#የራስን

የእራስን ችሎታዎች መፈለግ ማለት እውነተኛ ማንነታችንን ማወቅ ማለት ሲሆን ይህም ያሉንን እሴቶች፣ ፍላጎቶች፣ አምቅ ችሎታዎች፣ ዝንባሌዎች፣ የህይወት ምርጫዎቻችን፣ በጥልቅ ፍቅር እና ትኩረት የምንሰራቸውን ስራዎችን ፈልጎ ማግኘትን ያጠቃልላል፡፡ የራስን ችሎትዎች እና ፍላጎቶች ለማወቅ እራሳችን በራሳችን በተለያዩ ዘዴዎች ወይም መንገዶችን በመጠቀም መፈተሸ እና ማግኘት የሚመከር ሲሆን ሌሎችም ሰዎች ለምሳሌ የቅርብ ጓደኞቻችን፣ ወላጆቻችን፣ አለቆቻችን፣ መምህሮቻችን ወይም አሰልጣኞቻችን ያሉንን ብቃቶች ለይተው ሊነግሩን ይችላሉ፡፡
እራስን ፈልጎ ማግኘት በአንድ ጀንበር የሚሰራ ሳይሆን በረጅም ሂደት የሚከናወን ድርጊት ነው፡፡ የራስን ችሎታ ፈልጎ ማግኘት በህይወታችን ትኩረት ሰጥተን መስራት ያሉብንን ስራዎች አንደንሰራ የሚጠቅመን ሲሆን በመጨረሻም ያለንን አቅም አሟጠን በመጠቀም የህይወት ተልኮአችንን ለማሳካት እንድንችል ይረዳናል፡፡
እራስን ለማግኘት አራት ደረጃዎች ያሉ ሲሆን እነዚህም እራስን መፈተሸ፣ ያሉንን ፍላጎቶች ማወቅ፣ ምኞታችንን እና ህልምችንን ማወቅ እንዲሁም ዘለቄታዊ የህይወት መስመራችንን ማወቅን ያጠቃልላል፡፡
የተለያዩ እራስን ማግኛ ዘዴዎች ያሉ ሲሆን ይህ ክፍል አንድ ቪድዮ ከዘዴዎች ውስጥ እኔ ማን ነኝ የሚለውን ስለእራስ የመጻፍ ዘዴ እና የግለሰባዊ ጥንካሬ፣ ድክመት፣ ምቹ አጋጣሚዎች እና ስጋቶች ትንታኔን ያካትታል፡፡
ተመልካቾችም ስለእራሳችሁ የምታውቁትን ሁሉ በመጻፍ አንዲሁም የግለሰባዊ ጥንካሬ፣ ድክመት፣ ምቹ አጋጣሚዎች እና ስጋቶች ትንታኔን በመለማመድ ስለራሳችሁ የበለጠ አንድታውቁ ትመከራላችሁ፡፡ በመጨረሻም ያላችሁን ጥንካሬ ለመጠቀም፣ ድክመታችሁን ለማስወገድ፣ ምቹ አጋጣሚዎችን የበለጠ ለመጠቀም እንዲሁም ስጋቶቻችንን ለመቀነስ የድርግት መርሃ ግብር በመንደፍ አቅዱን ለማሳከት መጣር ይኖርባቸዋል፡፡

Пікірлер: 11

  • @fasiltamiru776
    @fasiltamiru77610 күн бұрын

    Thank you Dr.Adera for helping us to see ourselves!!

  • @kedir5245
    @kedir52452 ай бұрын

    well said ! i will definitely test my weakness and strength . Thank you for the great lesson !!

  • @zerabrukgoitom7147
    @zerabrukgoitom71472 ай бұрын

    አይምሮችን ላይ እንድንሰራ ስለምትረዳን በጣም እናመሰግናለን yem

  • @gdch735
    @gdch7352 ай бұрын

    በጣም አናመሰግናለን

  • @gebeyehugetachew865
    @gebeyehugetachew865Ай бұрын

    so amazing dr. keep it up sir

  • @ethiopiahagere2675
    @ethiopiahagere2675Ай бұрын

    Found it very interesting Keep up the good work Thank you Adera!

  • @jakeeclipse6293
    @jakeeclipse62932 ай бұрын

    Great jobs! You have been so helpful to others❤

  • @MuluyeTesfa
    @MuluyeTesfa2 ай бұрын

    Yibarkachihu

  • @jelaluaman6272
    @jelaluaman62722 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ምክር ነው

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel56342 ай бұрын

    Thank you!

  • @user-iz3bb2vw7k
    @user-iz3bb2vw7k2 ай бұрын

    Excellent as usual!

Келесі