የፕሬዝዳንቷ የቅርብ ወዳጅ የነበሩት ጋዜጠኛ ዛሬ… | ጋዜጠኛ ብዙ ወንድምአገኘው | ክፍል 2 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

የነ በዓሉ ግርማና የነ ስብሀት ወዳጃቸዉ ነች፤ከባባድ ሚስጢሮች በእጇ አሉ፤ ፀጋዬ ገ/መድህን እንደጦር ነው ሚፈራት አሉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ትችቷ፤ጳውሎስ ኞኞንም ሳትነካካው አልቀረችም፤በርካታ ሚኒስትሮች በወታደር አስከብበዋታል፡፡ እድሜ ለሀለቃዋ ብርሃኑ ዘሪሁን ይሁን እንጂ…የኢቲቪ መለያዋ፤ ሴተኛ አዳሪዎች በየሆቴሉ በስለላ የሚርዱላት…ይህቺ ሴት ማነች?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 64

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-78822 жыл бұрын

    ክብር ጀግንነት ሴትነት እናትነት የሚያምርባት ድንቅ ሞያተኛ🙏

  • @solomonmulatu8416
    @solomonmulatu8416 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ ብዙዬ በጣም በግሌ የማደንቅሽ ጋዜጤኛ ነሽ ከብዙ ዓመት በኃላ ድምፅሽን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ።የጵሮግራሙ አቅራቢዎችም ልትመሰገኑ ይገባል።

  • @bersabehalayou4811
    @bersabehalayou48112 жыл бұрын

    ብዙዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውነት ከአንቺ ጋር ናት እና አይዞሽ ።

  • @yalemgezeabera6860
    @yalemgezeabera68602 жыл бұрын

    ብዙዬ በህይወት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ይስጥሽ /ከማጀት እስክ አደባባይ/ የማይረሳ ፕሮግራም

  • @yarmebmeha3909
    @yarmebmeha3909 Жыл бұрын

    ብዙዬ ከብዙ ዓመታት በኋላም ሳይሽ የምታቀርቢው ኘሮግራም (ከማጀት እስከ አደባባይ) በቅርብ ጊዜ እንዳየሁት ነው ያስታወስሽኝ:: በልጅነት ዐእምሮዬ ተቀርፆ የቀረ ኘሮግራም ቢኖር ብቸኛው ያንቺ ብቻ ነው ከነአቀራረቡና ዝርዝር ገለፃው መቼም የማልረሳውና የምወደው ኘሮግራም ነበር:: ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ ፈጣሪ:: እወድሻለው አከብርሻለው የኔ እናት::

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse92752 жыл бұрын

    እባክሕ ጋዜጤኛው ብዙ ጨዋታ ታቃለችና ፕሮግራሙን አራዝመው

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    11 ай бұрын

    እውነት

  • @amsalemarkos6611
    @amsalemarkos6611 Жыл бұрын

    የሚገርም ነው በልጅነት አይምሮዬ ስለ ኢትዮጵያ የገጠር ሴቶች ኑሮ እንዳውቅ ያደረገችኝ ድንቅ ሴት ፕሮግራሙ ከማጀት እስከ አደባባይ።

  • @abebaalle6516
    @abebaalle65162 жыл бұрын

    ሙያየ ምስክር በቲቪ ስለአያሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል አንቺ በኢትዮጵያ አንድነት ትግል ውስጥ ትልቅ ተጋድሎ ያደረግሽ ድንቅ እናታችን ነሽና ሁሌም ከጎንሽ ነን

