የውርጃ መድሀኒት አልውጥም ስለው ከቤቴ አባረረኝ!... ባለ ታሪክ እመቤት ፈቃዱ።ክፍል 2

ልጁን አስወግጂና አብረን እንኑር አለኝ!
#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily

Пікірлер: 92

  • @tigisit2534
    @tigisit25344 ай бұрын

    ገነት ይች ልጅ የስነ ልቦና ምክር ያስፈጋታል ምን አልባትም አባቷ ደብድቦ የደፈራት ባዕድ አምልኮ ይኖርባቸው ይሆናል ወይም ጠንቋይ ለሀብት ስልብና ግብር አዞት ይሆናል እና ጸበልም ትጸበል 😢😢ከአባቷ መንፈሱ ተዋርሶ ወደ እሷ መጥቷል እርሱ ነው ሕይወቷን ያበላሸው አባትየው ላይ ያለው ክፉ መንፈስ ነው ባሏን ክፉ ያረገባት 😢በጣም ብዙ ሰምቻለውም አይቻለው ገጠመኝ ታዳምጥ የመምህር ተስፋዬን

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c4 ай бұрын

    አላህ ሂዳ ይስጥሺ ከባድ ነው አይኝ የሴት ልጅ ፈተና

  • @user-nb2oy1ko2v
    @user-nb2oy1ko2v4 ай бұрын

    እድል አደዬ ዘበል ካለች ብዙ ትምህርት አለው ታሪክሽ የሴት ልጅ ፈተና እህህህ

  • @Enat363
    @Enat3634 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ የሴት ልጅ ፈተናው ከባድ ነው😢😢😢 አንዳንድ ወንዶች ግን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣች, አንዳንድ ኮሜንቶች የምትናገሩትን አስተውሉ ቃል ይስብራል ቃል ያድናል❤ ስለዚሕ ለምን ቀየርሽ ለወንድ ብለሽ ምናምን ይሆን ተውትና በጎ ኮሜት ፆፉ

  • @semira5875
    @semira58754 ай бұрын

    ወደ እምነትሽ ተመለሽ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @Legna27

    @Legna27

    4 ай бұрын

    ዝም ብትይስ በሀይማኖቷ ምን ሆነች!!በከፉ ሠዎች እንጅ!!!

  • @f.m.asherekmedia3120

    @f.m.asherekmedia3120

    4 ай бұрын

    እሷ እንደ አንቺ የሀይማኖት እውቀት እና ጠንካራ ላትሆን ትችላለች ደግሞም የገዛ አባቷ እንኳን ስለ እስልምና ምንም እንደማያውቅ ገና ለሀይማኖቱ ግድ የሌለው አላህን የማይፈራ አውሬ በመሆኑ ደፍሯታል ! ! ስለዚ እዚ ቁጭ ብላችሁ በኮሜንት ብቻ ... ወደ እምነትሽ ተመለሽ ... የምትሉ በጣም ነው የምትገርሙኝ !!! እስኪ በተቻላችሁ መጠን እርጿት እና በተቻለ መጠን ደግሞ ቀረብ ብላችሁ ስለ ሀይማኖቷ ዝም ብላችሁ አስተያየት ከመስጠት ጠጋ ብላችሁ መጀመሪያ የሳይኮሎጂ mentally & physically የተጐዳችውን በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል የደረሰበት ቀላል ስላልሆነ እሱን እንድታገኝ መርዳት አዛ ወደራሷ ስትመለስ ስለ ዲኑ ግንዛቤ እንዲኖራት ወይንም ለማስተማር ሞክሩ እና ከዛ በውሀላ በራሷ ወደ እስልምናዋ እንደምትመለስ ታይዋታላችሁ ! ካልሆነ በመረጠችው የእምነት መንገድ የመሄድ መብት አላት !!! በተረፈ ግን እዚ ቁጭ ብለን እምነትሽ ተመለሽ ማለት እንዲ hተጐዳች አንድ እህት በጣም በጣም ይከብዳል ደግሞም ለአፋችን ብቻ ነግረናታል ለማለት ካልሆነ ጥቅም የለውም ባይነኝ !!! 1

