የአስተናጋጇ ማስታወሻ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

Ойын-сауық

#ethiopia #audiobook #yeastnagajuaMastawsha
ውዶቼ ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት
የአስተናጋጇ ማስታወሻ የተሰኘ እጅግ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ነወ የምትወዷትን ሚስታችሁን የገ ደ ለ ን ሰው ምን ታደርጉታላችሁ ተብላችሁ ብትጠየቁ ምላሻችሁ ምን ይሆን? በዚህ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ውስጥ በርካታ ቁምነገሮች ተካተውበታልና ከጅማሬው እስከ ፍጻሜው እንድታደምጡት ጋበዝኩ። የታሪኩ ጸሀፊ የምትወዷት ፊያሜታ አምሃ ነች።

Пікірлер: 26

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n2 ай бұрын

    የሱስ እኮ ነህ ብቸኝነቴን የስደት ህይወቴን ባተ ትረካ ነው እማልፈው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወድሜ

  • @user-xy2ph3qk6c

    @user-xy2ph3qk6c

    2 ай бұрын

    welahi ene berasu edawm chrash manneten eday eyeredagn new fetari ystk krb gize new meketel yejemerkut honom gn betam new sus yeyazegn welahi muluken new madamtew😢❤❤❤❤

  • @user-mt1tr1ob8e
    @user-mt1tr1ob8e2 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣክ የምንዎድክ ዉዶች like አርጉ 🥰🥰❤️❤️❤️ እስኪ እንስማው ሱሱ ሆኖብኛል መቼም 🥰❤️

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube20322 ай бұрын

    ሳላም ላናቴ ይሁን ዉድ ዎጋኖቼ 👏🤝🤝 እናመሰግናለን ፍቄ & ፋአሜታዬ 🙏🙏

  • @hiarutlafebo
    @hiarutlafebo2 ай бұрын

    ወዉ በጣም ምገርሚ ታሪክ ነው👌

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya30642 ай бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku2 ай бұрын

    ደራሲ ፊያሜታ ብዙ ድርሰቶችሽን አዳምጣለሁ አሰተማሪም ናቸው አብዛኛው ታሪኮችሽን ስትፃፊ ምታጠነጥኚው በክ/ሀገር ታሪኮች ላይ ነው ለምሣሌ ከአማራው ክልል ወይም ከትግራዩ አካባቢ ጋ በደጋጋሚ ታያይዥዋለሽ ?? ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ሰፊ ታሪክ እያላት ለምን በዛ ላይ ክፍለ ሀገር ሚልቀው አዲስ አበባ ነው ብዙን ጊዜ ሌላው የፈጠራ ልብ ወለድ ሚመስል ለማካተት ብትሞክሪ ከፀጋዬ አብራር ጋ ሆነሽ የማቅሽ ተከታታይሽ ነኝ ይሄን አሰተካኪ ለማለት ነው በተረፈ በርቺ❤

  • @user-be8nn9sx9v
    @user-be8nn9sx9v2 ай бұрын

    ሕይወት እንደዚ ነች😢😢😢😢

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome97642 ай бұрын

    በጣም የሚገርምና የሚያስተምር ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህታችን❤

  • @samarsamar5837
    @samarsamar58372 ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @TigeAleix
    @TigeAleix2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችው የኦርቶዶክስ ተከተዬች❤🙏

  • @user-kw6ez1yt9x
    @user-kw6ez1yt9x2 ай бұрын

    የመጨረሻኡ በጣም ደስ ይላል ግን የምገርም ታረክ ነው

  • @genetdawit1078
    @genetdawit10782 ай бұрын

  • @Almituubirahanuu-di6fj
    @Almituubirahanuu-di6fj2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14592 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🙏🤗♥️♥️♥️♥️

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries68202 ай бұрын

    it's so amazing 🙏❤❤❤💞💞🎉🎉🎉

  • @rahelyifru
    @rahelyifru2 ай бұрын

    ሰምቼ ልኮምት እስኪ😂😂😂😂😂 ፍቄ wel come የምወደውን ባሌን የገለ እገለዋለው😢

  • @ዜድነኝ2
    @ዜድነኝ221 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sidulile7253
    @sidulile725319 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah22262 ай бұрын

    😭😭

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora4122 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የዚች ምድር ስቃይ😢

  • @mikemikeyo

    @mikemikeyo

    2 ай бұрын

    Ere mjmria chrshi beya le commentu ydrsal😂

  • @melatmengesha5609
    @melatmengesha56092 ай бұрын

    😭😭😭😭

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba91692 ай бұрын

    😢😢😢

  • @AffectionatePoodle-tj2ct
    @AffectionatePoodle-tj2ct15 күн бұрын

    ኦ የእውነት ወለታቹም ትለያላቹ ሁሌም አያመልጠኝም ግን ቴክሰት ለይ ንፉግነኝ ገና የመግቢያውን ድምፅ ሰሰማ ነው እንዳዳች ነገር ነው የሚነዝረኝ ክበሩልኝ❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @fhidd3125
    @fhidd31252 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі