የእኛ ቀናት #53 መክሊት እኔን የዚህን ያህል አለማወቋ በጣም ገርሞኛል።

የፋሲካ በአላችንን ደብረዘይት ኩሪፍቱ ሪዞርት ስናከብር።

Пікірлер: 231

  • @melodymesfin7146
    @melodymesfin7146 Жыл бұрын

    ገኒዬ ከልጆችሽ መካከል ለየት ያለው ማን እንደሆነ ታውቅያለሽ "ዳዊት"😍😍 የተረጋጋ ነው።ያሳድግልሽ!!!

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Жыл бұрын

    I agree

  • @tgistermyas776

    @tgistermyas776

    3 ай бұрын

    ውይ ደስ የምል ዉሎ 🥰🥰🥰

  • @hanjah5341
    @hanjah5341 Жыл бұрын

    ቅዱስ በእዚህ ድምፅ ብትዘምር ❤️

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Жыл бұрын

    ጥሩ ነበር

  • @ErmielBoss3490

    @ErmielBoss3490

    10 ай бұрын

    R😊:5 🎉 >

  • @ErmielBoss3490

    @ErmielBoss3490

    10 ай бұрын

    R😊:5 🎉 >

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 Жыл бұрын

    የሚገርመው መዝሙሩን እኔም በጣም ከልቤ ነው የምወደው።ከባድ የነበረውን ጊዜዬን አስታወሳቹኝ።እውነትም ቀኑ አልፎ ይኸው ይመስገን ዛሬ ደረስን።ስለሁሉ ፈጣሪ አምላክ ክብሩን ይውሰድ።

  • @user-uh8vk5dk3u
    @user-uh8vk5dk3u Жыл бұрын

    ዳዊት ግን ከሁሉም ረጋ ያለ ነው የሚገርም ርጋታ ነው ያለው በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ ሁሌየ ደስተኛ ሁኑ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Жыл бұрын

    ገኒዬ የኔውድ በጣም ታምራላችሁ ኩሪፍት ሪዞርት እናመሰግናለን ገኒና ልጆቿን ስለጋበዛቹ እኛም ወደሀገር ቤት ስንመጣ መጥተን እናዝናናለን መልካ ፋሲካ ውድ ኢትዮጵያን❤❤❤❤🙌🙌🙌👍👍

  • @KISANETGALERI
    @KISANETGALERI Жыл бұрын

    ገኒ ዳዊትን ሳምሊኝ በጣም ረጋ ያለ ኣስተዋይ ልጅ እግዚኣብሄር ያሳድገዉ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    የኔ እልም ውልም እናቴ በልጆቻ ተከባ ስስቅ ማየት ነው ያደሞ ገኒዬ በአች ስለአየውት በጣም ደስ በሎኛል ውልም እደአች የእናቶቻችን ሳቅ ያሳየን አሜን 😘😘😘😘😘

  • @ayubku2019
    @ayubku2019 Жыл бұрын

    ገኒ ስወድሽ እንካን አደረሳቹ ታምራላቹ ስራ ላይ ሆኔ ነው ያየዋቹ ግን ደስ አለን እግዚአብሔር ይተብቃቹ መልካሙን ሁሉ ለናንተ!

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Жыл бұрын

    ቅዱስ ይዘምር ድምፁ ዋው ገኒ መልካም በዓል

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሳቹ💖

  • @hgh8912
    @hgh8912 Жыл бұрын

    የሚያምር ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ የምወዳቹ 🥰ዴቭ ስወደው ረጋ ያለ ነው 🥰ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ 🥰

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    አሜንንን አሜንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ቤተሰብ እናንተም እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jy3zz7kj1d
    @user-jy3zz7kj1d Жыл бұрын

    ደስ እምትሉ ቤተሰብ አበ አላህ እደዚህ እደሳቃችሁ ኑሩ ገኒየ እድሜሽን ያርዝመው የልጆችሽን ፍሬ ብዪ ❤❤❤ አሜን ብየ የወሎየ ዱአ ይደርሳል 😅😅😅

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын

    ማርያምን እዲት እደምታምሩ 💕💕💕💕love You 😘😘😘😘

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын

    ገንዬ እንደምን አለሽልኝ ለትንሣኤ ባአል በሠላም አደረሣቹሁ እወድሻለሁ ከነቤተሠቦችሽ ሐሠራተኛ ያለሽ ክብርብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ምሣሌነሽ

  • @ElsaGenetu-ux1vj
    @ElsaGenetu-ux1vj Жыл бұрын

    ስታምሩ ……….ስታስቀኑ...