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra7422 жыл бұрын

    በጣም፣ ድንቅ፣ ጋዜጠኛ፣ ብዙ፣ ወንድማገኘሁ፣ አሁንም፣ መሥራት ፣ስለምትችዪ፣ እድሉ፣ ይግጠምሽ።

  • @demisse7777
    @demisse7777 Жыл бұрын

    የድር ጋዜጠኛ ግርማ ሞገሳቺሁ ሲያምር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አሜን

  • @seyoumgaredew4354
    @seyoumgaredew4354 Жыл бұрын

    ብዙ ወንድማገኘሁ በሕይወት ኖረሽ ድምፅሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል አንቺ በምታቀርቢያቸው አስተማሪ ጽሑፎች አንብቦ ያልተጠቀመ አለ ብዬ አላምንም በተለይ በጠቋሚና አስተማሪ ጽሑፍሽ መንግስት ተከታትሎ ምርምር ቢያደርግ ኖሮ ሀገርንና ወገንን በጠቀመ ነበር ይህን እንዳነሳ ያስገደደኝና ሁልጊዜም የሚቆጨኝ እሷ ያቀረበችው በአንድ ጎሣ (ብሔረሰብ) ለትዳር የደረሰች ወጣትን ሊያገባ የሚፈልጋት ወንድ በቅድሚያ ልጅቱ ከተለያዩ ወንዶች ጋር እየወጣች ካየት በኋላ ነው ። ተፈላጊነቷን ካረጋገጠ በኋላ ነው ። በነዚህ ጊዜያት ውስት አታረግዝም ። ነገረ ግን እንድታገባ ሲወሰንና የባሏ ብቻ መሆኗ ሲታወቅ የምትቀምሰው ነገር ይሰጧታል ከባሏ ታረግዛለች ። ይህን ሁሉ ሕዝብ እንዲያውቅ ያረገችው ብዙ ወንድማገኘሁ ናት ታላቅ ሰው ዕድሜ ይስጥሽ ኑሪልን ።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ በእናተ ጋዜጠኛ 3 ቃለ መጠየቅ አድርግልን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር እናመሰግናለን ሁላችሁንም አሁንም ደስ የሚለው ጠንካራ ናት አይ ወያኔ ክፍ ጋዜጠኛ ብር ነው ያላቸው መሳሪያ አይደለም ጋዘጠኛ ቃል መጠየቅ ሳይሆን ጡረታ እንዲከበር ማስደረግ ደስ የሚላት ነገር አስተባብሮ ማድርግ ነው አዞሽ እህቴ አታልቅሺ አንቺ የሴት ጀግና ነሽ ❤

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Жыл бұрын

    ብዙ ወንድም አገኝ ጀግናዋ ሥራ ወዳድዋ እንኳን ለሀገር አበቃሽ ሁሌ በልቤ ነበርሽ በህይወት ስላየሁሽ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ኢቲቪ እሠራ ስለነበር ያ ለስራ ያለሽ ፍቅር ያለመታከት መልፋት መሮጥ አልረሳዉም አሁንም እንኳን ደህና ሆንሽ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria620726 күн бұрын

    ብዙ ወንድማገኝ የሰፈሪ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። የሰጠሽው አስተያይቶች በጣም ጥሩ፣ ታሪኮችሽ የሚያስተምሩ እና የሚያስተዛዝቡ ናቸው።

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira57063 ай бұрын

    ብዙዬ ፣ዕድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶን ያን ያለፈፈዉንክፊዉን ዘመን አሳልፎ ለዝህ ለከፋ ዘመን ያደረሰን አምሌክ የተመሰገነ ይሁን !ጊዜና ዘመን የሰጣቸው ክፉ ሥራቸውና ምግባራቸው ይኖራል፣ መልካም ሥራና መልካምነት ለራሰ ነው ;አንቺ ግን ይሀው አለሽ በርች ! የግዜው ተዋንያዎች የሉም ያሉትም በመኖርና ባለ መኖር ዉስጥ ናቸው!

  • @tsehayaklilu2954
    @tsehayaklilu2954 Жыл бұрын

    ብዙዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏 ሀገሬ ቲቪን እናመሰግናለን ጋዜጠኛዉ ሸሚዝህ ምቾት ነስቶሀል(ጠቦሀል) አስተካክል በተረፈ👍🙏🙏

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile86735 ай бұрын

    ሬጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @bizenkidane8477
    @bizenkidane8477 Жыл бұрын

    ምርጥ ስው

  • @salemabraha6289
    @salemabraha6289 Жыл бұрын

    ብዙ ወንድምአገኘሁ በእኔ ዘመን የነበረ 35:55 የማያውቅሽ ትውልድ ይኖራል ብዬ አልገምትም።ይገርማል ጎበዝ የማደንቅሽ ቆፍጣና ጋዜጠኛ ነበርሽ፣ ማርጀት አይቀርም እርጅና ብቻ የተዳፈረሽ ይመስላል። ሕፃንነትና ጕብዝና ከንቱዎች ናቸውና ከልብህ ኀዘንን አርቅ፥ ከሰውነትህም ክፉን ነገር አስወግድ። የሚለው የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ትዝ አለኝ። ሁሉ ከንቱ ንፋስንም እንደመከተል ነውና የማያልፈውን ጌታ ኢየሱስን በቀሪው ዘመንሽ አገልግለሽው እንድታልፊ እመኝልሻለሁ። ከብዙ ዘመን በሗላ በህይወትና በጤና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ኢትዬጵያ ቴሌቪዥን ከመግባትሽ በፊት ጋዜጦች ላይ በምታወጫቸው ጽሁፎችሽ አውቅሻለሁ። ባልሳሳት Ethiopian Herald ላይም አንዳንዴ ትጽፊ የነበረ ይመስለኛል እርግጠኛ ግን አይደለሁም። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልሽ፣ ወደመንግስቱም ይምራሽ። የኘሮግራሙ አቅራቢወጣቱ ጋዜጠኛም እጅግ ጎበዝ ባለሙያ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 Жыл бұрын

