የሰውም የራሳችንም አይን የሚያርፈው እጃችን ላይ ነው እንደዚ እናሳምረው እጅኮ ክብር ይገባዋል ስንቱን የሚሰራልን ነው/ nail and hand care

Ойын-сауық

#meskitube #nail

Пікірлер: 229

  • @seblebekele
    @seblebekele6 ай бұрын

    መስኪዬ የፀጉሬ ነፃ አውጪ ነሽ አንቺን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ ከ2 አመት በፊት ነው ከዛ በፊት ፀጉሬ በጣም አጭር ከለሩ የሚያስጠላ በዊግና በክሊፕ ያለቀ ነበር እና ከዊግ ዉጪ እራሴን ማየት አልፈልግም ነበር ዛሬ ግን እድሜ ላንቺ በጣም ቆንጆ ፀጉር ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤🙏🙏

  • @zanabaahmad4799

    @zanabaahmad4799

    6 ай бұрын

    ምን ተጠቅመሺ ውደ የኔ ተነቅሎ አለቀ

  • @melketadese2958

    @melketadese2958

    2 ай бұрын

  • @user-ji9lg7zu2d
    @user-ji9lg7zu2d6 ай бұрын

    እጅ እና ጥፍር እቃ ልብስ ካልበዛበት እድሁ ያምራል እኛ ምን ግዜም እቃ እና ልብስ አጣቢ ምንም አያስተካክለውም ከስራ 3ቀን እርፈት ስንወስድ እጃችን እደት እደማምር

  • @z.d7914

    @z.d7914

    6 ай бұрын

    አወን ወላሂ በጣም ነው የሚያምር እኔ እራሱ ታዜቤዋለሁ እጀን ልስልስ ይላል

  • @mariammariam1007
    @mariammariam10076 ай бұрын

    መሲኪዬ ሥራሽ ፅድት ያለ ፀባይች 1ኛ በርች ❤❤❤

  • @Max-zd3pg
    @Max-zd3pg6 ай бұрын

    መድክዬ ለሸተረርና ለጠቆረ ጉልበት ስርልን የኔ ውድ ❤😍

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa71036 ай бұрын

    ትክክል ነሽ መስኪ ሁሉም ነገር የተፈጥሮ ሲሆን ያምራል እናመሰግንሻለን❤❤❤❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97955 ай бұрын

    አሜን መስኪዬ እናመሰግናለን

  • @abebamangesha2469
    @abebamangesha24695 ай бұрын

    Thank you for everything maskiye❤❤❤❤

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya14056 ай бұрын

    መስኪ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅሽ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan53566 ай бұрын

    አሜን ለሁላችንም ይስጠን የኔ ምርጥ❤❤❤

  • @tigistayele8845
    @tigistayele88455 ай бұрын

    Tebareki meskyee Egzabher yibarikish! Das yemili mikre❤️❤️

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu6 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem56036 ай бұрын

    እናመሰግናለን መስኪዬ በተፈጥሮ እንደማጌጥ የሚመስል ነገር የለም ከሁሉም በላይ ንፅህናን መጠበቅ ጤንነትም ውበትም ነው

  • @mulutube2116
    @mulutube21166 ай бұрын

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ሴት ስወድሽ እኮ ለኛ ለሴቶች ብርታ ነሽ እውነት ለመናገር አንቺ ሳይ እበረታታለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሰብሽ❤

  • @selamgh3379
    @selamgh33796 ай бұрын

    great job god bless you and your family

  • @zeweditushumeye9094
    @zeweditushumeye90946 ай бұрын

    የኔ መልካም ስውድሽ እኮ አምላክ ይጠብቅሽ ከነ ቤትሰብሽ

  • @habtam135
    @habtam1356 ай бұрын

    የኔ ቅመም የኔ መልካም የኔ ውበታም እንኳን ደና መጣሽልን

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame63336 ай бұрын

    እናመሰግናለን የኔቆጆ እንጠቀመዋለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi6 ай бұрын

    አሜን አሜን መሰኪዬ አንቺም ከነመላው ቤተሰብሽ ሰላምሽብዝት ይበልልሽ የኔ መልካም ሴት❤❤❤

  • @user-ru1ju4re6s
    @user-ru1ju4re6s4 ай бұрын

    ትምርትሸ በጣም ደሰ ይለኛል ባለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi93376 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በርቺልን ጤናው አብዞት ይስጥልን መስክዬ❤❤❤

