የሬሳ ሳጥን ተገዝቶልኝ ነበር/አበበ ነገራ ድንቅ ምስክርነት /Part One/

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Пікірлер: 110

  • @selamselam366
    @selamselam3669 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ ያለ ማንም የለም ድንቅ ምስክርነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte41144 ай бұрын

    ቀምበር የሚሰብር እስራትን የሚፈታ ብቸኛው መፍትሄ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @RomAbera280
    @RomAbera2809 ай бұрын

    ይሄም አለ ለካ በጣም ታዓምር እኮ ነው የአምላካችን ስራ።ተባረኩ በብዙ በጣም አልጠግብ እያልኩ ነው የሰማውት።( እኔ ግን አልሞትኩም የሚለው Part )ጌታ እኮ ነው

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye91429 ай бұрын

    የእግዚአብሔርን ድንቅ ምህረት የሚያሳይ የመስካሪውንም ድካም ያልደበቀ ምስክርነት... ተባረክ ወንድማችን! አቅራቢዎቻችንም በብዙ ተባረኩልን እንወዳችሗለን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    እናመሰግናለን።

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw59528 ай бұрын

    የሚገርም ምሰክርነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለዘለአለም ❤

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera48716 ай бұрын

    ዋዉ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ አባት እግዚአብሄር ለዚህ ሰው ስላደረግህኸው ምህረት አመሰግንሀለሀ መከራዎቹ ሁሉ አላሸነፉትም አጠነከሩት እንጂ ካንተ የተነሳ አባት እግዚአብሄር ሁሉን ለትምህት ታደርጋለህ ሁሉን መከራ ደግሞም ለበጉ የመገልበጥ ባህሪ/ችሎታ አለህ አባቴ እግዚአብሄር ሆይ እከብርሀለሁ ለካ ይሄም አለ እንዴ ያሰኛል ጌታ ምህረት አርግልኝ ካንዱ በሽታ ወደ አንዱ ካንዱ ክፉ ገጠመኝ ወደ አንዱ አባት እግዚአብሔር ከፍ በል ከዚህ ሁሉ ጠብቀህ ታሳልፋለህ እሰይ የኔ አምላክ አመሰግንሀለሁ ተመስገን:: 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5 18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ ተባረክ በብዙ እራሴን እንዳይ ሆኜአለሁ ::

  • @Encounter_

    @Encounter_

    6 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs57462 ай бұрын

    ወንድማችን አቤ ጌታ ድንቅ ነው ታላቅነቱን ባንተና በቤተሰብህ የገለጠ ጌታ ይባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    2 ай бұрын

    Praise Gor

  • @abayabay690
    @abayabay6909 ай бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ! እናንተም ተባረኩ ::

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89499 ай бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁን የሚገርም ምስክርነት ነው

  • @infinity325
    @infinity3259 ай бұрын

    ዕምነት የሚያጸና ድንቅ ምስክርነት ነው። ጌታ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b2 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያኖራል 🙏🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    2 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e8 ай бұрын

    ❤❤❤ለውጥ❤❤በኢየሱስ ማመንነዉ❤❤❤

  • @samuelasfaw5837
    @samuelasfaw58379 ай бұрын

    20ጊዜ በላይ ይሆናል የጠየኩት ወንድም ዳዊት ፋሲልን አቅርብልን በጌታ

  • @research_review

    @research_review

    8 ай бұрын

    እግዚያብሄር የባረከው ሰው ነው !

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8tАй бұрын

    እጅግ ይደንቃል እግዚአብሔር ልጆቹን አይረሳም አይተውም wow

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195Ай бұрын

    ጌታ ሆይ ከስንቱ አዳንከን የናዝረቱ ኢየሱስ ክብር ለኃያል ስምህ ይሁን

  • @user-op4xt5ir8u
    @user-op4xt5ir8u12 күн бұрын

    እግዚይአብር ይባረክ እሱ ትልቅ ነው

  • @Encounter_

    @Encounter_

    11 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏

  • @henokzemedkun6908
    @henokzemedkun69088 ай бұрын

    አቤ ኢሄን የመሰለ ምስክርነት ለምን በውስጥህ ይዘህ ቆየህ ለብዙ ሰዎች የመዳን ምክንያት ትሆናለህ አሁንም ጥሩ አድርገሀል ዘመንህ ይባረክ

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo7229 ай бұрын

    ዋውው ክብር ለጌታ ይሁን በጠም የምበራክ ምስክርነት ጊዜ ነበራ እግዚአብሔር ይበራከችሁ

  • @woinshetgebremariam7394
    @woinshetgebremariam73949 ай бұрын

    ታላቅ አምላክ ተወዳዳሪ የሌለው ☝️🙌

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Praise God

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8tАй бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @romangebriel
    @romangebriel3 ай бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው። የእግዚአብሔር ጥበቃ ያለበት ነው። ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu3 ай бұрын

    የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነዉ ጋሽ አቤ! I remember your affection while growing up in Deder. God Bless you