    ቡዙዮ እንኮን በሔወት አአገኘኘሑሸ አሕንም እድሜና ጤና የጥንት የአ አባ ሐና ተማሪ ለጅ ሆኜ አደንቅሸ ነበር በጣም ፈጣን ድንቅ ነሽ

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Жыл бұрын

    ብዙዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከማጀት እስከአደባባይ የማይረሳው የልጅነት ትውስታችን ነው።አባትሽ ቀኛዝማች ወንድማገኘሁ የአባቴ ጓደኛ ነበሩ ቦሌ ቴሌ እያላችሁ በእርግጥ አርሂቡ ላይ ስትጠየቂ በጣም ደስ ብሎኝ ሳይሽ ነበር ።ጋዜጠኛው አደራ ክፍል ሁለት ይኑረው የብዙ ታሪክ ባለቤት ነች ብዙዬ ።ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @kulubiyoutube3333
    @kulubiyoutube3333 Жыл бұрын

    ሙያዬ ምስክር ECADF ደስ ብሎኛል ስላወኩሽ በድምፅ ነበር የማውቅሽ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z11 ай бұрын

    My favorite journalist back in the day. Very talented

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Жыл бұрын

    ሙያዬ ምስክር እናታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ። ቲቶ ልጅሽ

  • @jdjdjjdjjd3743
    @jdjdjjdjjd3743 Жыл бұрын

    ብዙዬ እንዲት ነሽ አሰበ ነኝ ከእስራኤል ከስንት አመት ቦሃላ አየሁሽ እስራኤል አገር አብረን ትምህርት ሚኒስቴር ሰርተን ነበር ስላየሁሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ ልጅሽ እንዲት ነው ከእስራኤል

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 Жыл бұрын

    እንዳቺ ዓይነት Professional ጋዜጤኞች ይሄው አገር መጫወቻ ጆራችን መቀለጃ እረፍት ቡዝዩ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @Misha-ko7xh
    @Misha-ko7xh5 ай бұрын

    ከማጀት እስከ አደባባይ ፕሮግራም አዘጋጅ good to see you

  • @sawsanabdulkadir1641
    @sawsanabdulkadir1641 Жыл бұрын

    This woman is our tresor.

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Жыл бұрын

    የት ትሆን እያልኩኝ ኣስብሽ ነበር!! ሰላምሽ ይብዛ ኣይዞሽ!!!

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw2 жыл бұрын

    ይገርማል

  • @belayneshmengistu9127
    @belayneshmengistu9127 Жыл бұрын

    አይዞሸ እህቴ

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 Жыл бұрын

    ብዙዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል!! ክፍል 2 --- ያስፈልጋል - ጋዜጠኛው ባክህ አታቋረሰጣት!!

  • @rozaroza4288

    @rozaroza4288

    Жыл бұрын

    ይሄኮ ክፍል 2 ነው

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 Жыл бұрын

    still strong!!

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Жыл бұрын

    ደርባባ አወራርሽ ራሱ ደሰሰሰሰ ሲል ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ❤

  • @chernetmetaferiya6801
    @chernetmetaferiya680111 ай бұрын

    Grum Teyakiy Grum Engda

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Жыл бұрын

    Very interesting interview 👍

  • @alexg5424
    @alexg5424 Жыл бұрын

    ከማጀት እስከ አደባባይ የመግቢያ ክላሲካሉና የሚታዩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች ትዝ ይለኛል

  • @alexg5424
    @alexg5424 Жыл бұрын

    በዛን ወቅት ልጅ ስለነበርኩ የምወደው ሙዚቃ በመስኮትና ታላቅ ፊልም ነበር

  • @zele2127
    @zele2127 Жыл бұрын

    Yasazenal.

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-78822 жыл бұрын

    ቤተ መፃፍት ነዉ አቃጥለዉ ያጠፉት ይቅር ይበላቸዉ

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi38322 ай бұрын

    Was the name of your brother Amare Weldemagegn,if I am not mistaken,I have once worked in Asseb refinery.

