የእኛ ቀናት#45 እንዲህ ያለ የሟርት ቪዲዮ አትስሪ ተባልኩ።

እባካችሁ አሁን ሽብር አትፍጠሩ።
የወገብና የአንገት ዲስክ መንሸራተትና ህመም ካለብዎ ወደ
Kino Physiotherapy
Www.kinophysiotherapy.com
0948000011/+251116660048/47/48 ደውለው ወይንም መገናኛ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ጎራ ይበሉ።

Пікірлер: 75

  • @realityshow7187
    @realityshow7187 Жыл бұрын

    የወገብና የአንገት ዲስክ መንሸራተትና ህመም ካለብዎ ወደ Kino Physiotherapy Www.kinophysiotherapy.com 0948000011/+251116660048/47/48 ደውለው ወይንም መገናኛ ሰላም ታወር 5ኛ ፎቅ ጎራ ይበሉ።

  • @Sarah-ew6oc

    @Sarah-ew6oc

    4 ай бұрын

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Жыл бұрын

    የምር መክሊት አስተሳሰቧ በጣም እስማርት የሆነች ልጅ ነች 👍👍👌👌

  • @martamar1829
    @martamar1829 Жыл бұрын

    መክሊት ለወንድሞ ያለት ፍቅር በጣም ያስቀናል ቅዱስም እንደዛዉ በአጠቃላይ ይሄ ቤተሰብ ፍቅሩ ያስቀናል

  • @belengosayetesefaye7642
    @belengosayetesefaye7642 Жыл бұрын

    ቆይ ለቀረፃ ነው ወይስ ፀባያቸው ነው ዳዊት ምርጥ ልጅ ነው ሰው አክባሪ ነው

  • @user-ji6ox5zb7b
    @user-ji6ox5zb7b Жыл бұрын

    ማነው ይህን ቤተሰብ አብዝቶ እሚወደው እደኔ ስወዳችሁ

  • @mekdiewasihun3668

    @mekdiewasihun3668

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁ

  • @munafkr9639

    @munafkr9639

    Жыл бұрын

    በተለይ ቅዱስን 👌

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@mekdiewasihun3668 እህት ደምሪኝ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@munafkr9639 እህት ደምሪኝ

  • @danei8395

    @danei8395

    Жыл бұрын

    እኔ የገኒን እግር ለማየት ቪዲዮን እያሳለፍኩ ነው ማየው

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Жыл бұрын

    የመጀመራ ኩሚት ነኝ የምወዶኝህ እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wongelawitworkneh5005
    @wongelawitworkneh5005 Жыл бұрын

    መክሊትለእናትሽ ክብር ይኑርሽ ደስ አይልም አነጋገርሽ

  • @abyssinian5406

    @abyssinian5406

    Жыл бұрын

    ጓደኛሞች ናቸው እኮ

  • @REDIET122

    @REDIET122

    Жыл бұрын

    በቤተሰብ መሃል ታልቃ መግባት ደስ አይልም።

  • @melat-yarsema6

    @melat-yarsema6

    Жыл бұрын

    Awo temlakekalche enati kebire alate

  • @asiyalenty2248
    @asiyalenty2248 Жыл бұрын

    Kidus gobez arif sra new

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Жыл бұрын

    የገኒን ፈገግታ ስወድላት❤❤

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    Hayyy Geniye you looks like their younger Sister 👏👏👏😅😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ፍቅር ያብዛላችሁ

  • @abdulbernegash1020
    @abdulbernegash1020 Жыл бұрын

    love Medusa and meklite

  • @okoo3056
    @okoo3056 Жыл бұрын

    Meklit zare Des alechegn Ewenet🎉🎉🎉🎉

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Жыл бұрын

    ፍቅር ቤተሰብ❤❤

  • @fireeyfir4076
    @fireeyfir4076 Жыл бұрын

    እኔም እደ ቅዱስ ካስቀየሙኩ በሀላ ልምምጤ 😊

  • @Beti724
    @Beti724 Жыл бұрын

    Betam desi telalacho 😘😘😘

  • @edelawitmusse7292
    @edelawitmusse7292 Жыл бұрын

    waw

  • @gyohannesgebeyu9019
    @gyohannesgebeyu9019 Жыл бұрын

    Dave I am in 7a class

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-xx6cw8un9b
    @user-xx6cw8un9b Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Жыл бұрын

    Enat mitimesilew Mekilit nat siriat alat

  • @hayatyoutueb6155
    @hayatyoutueb6155 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂ዛሬ. የጀሪባ. ጉዳይ ነው. ስወዳችሁ. ❤❤❤❤❤

  • @user-ip3hs5db4h
    @user-ip3hs5db4h Жыл бұрын

    ሰራተኛ አመጡ እዴ❤

  • @enatemaryamnat8589
    @enatemaryamnat8589 Жыл бұрын

    I'm fourth comentatr

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Жыл бұрын

    ተው አትጣሉ የናንተን አረያ ተከትለውነው ትንሾቹም ሚሄዱት እና አትጣሉ የምወዳቹሁ ቅዱሥና መክሊት አብራቹሁ ሥትሥቁ ነው ደሥሥሥሥ የሚለኝ