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma30659 ай бұрын

    inkuwan geta erdeki abate tebarikw hulchwu 😘😘😘😘

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena95246 ай бұрын

    ድንቅ የእግዚአብሔር እጅ የተገለጠበት ምስክርነት ነው የአምላክ ስም ብሩክ ይሁን 🙏🙏

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku8 ай бұрын

    ድንቅ ይለኛል እግዚአብሔር ግርም ስለሚለኝ ደጋግሜ እጠይቀዋለሁ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ድቅድቅ ጨለማ የሞላበት ምድር ነው እና ሀይማኖተኛ ሕዝብ ያለበት ነው እናም እግዚአብሔር የደረሰልኝ ያዳነኝ ሰው ነኝ 😊😊😊😊❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebtesfay1175
    @azebtesfay11759 ай бұрын

    ጌታ ይችላል። Amazing testimony.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Thank You for watching

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha20279 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንንን። ድንቅ ምስክርነት ነዉ።

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Amen 🙏. እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hldanabenyam8313
    @hldanabenyam83132 ай бұрын

    Amazing testimony bless you

  • @Encounter_

    @Encounter_

    2 ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @seberzare
    @seberzare2 күн бұрын

    እግዚአብሄር ቃሉን የማያጥፍ ዘላለማዊ አምላክ ነው ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Күн бұрын

    አሜን 🙌🙏

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_1233 ай бұрын

    Abet Geta hoyyy semeh yebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    Amen 🙌🙌🙌

  • @rebeccaabraham8752
    @rebeccaabraham87523 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያኖራል !!!❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @astermekuria6938
    @astermekuria69386 ай бұрын

    እንደ መንፈስ ቅዱስ አፅናኝ መካሪ ማን አለ በቀረልኝ ዘመኔ አውቄህ አክብሬህ ወድጄህ እንዳልፍ ስለምትረዳኝ ጌታ ሆይ ተመስገን እናንተ የሰማይ ቱዩብ አገልጋዮች ምን ነካት እንዳትሉኝ በአገልግሎታችሁ ጠፍቶብኝ የነበረውን ውል አገኘሁት። በቃ ደስ አለኝ የምኖረው አሜሪካ ሰው ያስፈልገዋል የተባለው ነገር ሙሉ ግን አረካም መሄድ መመለስ፣ ማልቀስ መሳቅ፣መውደቅ መነሳት ግራ የገባው ክርስትና? በምስክርነታቸው ድል ነሱ እንደሚል ቃሉ በወገኖቼ ምስክርነት ዳንኩኝ እምነትን፣የክርስትና ምንነትን፣የመንፈስቅዱስ ስራውን በነሱ አየሁትና መቆም ሆነልኝ። ስፅፍላችሁ በደስታ በእምባ ነው። ተባረኩ ደግሞ ወደድኳችሁ ለመነሳቴ ምክንያቴ ናችሁና!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    6 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን። መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይሰራል። ተባረኪ

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589Ай бұрын

    Wow ጌታ ዑኮ ጌታ ነው ሃሌሉያ

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    🙌🙌🙌🙌

  • @mesk_erem
    @mesk_erem8 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤

  • @getutolla4312
    @getutolla43129 ай бұрын

    በምንም አይነት ሃጥያት ብትወድቅ ጌታን ከማገልገል ሊያግድህ አይችልም ትምህርት ሆኖህ ያልፋል እንጂ ንጉስ ዳዊት ከባድ ሃጥያት ቢሰራም ፈጥኖ በንሰሃ ተመለሰ እንጂ በተስፋ መቁረጥ ከጌታ አልራቀም ወንድሜ አንተም ከነበርክበት ትልቅ የመንግስት ሃላፊነት አንፃር ምንም አይነት ስጦታ ኦፊሻል ባልሆነ መንገድ መቀበል አልነበረብህም ይህንን አሁንም በንሰሃ ካልተቀበልክ መድገምህ አይቀርም ያሳለፈውከው የህይወት ውጣውረድ ደግሞ አስደናቂ የጌታ ጥበቃ የነበረበት ነው ያልተገባ ስጦታ የተቀበልከውም የጌታን መልክተኛ ስላልሰማኸው የመጣ ነው ያው ድካምህን ለመልካም ተጠቅሞበታል በማረሚያ ቤትእንድታገለግል በማድረግ ማለት ነው ጌታ ይባርክህ

  • @hamereassefa9541

    @hamereassefa9541

    9 ай бұрын

    ጉቦ ተቀበልኩ አለ እንዴ በደንብ አዳምጥ እንጂ አትፍረድ እንዳይፈረድብህ ደግሞ እግዚአብሔር እንጂ እውነቱን የሚያውቀው ያውም የእኛ ህብረተሰብ ትንሽ ምክንያት ፈልጎ የሚከስ ህዝብ ፊት ማገልገል ቢከብደው አይገርምም ይልቅ በእሱ ምስክርነት ውስጥ እራስህን መርምር በ ዮሃንስ 8 ቁጥር 7 መሰረት

