የራቼ ቃለመጠይቅ : ስለአሳዛኝ የልጅነት እና የፍቅር ታሪኩ :ስለሀጫሉ ሁንዴሳ : ስለባለጊዜነት | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 23

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሀያ ሶስተኛ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከራቼ ተስፋዬ ‪@RachuEntertainment2‬ ጋር እጅግ በጣም አዝናኝ አሳዛኝ እና አስተማሪ ቆይታን ያደርጋል::
ራቼ በልጅነቱ አባት እናት እና ወንድሞን በሞት ይነጠቃል::እህቱ በጉድፊቻ ወደ ውጪ ሀገር ትላካለች::ብቻውን ያሳለፈውን የህይወት ውጣ ውረድ ሲናገር ያስለቅሳል::እንዴት ችግሮቹን አሸንፎ እዚህ ቦታም እንደደረሰ ሲናገር እጅጉን ያነቃቃል::
እንደተለመደው ሙሉውን ተመልከቱ::ለሌሎችም አጋሩ::
የራቼን ዩቱብ ለምትፈልጉ ‪@RachuEntertainment2‬ subscribe አድርጉ!
የህይወቱ አጭር documentary ( • It is 'Waaqayyoo' ) link ይገኛል::

Пікірлер: 1 400

  • @user-ct8jp9ns3z
    @user-ct8jp9ns3z5 ай бұрын

    ይህ ልጅ ሰረአቱ የተለየ ነው ከዝህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @KhayrooKhayroo

    @KhayrooKhayroo

    Ай бұрын

    Gen m?

  • @user-ct8jp9ns3z

    @user-ct8jp9ns3z

    Ай бұрын

    @@KhayrooKhayroo ራቹ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide5 ай бұрын

    🎉ራቹን የምትወዱት እስኪ በ❤ አሳዩት🎉

  • @Nahom7

    @Nahom7

    5 ай бұрын

    Manew gn

  • @mihretabrham5240

    @mihretabrham5240

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-iw4be6ol1o

    @user-iw4be6ol1o

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-if7ij6wc1q

    @user-if7ij6wc1q

    5 ай бұрын

    🫶🏾🫶🏾🫶🏾

  • @meditationminutes985

    @meditationminutes985

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @neimaali7797
    @neimaali77975 ай бұрын

    ሙስሊም ብትሆኑ እኮ ቁርአንን ከፍታችሁ ስታነቡ የጀነትን ፀጋወች ስታነቡ ሞትን ናፍቃችሁ ሁሌየም ጀነትን እያለማችሁ በደስታ ትኖሩ ነበር በሂወቴ በተስፋ ከምጠብቀው ትልቁ ነገር ሙቸ አያቴን በጀነት ማገኘት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢 አላህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራችሁ ይምራን ያረብ 🤍

  • @Asledin-en5de

    @Asledin-en5de

    21 күн бұрын

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre75545 ай бұрын

    ውይ ራቼ እግዚአብሔር የበለጠ ደረጃ ያድርስህ እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ ውለድ ክበድ ዘርህ ይብዛ

  • @user-cw3np1ex1f

    @user-cw3np1ex1f

    Ай бұрын

    amen amen❤❤❤❤❤

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G5 ай бұрын

    የራቼን Quality በደንብ አወጣሀው፣ አሪፍ ይዘት ያለው ጭውውት ነው።

  • @manyazewaleshetu

    @manyazewaleshetu

    5 ай бұрын

    እናመሰግናለሁ!

  • @user-vi7gk2wr8j

    @user-vi7gk2wr8j

    5 ай бұрын

    ራቼ ምርጡ

  • @yemisrachyilma9944

    @yemisrachyilma9944

    5 ай бұрын

    Ahunem, benurowachehu, yetebekacheh

  • @ZehrahussenZehra

    @ZehrahussenZehra

    5 ай бұрын

    ena ethiopiawi ya gurage lijge nagen btame memchgen rachu❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t

    @user-ko6dl9ln4t

    5 ай бұрын

    ራቼ you tubeካለው ሊንኩም አስቀምጡልኝ

  • @ednaabel4465
    @ednaabel44652 ай бұрын

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ጀግና ነህ 🙏🙏🙏

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t5 ай бұрын

    ዋው ሰለ ሴት ልጅ ክብር ና ውለታ ስታመሰግኑ እናተን ሰማው የውም ከተለያዩ በሀላ ተባረኩ

  • @mintesinotmelie9782
    @mintesinotmelie97825 ай бұрын

    ራቼ የውነት አማራ ነኝ በአንተ ውስጥ ሁሉም ሰው የሚመኛት ኢትዮጵያን አየኋት ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ተባረክ

  • @user-wt8mn4rs2e

    @user-wt8mn4rs2e

    5 ай бұрын

    Tada amara monshen gide minager min aseflgeshe 😡

  • @BiluuBlack

    @BiluuBlack

    5 ай бұрын

    አማራ ሆኖ እንዳንቺ አይነት ቃል የምናገር ፈጣሪ ያብዛልን❤

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    4 ай бұрын

    ​@@user-wt8mn4rs2eምክንያቱም እኛአማሮች በአሁኑ ጊዜኦሮሞነንሲሉብቻምንእፊታችንእደሚመጣስሐሚታወቅነዉ የእህትወንድሞቻችንደምምነዉምደሞሞመቸም የማንረሳዉታሪክ☝️