  • @user-gh6ki7zw1z

    @user-gh6ki7zw1z

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @tigistmamo7604

    @tigistmamo7604

    4 ай бұрын

    የደፈራት እኮ ሙስሊም አባቷ ነው ሰው የራሱ ነውረኛ ተፈጥሮ ነው እንጂ ሙስሊም ወይንም ክርስቲያን ስለተሆነ አይደለም

  • @user-mr8ii4fb1d

    @user-mr8ii4fb1d

    4 ай бұрын

    በትክክል ፈጣሪዉንየካደ አንምአይወደዉም አይታመንለትም ወደእምነትሽ ተመልሰሽ ዲንሺንእወቂ ደሥታያነየይመጣል

  • @belalas4322
    @belalas43224 ай бұрын

    አትፍረዱ ይፈረድባችሁዋል ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ምስኪን ልጅሽንም ፈጥልሪ ያሳድግልሽ እንርዳት እስኪ እንድትለወጥ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud94434 ай бұрын

    ዊ ገኒ አፍጥኒው ልጅጃ አሁን ካልታከመች ስታድግ ጥሩ አይሆንም እባክሽ 😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72284 ай бұрын

    ይህች ህፃን ብትደገፍ ትድናለች ጠንካራ እናት አይዞሽ ቆንጆ አታልቅሺ እግዚአብሔር ፈውሱን ይላክልሽ አቋምሽን አደንቀዋለሁ እንኳን ልጅሽን ያላሶጣሽ አንድ ልጅ ቦርሳ በይው ገና ልጅ ነሽ ይህም ያልፋል ! እናንተ ደፋሪ ዎንዶች እግዚአብሔርን ፍሩ ንስሃ ግቡ ሴትን መድፈር ሃገርን መግደል ነው ዘራችሁ አይባረክም ዋጋ ትከፍላላችሁ እባካችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል አልሰማንም እንዳትሉ ተመለሱ በፍጥነት

  • @user-oy4lx4uf2n
    @user-oy4lx4uf2n4 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል የተሻለ ቀን ይመጣል ደሞ ታይዋለሽ ቅርብ ነው

  • @selamselina1321
    @selamselina13214 ай бұрын

    አይ ወንድ እናንተ ክፉ ወንዶች ግን ለልጆቻችሁ ምን ይሆን የምታስቀምጡት ፈጣሪ ይፍረድባችሁ

  • @azebta5238
    @azebta52384 ай бұрын

    ገኒዬ የኔ ውድ። በአሁን ወቅት ብዙ እህቶቻችን በአባታቸው ተደፍርን ተበደልን የሚሉ በዝተዋል። እንዲረዱ ማድረግ ጥሩ ሆኖ ቤተሶቦቻቸው ለምን ኦንዳረጉት ለማጣራት የምትሞኩሩት መንገድ ቢኖር እላሎህ። እውኘታን ለማረጋገጥና ወንጀሎኞችን ለማጋለጥ ነው።

  • @user-yi4mw1ke5g
    @user-yi4mw1ke5g4 ай бұрын

    ወይኔ አምላኬ ሆይ በይቤቱ ስንት መንከራ ነው ያለው😢 ኡፉፉ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla57504 ай бұрын

    የኔእናት አይዞሽ ፈጣሪ እመብርሀን ካችጋር ትሁን ወደፀበልቦታ ሒደሽ ተጠመቂ ምክንያቱም እጀራናትሽ መትታብሻለች ባትሽ ያስደፈረችሽም መንፈስ ልካብሽነው አሁንም ይህመንፈስ እየተከታተለ ሒወትሽን እያመሳቀለውነው ወደፀበልቦታ ሒጅ ልጅሽን ይዘሽ ተጠመቂ በመንፈሳዊ ሒወት ካልጠነከርሽ በየጊዜው እያሳደሰች አጋንት ትልክብሻለች ፈጣሪ ይቅር ይበላት እጅ በተረፈደግሞ እናትሽን ለማግኘት ሞክሪ እመብርሀን ልጅሽን ትፈውስልሽ

  • @netsanetkifle8161
    @netsanetkifle8161Ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ፀበል ግን በርትተሽ መሄድ አለብሽ የእንጀራ እናትሽ ያሰራችው ነው ይህን ሁሉ የሚያደርግብሽ እመብርሃንን በእንባ ለምኛት ተጠመቂ

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r4 ай бұрын

    እረተው ወንዶች ጎን በእህት እና እናት አትቀልድ ልቦና ይስጠን

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug4 ай бұрын

    ጌታ ይርዳሽ ተቀይረሽ ድጋሚ መቅረብ አለብሽ

  • @f.m.asherekmedia3120

    @f.m.asherekmedia3120

    4 ай бұрын

    እርጃት እንዳልሽው ሆና እንድትገኝ

  • @heremelawesene
    @heremelawesene4 ай бұрын

    በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው😢😢😢

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi414 ай бұрын

    Ayezosh konjo enrdadalen gobez tenkara set nesh .enkoan weldeshat yamelak setotash hetesh nat ❤❤❤❤❤ edewlalehu ayezosh