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ እህት❤

  • @haniissak6852
    @haniissak68525 ай бұрын

    wow very amazig good idea my sister i proud of you and god bless you ❤ 🎉

  • @user-xx8ec4qr4l
    @user-xx8ec4qr4l6 ай бұрын

    መስክየ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ሴት ነሽ

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g6 ай бұрын

    በትክክል እኔም የጠፊሪ ማስለቀቂያው ጎድቶብኛል እኔም እደ መሲ ብዙ አልወድም ውዴ እናመሰግናለን የኔ እህት ይህን ሁሉ እኔ አላቅም ነበር

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ በቅንነት❤🎉

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o6 ай бұрын

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ አሜን ❤❤❤

  • @kamilasrgga5061
    @kamilasrgga50615 ай бұрын

    መስኪዬ እንኳን ደናመጣሽ ❤❤

  • @muluabate4574
    @muluabate45746 ай бұрын

    እውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ መስኪ አክባሪሽ ነኝ ❤❤❤

  • @fitsumget3346
    @fitsumget33466 ай бұрын

    Meskiye my hair was damaged as ur became yours before 2 years. By now I tried protective sthle of braids but it looks bad when going out for work.plz share me ur idea when going out... thanks

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb2 ай бұрын

    መስኪ ያንችማ እግር እጅግ ውብ እንደሆነ ይታወቀኛል❤❤❤❤

  • @Canada404
    @Canada4046 ай бұрын

    Thank you for sharing I never thought 🤭that hand sanitizer is good to remove the Nail polish I will do that Meskiye our beloved sister GOD bless you and your family

  • @feker122
    @feker1226 ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝቦቿ ያድለን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን

  • @tenagnegashu6398
    @tenagnegashu63985 ай бұрын

    Hi meski , I recently used Vitamin E at night and Vitamin C serum in the day time to remove discolouration around my mouth and chin . Pleased need your advice,

  • @user-sp4sy1xc8x
    @user-sp4sy1xc8x6 ай бұрын

    Meskiye fiker ! Endet nesh ... Tewedaja ehtachen ❤

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos18944 ай бұрын

    You look beautiful!

  • @seyatube5967
    @seyatube59675 ай бұрын

    ደስ ስትል በፈጣሪ❤

  • @abrhi98
    @abrhi984 ай бұрын

    ልክነሽ መስኪ. ሎሚም አሪፍ ነወ ለጥፍርና ለእጅ.

  • @prophetmamushworiku
    @prophetmamushworiku5 ай бұрын

    ❤❤መሰኬ ተበረኪ

  • @slam1281
    @slam12814 ай бұрын

    ያምርብሻልኮ ማማዬ❤❤

  • @finishm2257
    @finishm22576 ай бұрын

    Masiye,,, 💞💞💞💯💯💯you are Intellectual

  • @user-kl1nx3ul7u
    @user-kl1nx3ul7u4 ай бұрын

    Malikam sew thank you

  • @user-fr7qt1oj4g
    @user-fr7qt1oj4g6 ай бұрын

    አሜን የኔ አስተዋይ

  • @mrramesha3328
    @mrramesha33286 ай бұрын

    Thanks,yen,konjo

  • @kidist1955
    @kidist19553 ай бұрын

    ኣምሮብሻል ውዴ 😍😍😍

  • @user-yi2ki5up2q
    @user-yi2ki5up2qАй бұрын

    Tleyaleshe mski😊😊😊😊

  • @Buzhayew
    @Buzhayew6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን የኔውድ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53695 ай бұрын

    መሰኪየ የኔቆንጆ በራሰሺ ውብናሺ በተፍጥሮ

  • @redietab-4134
    @redietab-41346 ай бұрын

    Meski tsegurshi betam adguwal

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb2 ай бұрын

    በአሁን ሰአት በምድራችን ላይ እግር አፍቃሪ ሰዎች እየበዙ ነዙ ባካችሁ እግራችሁን ተንከባከቡልን እኔማ እግር ውስጤ ነው ❤❤❤😭

  • @sofiaseid4295
    @sofiaseid42956 ай бұрын

    Thanks a lot Meskiye!

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g6 ай бұрын

    ኡኡ መስኪ የኔ ውድድድድ

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb2 ай бұрын

    እረ እኛ ወንዶች እግራችሁ ላይ ነው አይናችን እግራችሁን ተንከባክበቡልን በጣም ነው ምንወደው ❤❤❤

  • @kadijayousuf3379
    @kadijayousuf33796 ай бұрын

    ከዩቲበሮች አንቺን ነው አይቸ እማልጥግብሽ ❤

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi47765 ай бұрын

    የኔ ፍቅር መስክዬ ውድድድድ❤❤❤

  • @user-hm6rd4kv5k
    @user-hm6rd4kv5k6 ай бұрын

    ስወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @KetyGutema-mr3bi
    @KetyGutema-mr3bi6 ай бұрын

    Amenn wude❤❤ Era meskiye lane bilesh fit yemywefir ngr flgelign fite mnm alwefr alegn yal edime tilk sew meslkugn😢😢🙏🙏

  • @user-tr6sy3sy7m
    @user-tr6sy3sy7m6 ай бұрын

    የኔ መልካም ምናለሁሉም እንዳንቺ ቢሆን አይቀይርሽ❤❤❤❤

  • @abigiyabekele3611
    @abigiyabekele36116 ай бұрын

    Hi meski❤ fit lay yemiwetawu yeburtukan litach yemimesil or open porse endet matifat yichalal bet wust?