  • @user-xi7zi9dw9w

    @user-xi7zi9dw9w

    2 ай бұрын

    እና አማራ ብቴሆኚስ ምን ይጠበስ ታድያ እበት👎👎👎👎👎👎👎

  • @SusuYeedu

    @SusuYeedu

    Ай бұрын

    ​@@user-xi7zi9dw9wእበትሥ አንች ምን አባሽ አደረገችሽ

  • @dagmawitmulualem1917
    @dagmawitmulualem19175 ай бұрын

    Rache ዛሬ ገና ነው ያየውህ ግን በጣም በሳል እና ጨዋ ልጅ ነህ ❤ የፃፍከው መፃፍ እስኪወጣ I can't wait

  • @jiiuuu959
    @jiiuuu9595 ай бұрын

    ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @terezaadisababa

    @terezaadisababa

    2 ай бұрын

    😥😥😥😥😥😥

  • @user-gr4xo4xg4w
    @user-gr4xo4xg4w4 ай бұрын

    ይገርማል አመለካከቴን የቀየርው ልጅ ነው

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl5 ай бұрын

    አየ የሰው ነገር😢 እንደዚ አይነት ታሪክ ያለበት እማይመስል ጀግና ሰው አንተ አየሁ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤

  • @Danitua16
    @Danitua165 ай бұрын

    ራቼ ስለ ሀጬ የተናገርከው ነገር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌ የምለው ነገር አለ ልክ አንተ እንዳልከው አፈን ኦሮሞ የማይችል ሰዉ ኦሮምኛ ቢችል ማንም ሀጬን አይጠላውም እላለው እና ደሞ Uጬ ለኛ አለሞተም በልባችን አለ ይኖራልም ::

  • @melber7957

    @melber7957

    5 ай бұрын

    Chegeru eko, telachachew oromonetachenen becha new okay???? Not about language only

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    5 ай бұрын

    @@melber7957True !

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    5 ай бұрын

    በፍፁምምም እይመስለኝም እንድ ቃንቃ እንድ ዘር የሚሉ የ100 ምናምን እመት ቆሻሻ የሚኒሊክን ታሬክ መልስው መትከል የሚፈልጉ ፆንፈኞች ለእኛ ለእገው ለቅማንት ህዝብ ያልሆኑ ለእናንተ ሊሆኑ እይችሉም.... እመነኝ እነዚህን ይሁዳዎች በደንብ ጠንቅቄ እውቃቸዋለሁ!!

  • @hasena436

    @hasena436

    5 ай бұрын

    ​@@user-rq3rm9in5zእራስክን አታውቅም አይደለም ሌላ ስው የራስህን ስራ ለመደበቅ ሌላውን ጥፋተኛ ማለት አትችልም እኔስ ብለህ እራስክን ጠይቅ

  • @user-po2cn6iu5p

    @user-po2cn6iu5p

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela7595 ай бұрын

    በጸሎት ተስፋ አትቁረጥ፣ አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ባልተጠበቀ መንገድ መልስ ይሰጣል! 🙌እምነትን ጠብቅ

  • @ferdosjemal1074
    @ferdosjemal10745 ай бұрын

    ሰውን ሳታቁ ሰውን አትጥሉ ቀበጥ ይመስሉኝ ነበር እነዝህ 2ቱ ልጆች ዛሬ ግን ጫወታቸው ማረከኝ ወደድኳቸው❤

  • @Mastawesh

    @Mastawesh

    5 ай бұрын

    Sijamar zaregna new

  • @dudududu1315

    @dudududu1315

    5 ай бұрын

    ​@@Mastaweshzereshe yetfa mekegna

  • @Mastawesh

    @Mastawesh

    5 ай бұрын

    @@dudududu1315 ya Nate zare elim biloo yexifaa ya sharimuxaa liji tabada

  • @Mastawesh

    @Mastawesh

    5 ай бұрын

    Zaregna gala

  • @dudududu1315

    @dudududu1315

    5 ай бұрын

    @@Mastawesh ekek ye lalibla zere qomece gala kiteken eygrfk new getak new ye lemagn zer bedatam

  • @user-hx7nc1jf6p
    @user-hx7nc1jf6p5 ай бұрын

    ራቼ እኔ ብዙም አላውቅህም ግን በእውነት በጣም ትልቅ መልእት ነው ያስተላለፍከው ለኛ በዘረኝ ነት ለቆሰስነ ሰወች እውነት ነው የምልህ ቃላት የለኝም ❤ ሰወችዬ ሁላችንም ሀላፊ ነት አለብን እናስተውል እኔም አችም አተም🙏❤😢 🇪🇹🥰🥰🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46455 ай бұрын

    እውነት እኔም በልጅነቴ ነዉ እናቴ ያጣዋት የምትመጣ ነበር የመሰለኝ 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር የወደደውን ያሰጋል ጀግና በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @user-zi1hr2gl8k
    @user-zi1hr2gl8k5 ай бұрын

