የ ሰመረ ባሪያው Funny TikTok Reaction Videos|Semere Bariaw|ሰመረ ባሪያው#3

#ethiopian_tiktok
#fanatv
#seifuonebs
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 140

  • @selammergia173
    @selammergia173 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ገደልከኝ እሰይ ልክ ልካቸውን

  • @teddysanagotube401
    @teddysanagotube401 Жыл бұрын

    ሰሜ ምን ይላል ስትል እንዴት እንደምትመቸኝ😂😂

  • @YaredGirma-sl3hl
    @YaredGirma-sl3hlАй бұрын

    ፅም ያለው ሕፃን ነክ 😂😂😂😂😂

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Жыл бұрын

    ወይ ሰመረ ባርያው መታሀቸው እኮ ውይ በቃ በቦክስ ቀይርላቸው::

  • @taghreedalharbi-im3xj
    @taghreedalharbi-im3xjАй бұрын

    😂😂ወይኔ ሰመረ confidence አምላክ ይጠብቅህ

  • @abelsolomon7245
    @abelsolomon7245 Жыл бұрын

    Thanks mate ,it's entertaining as the same time it's educational !

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Жыл бұрын

    አገሪቷ በምድረ ለፍዳዳ፤ ሰገጤ እና ደፋር ተሞልታለች፤ ባህላችንም ገደል እየገባ ነው። ሃይ የሚል ትልቅ ሰውም የለም። ሰሜ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን። እንዲህ አጥረግርግልኝ በናትህ ትመቸኛለህ።

  • @user-hd1ci9rh6t
    @user-hd1ci9rh6t5 күн бұрын

    እውነት ነው ሰሜ 3ቱ ከተሰቀሉ ለሌላው መማሪያ ይሆኑ ነበር ዳግም ማንም ማሞከር አይደለም አያስበውም

  • @makedaseyoumhaile4045
    @makedaseyoumhaile4045 Жыл бұрын

    Ayee samereyeeee bless u😂😅😅😅

  • @mulamakonin8892
    @mulamakonin8892 Жыл бұрын

    አቦ ሰሜ አቦ ውረድባቸው ጀግናዬ ይመችህ

  • @merondegefaa4965
    @merondegefaa4965 Жыл бұрын

    Amlake hoy besaq neferkuny eko😂😂😂😂

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif8097 ай бұрын

    😂😂😂እምትለዉ ሁሉ ይመቸኛል

  • @amirakalid1230
    @amirakalid1230 Жыл бұрын

    ጋቢና ለማስተካከል 🤣 ትውልድ መጥፋት አለበት 😂😂

  • @user-ju6kx9fr4r
    @user-ju6kx9fr4r3 ай бұрын

    Wow how many times I see this again and again 😂😂😂😂

  • @berran1347
    @berran13479 ай бұрын

    😂😂😂ምን ጉድ ነው😂😂

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Жыл бұрын

    Haaaaaa love it we need this kind of people እሰይ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ

  • @nunubelete8142

    @nunubelete8142

    Жыл бұрын

    እህት እባክሽ ሰመረ ባሪያው ፔጅ ላይ ብቻ በመመልከት እንተባበረው እሱ እየደከመ እባካችሁ እያለ እየለመነ ሌላ ሲጠቀም ያናድዳል እህቴ እንተባበረው ✌️

  • @tsenuashna3685

    @tsenuashna3685

    Жыл бұрын

    @@nunubelete8142 Text me the link thank you

  • @frewoinikahsay8479
    @frewoinikahsay8479 Жыл бұрын

    Semeyyyyyyyyy endettt endemwedehhhhh ekooo

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 era gedelikeg besak😂😂😂😂😂

  • @meazabeyene5109
    @meazabeyene5109Ай бұрын

    Whew😂😂😂😂😂 I can’t

  • @tizitagetachew9238
    @tizitagetachew9238 Жыл бұрын

    Tebarke sema telyale

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Жыл бұрын

    ስወድክ እኮ!!

