የሺን አስደሰቷት! | አክሊሉ እና ዮሐንስ | ደሞ አዲስ | Demo Addis

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የሺን አስደሰቷት! | አክሊሉ እና ዮሐንስ | ደሞ አዲስ | Demo Addis
#Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 44

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z

    የየሺ ልጆች ሁሉም በጣም ጎበዞች ናቸው ዘፈኖቹ እራሡ በትክክለኛ ባለ ሙያ የተመረጠ ነው ኡፍፍ እኔ በጣም ነው የጨነቀኝ የማጣራት ነገር ካለ አክሊሉ ይመለስ

  • @geremewgualu
    @geremewgualu

    በጣም የሚገርም ስራ ነው የሚገርም አቅም ሁለቱም ጎበዞች ናቸው ። ውሳኔው ልክ ቢሆንም አክሊሉም ማለፍ አለበት ሁለቱም ይቀጥሉ

  • @tesfutesfagabir201
    @tesfutesfagabir201

    በስመኣብ እንዴት ያለ ጎበዝ ልጅ ነው ባካችሁ ፡ ከእድሜው በላይ የብሰለ። ዕድሜና ቴና ይስጥህ ኣክሊልየ።

  • @user-qz6gx3jq9g
    @user-qz6gx3jq9g

    አክሊሉ ምርጥ ልጅ አብሽር ተስፋ እዳቆርጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598

    አክሊል ይመለስ

  • @medhanitfekade2254
    @medhanitfekade2254

    Jho #1

  • @blessingsaregooddeeds.6037
    @blessingsaregooddeeds.6037

    የሺ የሙዚቃ ጆሮሽ በትክክል አድምጪ። በዚይህ የሙዝቃ ዓለም ልምድ እዳለሽ አቃልለሁ ነገር ግን አንዳንዴ ዉሳኔሽ በስሜት የተመረኮዘ ነዉ። አክሊሉ ይህን ዉድድር ያለ ቅድሚ ሁኔታ ማለፍ የነበረበት ልጅ ነዉ። RIP ሙዝቃ በ የሺ ዘመን 😢

  • @SebAdverts
    @SebAdverts

    አክሊሉ ይመለስ outstanding Young even his Personality

  • @user-nv1cp8qf4v
    @user-nv1cp8qf4v

    Yohanisssss wowow❤

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b

    ከክልሉ ይመለሰ በናታቹ❤

  • @MekaTegegne
    @MekaTegegne

    ❤❤❤❤❤

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q

    አክሊል በተሻለ ነገር አስደስቱት

  • @user-gl3cw2gz5l
    @user-gl3cw2gz5l

    ማርያምን የፈራሁት ነው አክሊሉ የመለስ እፍ በጣም ደስ ይላን❤❤❤

  • @Halamadr146
    @Halamadr146

    የሺ ብጣዕሚ ጽቡቅ❤❤❤

  • @abuahmed6265
    @abuahmed6265

    ስርአት የሚባል ነገር የላቸውም ዳኛ ተብየውቹ

  • @kidistakliluzegeye668
    @kidistakliluzegeye668

    አክሊሉ የሚገርም ተፈጥሮና ማራኪ ስታይል!!!!

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99

    ዳኝነቱ ፍትህ ይጎለዋል ባድሰው ውሳኔ አይከብድም አስተካክሉት አሰራሩንም ቀይሩት ከይቅርታ ካር

  • @buzuneshtefera
    @buzuneshtefera

    Wwwww bexam Des yilal ❤❤

  • @user-gy9gv3cp2q
    @user-gy9gv3cp2q

    The best combitation today both of them bravo ❤

  • @SalmSalm-oe9fx
    @SalmSalm-oe9fx

    Wowwww

Келесі