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Жыл бұрын

    ደስ ትላላችሁ

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 Жыл бұрын

    መልካም በአል ይሁንላችሁ ምርጦችዬ

  • @user-wt2mc6xj7w
    @user-wt2mc6xj7w Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰችሁ ሰታምሩ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abelb5604
    @abelb5604 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @fasikabekele5646
    @fasikabekele5646 Жыл бұрын

    ገኒ እንኳን አደረሳቹሁ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ እናት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ❤❤❤ ገኒ እንደኔ ብና ወዳድ ነሽ መሰል😂😂😂😂ብና ብና ይሉሻል።የገለፁሽ መንገድ እኛም እንድናቅሽ ሆነሻል ።ባቢዬ ፍቅርሽን ልብሽን😢😢😢።ጋሽ ሙሉጌታንም አንድ ቀን ግለፁት

  • @salamdesalegne9504
    @salamdesalegne9504 Жыл бұрын

    Woy stamiru betam new yemwodachuh ayleyachuh melkam bal❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ+❤❤🥰🥰🥰

  • @user-gk1hc3ei6c
    @user-gk1hc3ei6c Жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳሄሁ በሰላም አደረሳቹ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የእግዝያብሔር ፍቅር ይብዛላቹ እወዳችዋለሁ 💚💛❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ጤና ይስጥሽ ገጊ ባለቤትሽ ግን ቢኖረ ይበልጥ ያምረ ነበረ❤❤❤❤

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችው መልካም በዓል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 Жыл бұрын

    ባቢየ የኔ ውድ ልጅን ልጅን ትመስለኝአለህ❤❤❤❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Жыл бұрын

    ስታምሩ በብዙ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጥሽ ገን ለመዳር ለመኳል ደሞ ያብቃሽ በጣም ነው የሚታምሩት የሚታስቀኑት እኔም ከስደት ገብቼ ልጆቼ መሀል ለመሆን ምኞቴ ነው መኪልትንና ቅዱስን ሳይ ልጆቼን ያየው ይመስለኛል ታድለሻል ፍቅራቹ ይብዛ

  • @muluumuluu
    @muluumuluu Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስትላላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Жыл бұрын

    እዴት እደምታምሩ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤

  • @maselumaselu9832
    @maselumaselu983210 ай бұрын

    እድሜና ጤናጤና ይስጥሽ ገባለቤትሽ ግን ቢኖረ ይበልጥ ያምረ ነበረ ❤❤❤❤❤

  • @salamakesh8274
    @salamakesh8274 Жыл бұрын

    የኔ ልዩ ቅዱስ ድምፅህ ሲያምርርርርርርርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @spidermanismydad3144
    @spidermanismydad3144 Жыл бұрын

    Weyyyy Meskin tenesu lej gen kemer terbowal !! And he’s extremely restless 🤦🏽‍♀️!!! We love you geni happy holidays ♥️

  • @Sofia-uj1ot
    @Sofia-uj1ot Жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ ይለል ተድለቹ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын

    ወይኔ ሰታምሩ❤❤❤❤

  • @ritanigatukfla
    @ritanigatukfla Жыл бұрын

    ገኒ በጣም እድለኛ ነሽ ፍጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ልጆቼ እኔንም እንዳንቺ ነው ሚሉኝ በተለይ ከቤት ወተሽ ዘና በይ የሚለው አባባላቸውን ስሰማ ሁሉም ጋር ነው አስባሉኝ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын

    ዋውውውውውው🎉

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤sewadhu tabrku

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን እደኔ ይሀንን ቤተሰብ ማነው እደኔ የሚወድቸው በጣም ነው የምወዳችሁ ውድች❤❤❤❤❤❤

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ❤🙏

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    I love This Family 💕💕💕💕

  • @youtube3789
    @youtube3789 Жыл бұрын

    ገኒ ከልጆችሽ ጋር ደስ ስትሉ እርሚና እድሚ ይስጥሽ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yordanosaychiluhmdegefu
    @yordanosaychiluhmdegefu Жыл бұрын

    I love it this family

  • @zirgutsalomon8312
    @zirgutsalomon8312 Жыл бұрын

    Dawit Betam des telaleh you looks like your father ❤

  • @nejatmohamed1230

    @nejatmohamed1230

    Жыл бұрын

    Enem Dawiten sewedew

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በመልካም በዓል ያመት ሰዉ ይበለን አሜን 🙏🙏🙏

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላለችሁ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Жыл бұрын

    my favorite famliy happy Esater 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💛💚

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Жыл бұрын

    ምንኛ መታደል ነው ወልዶ ከልጆቹ ጋ ጎደኛ መሆን

  • @nejatmohamed1230

    @nejatmohamed1230

    Жыл бұрын

  • @liyatbekele7212

    @liyatbekele7212

    Жыл бұрын

    በጣም❤❤

  • @sus2475

    @sus2475

    Жыл бұрын

    በጣም ወላሂ

  • @fasikaejigu3403
    @fasikaejigu3403 Жыл бұрын

    Meklit tsegursh adege eko mn gud new

  • @emawayisheshetu7813
    @emawayisheshetu7813 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶች

  • @rahma6779
    @rahma6779 Жыл бұрын

    Betam azenagn neber kedus betam yawkeshal melkam behal yegene beteseboch

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነትንሳኢው በስላም ይአድርስን❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Жыл бұрын

    HAPPY EASTER

  • @etsegenetberhanu8006
    @etsegenetberhanu8006 Жыл бұрын

    Dawit Miskin New & Smart.👌

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Жыл бұрын

    wawu amezing family

  • @user-ru2ov4yf8e
    @user-ru2ov4yf8e6 ай бұрын

    Very,very happy families❤❤❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Жыл бұрын

    Enqne aderesachu ❤❤❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 Жыл бұрын

    Setameru, like alemareg, nefugenet new

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የገኒዬ ቤተስቦች መልካም በአል በጣም ታምራላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰላም ለኢትዬጽያን

  • @maselumaselu9832
    @maselumaselu983210 ай бұрын

    የኔ ልዩ ቅዱስ ድምፅህሲያምርርርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rehima4916
    @rehima4916 Жыл бұрын

    ልብሳችሁ በጣም ያምራል በጣም ነው ምታምሩት

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 Жыл бұрын

    Betam tamralachew ❤❤❤

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 Жыл бұрын

    ባቢ ቀልቃላ ነው ሊሎች ጥሩናቸው ዳውት በጣም ጥሩ ልጅ ነው

  • @meriyenaodenatashu260
    @meriyenaodenatashu260 Жыл бұрын

    Yene maroch emwedachu ❤️♥️♥️♥️

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የኔ ወድቹአይ ቆዱስ

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Жыл бұрын

    Wow dasesil❤️👍

  • @bezawitteshome2219

    @bezawitteshome2219

    Жыл бұрын

    💕

  • @user-lp8xg3yr5g
    @user-lp8xg3yr5g8 ай бұрын

    Hard working can be physical as well, but if you are strong means spiritual and emotional and psychological well-being.

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹሁ ገኒ ጋሽ ሙልጌታን አይተነው አናውቅም የት ሄደው ነው

  • @hirutahirut6496
    @hirutahirut6496 Жыл бұрын

    Betam yemwedehu family enkan aderesachu

  • @vivak9148
    @vivak9148 Жыл бұрын

    Kidus ❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ ፍቅር ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተሰብብብ❤መልካም በአልልልል❤

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    Demirig lidemireshe

  • @user-sd1wb3bk8k

    @user-sd1wb3bk8k

    Жыл бұрын

    @@yosufjed3713 እሽ

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @madinaabdulla8130
    @madinaabdulla8130 Жыл бұрын

    ሰወዳችሁ 🥰🥰👌

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 Жыл бұрын

    Deva 😎cool

  • @user-tn9lz2ln5p
    @user-tn9lz2ln5p Жыл бұрын

    Melkam beall

  • @ayelechayshe8310
    @ayelechayshe8310 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ

  • @rediyadengellej9761
    @rediyadengellej9761 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳቹ እንኳን አደረሳቹ በአሉን የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን መልካም በአል ❤❤❤❤😍

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Жыл бұрын

    ዉብ የሆነ ቤተሰብ

  • @yosufjed3713

    @yosufjed3713

    Жыл бұрын

    Demireg lidemireh

  • @user-rq6nd7ri9u
    @user-rq6nd7ri9u Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያቹ አምላክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aityeth755
    @aityeth755 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebli5024
    @sebli5024 Жыл бұрын

    ቅዱስ ያስቃል❤❤❤😂

  • @yordilala9699
    @yordilala9699 Жыл бұрын

    Sewedachu❤

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 Жыл бұрын

    Beritu des yamil beteseb

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Жыл бұрын

    ዘፈን ሀጢያት ነው ገኒ

  • @user-ct5cd4br8k

    @user-ct5cd4br8k

    Жыл бұрын

    አዎ ሀጢያትነው ።

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Жыл бұрын

    የመጨረሻውን ስወደው. ፈልፈላውን

  • @kimniguse9220
    @kimniguse9220 Жыл бұрын

    Yewent yanantse yilyal faxre kaquxer aygulchu selamchu bazeto yitrefe🙏🙏🙏🙏kibrulge

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Жыл бұрын

    ባቢ ፍቅርሽ ልብሽን እወደዋለዉ አላለም 😔

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ገንዬ ልጆችሽን 🤲🥰❤️🙏🌹

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Жыл бұрын

    እንካን አደረሳችሁ እናተም ከናተጋ እኔም ከማዳምጋ❤🙏

  • @zainasied615
    @zainasied615 Жыл бұрын

    ውዶች😘😘

  • @kiki-th8vm
    @kiki-th8vm Жыл бұрын

    Metadel nw ke ljoch gar ende medesaset wow ahunem degmo yebarkesch

  • @user-wj2ud2xu2e
    @user-wj2ud2xu2e10 ай бұрын

    Dawit betam new yemwedew

Келесі