    እውነተኛ ስትሆን ሰው ይጠላሀል ግን ራቼ እጅ አይሰጥም።እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ያስፋህ።ማንያዘዋል እናመሰግናለን እንደነዚህ የህይወታቸው ታሪክ ሰውላይ እንፉሌንስ የሚያደርስ ሰው ስለምትጋብዝ።

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat5 ай бұрын

    የኔጌታ ሳላውቅህ አልወድህም ነበር ብሮ ራቹዪ እደዚህ ምርጥ ልጅ ነህ እንዴ ❤❤❤ የኔ ጌታ እውነተኛ ሰው ነህ ቃልህ ከልብህ ነው ። ትልቅ ቦታ አይሃለሁ በርግጠኝነት ። 🎉🎉🎉

  • @Tigstshewafera

    @Tigstshewafera

    2 ай бұрын

    እኔም ቲክታክ ላይ ሊፕ ላይ አይቸው መጥፎ ጎኑ ነበር የሚታየኝ

  • @shikorinanatey7223
    @shikorinanatey72235 ай бұрын

    I have not written comments before but now when I heard Manyazewal say that when god loves you he wants to show you it is only him who has you on your side. I have no one who was on my side when I have gone through a lot of difficulty life but I made it because God is on my side always. God is good.🙏❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh56035 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው ::ራሴን አይ ነበር ራቹ ስናገር ::ቤተስብን በልጅነት ማጣት ትልቅ ስብራት ነው: እውነት ነው እግዚአብሔርእሱን ብቻ እንድናይ ብዙ ስዎችን ከአጠገባችን ያሸሻል : እውነት ነው ከእርሱ በላይ ማን አለ ልብ የሚያርፍበት እሱ ብቻ ነው:: መልካም አመለካከት ያለህ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ ማኔ አመስግናለሁ ::

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji5 ай бұрын

    ማርያምን እዚ ቻናል ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዲዮ ምስጥ ብዬ ስሰማ ራቹ የእውነትም በሳል ሰው ነህ ማኔ አንተም 👌

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann16005 ай бұрын

    አሏህ ሆይ አገራችንንን ሰላም አድርግልን የዚህ ዘመን በጎ ሰሪዎችን አበርክትልን ዘረኝነትን አጥፋልን አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጰያ❤ we love my country❤

  • @user-rq3rm9in5z

    @user-rq3rm9in5z

    5 ай бұрын

    85+ ብሄር ብሄረስብን ያኑርልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-gz2lq3zj2u
    @user-gz2lq3zj2u5 ай бұрын

    ለመጀመርያ ግዜ ከልቤ የሰማሁት ኢንተርቪው ራቹ ምርጥ ልጅ የልብህ ይሙላልህ ማኔ እናመሰግናለን ❤

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p5 ай бұрын

    ከእናታችጋ አልስማማ ያሉ ሁለት ወድሞች አሉኝ ክፍለ ሀገር ነው ያሉት ያንተን ስልጣና ቢገቡ መልካምነው ግን እደት ላስተካክል 😢

  • @suzimulat6611
    @suzimulat66115 ай бұрын

    ሰውን የምናውቀው በደንብ ስንቀርበው እና ስናደምጠው ነው ራቹ ጀገና አስደመምከኝ❤

  • @astertube5406

    @astertube5406

    5 ай бұрын

    😊ደምሬኝ

  • @user-ok2ls8sx2c

    @user-ok2ls8sx2c

    2 ай бұрын

    እውነት ነው❤

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea40735 ай бұрын

    የምሬን ነው የምልህ ምንም ነገር ሳይህ ደስ አይለኝም ግን ዛሬ ሳየው ይህን ቃለመጠይቅ ካተ ብዙ ነገር ተማርኩ ፈጣሪ ይስጥህ እኔንም ይቅር በለኝ

  • @gwarotube
    @gwarotube5 ай бұрын

    ማንያዘዋል የሚያቀርባቸውን ሰዎች በብዛት ምንም ሳይሰለቸኝ ሁሉንም በደንብ ከልቤ ነው የማዳምጣቸው የዚህ ልጅ ደሞ ልዩ ነው 3 ግዚ ነው ያየሁት በጣም የሚገርም ልጅ ነው እደዚህ አይነት ወጣቶችን ለነገይቱ ኢትዮጵያ ያብዛልን 🙏🙏🙏ማኔ ሰላምህ ይብዛልኝ ፈጣሬ አብዝቶ አብዝቶይባርክህ እደዚህ አይነት ወጣቶችን በማቅረብ እብሮ አንድ ሆኑ ተፋቅሮመኖርን የሚሰብክ ትልቅ ትምህርት ለወጣቱ ትውልድ እያቀረብክ በመሆነህ እውነቴን ነው የምልህ ቀላል ነገር እዳይመስልህ እያረክ ያለህው ፍሬውን ለማየት ያብቃህ እድሜና ጤና ሰቶህ

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede93095 ай бұрын

    የናንተ ህይወት ከኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይ ነው አንዳንዱ አባቱን አቶ ይቸገራል እኔ አባቴ እያለኝ ነው የተቸገረኩት ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @astertube5406

