የሺ የምትወዳደርባቸው ልጆች ሥራ የቀረበበትና ድንቅ ፉክክር የታየበት ደሞ አዲስ የተሰጥዖ ውድድር 3ኛው ዙር 2

Ойын-сауық

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
የሺ የምትወዳደርባቸውን ልጆች ሥራ የሚቀርብበትና ድንቅ ፉክክር የታየበት ደሞ አዲስ | Demo Addis
#Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZread Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 99

  • @amarewoldegabrel4385
    @amarewoldegabrel43854 ай бұрын

    የምትሰሩት ሥራ ድንቅ ነው። ብዙ ጎበዝ ልጆች የሺ ጋ ገብተው ችግር የተፈጠረ ይመስለኛ። ብታስቡበት!!!!!!!

  • @amarewoldegabrel4385

    @amarewoldegabrel4385

    4 ай бұрын

    መከለስ፣መከለስ፣መከለስ።

  • @Elizewde
    @Elizewde4 ай бұрын

    ወፊቱ ላይ እህህ ብሎ ሲጀጀምር ከቢት የሚወጣውን ዝም እላችሁት ያሬድ ከአከብሮት ጋር የዘፈን ምርጫው ችግር ያለው አይመስለኝም:: ግን የሺ ትክክል ነሸ:: የምትስጭው አሰተያየት በጣም ጥሩ ነው:: ያሬድ በጣም ደሰ የሚል personality አለህ:: ለራሰህ ግሩኘ ሳታደላ ለየሺ ልጅ vote እንዲደረግ የተናገርከው በጣም ጥሩ ልብ እነዳለህ ያሳያል::

  • @henokabebe1352
    @henokabebe13522 ай бұрын

    የሺዬ ስወድሽ እኮ ❤️🙏

  • @rabiya2020
    @rabiya20204 ай бұрын

    የሚገርም ድምፅ የሚገርም አቀራርርብ አንተ ልጅ ወደፊት ብዙው መልካም ነገሮች አሉህ በርታ ❤❤❤

  • @user-ju9lm9ps3e
    @user-ju9lm9ps3e4 ай бұрын

    አኔ የምመስለኝ ኣብራሃም ነው መትረፍ የነበሮው ሚኪ ይችላል:: ኣክሊሉ ግን የ ደሞ ኣዲስ ኣንደኛ ነው‼️

  • @consciousLife777
    @consciousLife7774 ай бұрын

    የሺ ደመላሽ እና 6 ድንቅ የኢትዮጵያ ወጣቶች ባላገሩ አይዶልን በጫማ ጥፊ የመቱበት ሁኔታ ታይቷል እዚህ ቤት ዛሬ።❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ousmanabdurohman3083
    @ousmanabdurohman30834 ай бұрын

    የሺ የኢትዮጵያ አይዶል ትዝታ አለብሽ ተመስገን ታፈሰ የዘፈናቸውን ዘፈን ነው ሁሉም ስልክሽ ጠፍቶብኛል ዛሬም እወድሻለሁ

  • @FikrBabew
    @FikrBabew2 ай бұрын

    B3

  • @Weddb
    @Weddb4 ай бұрын

    Band Amazing really. Nice.👏👏👏👏

  • @KalkidanDereje-oh7me
    @KalkidanDereje-oh7me4 ай бұрын

    የሺ የምር በጣም የሚደብር ውጤት ነው የሰጠሽው ልል ነበር አክሊሉን ስለመረጥሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abyelove2446
    @abyelove24464 ай бұрын

    የሺዬ ዛሬ ፈተናሽ የበዛ ይሆናል ምክንያቱም ሁሉም ጎበዞች ናቸው። የቲጂን ጭንቀት አይተናል። ያሬድ ልጆችህን በደንብ አዘጋጃቸው እና ለፍልሚያው ተዘጋጅ። ሁላችሁንም እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን። ለምትሰሩት ሥራ ፍቅር ብቻ ነው የምንከፍላችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k4 ай бұрын

