

    ❤❤❤💞💞💞🎉🎉🎉

  • @eteneshsisay3238
    @eteneshsisay32382 ай бұрын

    Betam des yilal fiksh gin balaleqe iyalku new yemadamitew gin tolo yalqibignal please rezem balu sirawoch biq bel fike🥰beterefe adinaqik negn 🎉❤

  • @eteneshsisay3238

    @eteneshsisay3238

    2 ай бұрын

    Gin gin ke hulum belay des yemilegn commentachinin inde mitanebu sawq new thanks for everything 🥰🥰🥰yene🦋🦋🦋🦋🦋

  • @rahma5367
    @rahma53672 ай бұрын

    Ere sus honobegnale yhe program❤

  • @user-od6go6zd1n
    @user-od6go6zd1n10 күн бұрын

    ዱባይም ባንደራ በያቤቱ ይሰቀለል

  • @Tjgvffhf73
    @Tjgvffhf732 ай бұрын

    አፋር የእናቱ ውንድም ልጅነውየሚያገባው

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma24452 ай бұрын

    እዉነተኛ ታሪክ ለደራሲዋ መስጠት ስለምፈልግ እባካችሁ የምትገኙበትን አድራሻ ግለጱልኝ አመሰግናለሁ

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf2 ай бұрын

    ምነው ታሪኩ ቆንጆ ቢሆንም በ እስልምና ፡ኣጎት የ ወንድሙ የእህቱ ልጅ ኣያገባም፡ነውር ነው የኣክስት የ ኣጎት ልጆች እንጂ ኣጎት ኣያገባም ፕሊዝ ኣስተካክሉት

  • @purplestars029
    @purplestars0292 ай бұрын

    Something is push, push about this story 🤔 😑 🙄

  • @purplestars029
    @purplestars0292 ай бұрын

    What? Her uncle? Make sure if this the right information! Unless it's Coulter,it's not religious😢 because uncle is like your mother epatioly mum's brother 😮😮 no way,

Келесі