የእኛ ቀናት # 176 እውነት የተሰማኝን ነው በድፍረት የተናገርኩት!..። እሱ ቀትረ ቀላል ዳኛ ነው፡፡

Пікірлер: 12

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zgАй бұрын

    ስለተደረገልኝም ስላልተደረገለኝም ስለሚደረግልኝም ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oqАй бұрын

    እግዚዓብሄር ይመስገን ስለተሰጠኝም ስላልተሰጠኝም ነገር ሁሉ🙏 😍😍😍👏ሁሌም ይቅርባይና ምሀሪ አምለክ አለነ💓💓💓👏👏👏

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9dsАй бұрын

    በሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ማለት ካለን የበለጠይጨመርልናል❤❤

  • @Selam21_27
    @Selam21_27Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hareguayalew3319
    @hareguayalew3319Ай бұрын

    ❤አሜን አሜን አሜን ገኒ ተስፋ የማያስቆርጠ አምላክ አሁንም ጨማምሮ ያሰብሽውን ይስጥሽ ለሁላችንም ያሰብነውን የለመነውን ሰምቶ በበረከቱ ያሳካልን❤

  • @genetbeyne2060
    @genetbeyne2060Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነውም ስላልሆኑ ነገሮች ሁሉ 🙏❤❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848Ай бұрын

    እውነት ብለሻል በማመስገን ማትረፍ እነጂ መክሰር የለም ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን።

  • @RedietRedu-tj2wc
    @RedietRedu-tj2wcАй бұрын

    ስለሀሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HlaLian
    @HlaLianАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Abay-tx1es
    @Abay-tx1esАй бұрын

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @sifen5
    @sifen5Ай бұрын

    🎉🎉❤❤🎉❤🎉

Келесі