    @astertube5406

    5 ай бұрын

    😊ማለፉ መልካም ነው ደምሬኝ

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz5 ай бұрын

    ሲወራ ቀላል ይመስራል እጂ ሲኖር በጣም ከባድነው በሳቅና በጫዎታ ስራወራ Odin's አላስለቀስንም ❤👏

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z5 ай бұрын

    አንዳንድ ነገሮች አሉ በእውቀትህ ልክ የማታውቃቸው ግን ኖረህ የምታውቃቸው ግን ብዙወችን የሚያስተምሩ ❤የተመቸኝ ንግግሩ ማንያዝዋል ከልቡ የሳቀበት ቪድዮ ልጁ ንግግሩ አይጠገብም ደስ ሲል የሚያስተምርም ዘና የሚያረግም ቆይታ ደስ ይላል ቢባል ያንሰዋል❤

  • @user-tt5ne9uv4s

    @user-tt5ne9uv4s

    5 ай бұрын

    ዝብሎ ነገር ይመሥለኝ ነበር የምር ቁም ነገረኛ ነው

  • @saramolla542

    @saramolla542

    2 ай бұрын

    በትክክል

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma13775 ай бұрын

    ኡፍፍ ታሪኩ በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በርታልን ጎበዝ❤❤❤❤

  • @astertube5406

    @astertube5406

    5 ай бұрын

    😊ደምሬኝ ውዴ

  • @Atit_Royal

    @Atit_Royal

    3 ай бұрын

    Queen

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem5 ай бұрын

    የእኔ እና የራቹ ህይወት በሚገርም ሁኔታ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ምን ጊዜም መልካም ነው ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢 ደሞ Facebook እኔም 2004 አዲስ አመት ነው በጣም ትንሽ ሰው በሚያውቅበት ጊዜ የከፈትኩት

  • @abdususu8443

    @abdususu8443

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @amazingtube9507
    @amazingtube95075 ай бұрын

    ራቸ ታሪክህ ወቸው ጉድ ላይ የሰማነው ብቻ መስሎኝ ነበር። ጎበዝ ነህ በርታ! ይመቻችሁ!

  • @nunukebdebaba5126
    @nunukebdebaba51265 ай бұрын

    የሚገርም የልጅነት ጊዜ አሳልፈሀልከዚህ በኋላ የወጣትነት ጊዜህን እግዚያብሄር ይባርክልህ ማኔም ተባረክ።

  • @aynideju1112
    @aynideju11125 ай бұрын

    እግዚአብሔር የኛ አባት እባክህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን እንተ እኮ ትችላለህ እኔ ይሄ ልጅ ዘረኛ ይመስለኝ ነበረ ምን ተመኝሁ መሰላችሁ አንድ ቀን ሁላችንንም አስተኝቶን ጭንቅላታችንን ልባችንን በቀየረው ❤❤❤የኢትዮጵያ ጀግና ራቼ የአባገዳ ልጅ ❤❤❤❤

  • @user-wc1uq4il2y

    @user-wc1uq4il2y

    5 ай бұрын

    በግ እና እየሳመሽ ነው ወለጋ የሚሞተው ኦሮሞ ነው እያለኮ ነው። አሁን ላይ ደግሞ ጃዋርም ሰላም ሰላም እያለ ነው

  • @SS-no5bu

    @SS-no5bu

    5 ай бұрын

    ​@@user-wc1uq4il2yታዲያ ወለጋ እኮ ሁለቱም ብሄሮች ናቸው የሞቱት እውነቱን ነው

  • @Mastawesh

    @Mastawesh

    5 ай бұрын

    ena Medi new zaregna Maa zaregna new

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    4 ай бұрын

    ​@@user-wc1uq4il2yማንእንደአማራናኦርቶዶክስ☝️

  • @wuduabiye8792
    @wuduabiye87925 ай бұрын

    Such an impressive story! I learned a lot from this interview. Thank you to the host and Rachel Tesfaye for sharing such valuable insights

  • @SS-no5bu
    @SS-no5bu5 ай бұрын

    ለምን እንዳወሩ አትፈቅድላቸውም አፍ አፍቸውን የምትይዛቸው. ደግሞ አትጩህ 😷🤔 በተረፈ ለጁ ስለ ሀገር ያወራው ነገር ተመችቶኛል ትክክል ነህ

  • @tube9781
    @tube97815 ай бұрын

    አብሽር ራቹዬ 😢😢😢 በጣም ጀግና ነህ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያደርስህ 😢😢

  • @astertube5406

    @astertube5406

    5 ай бұрын

    😊ውዴ ደምሬኝ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf5 ай бұрын

    በእውነት ብዙነገረ የተማርኩበትነው ጥንካሪ ትግስት።እድሜ ጤና ያድላችሁ ።ላረፉት ወንድሞቻችን እናቶችን ነብስ ይማራ

  • @zerihunsisay07
    @zerihunsisay075 ай бұрын

    Watching this superb podcast from Arbaminch! You guys are awesome! I am running out of words for my appreciation!!! Thank you Mane, Rache!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50225 ай бұрын