    ሚኪን ጠብቄው ነበር

  • @nohelove2126
    @nohelove21264 ай бұрын

    ሚካኤልን እድል ሰታቹት መልሰን እንደምናየዉ ተስፋ አረጋለዉ። የሺ እራስሽን ታዘቢ ደግመሽ አይተሽ ዉድድሩን

  • @sofiahussein9170
    @sofiahussein91704 ай бұрын

    Le miky and edl setute waltawoch

  • @mohammedhusein2048
    @mohammedhusein20484 ай бұрын

    Abreham nbr mawudak yalebat........miky gobez nw

  • @woinua2121ethiopia
    @woinua2121ethiopia4 ай бұрын

    ሚኪ የምር አስተዋይ ልጅ ነው ❤️❤️❤️

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-124 ай бұрын

    የሺ የሺ የሺ ዋው ❤!!!

  • @kemilata6812
    @kemilata68124 ай бұрын

    Tara berta wendema , በራስህ ጥረህ እዚህ ደርሰሃል እና የጥንካሬ ማሳያ ነህ በርታልኝ ።

  • @daniroma6374
    @daniroma63744 ай бұрын

    Mechresha lay yeshi semetawi honesh malefe yeneberebet miki new elalew

  • @someone8809
    @someone88094 ай бұрын

    ያሬድ ነጉ ጥሩ ነገር አለው ደስም ይላም ሆኖም ከሙያዊ አስተያየት አንፃር የተወሰነ ጉድለት እንዳለው ይሰማኛል፡፡

  • @user-yq7ui5ch8g
    @user-yq7ui5ch8g4 ай бұрын

    የሺ ትለያለሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @BesuSema
    @BesuSema4 ай бұрын

    ኢኪ ኢኪእወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zelalemmengesha8266
    @zelalemmengesha82664 ай бұрын

    This is a real Professionalism. Keep it up Yeshi

  • @josejimenez2753
    @josejimenez27534 ай бұрын

    የሺ በጣም ችሎታ አለሽ ታስታዊቂለሽ የኔ ፋዲሻ

  • @nebyuali1114
    @nebyuali11144 ай бұрын

    band 100% perfact

  • @user-hc5fj2be9q
    @user-hc5fj2be9q4 ай бұрын

    ሚኪ ስወድክ ያራዳ ልጅ ያስታውቃል

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye69884 ай бұрын

    የሆነ ለሚኪ አንድ እድል ዋልታ አዲሶች ተቸገሩልን። በቃ ቅበሩን ሚኪን አንድ እድል ቢሰጠው!!! ይሄን የመሰለ ነገር አቅርቦ ባናጣው ደስ ይለናል። 🙏🙏🙏

  • @user-me4fp8fw8l
    @user-me4fp8fw8l4 ай бұрын

    Wow, what a performance!

  • @300lazio
    @300lazio4 ай бұрын

    Yeshi, You are so talented. Keep up the good work. I really like you guys.

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse30334 ай бұрын

    I like the show

  • @aylekanke9722
    @aylekanke97224 ай бұрын

    ሚኪን መልሱልን ጭራሽ አይገናኝም ከ አክሊሉ ጋር😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @signaltune
    @signaltune4 ай бұрын

    ሚካኤል ወድቋል። ❤❤❤

  • @signaltune

    @signaltune

    4 ай бұрын

    ሚካኤል ወድቋል

  • @gedioneshetu1124
    @gedioneshetu11244 ай бұрын

    It is an excellent platform. I suggest to continue adding values on the competition. May be a kind of Golden buzzer.