  • @NurhusenAhmed-dz4wz
    @NurhusenAhmed-dz4wz3 ай бұрын

    ትመቸኛለህ ሰሜ ልክ ልካቸውን

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын

    ጥሩ አስተማሪ የማትረባ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂የአንተ አነጋገር ነው እሚአስቀኝ

  • @mmdammoo
    @mmdammoo Жыл бұрын

    ኦኦኦኦኦ በጣም አሣከኝ

  • @Mimi-pm4vp
    @Mimi-pm4vp Жыл бұрын

    ከትልቅ አክብሮት ጋር ሰመረ። እንደዚህ ልክ ልክ መንገር ያስፈልጋል። እግዚያብሔር ይስጥህ ።

  • @kiddtube1747

    @kiddtube1747

    Жыл бұрын

    በተለይ የአስፋልት መሀል ላይ ያለ ደሴት አሰራር ያልገባና ግራ የገባው ነገር

  • @MeronMeronemoges
    @MeronMeronemoges9 ай бұрын

    ይመችህ ወንድሜ

  • @MrHassuna65
    @MrHassuna65 Жыл бұрын

    ወንድሜ ሰመረ ምስጋናዬ ይድረስህ ነጥቡ ደስ ይላል

  • @mtsehay

    @mtsehay

    Жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/eIGozrqpiJqadKQ.html

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h3 ай бұрын

    😅😅😅ውይ 😂😂😂😂

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe203311 ай бұрын

    የኔ ምርጥ

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan73182 ай бұрын

    Semereye the great!!

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680.2 ай бұрын

    ጺም ያለው ህጻን ልጅ አላለም😂

  • @alexandersemaw9312
    @alexandersemaw93129 ай бұрын

    Lemejemeria giza ke Ethiopia genzeb awaten enlak😂😂😂 The face speaks the truth 😂😂😂

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g11 ай бұрын

    ኑርልን የኛ ሰመረ ❤❤❤

  • @zakaryaahmedhezam

    @zakaryaahmedhezam

    11 ай бұрын

  • @user-ho9wc1ni4n
    @user-ho9wc1ni4n5 ай бұрын

    ሰመረ እድሜና ጠና ይስጥህ አመሰግናለው

  • @kalufitsum8805
    @kalufitsum8805 Жыл бұрын

    ሰሜ ዋና ሰው

  • @selamchana4665
    @selamchana466511 ай бұрын

    ወድሜ ባርቺ ጥሩ ሥራ ነበር የያዝከው ግን አዘልቀውም አንድ ሁለተኛ እንተ እነሱን ስላረምክ አይታረሙም ይህን እያዳዳቼው ሲያዩ ጥሩ የሰሩ የመስላቸውና ክፍል ሁለት ይቀጥላሉ ስለዚህ መተው ይሻላል ባይ ነኝ

  • @tigisita5244
    @tigisita5244 Жыл бұрын

    😂😂,🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @emusol8723
    @emusol8723 Жыл бұрын

    Enko sewdhe😅😅😅😀

  • @chumesereeymohammed4999
    @chumesereeymohammed49992 ай бұрын

    kkkkk endow mean largh

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w Жыл бұрын

    በጣም

  • @fker1000
    @fker1000 Жыл бұрын

    ሰሜ ሁሉም ስራዎችህ ይመቹኛል።ግን ለልጅቷ የሰጠሃት አስተያየት ልክ አይደለም።ህፃናት ሴቶች ሲደፈሩ እያታለሏቸው ጨዋታ ነው እያለማመዷቸው ነው። ነው።አብዛኞቹ ደሞ ለቤተሰባቸው ቅርበት ባላቸው ሰዎች ነው ሚደፈሩት።ስለዚህ ህፃናት የት ጋ መነካት እንዳለባቸው እና የት ጋ መነካት እንደሌለባቸው ማወቅና።የማይነካ ቦታ ሲነኩ ለቤተሰብ ማሳወቅ እንዳለባቸው ማወቅ አለባቸው።