    ይቅርታ ልጆቼ❤❤ ከእዚህ በላይ መከታተል አልቻልኩም😥 ቀሪዉን ደግሞ ሌላ ጊዜ አየዋለሁ😥

  • @user-cm7zf1mx9f
    @user-cm7zf1mx9f5 ай бұрын

    የሚገርም ጭውዉት ነበር ምንም ሳይታወቀኝ ነው የጨረስኩት እና ራቼ በልጅነቴ ልብስ ሰርቀሀል ተብዬ ከሰፈር ልጆች አንተ ነው የወሰድከው መባሉ ቤተሰብ ቢኖረኝ ጥያቄው አይነሳም ነበር ያለው ነገር በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ! ይሄ የኔም ታሪክ ነው አሁን ላይ የራሴ ፈርኒቸር ቤት እና የተለያዩ ቢዝነሶች አሉኝ… የቤተሰብ አለመኖር በጣም የስነ ልቦና ጫና አለው ግን ያን ሁሉ ተቋቁመህ እዚ ደረጃ በመድረስህና መድረስ እንደሚቻል ስላሳየኸን አክባሪህ ነኝ !!!

  • @takelederesa
    @takelederesa5 ай бұрын

    ማኔ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ራቹ ስላቀረብክ እናመሰግናለን፡፡ ራቹ በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጠህን እያዝናናህ እያስተማርክ እያሳክ ደስ የሚል ግዜ ነው ትልቅ ነገር እንደምሰራ አምናለው ፈጣሪ ሆሌ ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @temesgenmersha6760
    @temesgenmersha67605 ай бұрын

    ማኔ ግቢ(campus) ውስጥ ማንም አይወደኝም ለምን ትላለህ?? ለማንኛውም ግቢ ውስጥ ከሚወዱ ሰዎች መሃል ነኝ❤❤

  • @bestechdeals4539

    @bestechdeals4539

    5 ай бұрын

    😅

  • @Tigstshewafera

    @Tigstshewafera

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @whykme
    @whykme5 ай бұрын

    ከንፈር መምጠጥ እዉነት ነዉ ይጎዳል ማኔ ራቼ አሸናፊ ነክ ዋናዉ ሕይወትን አሸንፌ መገኘት ነዉ jireenyi yoo namatti jabbatte nama jabbesitti .... እዉነት እኮ ነዉ እንደ 48 አመት ሰዉ ነዉ የምታስበዉ ወላጅ ከጎደለ ከቤት።።።።።

  • @hiwiha
    @hiwiha5 ай бұрын

    እስኪ የሌላው ብሄር እንዲያውቀው እና መግባባት ሊፈጥር ስለሚችል የሀጫሉን የህይወት ታሪክ በትርጉም ስራልን። በጣም አሪፍ ኢንተርቪው ነው የጀመረው ማየት አያቋርጥም።

  • @brukie7774
    @brukie77745 ай бұрын

    ራቼ በጣም ጠንካራ ሰው ነክ እንኩዋንም ቀረብክልን ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ🙇🙇🙇🙇❤❤

  • @end123w
    @end123w5 ай бұрын

    My God what a powerful interview is it? May God bless both of you abundantly. I got a lot of things you guys🙏🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu74785 ай бұрын

    እያዝናና የሚያስተምር ታሪክ ነው

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon46615 ай бұрын

    እናት የሌለው ልጅ ባይሰርቅም ሌባ ነው ይባላል ደሞም እውነት ነው። እኔም ደርሶብኛል😭 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉም አልፏል ግን በስነ ልቦና ደረጃ አሁንም ጉዳት አለው😏

  • @zezumeke1689
    @zezumeke16895 ай бұрын

    እያነቡ እስክስታ ማለት ይሄ ነው እየሳኩ እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩህ በተለይ ቤተሰብህ ሞቶብህ ሰወች የሚያዩህ መንገድ ዋው

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt5 ай бұрын

    የራቹን ታሪክ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😢😢😢😢

  • @astertube5406

    @astertube5406

    5 ай бұрын

    😊ገኔ ደምሬኝ

  • @user-ht7wq6nt5x
    @user-ht7wq6nt5x5 ай бұрын

    ራቼ ትልቅሰው ሲመቸኝ❤ አላህ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃህ እደግ ተመንዴግ ❤❤❤

  • @user-sc4km7mn3b
    @user-sc4km7mn3b5 ай бұрын

    ማኔ ደስ የሚለኝ ነገርህ ከሰዎች ትክክለኛውን ነገር ማስወጣት ትችላለህ ለእኛ ደሞ ይሄን ነው ምንፈልገው ለመማር ይሄ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @leleyimer8783
    @leleyimer87835 ай бұрын

    እሚገርም አይታ እሚገርም የአገላለፅ ዘዬ ማኔ ባንተ በጣም ነው ሁሌም የምደመመው ይህ ልጅ ደሞ እጄን አፌላይ ነው ያሰጫነኝ ራቼ ከዚህም በላይ ከፍ በል ለብዙዎች ጠቃሚ ሰው ነው የምትሆነው ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @marthahidego7902
    @marthahidego79025 ай бұрын

    በጣም ጉበዝ ልጅ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ወጣቶች በዙ ነገር ካንተ ይማራሉ

  • @melber7957

    @melber7957

    5 ай бұрын

    Yetochu wetatoch??? Accountun yemeyazegubet be oromonetu???? Not all wetat, he is example of for yang Oromo okay?!

