ሲምር | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #simer
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት እንዲህም አይነት ሰው አለ የሚያስብል በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሲምር የተሰኘ ታሪክ ሲሆን ይሄን አስገራሚ ታሪክ ጥሩ አድርጎ የጻፈው ከዚህ በፊት አንዷ እና ፀፀት የተሰኙ እውነተኛ ታሪኮችን በመጻፍ የምታውቁት እና የምትወዱት አዶናይ ንጉሴ ነው።
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 34

  • @user-fr9nd6lm5n
    @user-fr9nd6lm5n2 ай бұрын

    እንዲህ አይነትም ደግነት ቅንነት ያለው ሰው አል ተመስገን በጣም የይቅርታ ልብ ይስጠን ለሁላችን ቅንነት አይጉደልብን በርታ እግዚአብሔር መጨረሳህን ያሳምርልህ

  • @ethiopia819
    @ethiopia8192 ай бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንዲ ያሉ መልካም ሰወች በምድር ቢበዙ አለም ሰላም ትሆን ነበር እሱም ጥሩ ልብ ስላለው ነው የማታ የማታ የተፀፀተው እንጂ ስንት ብር ሲያሯሩጥ ከዚች አለም ሚሰናበተው እሷም እደሱ ነፃ ሰው ሁና አብረው ቢሆኑ ደስ ይል ነበር ግን ህይወት እደዚ ናት 😥

  • @user-du9fm3uv2h
    @user-du9fm3uv2hАй бұрын

    መቸም ትረካው ደስ ይላል እውነተኝ አይደለም

  • @user-jz9yd3wf3q
    @user-jz9yd3wf3q2 ай бұрын

    ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው በርታ 💗💗💗

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh2 ай бұрын

    ፍቄ እንኳን ደና መጣህ😍😍😍

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97642 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @Hana-lm2gk
    @Hana-lm2gk2 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል የሚስተምር ታሪክ ነው

  • @birukadanearficho8589
    @birukadanearficho85892 ай бұрын

    Wowwwww betam wedijewalew

  • @PapaHiwot
    @PapaHiwot26 күн бұрын

    wow dese mele tarki

  • @user-mx8bv6bl7z
    @user-mx8bv6bl7z2 ай бұрын

    የማይመሰል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰዉ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22262 ай бұрын

    Abet mtadel abet kenent bsmam 😱 Anet gen betam edelgna neh tmrekehal 🙏🙏🙏🙏

  • @akberethaile9072
    @akberethaile90722 ай бұрын

    Wow 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi2 ай бұрын

    This story is great for All of us Me you All of us.......

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube20322 ай бұрын

    እናመሰግናለን ዉዶቼ 👏👏👏👏እንዴ ብርት ታባድላንም መልካም እንድናዳርግ ጌታ የሱስ ይርዳን ባሁሉ አማስጋኝ እንሁን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @lidacall4534
    @lidacall45342 ай бұрын

    fike wow dess yilal degmo yante dimtsi Akerarebik ❤❤

  • @user-tk4tr9qn5d
    @user-tk4tr9qn5d2 ай бұрын

    Thanks feka❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68202 ай бұрын

    oh nice ❤❤❤💞💞💞❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @MihiretGezahegn
    @MihiretGezahegn2 ай бұрын

    እጂግ አስተማሪና ደስ የሚል ታሪክ ነው ወድጄዋለሁ❤

  • @TesfaMulugeta-cw9fx
    @TesfaMulugeta-cw9fxАй бұрын

    Astemari new ejigun wedijewalew❤

  • @user-oy8hk2hb2u
    @user-oy8hk2hb2u2 ай бұрын

    Beretalgn wendema❤

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora4122 ай бұрын

    የሚገርም እና አስተማሪ ታሪክ ነው❤❤❤ወድጄዋለሑ

  • @mimileta5571
    @mimileta55712 ай бұрын

    What a beautiful women!! God bless her!! ♥️♥️

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    ❤❤❤ እጅግ ደስ ይላል ሁሉም እደ ብርክቲ ቢሆን 🫶🏾🙏🏻

  • @user-ep8cx3yc2h
    @user-ep8cx3yc2h2 ай бұрын

    የሰዉ ሀቅ ነዉ እደዚሕየሚ ደርግሕ

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw2 ай бұрын

    May the God of endless love and forgiveness bless Brikti and her family even more abundantly! You are very lucky; because very selected few people get a second chance in life. Please make it worthwhile!

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s2 ай бұрын

    የሰው ሃቅ የባላ ና ንፁህ ፍቅር የገፋ ድሮስ መጨረሻው ምን ሊሆን ይቻላል 😢

  • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
    @Irfnwhendnujdnalrtkmsm2 ай бұрын

    የሚገረም ትረካ ነወ ለካ ብዙ ጡሩ ሰወች አሉ

  • @user-bo7pg3ts8x
    @user-bo7pg3ts8x2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @rahelyifru
    @rahelyifru2 ай бұрын

    ❤🎉

  • @user-hr1nf3no2g
    @user-hr1nf3no2g2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @jeonhan5486
    @jeonhan54862 ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔❤❤

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vgАй бұрын

    አቤት ሂወት ወጣ ዉረዷ መብዛቷ

  • @user-yc3kr1to2s
    @user-yc3kr1to2s2 ай бұрын

    👌❤️🫶🫶🫶🫶

  • @lunaalexander3799
    @lunaalexander37992 ай бұрын

    ዮሃንስን 🙄 not Nee 🤭

Келесі