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን 🤣🤣🤣😍🙄🤔👍

  • @user-ok9fk8cs8b
    @user-ok9fk8cs8b4 ай бұрын

    ሰመረ በእውነት ትልቅስራነው እየሰራያለው

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 Жыл бұрын

    እኔምልከ ባርያው ለምን ስለሚፈጠረው ስለከርስትና ድምፅ አትሆንም

  • @merrycute9494
    @merrycute9494 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣semere

  • @user-lm2ns9ub6e
    @user-lm2ns9ub6e10 ай бұрын

    Kkkkk😂😂😂😂😂

  • @user-de2kp7lo5z
    @user-de2kp7lo5z Жыл бұрын

    Semre great man 10 Q

  • @user-me6zp3nb9v
    @user-me6zp3nb9v7 ай бұрын

    ውይሰሜ😂😂😂

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Way zediro

  • @Aayegizabir

    @Aayegizabir

    Жыл бұрын

    Tebark medahinalm.yebarikih.uffffa.

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 Жыл бұрын

    ምን ይላል ተመችኝ

  • @seidebrahim1551
    @seidebrahim155122 күн бұрын

    Krismas 😂😂😂

  • @abcsgagaha7961
    @abcsgagaha79613 ай бұрын

    Ai sama😂😂

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Жыл бұрын

    ፂም፣ያለው፣ህፃን፣ልጅ፣ኪኪኪኪኪኪ

  • @user-gr8iu5ok3i
    @user-gr8iu5ok3i Жыл бұрын

    😅 wey seme enzi sewoch gin pressure wey sekwar endayasizuh new emferaw

  • @user-re5mh6dd1w
    @user-re5mh6dd1w3 ай бұрын

    Wendeme ante teleyaleh sema

  • @melkamaddis
    @melkamaddis Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @rahe698
    @rahe698 Жыл бұрын

    እንደውም መካን ነው የምትሆነው

  • @danielmasresha8376
    @danielmasresha83762 ай бұрын

    በቾ😂

  • @Ahmedbedul
    @Ahmedbedul3 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @nigate757
    @nigate75711 ай бұрын

    ተዋቸው ዝምብለህ ቡናህን ጠጣ አንተ 😂😂😂😂😂

  • @ranhDhdyus
    @ranhDhdyusАй бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @HanaZerihun-bn1bq
    @HanaZerihun-bn1bqАй бұрын

    😂😂😂

  • @user-gr8iu5ok3i
    @user-gr8iu5ok3i Жыл бұрын

    Ye ebed meaat eko new yemolaw, daru ante mezenagnah nachew😅

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc Жыл бұрын

    እውነቱን ስታፈርጠው ስታምር በአላህ የራሱ ፔጅ ላኩልኝ

  • @rahelgebre100

    @rahelgebre100

    9 ай бұрын

    Semere bariaw

  • @zeze577
    @zeze5774 ай бұрын

    This man is just crazy talking about many issues. This looks like crazy 🤪

  • @tamiratmeja5577
    @tamiratmeja55773 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @afeworkayele7503
    @afeworkayele750311 ай бұрын

    Ere yemchi abo

  • @nezifamohammed-wb6lu
    @nezifamohammed-wb6lu9 ай бұрын

    ማነህ ሰሜ ቡና ልድገምህ ጨረስክ እኮ ከሲኒው ውስጥ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын

    በስማም

  • @aminat6975
    @aminat6975 Жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 Жыл бұрын

    😃

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e11 ай бұрын

    አተ❤❤ነገ ራቸዉ ለነዚ የተበላሸ ሕዝብ😢

  • @californa6827
    @californa68272 ай бұрын

    ፀጉር ክክክክክግ

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate795411 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimimimi779
    @mimimimi779 Жыл бұрын

    እባክህ የህፃናትና የትልቅ ሰው መደፈር በፍፁም አታገናነው

  • @ef6079
    @ef60794 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Жыл бұрын

    ክህክክክ

  • @Merafie
    @Merafie3 ай бұрын

    ጎማዳ ባሪያ!