  • @hey1232
    @hey12325 ай бұрын

    በሀጩ የግፍ እማማት ብቻ ሳይሆን በቀብር ስነስርእቱ ልቡ ያልደማ ኦሮሞ የለም💔💔💔🖤🖤🖤ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሀጬኮ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aeeazz6909

    @aeeazz6909

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-jj6jo5pj4n

    @user-jj6jo5pj4n

    Ай бұрын

    በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tamirukidus811
    @tamirukidus8115 ай бұрын

    በጣም በምገርም ሁኔታ አዳመጥኩት እእምባ እያነቀኝ ፈገግ እያልኩ እየሳቅኩ ብዙ ተማርኩ በአንተም አይነት ህይወት የቆምኩበት አለ ግን መጨርሻው ዛሬህ ነውና አምላክ ነውና ይግባው በዚህ ልክ አምላኬን አምኜው አቃለሁ ብዬ ጠየቅኩ በዚህስ ልክ አምላኬ ስላረገልኝ አመስግኜው አሁንም ጠየቅኩ ለምን ካንዱ ምእራፍ ወዳንዱ ምእራፍ ስሻገር እረሳዋለሁ ዛሬ ግን የመጣሁበትን መንገዶች አሰብኩዋቸው እና ውለታ ቢስነት ተሰማኝ ይህን እንዳስብ ስላረከኝ አመሰግናለሁ

  • @muhetube2813
    @muhetube28135 ай бұрын

    ለመጀመርያ እስከ መጫረሻው አይቼ የጨረስኩት Interview ❤❤❤❤

  • @HamzaKasim-fw8dc
    @HamzaKasim-fw8dc5 ай бұрын

    Rachiye my love u are best one of this world i love your strength. always God with you my dear brother.i can’t express my love oroko❤❤❤❤❤

  • @BeBetter25803
    @BeBetter258035 ай бұрын

    Thank you Manyi.we’re lucky to have you

  • @user-lc5ov5uy5e
    @user-lc5ov5uy5eАй бұрын

    ያንተ ህይወት መስጦኝ እንዳለ ሀጫሉን የገለፅክበት ቃላት ደግሞ በስማም ይገርማል

  • @maryadam215
    @maryadam2155 ай бұрын

    100% Rachu! You’re amazing 💕

  • @tarikekifle362
    @tarikekifle3622 ай бұрын

    እንተ ብሩክ ልጅ ከልጅነት እስከ እውቀት ያለው ህይወትህ በሙሉ ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ታሪክ ነው የአራዳ ሰፈር ልጅ ነህና ቅልጥፍናው ከዚያ ሲሆን ትህትናው የአምቦልጅ የመሆንህ ሚስጥር ነው መፅሀፍህ የሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ ያሳለፍከውን ህይወት ተርከህ ብዙዎችን ከተስፋ መቁረጥ ታድንበታለህ ሌላው ከማንያዘዋል ጋር የሚቀራረብ የህይወት ገጠመኝ አላችሁ ደስ የሚል ጭውውት ወይም ቃለመጠይቅን አደረጋችሁ ማኔ እናመሰግናለን ስለአምቦ ልጆች የጀግንነት ስሜት መነሻውን እኔ ልንገርህ መወራረስ ነው በየዘመናቱ ያሉ የአምቦ ልጆች ለነፃነት ለእኩልነት ለፍትህ መስፈን ዋጋ ከፍለዋል ያየ ትውልድ ያስቀጥላል አምቦ ያልተዘመረላት የፍቅር ከተማ ናት በኔ ግጥሞች ላይ በአምቦ ያላችሁ ብሄር ብሄረሰቦች ውጡ ተናገሩ በብሄር በቋንቋ ችግር ገጥሟችሗል አምቦ ላይ ስትኖሩ አምቦ ሁሉም እንደእምነቱ ኮርቶ የሚያምንባት ሁሉም በየቋንቋው ኮርቶ የሚማርባት ገበያዋ የደራ ሁሉ እየሸመተ ጠግቦ የሚያድርባት ለሁላችንኮ እኩል መኖርያ ናት ስለዚህ የጎደፈው ስምዋ እንዲታደስላት የጠፋ ታሪክዋ እንዲመለስላት እስቲ ተናገሩ ሀቁን መስክሩላት ጎህ ይቅደድ ለአምቦ ሰንኮፍዋ ይውጣላት እና ራቾ ያለው በሙሉ እውነት ነው እግዚአብሄር ሁለታችሁንም እንኳን ከፍ አደረጋችሁ እሰይ እንኳን ተሳካላችሁ

  • @user-sn5ny9zn8b
    @user-sn5ny9zn8b5 ай бұрын

    ራቹ በጣም በሚገርም ሁኔታ የልጅነት ላይፍህ አንድ አይነት ነው ከኔ ጋር በእምባ ነው የሰማውህ በርታ

  • @hannakif26
    @hannakif265 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ልብን የሚነካ ነበር ውይይታችሁ ።በጣም ገንቢ ሰውን እንዲበረታ እንዲጸና ከሁሉ በላይ ከእግዚእብሔር ጋር ያለው ግኑኙነት የጠለቀ እንዲሆን ያመለካታችሁት ።ዘርን አጥፍቶ በፍቅር በመተሳሰብ በእኩልነት እንዲኖር ስላሳሰባችሁት ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ።እናንተን የመሳሰሉ ብዙ ያስፈልጓታል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን እየባረከ ጸጋውን እያበዛ ትውልድ የሚድንበት ነገር ይፍጠር ።በርቱ ወንድሞቼ ገና ብዙ መልካም ነገር ታፈራላቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-cc5yd7ju4v
    @user-cc5yd7ju4v5 ай бұрын