  • @hibrettekle6897
    @hibrettekle68976 ай бұрын

    Lemtsechin mkr hulu enamesegnalen

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5766 ай бұрын

    ሰላም መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @azebdebela6098
    @azebdebela60986 ай бұрын

    ደርባባዬንማ እንዴት እንደምወዳት አሁን ሳይሆን ያኔ ናይላ እጳን ሆና የምፍጫ ድምጽ ስትሰማ የምታለቅሰው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12266 ай бұрын

    አሜን💚💛❤ሃገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን🙏አዎን መስኪ እኔም ጥፍር አልወድም እንዲያውም ንፁ ጥፍር ሳያድግ አድናቂ ነኝ🥰

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim16176 ай бұрын

    በሰላም ቆየሺልኝ የኔ መልካም እናመሰግናለን🥰🥰

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ በቅንነት❤🎉

  • @helenayele9864
    @helenayele98646 ай бұрын

    ስወድሽ በጣም አህቴ የሆንሽ ያክል አሳሳልሻለሁ❤

  • @semirawollo
    @semirawollo6 ай бұрын

    የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ❤

  • @kweesweet8802
    @kweesweet88026 ай бұрын

    ተናፍቀኛሻልመሲዬ❤❤❤

  • @fkrsisay
    @fkrsisay6 ай бұрын

    siwedsh eko meski ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sw2dy5vs4g
    @user-sw2dy5vs4g6 ай бұрын

    Yene wudi geta yibarikish

  • @menberegebru
    @menberegebru6 ай бұрын

    እውነትሽን ነው መስኪዬ

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    6 ай бұрын

    መስኪዬ የኔውድ እናመሰግናለን 🙏❤❤❤🌹

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79276 ай бұрын

    አሜንንንንንን አሜንንንንን ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen79085 ай бұрын

    መሥክየ የኔ ውድ በአንድ ወሬ አየሁሽ ይገርማል ግን እኮ እወድሻለሁ ❤❤

  • @user-fr4hp5sl7b
    @user-fr4hp5sl7b6 ай бұрын

    Siwedish eko ❤❤❤ gonish behon nro T_shirtshin awuliqebish nw wasije miroxow ❤❤

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu5 ай бұрын

    ስላም።እማ😍😘✅✅💓💓

  • @user-rf9qj3mj1o
    @user-rf9qj3mj1o4 ай бұрын

    Meski betam nw mwdesh😊

  • @roozahajj
    @roozahajj4 ай бұрын

    ማሻ አላህ እጅ ጠላሁ ❤❤❤❤

  • @maskaramdarajee4970
    @maskaramdarajee49706 ай бұрын

    Makiye ❤❤❤❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy6 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ስውዲሽ የምር ሴቶቹ ይቀጥላሉ 😂😂አንች ደግሞ ልክእደኔ ቁርጥርጥ💘💘

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    😂😂ደምሪኝ

  • @ensratube
    @ensratube6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤❤❤እኔ አልጠቀምም ጥፍር ቀለም ግን ጥፍሬ በጣም ስስ ነው

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @slam1281
    @slam12814 ай бұрын

    አቺኮ ትለያለሽ ማሬ❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh6 ай бұрын

    መስኪዬ የኔ እንቁ እናመሰግናለን ❤ የግሬ ጥፍር የአውራ ጣቴ ከአንዴም ሁለቴ በልጅነቴ የወለቀ ነው በምን ላብቅለው ?😓 ናይላዬ ናፍቃኛለች መስኪዬ ሳብሪን ነኝ 😍

  • @kal8432
    @kal84326 ай бұрын

    አራዳነት ተፈጥሮአዊ ነው ውድዮ ለኔ ጠቅመሽኛል❤

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel7995 ай бұрын

    Mskin wedddddddddd..... Yewenet❤

  • @hanademisse7729
    @hanademisse77296 ай бұрын

    Meski Yene Wed Bexam New Miwedish Fexari Anchina Betesebochishin Yexebk ❤❤❤

  • @user-de6jv5qn6m
    @user-de6jv5qn6m5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤በፈችውዴ

  • @alexabel1138
    @alexabel11386 ай бұрын

    Hi meskiye endet nesh, would you mind telling me one thing that I couldn’t get the name in Amharic…what is bay leaves ( do you know if we have it in addis )