  • @kustkwt9171
    @kustkwt91714 ай бұрын

    አይዞሽ እናት እመብርሃን አለች ፀበል እምንት ቀባት የስኔ ጎለጎቲን ፀልይላት እሺ

  • @jemo5716
    @jemo57163 ай бұрын

    ገኒ God Bless you so much. ።ትልቅ አሥተዋእፆ ነዉ ያደረግሽዉ።።።ቀላል አይደለም የልጅቱ ጉዳት ዉይይይይይ።

  • @maritaGatachweGatachwe-cb9ei
    @maritaGatachweGatachwe-cb9ei4 ай бұрын

    እንኳንስ ያላስወረድሽ እህቴን ባሏ እንዲህ ብሏት ተፋቱ እሷም ወለደችው በወለደች ባመቷ እህቴ ሞተች

  • @user-pk6rl4sp8c

    @user-pk6rl4sp8c

    4 ай бұрын

    አይዞሺ አላህ ይማራት😢😢😢

  • @Haregi849
    @Haregi8494 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እህቴ ያልፋል አይዞሺ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42134 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @eid214
    @eid2144 ай бұрын

    የኔቆንጆ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa16164 ай бұрын

    ከዚህ ሁሉ የባሠው እምነትሽን መቀየረሽ ነው አሁንም ተመለሽ

  • @f.m.asherekmedia3120

    @f.m.asherekmedia3120

    4 ай бұрын

    እሷ እንደ አንተ የሀይማኖት እውቀት እና ጠንካራ ላትሆን ትችላለች ደግሞም የገዛ አባቷ እንኳን ስለ እስልምና ምንም እንደማያውቅ ገና ለሀይማኖቱ ግድ የሌለው አላህን የማይፈራ አውሬ በመሆኑ ደፍሯታል ! ! ስለዚ እዚ ቁጭ ብላችሁ በኮሜንት ብቻ ... ወደ እምነትሽ ተመለሽ ... የምትሉ በጣም ነው የምትገርሙኝ !!! እስኪ በተቻላችሁ መጠን እርጿት እና በተቻለ መጠን ደግሞ ቀረብ ብላችሁ ስለ ሀይማኖቷ ዝም ብላችሁ አስተያየት ከመስጠት ጠጋ ብላችሁ መጀመሪያ የሳይኮሎጂ mentally & physically የተጐዳችውን በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል የደረሰበት ቀላል ስላልሆነ እሱን እንድታገኝ መርዳት አዛ ወደራሷ ስትመለስ ስለ ዲኑ ግንዛቤ እንዲኖራት ወይንም ለማስተማር ሞክሩ እና ከዛ በውሀላ በራሷ ወደ እስልምናዋ እንደምትመለስ ታይዋታላችሁ ! ካልሆነ በመረጠችው የእምነት መንገድ የመሄድ መብት አላት !!! በተረፈ ግን እዚ ቁጭ ብለን እምነትሽ ተመለሽ ማለት እንዲ hተጐዳች አንድ እህት በጣም በጣም ይከብዳል ደግሞም ለአፋችን ብቻ ነግረናታል ለማለት ካልሆነ ጥቅም የለውም ባይነኝ !!!

  • @MuluGermay
    @MuluGermay4 ай бұрын

    😢😢😢😢አይዞሽ ፈጣሪ ያማርልሽ

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z4 ай бұрын

    እ አሏህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @sameyamoha8232
    @sameyamoha823224 күн бұрын

    ከምንም በላይ ወደ መጀመሪያው ሀይማኖትሽ እስልምና ተመለሺ

  • @werkneshgetanehwerknesh5389
    @werkneshgetanehwerknesh53894 ай бұрын

    Egzaayzoshiher yirdash w

  • @GhaderCell-zv2pc
    @GhaderCell-zv2pc4 ай бұрын

    Yenenat ayezoshe yalefal

  • @user-zg8cy9ty6c
    @user-zg8cy9ty6c4 ай бұрын

    ወደ እምነትሽ ተመለሽ አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu83313 ай бұрын