    የሚገርም ልጅ ነው እንደዚ አልጠብቀውም ህይወት ያስተማረው

  • @dudumar4431
    @dudumar44315 ай бұрын

    የማይሰለች ኢንተርቪ ነው ማኔ ... እያዘንኩም እየሳኩም ነው ያየሁት ሁሉ አልፎ ለዚ መብቃትህ ያስደስታል በርታ ራቼ

  • @zewdyhalefom3690

    @zewdyhalefom3690

    3 ай бұрын

    Me too 😢

  • @user-ni6gy7sw5b

    @user-ni6gy7sw5b

    2 ай бұрын

    Exactly

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j4 ай бұрын

    ይሔን መልካም ሠው ደጋግመህ አቅርብልን በእውነት በጣም ብዙ አስተማሪ ህይወት አለው ዋው አምላክ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉

  • @user-kw2nq7db5t
    @user-kw2nq7db5t5 ай бұрын

    it is an amazing life experiences. geta yibarkh ahunm gana edgath yichamir getan yakebara yikebral

  • @dinaolofficial1458
    @dinaolofficial14585 ай бұрын

    ራቹ ብዙ የመማር ታሪክ ነው። እና እንዲሁም ቆንጆ ምክርአግኝቻለሁ! በጣም አመሰግናለሁ!

  • @astertube5406

    @astertube5406

    5 ай бұрын

    😊ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @tigi886
    @tigi8865 ай бұрын

    ሀጫሉ ሁንዴሳ እንደ ነብይ የተናገረዉ ሁሉ ይኸዉ እየሆነ እያየን ነዉ ::ጀግና ሰዉ ነዉ እንዲሁ የኦሮሞን ህዝብ ልብ በቀላሉ የወሰደ ሳይሆን ከወጣትነቱ ጀምሮ በእስር እየተገላታ ህይወቱን ሳይሰስት የሰጠ ጀግናቸዉ ነዉ:: በተረፈ ባለጊዜ እያሉ ለሚሉት ተኩላዎች ጆሮ መስጠት የሌለበት ሁሉም ሰዉ ነዉ ምክንያቱም ሁላችንም የተጋባን እና የተዋለድን ህዝቦች ነን :: እኔ ለምሳሌ ከአምቦ ጀግና ከሆነዉ ኦሮሞዉ አባቴ እና ከጎንደሬዋ ቆንጆዋ እናቴ ተወልደን ያስተማሩን ኢትዮጵያዊነትን ነዉ እንጂ መጠላለፍን አይደለም:: ራቹቹቹ👍

  • @bemnetterefe4617

    @bemnetterefe4617

    5 ай бұрын

    እነማን ናቸው ተኩላውች ?

  • @user-yt5gp3bq6x

    @user-yt5gp3bq6x

    5 ай бұрын

    Takulawuch qomaxochu manachew edati giltsi naw😅

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    5 ай бұрын

    አይ ጋላ ቆምጪ እኮ ጀግና ማለት ነዉ አማርኛ ለጋላ አይገባዉም እንጂ ትሸታለህ ታጠብ​@@user-yt5gp3bq6x

  • @user-yt5gp3bq6x

    @user-yt5gp3bq6x

    5 ай бұрын

    @@eshetubeyene9557 qomaxaw men anadade tadiya nitsu ayshatim qomaxaw magilu naw yamishatew ante magilam 🤣🤣🤣🤣

  • @user-yt5gp3bq6x

    @user-yt5gp3bq6x

    5 ай бұрын

    @@eshetubeyene9557 fasam shager Dice sihonibachu ayyan mexan mexan fukara bicha fasam hula🤪

  • @babita-ju9zn
    @babita-ju9zn5 ай бұрын

    I learned a lot from this interview. Thank you for sharing such valuable interview rachu

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz5 ай бұрын

    ወንድሜ ፡ እግዚያብሔር ፡ አምላክ ፡ ይርዳህ ፡ ተባረክ ፡ ለ ፡ ሐገር ፡ ለወገን ፡ የምትጠቅም ፡ ያርግህ🙏🏽

  • @selamawittekesta4919
    @selamawittekesta49192 ай бұрын

    ማንያዝዋል የምትባል ሰውዬ ግን እንግዶችህን አታስወራም ስለ ራስህ ማውራት ከፍለክ 😮 ሌላ ቀኒ ብቻህን አውራ ለእንግዶችህ ግንእድል ሳጣቸው ጣልቃ እየገባህ እኔ እኔም ማለት ትወዳለህህህህ😏😏😏😏😏