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 Жыл бұрын

    3 gize sew gechiche neber kezas ere geni emtaweriwun eweki ende

  • @tataselam678
    @tataselam678 Жыл бұрын

    Hi sweet familly kidus musclehen strach argehewo newo so pain kalewo pan kiler becha newo nice and rest stop doing any exercise eskeden only rest if do exercise you will make it worest

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын

    እረ እኔ ኦፕርሽን ተደረኩ በስልክ አንገቴን 😢😢 ልክ እንደሱ ሁሌ እነካዋለሁ ይጨምራል መጨርሻ ፈልፍለው አወጡት ምንም አይነት ክሬም ብጠቀም ለውጥ አላገኝሁም ካወጡልኝ በኋላ ሰላም እንቅልፍ ተኛሁ😢 አስወጭለት

  • @user-xx6cw8un9b
    @user-xx6cw8un9b Жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @Sarah-ew6oc

    @Sarah-ew6oc

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Жыл бұрын

    ሶስተኛ ነኝ ዛሬ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Жыл бұрын

    አስናቀች መጣች ደሞ😢

  • @hanaterefe6836

    @hanaterefe6836

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kukiid1549

    @Kukiid1549

    Жыл бұрын

    😂

  • @betibeti1455

    @betibeti1455

    Жыл бұрын

    🤣🤣😂😂😂😁😁

  • @ethiopia819

    @ethiopia819

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @sabatadesse95
    @sabatadesse95 Жыл бұрын

    Shibrrrr😂😂😂😂

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Жыл бұрын

    ሌላ ሚያግዛቹ ሰዉ አመጣቹ መሠለኝ 😳

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e Жыл бұрын

    በቅልድ ማርያምን እግዚአብሔር አትበሉ

  • @user-is7ql4hg5t

    @user-is7ql4hg5t

    10 ай бұрын

    እኮ

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын

    እናታችን ገኒጰበጠም ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን በሆነ ባልሆነው አትማሉ በተለይ ገኒ በእግዚአብሔር ወይም በማርያም ሥም ዝሥ ብሎ አይማልም

  • @oneday4126
    @oneday4126 Жыл бұрын

    Kudus u better go to gym ur shape is amazing

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 Жыл бұрын

    Meklit tsebaysh shiro hone😂

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 Жыл бұрын

    Ere kdus gebede

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Жыл бұрын

    ቅድስ ገና ልጅ ነክ ከባድ እስፖርት አትስራ

  • @user-ke4sx3zy9i
    @user-ke4sx3zy9i10 ай бұрын

    ግን ከቅዱስ እና ከመክልት ማነዉ ትልቁ

  • @Fatumaasfaw

    @Fatumaasfaw

    10 ай бұрын

    መክሌት

  • @hayathayat6918
    @hayathayat6918 Жыл бұрын

    በሳምትነውደሠራተኛየምቀይሩት😂😂😂

  • @abdulbernegash1020

    @abdulbernegash1020

    Жыл бұрын

    Bikeyerume bayekeyerume anchi menagebash

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын

    አሰናቀች የምትባል ሰራተኛ መጣች ይገረማል ፍለቀች ትመጣለች ቀጣይ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @yostinamengistie1581

    @yostinamengistie1581

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 Жыл бұрын

    ለሳንቲም ለቀማብላችሁ መአት አታውሩ

  • @fikrtetesema

    @fikrtetesema

    Жыл бұрын

    Ayimeleketshim

  • @bezimiku1893
    @bezimiku1893 Жыл бұрын

    መክሊት ????????……………

  • @salim3673
    @salim3673 Жыл бұрын

    ❤😂😂😂ማህሌትእውዲሻልሁ ቅመም የሆንሺ ልጂ ሀና ከዱባይ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын

    ኧረ ቅዱስ በሳቅ እሷ ስድብ አትወድም እኔም አልወድም 😁😁

  • @eh9850
    @eh9850 Жыл бұрын

    ቅዱስ አስናቀችን ውሃ አፍዪ ከምትል ምንም አይደል እባክሽ ውሃ አፍዪልኝ ብትልና ለምታረግልህ ነገር ብታመስግናት::

  • @Ayesha-jx5gm

    @Ayesha-jx5gm

    10 ай бұрын

    የኛ ሀገር ሰወች ለሰራተኛ ክብር የላቸዉም አረብ ይግደለኝ😅😅

  • @belengosayetesefaye7642
    @belengosayetesefaye7642 Жыл бұрын

    የፈለገ ነገር ቢሆን በወንድም አይጨከንም

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 Жыл бұрын

    ተው ግን ትግስት የት ጠፍታ ነው ንገሩን❓ 😡 በእውነት ገኒዬ ለትግስት የነበረሽን ፍቅር አይቼ ለካ ሰው በጠፋበት ዘመን እንደዚች ያለች እናት አለች እስከምንል ድረስ ተገርመን ነበር አሁን ግን ብንጠይቅ ብንጠይቅ አትናገሩም? ቢያንስ እኮ እንደ አንድ የቅርብ ሰው የጠፋችበትን ምክንያት መናገር ምን ችግር አለው? 🤔 ጥሩ ቦታ እንደምታደርሻት ስንጠብቅ ነበር እኮ

Келесі