የኖህ መርከብ በኢትዮጵያ አራራት ተራራ ነው ያረፈችው | The Ark of Noha is in Ethiopia

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube #Ethiopia #AxumTube

Пікірлер: 182

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle21425 жыл бұрын

    መረጃችው በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ሆኖ ሳለ ከጀርባ ያለው ሙዚቃ መልክት የሌለው እና የሚረብሽ ነው።

  • @tarikurgedo5958
    @tarikurgedo59585 жыл бұрын

    በስደት ሀገር ብኖርም ብዙ መረጃ ከዚህ ፔጂ በእርግጠኝነት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ስለ ሀገሬ ብዙ መረጃ እናመሰግናለን እወዳችኋለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇩🇯🇸🇴

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle89935 жыл бұрын

    ከጀርባ ያለው ሙዚቃችሁ ስልችትትትትትትት ይላል¡!! ፕሮግራሙ ሀሪፍ ሆኖ ስል ሙዚቃው ግን በጽሞና እንዳናዳምጥ አድርጎናል

  • @endrismehamed2578

    @endrismehamed2578

    5 жыл бұрын

    አላህን ፍሩ እሄ እሚጠፋው አለን ቱርክ

  • @abyssinianeagle8993

    @abyssinianeagle8993

    5 жыл бұрын

    @@endrismehamed2578 ለምንድነው የምንፈራው?

  • @fikertesfatsion8741

    @fikertesfatsion8741

    4 жыл бұрын

    ጋዜጠኞች ጦርነት ቢሆንና ኢትዮጵያ ተሸንፋ ነበር የሚል ታሪክ ቢሆን ከእናንተ ጋር በተስማማው ነበር ይህ ኖህ መርከብ ሌላም የምሰማው በአገር መውደድ የተነሳ የኛአደረጋችሁት ብዙ ታሪክ አድምጠናል

  • @ashumichael2807
    @ashumichael28074 жыл бұрын

    የአብርሀም የይሣቅ የያዕቆብ አምላክ ይጠብቀን ከዘመኑ መከራ አሜን !!!

  • @soltray8427
    @soltray84275 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ! ጥሩ ፕሮግራም ነው አንዳንዶቻችን ምን ያህል ታሬክ እንዲወራ ባንፈልግም ታሪክ ታሪክ ነው መስረዝ ማጥፋት አይቻልም ይህ ታሪክ ደሞ አማራ አገር ሆነ ኦሮሞ አገር ሆነ ሁሉም የሁላችንም የጋራ ታሪካችን ታሪክ ነው ።

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun99723 жыл бұрын

    የኖህ መርከብ ኣሁንሰ ኣለች በራራ ሰለ ተዘጋ የየመን ባህሪ እንድናቃርጥባት እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው

  • @netsolo8225
    @netsolo82255 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @ganetademasa8899
    @ganetademasa88994 жыл бұрын

    ሰወዳችሁ በማርያም ደስ ትላላችሁ በውነት እኮራባችሆለሁ💚💛❤

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha75745 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት በጣም እናመሰግናለን

  • @ejxbbxhdh5757
    @ejxbbxhdh57575 жыл бұрын

    በጣብደስየሚል ትምህርት ነው በረቱ ልን

  • @abemeliek3162
    @abemeliek31625 жыл бұрын

    Enameseginalen betam beritu

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain36374 жыл бұрын

    መረጃችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ግን ሙዚቃው ቢጠፋ ጥሩ ነው በጣም ይረብሻል

  • @mahiletselemon1672
    @mahiletselemon16725 жыл бұрын

    Thanks

  • @MeriiJuh-ss2gu
    @MeriiJuh-ss2gu2 ай бұрын

    ሚዲያ ወጥተው ሀሠትከመንዛት ይልቅ እውነት የሆነን ታሪክ አብቡእወቅ

  • @haymanotwolde2904
    @haymanotwolde29045 жыл бұрын

    በርቱ በጣም ዉድድድ

  • @gedionweldekiros2266
    @gedionweldekiros22664 жыл бұрын

    ክክክክክክ አረ አታስቁኝ ውይይይይ

  • @malinakebede3275
    @malinakebede32754 жыл бұрын

    እባካችሁ ፕሮግራማችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ ከጀርባ ያለው የማጀብያ ሙዚቃችሁ በጣም ይረብሻል

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y4 жыл бұрын

    በጀርባቹ ያለ ኣጥፉት በማርያም ኮሜንት አንብቡ ክላሲክ ( መዝሙር አርጉት ) ይሰለቻል በጣም

  • @tesfaalemu7790
    @tesfaalemu77904 жыл бұрын

    I like it when you say we will be strong again.