  • @user-it3ux5kh6s

    @user-it3ux5kh6s

    Ай бұрын

    ብቻቸውን ለማስወራት ከፈለግሽእሱ ከደረሰብት ቦታ ድረሽና ወሬ ይለፍልሽ

  • @Mayayericho
    @Mayayericho5 ай бұрын

    ማኔ እና ራቼ በጣም አመሠግናለሁ አትርፊያለው ከ እናንተ ጋር 1ሠዐት ከ 41 ደቂቃ በማሣለፌ እንዳያልቅ እየሠሠትኩ ነው ያየሁት

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5655 ай бұрын

    ግሩም ነው ወንድማችን በስመአብ ተመስጭ ነው ያዳመጥሁህ ብዙ ትምህርት አለው ሂወታችሁ ግሩም ነው❤

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917Ай бұрын

    ዘግይቼም ብሰማውም ዋው አስተማሪ ነው። ጥንካሬህ ደስ ይላል ። ማኔ አንተም u r so amazing❤

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere21972 ай бұрын

    እግዚአብሔር የድሃ አደግ አባት የባልቴቶች ዳኛ ነወ። እኔም በልጅነቴ ነው ወላጆችን ያጣሁት ስሜትህ ይገባኛል በል በርታ ያመንህው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።

  • @meditationminutes985
    @meditationminutes9855 ай бұрын

    I am in love with your podcast keep them coming please 🙏❤️❤️

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu32225 ай бұрын

    እንደ እናንት አይነቱ በህይወትም ቢከፍልም ያአ ክፍያ ለህይወት ግሉ ናችሁ ድንቅ ታሪክ እግዚአብሔር በናተላይ ታላቅ ስራ ስርቶአል ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @MichaelWondimu-sq4jm
    @MichaelWondimu-sq4jm5 ай бұрын

    Wow😮😮😮 በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ነው የተማሪኩበት ....👏👏👏 በርታልን ራቹ💪💪💪

  • @user-nx8ge7fn1f
    @user-nx8ge7fn1f5 ай бұрын

    What can l say, Rachu you are Hero👏👏👏. God bless you. Keep shining👏

  • @reality4842
    @reality48425 ай бұрын

    Thank you rachu for speaking the truth out loud about Hachalu! It was a great episode! Thanks manne, my former schoolmate.

  • @MullerHum
    @MullerHum5 ай бұрын

    Wow amazing broadcast 🙏 tnxs!

  • @umunani5371
    @umunani53714 ай бұрын

    ስለ ሐጬ ሁሌም ሳስበው ልቤ ስብር ይላል።ቋንቋ ትርጉም የለውም ስለሡ ለመቆጨት።አሁን ያለን ሠዎች ራስ ወዳድና ጉረኞች ስለሆንን ጥላቻ ስላለን የሚጠሉት

  • @nesrehussen2811
    @nesrehussen28115 ай бұрын

    ❤❤❤ለመጀመሪያ ግዜ የተከታተልኩት ምርጥ ፖድካስት

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed5 ай бұрын

    መጨረሻ ላይ የተናገርከው ባለ ጊዜ በሚለው ሀሳብ ትክክል ነህ

  • @degefageleta9670
    @degefageleta96705 ай бұрын

    Really, It was an amazing interview, many useful ideas shared ❤❤❤love you all,bertulen

  • @Znati-12
    @Znati-125 ай бұрын

    It was very good experience you bringing to everyone, on this video I really so impresse everything you shared on here lm sure your experience are helping to other people lm so happy know you thank you for being honest advice to this younger generation to be shared! good luck for your new carrier.

  • @ermias5716
    @ermias57165 ай бұрын

    ማኔ የምታቀርበው podcast በጣም አሪፎች ሆነዋል እናመሠግናለን .

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn43655 ай бұрын

    እንደዚ አስተሳሰበ ያለው ሰው ያብዛልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q5 ай бұрын

    ይሄንን ልጅ ይበልጥ ወደድኩት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 🙏🙏

  • @user-cm7wm3om3p
    @user-cm7wm3om3p5 ай бұрын

    ራቹዬዬዬዬ አሁን ቆንጆ ልጅ የምታማልል ሁነሃል እግዚአብሔር የሚጎልህን ሞሎቶ በሞገስ ያኑርህ

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu85165 ай бұрын

    ዋውውውውውው ጣፋጭ አደበት ማኔ በጣም አመሰግናለን ሰለእናት ሁለታቹሁም ያወረቹሁት ታሪክ በጣም ነው ያሰዘንኝ የምር ነው ያለቀሰኩት😭😭😭 ራቼ በርታ 🙏🙏

  • @amenbeker9686
    @amenbeker96865 ай бұрын

    Woooow Rache ilma etiophia kesumatu ilma oromo baga jiraate asiin gete... waaqni umri fi fayyaa kee siif haa latu!!

  • @tisi3500
    @tisi35005 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ፣ መፅሐፍን ሲወጣ ውጭ ላለነው እንዲደርሰን ቢደረግ በርታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የምታስብህልን እና የምትወድህን የትዳር ጎደኛ ሰጥቶህ በልጆችህ ተደሰት❤

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l5 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንችሁ ይባርክችሁ በጣም ደስ የሚል የህይወት ታረክ ነው ለብዙዎች ሰዎች ደግሞ ምክር ነው ምረዳ እግዚአብሔር ክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ💗♥️

  • @jerriwoldegabrel188
    @jerriwoldegabrel1885 ай бұрын

    የእውነት የወጣት ብልህ አስተዋይ ነህ ❤❤❤

Келесі