የአሰልጣኞች ስታፍ የመቀየሩ ፋይዳ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Спорт

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 42

  • @WendmagegnMintsnot
    @WendmagegnMintsnot11 күн бұрын

    INOS ቢያንስ ቃላቻውን የሚጠብቁ ሰዎች ናቸው በየቦታው ምርጡን እናመጣለን ብለዋል እያረጉት ነውም ስለዚህ ተስፋ አደርጋለው የተሻለ ነገን እናያለን

  • @user-kp7ee7lu1l
    @user-kp7ee7lu1l10 күн бұрын

    መንሱሬ እወድሀለው ፍሪስ መሀመድ ከጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ

  • @DagnaHaile
    @DagnaHaile10 күн бұрын

    Mansuriloveyou

  • @user-rn7qe6ye1e
    @user-rn7qe6ye1e10 күн бұрын

    Tanks mensure

  • @Almanal-e2z
    @Almanal-e2z11 күн бұрын

    ማሱሬ እግርኳስ ጥበብ❤

  • @Beld865
    @Beld86511 күн бұрын

    መንሱሬ ከኢትዮ ስፖርት ጋዜጣ ጀምሮ የአሳቦችህ ወዳጅ ነኝ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮ ስፖርት ላይ ትጮህ የነበረውን አሳቦችህን ቢሰማ ኖሮ ዛሬ ከጫት ተራ ተጠራርተው የመጡ በሚመስሉት የጅቡቲ ቡድን አንዋረድም ነበር። ዩናይትድ ዘንድሮ ተሻሽሎ ይመጣል ብዬ አምናለሁ። ዝውውሮችንም በአግባቡ ከፈጸሙ ማለት ነው።

  • @victorysport3843

    @victorysport3843

    11 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @robelkebede3667

    @robelkebede3667

    11 күн бұрын

    🤣🤣🤣best comment i ever seen

  • @ErmiasMekonn
    @ErmiasMekonn11 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadiwosgirma1404
    @tadiwosgirma140411 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu225611 күн бұрын

    👏👏👏👏

  • @YaredTamerat-dl7iw
    @YaredTamerat-dl7iw11 күн бұрын

    🙏🙏

  • @BanteamlakBantek
    @BanteamlakBantek11 күн бұрын

    Mensur endet neh ke 2 amet behala agegnehuh

  • @ASCUASCU
    @ASCUASCU10 күн бұрын

    ❤❤

  • @MebrhitTadese-r6x
    @MebrhitTadese-r6x10 күн бұрын

    ♥️

  • @HelenHelu-km1ho
    @HelenHelu-km1ho10 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-be1wk5fx5g
    @user-be1wk5fx5g11 күн бұрын

    I have big hope on the new owner

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw979911 күн бұрын

    ethio abyssinia yemibalew yaweke meslot yemizbrek menem selunited yemyewk new

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq10 күн бұрын

    😍😍😍

  • @EuoEyo
    @EuoEyo11 күн бұрын

    Manchester ብዙ ችግር አለው እኔ ከsouth Africa

  • @abduzahirsultan
    @abduzahirsultan11 күн бұрын

    ፔፕ ሊንደርስ red bull salsburg ነው የፈረመው፣ የመረጃ ክፍተት አትፋጠር።

  • @yaredmanyalew3797
    @yaredmanyalew379711 күн бұрын

    actually, as a business perspective, Euro 24 is greater than Copa 24

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe569110 күн бұрын

    Why is too much advertising Couldn’t catch the talk

  • @KumaFeyeraHika
    @KumaFeyeraHika11 күн бұрын

    😢😢😢 Yene baynebebm gn mensure and hasab lest eñas seketel machester united aseltagn bemekeyer yemistekakel aymeslegnem endyawum gize le tenhag mesetetu yibelt mitekmachew ymeslegnal, Munich en atayem Chelsea mnàmn ena gize mesetetu tekekel yimeslegnal ahun sewuyew yetimun cheger atntew selecheresu yemiyastekaklut yimeslegnal befit chanaw ena chegerun alemrdat ymeslegnal, enam mensure football meredat yechalkut anten madmet kejemerku wedh new yeewnet betam nw yetemechegn melkam ken

  • @halimahh9193
    @halimahh919311 күн бұрын

    Hope 🙏

  • @tadiwosgirma1404
    @tadiwosgirma140411 күн бұрын

    መንሱር የሁል ጊዜ አድማጭህ ነኝ እግር ኳስን በጣም እንድወደው ስላደረከኝ አመሰግናለሁ።

  • @maedotsisay5768
    @maedotsisay576811 күн бұрын

    Maedot negn ke shiro meda

  • @goitomnigussie8316
    @goitomnigussie831611 күн бұрын

    No u made a mistake ineos don’t want tenhag they need to appoint a new manger and chose tenhag because of many criteria and teghag didn’t stay because they didn’t find amanger because he is better

  • @halimahh9193

    @halimahh9193

    11 күн бұрын

    Speak normal English bro 😅😅... broken English 😮😂

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem930511 күн бұрын

    ተይ መንሱሬ በመላጦች አትሳቂ አንቺም እኮ እየተመለጥሽ ነው

  • @user-io3tb5dw9h

    @user-io3tb5dw9h

    11 күн бұрын

    😂😂

  • @GoitomW-c4u
    @GoitomW-c4u11 күн бұрын

    አንተ ግን የማንችስተር ፖስተር ለጥፈህ ስለ በረኞች ታወራለህ እንዴ ግማሽ የፕሮግራሙ ሰኣትኮ ጨረስከው

  • @EuoEyo
    @EuoEyo11 күн бұрын

    Manchester መችም ችግሩ አይልቅም ?

  • @abdrazk7105
    @abdrazk710510 күн бұрын

    ምንም ለውጥ አያመጣም

  • @seyfuleta
    @seyfuleta8 сағат бұрын

    መንሱሬ እንወድሀለን ዩናይትድ ግን ቴንሀግ ወጥቶ ቡዱኑ እንዳዲስ ካለተዋቀረ መቼም ወደ ቀድሞ አቋሙ አይመለስም

  • @WegahtaAbdat
    @WegahtaAbdat7 күн бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ትልቅ ድል ለኣፍሪቃ በቱር ዲፍራንስ ተመዝግቦ እድል እናንተ ግን ኣልዘገባቹሁትም ችግራች የኤርትራወያን ድል ስለ ምያስጠላቹ ነው

  • @ephremteka307
    @ephremteka30711 күн бұрын

    ኮመንት ብዙ ባልሰጥም። በጣም ለረዥም ጊዜ በyoutube ነው የምከታተለው fake account ሳይጠፉ በፊትም አንተ እየመሰልከኝ እከታተል ነበር። ሁሌ ስለ ቡድኔ ሊቨርፑል የት እንደሚደርስ የምገምተው የአንተን ትንታኔ ከሰማው በህዋላ ነው። ምክንያቱም የማይገባቸውን ደረጃ እየተመኘው ታምሜም ስለማቅ ነው

  • @Almanal-e2z
    @Almanal-e2z11 күн бұрын

    ማሱሬ እግርኳስ ጥበብ❤

  • @ASCUASCU
    @ASCUASCU10 күн бұрын

    ❤❤

  • @Almanal-e2z
    @Almanal-e2z11 күн бұрын

    ማሱሬ እግርኳስ ጥበብ❤

  • @ASCUASCU
    @ASCUASCU10 күн бұрын

    ❤❤