    Lesemiw gera 😭

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa2 ай бұрын

    የሴት ልጅ መከራ ግን 😭😭😭😭😭😭

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of4 ай бұрын

    ወደ እምነትሽ ተመለሽ አላህ ይረዳሻል

  • @lijmilytube1553

    @lijmilytube1553

    3 ай бұрын

    አጉል አማኝ ትመሰላላችሁ እውነት አምላካችሁን ካመናችሁ እርዷት በቃ

  • @U9h8gv-en1sd

    @U9h8gv-en1sd

    3 ай бұрын

    ሳትቀይር መጀመሪያ ለምን አረዳትም 😂ብቻው አሽቃባጭ ማሽቃበጥ ስትወዱ😊

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h4 ай бұрын

    ከባድበሽታ እደዚህ በሽታ መጥፎየለም የሚተካዉ ነገርአስቸጋሪነዉ

  • @Almiab
    @Almiab4 ай бұрын

    yena enate ftare yerdshe

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi414 ай бұрын

    Ayezosh egna betsbesh nen konjey leje ezgabher setoshal

  • @SolamaS
    @SolamaS2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😮❤

  • @hiwet6014
    @hiwet60144 ай бұрын

    አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @GenanawMezgebu-xn1sw

    @GenanawMezgebu-xn1sw

    4 ай бұрын

    Enkuanem kerstiyan honsh

  • @user-gh6ki7zw1z

    @user-gh6ki7zw1z

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @user-di5vn3xs9r
    @user-di5vn3xs9r4 ай бұрын

    የሴጣን ጆሮ ይደፈን

  • @ElhamHussen-oi6uz
    @ElhamHussen-oi6uz4 ай бұрын

    መጀመሪያ ከጌታሽ ታረቂ አላህ ፈተናሽን ያቅልልልሽ ግን ምንም ፈተና ቢበዛ ይች አለም አላፊ ናት ወደፊት ግን የጌታሽን ቅጣት ፍሪ አብሽሪ ዱኒያ እድህ ናት

  • @titidesta3283

    @titidesta3283

    4 ай бұрын

    መጀመርያ ፈተና የገባች እኮ የገዛ ኣባትዋ የደፈራት ቀን ነው ሙስሊም ኣባትዋ ዝም ብላቹ ወደ እምነት ኣታሳብቡ

  • @ElhamHussen-oi6uz

    @ElhamHussen-oi6uz

    4 ай бұрын

    @@titidesta3283 እኔ በእምነት ምክናየት ተፈተሽ አላልኳትም ግን ወደ እስልምናሽ ተመለሸ ነው ያልኩት ይች አለም ምንም እኳን ፈተና ቢበዛበት እያዳዷ ቀን ፈተናዋን ይዛ ታልፈላች የመጨረሻውን ፈተና ግን ማለፍ የማትችይበት ቦታ አትቀመጭ ነው ያልኩ

  • @mahidereseifu7014
    @mahidereseifu70142 ай бұрын

    Tsebel asitemekiyat

  • @AlemtsehayTamene
    @AlemtsehayTamene3 ай бұрын

    Slehaymanot mekeyer mtaweru seoch gn re u gus mad dehna nachu skayua eko yejemerew kedro jemro eko new adel ende mulim honecn krstyan and amlak new mimelekbet ere wegen eyetsasebn

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g4 ай бұрын

    ምን ማለትሽ ነው ፋጡማ ነበርሽ መደመሪያ ማለትሽ ? ለምንስ ሙስሊም ነበርሽ መጀመሪያ አላልሻት

  • @fatimaethio2277

    @fatimaethio2277

    4 ай бұрын

    ሙስሊም ነበረች ከፈረች

  • @f.m.asherekmedia3120

    @f.m.asherekmedia3120

    4 ай бұрын

    ገነት ምን ታድርግሽ 🙄🙄 ? እሺ አሁን ፈጡማ ነበረች እመቤት መሆንዋን አወቅሽ ! ከዛስ ?? ችግሯ ን ተካፍለሽ ወደ ሀይማኖቷ እንድትመለስ ትረጃታለሽ ??? ወይንስ እንዲሁ ጥያቄ ለምዶብሽ ነው 🙄🙄

  • @gdghtyy9348

    @gdghtyy9348

    3 ай бұрын

    ወገብሺ ይከፈል ሙስሊሞች ስትናገሩ ምላሳችሁ አጥንት ይሰብራል እክርዳድ ​@@fatimaethio2277

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j4 ай бұрын

    ለወንድ ብለሽ እምነትሽ ቀየርሽ😢 አላህ ሂዳያ ይስጥሽ

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    4 ай бұрын

    ፈተናም በስቶባታል ታሳዝናለች ሰው የላትም እምነቷ ብትቀይር ራሱ የሚደንቅ ነገር አይደለም😭

  • @ALemTesfaye-jb4so

    @ALemTesfaye-jb4so

    4 ай бұрын

    ከደረሰባት ፈተና አንፃር ምን ታድርግ

  • @BettyBiruu

    @BettyBiruu

    4 ай бұрын

    ሌላው ፈተና እና ጉዳቷስ አልታየሽም?