  • @mercym1733

    @mercym1733

    9 ай бұрын

    @@hamereassefa9541thank you

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    9 ай бұрын

    @@hamereassefa9541 የኔንም ኮሜንት ሆነ የወንድማችንን ምስክርነትም ሆነ የኔንም ኮሜንት ሳታነቢ ነው ኮሜንት ያረግሽው የምታቂያትን ጥቅስ የት ልተንፍሳት ስትዪ የከረምሽ ያስመስልብሻል ቪዲዮውን ደግመሽ ተመልከቺና እሱ ያላለውን ብለሃል በዪኝ

  • @kingcell4953

    @kingcell4953

    3 ай бұрын

    Wdajie esuko imo awernge syilaa slke aysarm syilaw slke amtlhalew new ytblew ngeru zoro birr hono mta e/r yker yblew tlke tmhert new

  • @lemuelromail1251

    @lemuelromail1251

    3 күн бұрын

    IIiIiiIiiiIiiiiIiiiiiIiiiiiiIiiiiiiiIiiiiiiiiIiiiiiiiijj😊jjjjjjjjbjjii

  • @sophiegetachew5038
    @sophiegetachew50384 ай бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው! ጌታ ይመስገን!!!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @yonasyohannes9076
    @yonasyohannes907622 күн бұрын

    For me this testimony is like 2 Act in the Bible.

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx8 ай бұрын

    GOD bless you all .Your testimony is a blessing

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig98649 ай бұрын

    Geta yebarekh migermi miskrent new ,Yerdah Geta yebarek🙏🙏🙌🙌

  • @ephremtsyon1946
    @ephremtsyon19464 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p6 ай бұрын

    ኸረ በፍፁም እግዚአብሔር ሆይ እጆህ አጭር አይደለም ::🙏🙏🙏🙏🔥

  • @jalaldawit8286
    @jalaldawit82869 ай бұрын

    እምገርም መሰክርነት ! ተባረክ!

  • @marthamule9997
    @marthamule99978 ай бұрын

    እግዛብሔረ ይመስገን እግዛብሔረ መልካም አባት ነው

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8tАй бұрын

    እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው አሜን

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    አሜን 🙌

  • @bama5414
    @bama54148 ай бұрын

    'እግዚአብሔር ያኖራል'። አሜን🙏🙏🙏

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye17497 ай бұрын

    አሜን ያኖራል

  • @lemlemdebele318
    @lemlemdebele3189 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ!

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @conniebistat9930
    @conniebistat99308 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነበር❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    Thank You for watching

  • @user-cl3sv2wd7f
    @user-cl3sv2wd7f8 ай бұрын

    Egzianber lulem melkam abat new uffff thank for sharing

  • @Encounter_

    @Encounter_

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @assefamanaye3017
    @assefamanaye30179 ай бұрын

    ክብር ለታላቁ እግዚአብሔር!

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh84089 ай бұрын

    Aye geta ante eko awakie neh degemo mehreteh keberu hulu tetekelelelo bemadereyaeh yegeba yetetalen metanesa sewe sicheres metejemer hallelujah eyesuse geta new wendeme yeredaeh geta semu genana new❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Amen 🙏

  • @gelilakelecha2416
    @gelilakelecha24167 ай бұрын

    ክብር ለእግዛብሔር ይኹን

  • @jarrakassahun4752
    @jarrakassahun4752Ай бұрын

    Part 2 plz

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e8 ай бұрын

    አሳረፈን ኢየሱስ አሳረፈን❤❤❤❤የኔጌታ❤❤

  • @user-xs4cx2ve3j
    @user-xs4cx2ve3j9 ай бұрын

    wow sekum adalimotewm egzhabher bemitebkew nebs lay silitan yelewm ❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Amennn

  • @kingcell4953
    @kingcell49533 ай бұрын

    Esayi abshen kant arkylhu mnede/r lzlalm ybarke

  • @martasila5996
    @martasila59969 ай бұрын

    God is the God of justice.

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Thank You for watching

  • @user-rj4pu6ow2u
    @user-rj4pu6ow2u9 ай бұрын

    Geta simu yibarek

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Amennn

  • @dagimassefa684
    @dagimassefa6849 ай бұрын

    ❤❤❤a

  • @Encounter_

    @Encounter_

    9 ай бұрын

    Thank you 🙏

  • @research_review
    @research_review8 ай бұрын

    ብሩክ ሁኑ ! አገልግሎታችሁ ይባሪክ ።

  • @fantutaya2865
    @fantutaya28653 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @selameyob8177
    @selameyob81779 ай бұрын

    Geta melkam new

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m3 ай бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @Encounter_

    @Encounter_

    3 ай бұрын

    🙏🙏

  • @yordanosmekonen8597
    @yordanosmekonen8597Ай бұрын

    betesebochu chekolu lemekber saymot😅.....gn geta fewesew thank God

  • @Encounter_

    @Encounter_

    Ай бұрын

    Amen 🙏

Келесі