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat7070 Жыл бұрын

    በድጋሚ አቅርባት

  • @demisse7777
    @demisse7777 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Жыл бұрын

    This is ridiculous she is very professional jornalist so she must be supported by the government nd z ppl still it is not late

  • @nest1108
    @nest11082 жыл бұрын

    ውሃ እንኳ አታቀርብላትም ?

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 Жыл бұрын

    Uffff💔😭😭

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 Жыл бұрын

    Betam new ye masazenew ayezoshi enata jegena ye megereme tareke new 😭

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe80204 ай бұрын

    አሁን የት ነው ያለችው???

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Жыл бұрын

    ታሪክ ነው! ደረጀ ሐይሌ ለዛ ባለው አጠያየቅህ እባክህን አቅርብልን፣ብዙ ያልተነገረ ይኖራልና።

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Жыл бұрын

    አሁን አቤ ጉበኛ በዚህ ሁኔታሕይወቱ እንዳለፈ አላውቅም የአልወለድም መፅሐፍ ደራሲ ይመስለኛል ።ወይኔ ስንቱ ተገፍቷል የዚህ ዘመን ጋዜጠኞች እግዚአብሔርን አመስግኑ

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጋዜጠኛው ጥያቄ ስትጠይቅ አንዳንዴ ከምትናገረው ወስደህ ተጨማሪ ጥያቄ መጠየቅ ልመድ :: ለምሳሌ 52 ነን የተባረርነው ስትልህ ለምሳሌ በስም ልትጠቅሽሊን ትችያለሽ ከምታስትውሺያቸው ይባላል : ከ52 ሁለቱ ውስጥ ተረስተው ቤታቸው የተቀመጡ አንቱ የተባሉ አሉበት :: እነ አስቻለው ደምሴ እነ የሺጥላ አንተነህ እረ ብዙ ብዙ ለአንተም ትምህርት እንዲሆንህ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Жыл бұрын

    አይ ኢትዮጽያ ሰንት መረሳት የሌለባቸዉን ረሰታለች በጣም አሰተውላ የምትናገር ጋዜጠኛ ጨዋታዋ የሚማርክ መኖርሸን እራሱ ማሳወቃቸው እግዜር ይሰጣቸዉ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Жыл бұрын

    ተትንሽ ልጅጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፊት ለ

  • @aboneshnigussie2806

    @aboneshnigussie2806

    Жыл бұрын

    ለፊት ጎማ ቁጠባ አጠገብ ያለው ግቢ ልጅ ነጅ፡፡ ቤትሽ ከኛ ግቢ ቀርብስለነበርሽ ትዝ ይለኛል ስምሽ፡፡ በህይወት ኖረሽ በማየቴ ደስ አለኝ፡፡ It to ok me back to the old goiod days Wow!!!!!

  • @alexg5424
    @alexg5424 Жыл бұрын

    የናንተ ባቾች ተክሉ ታቦር ሳሙዔል ፈረንጅ ልዑል ሠገድ ኩምሳ ዮናስ ለማ ሰለሞን ክፍሌ ተፈራ አስማረ ደርቤ ሰለሞን ተሰማ ዜናነህ መኮንን

  • @alexg5424

    @alexg5424

    Жыл бұрын

    ብዙዬ ከዚህ በፊት ዩቲዩብ ላይ ፈልጌሽ ላገኝሽ አልቻልኩም ነበር ለፈጣሪ ምስጋና ይግባውና እንኳንም አየሁሽ

  • @alexg5424

    @alexg5424

    Жыл бұрын

    ወያኔ ብቻ አይደለም ጠላታችን ሙሉ ትግሬዎች ናቸው

  • @azebmekonnen9137

    @azebmekonnen9137

    Жыл бұрын

    ትክክል በተለዬ ልዑልሰገድ ኩምሳን በልጅነት እድሜዬየማውቀው የማደንቀው እንግሊዝኛው ሲያምር

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Жыл бұрын

    ጠያቂዉ ግን አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ አረ ተዘጋጅተህ ግባ

  • @kulubiyoutube3333

    @kulubiyoutube3333

    Жыл бұрын

    እንደ እኔ ታዝበሀል(ሽ)

  • @alexg5424
    @alexg5424 Жыл бұрын

    ብዙዬ በናንተ ጊዜ ከነበሩት ጋዜጠኞች ዮናስ ለማን እስካሁን አረሳሁትም እባክሽ ስለሱ ብታወሪልን

  • @danielamare7898

    @danielamare7898

    Жыл бұрын

    Yonas lema was killed by eprp. I knew his family.

Келесі