  • @neimayimam
    @neimayimam3 ай бұрын

    እምነትሽን ብትመርጭ ይህ ሁሉ ባላጋጠመሽ ነበር አላሳዘንሽኝም

  • @ethiopiya5869

    @ethiopiya5869

    3 ай бұрын

    Emenetwa satkeyer befit meslogn sikaywa yejemerew weyes alsemashatim

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም4 ай бұрын

    ሂወትሽ የተበላሼው በአባትሽ ቢሆንም አልፈሽው ነበር ድጋሜ የተከሰተውም ያለፈ ነገር ነው በሽታ ምናምን ከሌለው ዋና የሂወትሽ መበላሼት የተከሰተው አሁን ያለሽበት ነው በፍፁም ልጂ መውለድ አልነበረብሽም።

  • @ethiopiya5869

    @ethiopiya5869

    3 ай бұрын

    Dingay nesh

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም4 ай бұрын

    አውርጅ ሲልሽ ሰምተሽ ቢሆን ቢያንስ የተሻለ ስራ ይኖርሽ ነበር ለምን ልጂቱም ደልቷት አልኖረችም አትኖርምም ለራሳችሁ ሳይመቻችሁ ሌላ ኮተት ምትጨምሩ ሴቶች ግን ጤነኛ ናችሁ? አሁን ካልሞላ ነገር ወንድጋ ምን አደረሰሽ ? ከዚ ቀደም በአባትሽ ጨምሮ ተደፍረሽ እንዴት ድጋሜ ወንድ ጋ መተኛት አስፈለገሽ ? ብዙ ሴቶች በህፃንነቴ ተደፍሬ ወንድ አልቀርብም አላገባም የሚሉ ልባም ሴቶች አሉ አችስ ሌላው ቢቀር የአባትሽን እንዴት ረሳሽው ? እኔ የሚታየኝ የልጂቱ ስቃይይ ነው 😭

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    4 ай бұрын

    እዴ ልጅ የእግዚአብሔር ፀጋነው ነገ አድጋ ጠዋሪዋ ትሆናለች ደሞም ሃፍት የእግዚአብሔርነው የሰውልጅ ፈተና ሲበዛበት ለበጎነው ፈተና ያላሰለፈ የለም ነውርነው አይባልምኩፉ ንግግር😢😢😢😢

  • @alemtesfamichael2121

    @alemtesfamichael2121

    4 ай бұрын

    ነውር ነው ልጅችሽን ተቸግረሽ ከምታሳድጊ መግደል ነበረብሽ አይባልም ባይሆን የወሊድ መከላከያ ውሰዱ ብሎ ይመከራል

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    4 ай бұрын

    @@sishaia6875 ፈተና ሲበዛ ለበጎ ነው እያልሽ ራስሽን እየዋሸሽ ኑሪ እናቱ ኡነታው ግን እኔ የተናገርኩት ነው።

  • @ህይወት-ህመም

    @ህይወት-ህመም

    4 ай бұрын

    @@alemtesfamichael2121 እሱ ልክ ነሽ አላሰብኩትም ነበር ምን መሰለሽ ማማዬ የልጂቷ ስቃይ ነው የታየኝ እኛ ራሱ ትልቅ ሆነን ራሳችንን ችለን እየኖርን ፈተና ሲበዛ መቋቋም ሲከብደን ሞትን እንመኛለን አደል ከዛ አልፎ ራሱን ሚገል አለ የዚህ ሁሉ መነሻ የፈተና ስቃይ ነው እናም ይች ህፃን በዛ መልኩ አሰብኳት ወልደሽ ለልጂሽ መቀበያ የሆነ ነገር ከሌለ ባይወለዱስ ? የተሻለ አደለም ወይ ?

  • @user-id5yx8ie2m

    @user-id5yx8ie2m

    3 ай бұрын

    you are so stupid

  • @selomidetesfaayra721
    @selomidetesfaayra7214 ай бұрын

    ከማዳምጠው ነገር የተረዳውት ሁሉ ወንዶች ምን ያህል ጨካኝ እንደሆኑ ነው በጣም ጨካኝ ናቹ ሲበዛ

  • @fatimabintislam317

    @fatimabintislam317

    2 ай бұрын

    በጣም እርህራሄ የሌላቸው አረመኔ

  • @fatimabintislam317

    @fatimabintislam317

    2 ай бұрын

    ኔ ድብሺ አላህ አፊዋን ይመልስልሺ እህቴ

Келесі