  • @user-hq2rm7gc1m
    @user-hq2rm7gc1m4 ай бұрын

    Yes yeshiye wwwwwwdddddddd

  • @abduendris2046
    @abduendris20464 ай бұрын

    ያሬድ የልጅ ስራ ሰራህ ሚኪን የጣልከዉ የየሺን ፈተና ለማብዛት ነዉ .እርግጥ ነዉ አክሊሉም ጐበዝ ነዉ ,እኔ ብሆን በ እጣ እለያቸዋለሁ 😂😂

  • @rahelfantahun
    @rahelfantahun4 ай бұрын

    የሺዬ በጣም ልጆችሽ አንቺ ደስ ትያለሽ የሽዬ መዝፈንሽ አታቁሚ በጣም ሚገርም ድምፅ አለሽ እባክሽ ዝፈኝ በአዲስ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @sofiahussein9170
    @sofiahussein91704 ай бұрын

    Mike melsute gobeze new

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia4 ай бұрын

    እረ የያሬድ አድናቂዎች አለን ያሬድ ይዝፈንልን

  • @AnuGashi
    @AnuGashi4 ай бұрын

    OMG😮 ይሺ ግን ሁሉም ልጆችሸ በጣም ጉብዝ ናችው😊 ዳኝነቱ ባንቺ ልጆች በጣም ይከበዳል😢

  • @saralamesa9370
    @saralamesa93704 ай бұрын

    Yeshiye❤❤❤❤❤

  • @adamyinager9421
    @adamyinager94214 ай бұрын

    unique

  • @gashawgashawgashaw8284
    @gashawgashawgashaw82844 ай бұрын

    ሚኪ is the one

  • @aylekanke9722
    @aylekanke97224 ай бұрын

    ሚኪ ማለፍ አለበት የምትሉ እስኪ👍👍👍

  • @aylekanke9722
    @aylekanke97224 ай бұрын

    ሚኪ ማለፍ ነበረበት አክሊሉ የ rhythm ችግር ነበረበት ምን አይነት ዳኝነት ነዉ 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye69884 ай бұрын

    ደሞ አዲስ መሳጭ የሙዚቃ ውድድር እንደሆ ከቀን ወደ ቀን እያስመሰከረ ነው። በጣም በጉጉት እየጠበኩኝ ከማያቸው ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱ ነው። ለሁሉም ተወዳዳሪዎች መልካም ዕድል ለማለት እወዳለው። ለአዲስ ዋልታም ይሄን የመሰለ Show ስላበረከተልን ከልብ እያመሰግናለን።

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie51254 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon1504 ай бұрын

    የሺዬ አነደኛ love you❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs51444 ай бұрын

    ከእንጦጦ ሚመጣው 😂😂 አህያው ናፈቀኝ

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @MikiyasWorku-ji2dt
    @MikiyasWorku-ji2dt4 ай бұрын

    Mik back yechlal

  • @tigabuAbrha
    @tigabuAbrha4 ай бұрын

    Solomon yemibalew lij gin akmun alterdutum dagnoch .Sol you were the best

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse30334 ай бұрын

    Yared’m…. TG’m…. Yeshi’m dess sitilu

  • @Aminnurhusen
    @Aminnurhusen4 ай бұрын

    Yeh Lej gobez malet aygelsewem

  • @andualemkebede9994
    @andualemkebede99944 ай бұрын

    Aklilu IS BEST

  • @Madrid2112
    @Madrid21124 ай бұрын

    የሺ ግን ሆድ ቁርጠት ነው የለቀቅሽብኝ ከምር ግን የሚወድቁትን ልጆች ገምቼ ነበር አሪፍ ውድድር ነበር

  • @elizabethkebede9167
    @elizabethkebede91674 ай бұрын

    Aklilu betam new demsu miyasazenew mesmate makome alchalkum degmo fegegtaw des sile berta