  • @samrawitassefa4640

    @samrawitassefa4640

    6 ай бұрын

    የባህርዛፍ ቅጠል ነው

  • @tiruzermuluken4320

    @tiruzermuluken4320

    5 ай бұрын

    ላውሮ ቅጠል ይባላል ሱኘር ማርኬት ይሸጣል

  • @melatmelu-nd7bf
    @melatmelu-nd7bf6 ай бұрын

    Yene wud yemr betam newu mwedsh. Theguren betam newu mibetatesewu MN. Ladrgewu

  • @ove6164
    @ove61646 ай бұрын

    መሲክየ ካስተር ኦይን ለፊት እንዴት እንደምንጠቀመው ቪድዮ ስሪክን❤ በቅርብ መጀመር እፈልጋለው

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu51836 ай бұрын

    አይ አረብ ሀገር ጨረሰዉ መስኪየ የሰዉቤት እሳትነዉ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    😢

  • @mekdesfasile2288

    @mekdesfasile2288

    5 ай бұрын

    እኔን😢

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    5 ай бұрын

    @@mekdesfasile2288 ደምሪኝ ውዴ

  • @dagmawitteketel799

    @dagmawitteketel799

    5 ай бұрын

    Yne enat

  • @KidistGeremew-fg8on
    @KidistGeremew-fg8on6 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪ እንዴት ነሽ

  • @yeshyemarr8303

    @yeshyemarr8303

    6 ай бұрын

    ደምሪኝ🎉❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube51966 ай бұрын

    ሰላምሽ በክርስቶስ ያብዘልሽ ሲክዬ አሜን አሜን አሜን አው እውነት ነው ከሁሉ ዋና ሰላም ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ያድልልን ዋው በጣም አራፍ ነው እና አመሰግናለን❤❤

  • @nigstiaregawi6866
    @nigstiaregawi68665 ай бұрын

    መስኪየ በጣም ነው የምወድሽ:ሁሉም የምታቀርቢያቸዉ ነገሮች በጣም ደስ ይላሉ

  • @alemalem8669
    @alemalem86696 ай бұрын

    Meskiye endet nesh ፀጉሬ በእሳት ተበላቷል ምን ላድርግ pls tell me

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu86406 ай бұрын

    የመስክ የኔ ልዩ ፊቴ ተበላሸ ያልሆነ ውህድ ኢቱብ ላይ አይቼ ተቀብቼ ጠጣቼ ፊቴ ተበላሸ መላ በይኝ እህቴ ኑርልኝ አንች ብቻ ነሽ ሀቅ የምታወሪው ኑሪልኝ እወድሻለሁ

  • @bezatizazu2240
    @bezatizazu22406 ай бұрын

    Ewne nafkeshgn neber❤

  • @mulu5
    @mulu56 ай бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ እኔ ጥፍሬ ሲያድግ በጣም ነዉ እሚቀፈኝ ጥፍር ቀለም አልጠቀምም ከተጠቀምኩኝ ቆሻሻ ነዉ እሚመስለኝ እድሁም ፀጉሬን ዊግ አልወድም በቃ ባለኝ ማጌጥ እወዳለሁ ሲጀመር ጊዜ የለም በሀረብ ሀገር እምኖር ሴቶች በረኪና ጨርሶታል

  • @alemalem8669
    @alemalem86696 ай бұрын

    My hair is heat damage what shall I di

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz32695 ай бұрын

    Yen konjo sewodeshi mulu confident

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe91736 ай бұрын

    መስኪዬ ጣቶቼ ላይ ይጠቁርብኛል ማርያም መፍትሄ ንገሪኝ እንዳታልፊኝ

  • @user-hr9ri8bi1g
    @user-hr9ri8bi1g4 ай бұрын

    መስክይ ፍቅር የሆንሽ ልጅ!👍🙏💪

  • @serkalemteshome4581
    @serkalemteshome45816 ай бұрын

    Meskiye enkwan dena metash

  • @buritukanmekonn8613
    @buritukanmekonn86136 ай бұрын

    እኔ ምልሽ መስኪዬ የሽንኩርት እና የዝንጅብል ውሃ መጠቀም የፀጉር እድገት ያፋጥናል ይባላል እና አንቺ ምን ትመክሪኛለሽ ❤❤

  • @bekitomasyemaryimilij694
    @bekitomasyemaryimilij6946 ай бұрын

    yena wude egziaberi yetabekish amen egziaberi hgrchni yetabiqeline anchme Zari be thol beqi belishile Sewodeshi eko ❤❤❤ Lijochshineme egziaberi yesidegeshi❤❤ Kia madame tishsegeni nw❤😂

Келесі