  • @SofanitSofanit-ol6gt
    @SofanitSofanit-ol6gt26 күн бұрын

    Sawadek sama

  • @selmakedir8838
    @selmakedir88383 ай бұрын

    ወላሂ በጣምነው ፈገግ ያልኩት ትንሽ ከፍቶኝነበር እስኪ ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ የሰው እዳ አለብኝ እንቅልፍ አሳጥቶኛል

  • @user-bs4ko8uz1l
    @user-bs4ko8uz1l3 ай бұрын

    Chiklat new yegodelew

  • @sulaimanfaraja4174
    @sulaimanfaraja4174 Жыл бұрын

    ሰሜ ይመችክ በአውነት ድንቅ ነክ ልክ ልኩን ንገርልኝ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe632310 ай бұрын

    ዝም ይበሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semankomel7363
    @semankomel7363 Жыл бұрын

    Akkkkk

  • @yehaderese3775
    @yehaderese377510 ай бұрын

    Seme leblbew ema

  • @yonasdawud6365
    @yonasdawud636510 ай бұрын

    ሰሜ የሰው ማኛ ምርጥ የመዝናኛ ምርጫችን

  • @user-og8cl9yb9r
    @user-og8cl9yb9r9 ай бұрын

    Betamkonew mewedk

  • @Melka9808
    @Melka9808 Жыл бұрын

    ጋሽ ሰምዬ ከየትነዉ የምታገኛቸዉ

  • @user-ve6vi7mx4b
    @user-ve6vi7mx4b3 ай бұрын

    ሰኔ አደባባዩን የቀየሰችው ሴት መሃንዲ ናት!!

  • @kalaebhailu6232
    @kalaebhailu6232 Жыл бұрын

    Ye sew sra wesdeh atfems bakh semere Baryaw youtube alew

  • @bakakatamru6326
    @bakakatamru6326 Жыл бұрын

    Lklkachewu ngerlgn

  • @alemtsehaytadesse1704
    @alemtsehaytadesse1704 Жыл бұрын

    ሰሜ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ወንድሜ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Жыл бұрын

    ፀሎት ነው የኳስ ዳኛ ነው ምንድነው

  • @lamlamfikadu445
    @lamlamfikadu445 Жыл бұрын

    ቢስሚላሂሂ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Жыл бұрын

    😵 አራዳ ነኝ እያልክ የሰው ሥራ 🏗️ እየሰረቅህ ነው 😡 የሰመረ ፔጅ ላይ ብቻ በመመልከት እንተባበረው ይህ ሰው ሰመረንም ተመልካቾችን ጭምር ነው የሚያጭበረብረው ወገን ነቃ እንበል 😡🤥😵😠☹️🤐

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Жыл бұрын

    ሰመረ በቅድሚያ ትቺቶቺህ በሳቅነው ፍርስ የሚያደርጉት ግን-ግን የምትተቸውንሰው ለይተህእወቅ አሁንይኼንንን ሰውየ እንዴትአድርገህነው ዝቅያደረግሐቸው እያሰብክ ተጫወት መንገድላይ እንዳትወድቅ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e11 ай бұрын

    አይ ሸበካ😢 የስራሕ ይስጥሕ ማሰማው የለም😢😢

  • @abebe7532
    @abebe75323 ай бұрын

    Ay Ethiopia ‼️😭😭 SetLijj endezeh Reksa alayehum Weradoch‼️Hager ena Set asedabi🪳🪳🪳🪳🪳🐕‍🦺 Zensor ayen 🪳🪳🪳👎

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 Жыл бұрын

    የባለጌ መድሀኒት ጠፍቶ ነበር ለባለጌ መድሀኒት ፈጣሪ አንተን አመጣህ

Келесі