  • @tsehaymelaku9661
    @tsehaymelaku96614 ай бұрын

    Yared telek sw nke

  • @N.Yaya13
    @N.Yaya134 ай бұрын

    It’s great show other than seeing adanech abebe

  • @sofiahussein9170
    @sofiahussein91704 ай бұрын

    Betam denk sera yeshi hulunem anchi betaseletegy tru neber

  • @saralamesa9370
    @saralamesa93704 ай бұрын

    Yemar,gen ye selmon yemajemry seraw getamu yaresu new leman lasu moran alsetachutm?😢😢😢

  • @ageriehonelign2791
    @ageriehonelign27914 ай бұрын

    yared asetyayteh bezum ayemchem asetkakel ymitekm asetyayte set

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun804 ай бұрын

    እኔ ለዳኞቹ ያለኝ አስተያየት የሺዬ ቆራጥ ናት ለውሳኔ አሪፍ ናት ያሬዳ ደሞ ሼመኛ ነው ዳኝነትላይ የልጆቹን ስሜት ሞራል በጣም ይጠብቃል በርታልን ደጊቱ ደሞ የዳኞቹ ድምቀት ናት ትንሽ ቅር ያለኝ ደጊቱላይ በራሄል ነው ማለፍ የነበረባት ልጅ ናት እንደሀሳብ

  • @saradebebe729
    @saradebebe7294 ай бұрын

    ከበሮ የሚመታው ከሗላ ያለው ልጅ ግን ሲያምር😅

  • @user-hs7hw4km6z

    @user-hs7hw4km6z

    4 ай бұрын

    ክፉ ከፊት ያሉትን ሳታይ ሮጠሾ ሁዋላ😂😂😂😉😉

  • @Rehmamare3026

    @Rehmamare3026

    4 ай бұрын

    ያንችን ኮሜንት አይቸ በደንብ አየወት ክክክክክ

  • @MrAnwar-nc3dk
    @MrAnwar-nc3dk4 ай бұрын

    ያሬድ😂😂😂😂ዳኝነቱን ማንሾመው😂

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel20854 ай бұрын

    YASHE leke naehie Aklilu malef alebet Mike gien ya BIET higer alebet.

  • @yaredgerima6494
    @yaredgerima64944 ай бұрын

    Yared bikeyer yeteshal new le dagenet aymetenem

  • @henokzeray8611
    @henokzeray86114 ай бұрын

    I have no idea about Abraham from eritrean betami adnqhalew edeglini

  • @rob21112
    @rob211124 ай бұрын

    Bring Micky Goenderegna to judge team!!

  • @birteadisu7386
    @birteadisu73864 ай бұрын

    Yeshi ga yalu lijoch mebetaten alebachew wede lela group

  • @user-eu1gy9cs5d
    @user-eu1gy9cs5d4 ай бұрын

    Yecheye minew zare des alalegnem yehone act ale yemender yimezilal .ke evitu gar tetalitachehal ende anchena yared betam 2 letachehu tedegagefa chehu miki gin ameletachehu teregagu

  • @habeshaentertainment7910
    @habeshaentertainment79104 ай бұрын

    ሚኪ ከአብርሀምም ከአክሊሉም የተሻለ ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ማርያምን ድጋሚ እንዳላየው ነው ይሄን ፕሮግራም ያደረጋችሁኝ ደባሪ የሆነ ዳኝነት ነው የሺ በመረጥሺው ምርጫ ቤትሽ ቁጭ ብለሽ ስታይው እንደተሳሳትሽ ይገባሻል ብቻ በዚህ ያልበሰለ አደኛኘታቹ ብዙ ርቀት እንደማትሄዱ ተስፋ አለኝ ያሬድ ግን ከየሺ በጣም ነው ያናደድከኝ ዳኛ ሁነህ እንዴት በውስጥ የሚሰማህን ትተህ እንዴት ውሳኔውን ለየሺ ትሰጣታለህ

  • @aylekanke9722

    @aylekanke9722

    4 ай бұрын

    የምር በጣም ትክክል....የቀልድ ዉድድር ነዉ መሰለኝ ያሳሳቃቸዉን ነዉ የሚያሳልፉት ማየት አያስፈልግም ሲጀመር

  • @user-uq5od4lu8t
    @user-uq5od4lu8t4 ай бұрын

    Er macha nw mizegaba mijamrw

  • @user-di8mz7se8c
    @user-di8mz7se8c4 ай бұрын

    Yared yeshe kashenefiku akafilihalehu bilawalech ende minew ashikabete

  • @user-ud8wp6jl5p
    @user-ud8wp6jl5p4 ай бұрын

    Dagnawa asdeberechen abo miky meedekneberebet ahun abo setastela

  • @signaltune
    @signaltune4 ай бұрын

    ዩሐንስ አልፏል። ❤❤❤

  • @endalehailu1550
    @endalehailu15504 ай бұрын

    yeshiya andega nesh anchun new yemawedaderew

  • @saradebebe729
    @saradebebe7294 ай бұрын

    የሺ ልጆች ሁሉም ጎበዞች ናቸው❤

  • @fsha318
    @fsha3184 ай бұрын

    ጌታን ሚኪ ላይ ስህተት ሰርታቹዋል

  • @user-bv5yw8mq4b
    @user-bv5yw8mq4b4 ай бұрын

    meky memls albat mesra leg new yewdakw ebakcw walta melsln yemls

  • @aylekanke9722

    @aylekanke9722

    4 ай бұрын

    አዎ ይመለስልን ✊✊

  • @abdurezakkedir3649
    @abdurezakkedir36493 ай бұрын

    ኧረ የሺ ይደብራል። አብረሃም ማለፊ አልነበረበትም። በያዝ ሆነሻል።

  • @ibrahimbedru8271
    @ibrahimbedru82714 ай бұрын

    Yeshi anchiko yetekebersh artist nesh, yihen dingay ras kezi show kalaswetash besteker bzu temelkach atagegnim, yared dingay ras

  • @user-wd6jp6cv6b

    @user-wd6jp6cv6b

    4 ай бұрын

    😂😂😂የጀዝባ ኮመንት

  • @brendanrogers4374
    @brendanrogers43743 ай бұрын

    BANDU BETAM ARIF NEW.... ERE ENEZA DAWIT BANDN KEYRUACHEW PLEASE... YIHEN PROGRAM YEMAYEW DAWIT BAND KELELU NEW ... SOOO AMATEUR BAND EKO

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun804 ай бұрын

    የሬዳላይ ተነስታቹበታል ምድረ ኮንፕሌክሳም ስሜቱን እሚናገር ሰው አይወድም

  • @user-di8mz7se8c
    @user-di8mz7se8c4 ай бұрын

    Yesh pls be cool ke derejash yared endayawerdish lijetan magilelu new egitun esum zefagn hono gin yeshen yeteletefew enditastemirew new yeshe takecare sile ewenet bicha dagy

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk4 ай бұрын

    Botox technology in Ethiopia

  • @henoknegash9536
    @henoknegash95364 ай бұрын

    እኔ እኳ የሚገርመኝ የያሬድ ነገር ነው እንዲያው የሽን አፍህን ሞልተህ ስትሞግት አታፍርም......🤔?

  • @fawuziiamiye1398

    @fawuziiamiye1398

    2 ай бұрын

    Enem tnsh yemidebiregn ke yared yihe bcha new

  • @user-di8mz7se8c
    @user-di8mz7se8c4 ай бұрын

    Yesh pls be cool ke derejash yared endayawerdish lijetan magilelu new egitun esum zefagn hono gin yeshen yeteletefew enditastemirew new yeshe takecare sile ewenet bicha dagy

  • @user-di8mz7se8c
    @user-di8mz7se8c4 ай бұрын

    Yesh pls be cool ke derejash yared endayawerdish lijetan magilelu new egitun esum zefagn hono gin yeshen yeteletefew enditastemirew new yeshe takecare sile ewenet bicha dagy

Келесі