  • @tesfaalemu7790

    @tesfaalemu7790

    4 жыл бұрын

    "Tnatachine telk new"

  • @Eyob797
    @Eyob7975 жыл бұрын

    አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ገና ብዙ ተአምር ለአለም ታሳያለች። የኖህ መርከብ ያለችው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። "አራራት ተራራ" የተባለው የምዕራባውያን ውሸት ነው።

  • @gelilatesfaye2063
    @gelilatesfaye20635 жыл бұрын

    Ebakachu background lay metkeftut musika betam yerebshal. Zegtachu melktachun betastelalfu teru new

  • @sleshifentie3937
    @sleshifentie39375 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ውብና ምስጢራዊ ሀገር ናት ግን ምንዋጋለው ክፉ ባንዳዎች ጥሎባት ሃገሪቱን ለማፍረስ ቀን ከሌሊት ይደክማሉ፣ የሚገርመው ግን ባንዳዎች ቢበዙም ታላላቅ ሰዎችን ደግሞ አታጣም፣ እናንተ ግን በርቱ እንደዚህ አይነት ለዛ ያለው ፕሮግራም ነው የናፈቀን።

  • @user-yp3qo5mg6w
    @user-yp3qo5mg6w4 жыл бұрын

    የምታቀርቡት ጥሩ ሆኖ ሳለ ከበስተጀርባ ያለው ሙዚቃ ምንን አስመልክቶ ነው የአገራችንን ዋሽንት ክላሲካል ቢሆን ይመረጣል።

  • @LgG-sd6om

    @LgG-sd6om

    4 жыл бұрын

    Betam likes new minim tezamajinet yelelew new.

  • @MeriiJuh-ss2gu
    @MeriiJuh-ss2gu2 ай бұрын

    በጣም ስህተት ነው የምቀባዥሩት

  • @netsolo8225
    @netsolo82255 жыл бұрын

    አርመኖችን እኮ አስጠግተናቸው ነበር

  • @meeraali1039
    @meeraali10394 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን አራራት የሚባል ተራራ ኢትዮጵያ ውስጥ የት አከባቢ ነው የሚገኘው?

  • @user-ve3fk7tk7v

    @user-ve3fk7tk7v

    4 жыл бұрын

    ጎጃም ባህር ዳር አካባቢ ዘጌ የሚባል ቦታ ነው

  • @sebledejene4184
    @sebledejene41845 жыл бұрын

    the farst houmenty adem and eve Nile and geyon Bihar Dar gojam tankyou

  • @emebetseyfu283
    @emebetseyfu2833 жыл бұрын

    በትከከል የኖህ መርከብ በኢትዮጵያነው ለምስክርነት ዋልያ ብቻ በቂነው ዋላ የምነጭ ውህ እንደምትናፈቅ ነፍሴ አንተን ናፈቀችየሚለው በቅዱሱ መፀሀፍ እንደተፃፈ በተራራመኖሪያዋ ለኖህመርከብ ምስክር ይሆናል በኢትዮጵያ መገኝቿ ብቻ በቂነው የተጋረደብን መጋረጃው ይቀደድ

  • @abiyahmedstopamharagenocid9264
    @abiyahmedstopamharagenocid92645 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ያሰው ዘር መገኛ ነች ኖህ እራሱ ኢትዮጵያው ነው

  • @netsolo8225

    @netsolo8225

    5 жыл бұрын

    ጎሽ እንደናተ ያሉ ይብዙ

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    ይሄ ተራ ፍልስፍና ነው፤ አዳም ከተፈጠረ ጀምሮ እስካሁን ወደ 8500 አመት ገደማ ነው ታድያ ከአዳም በፊት ሌላ የሰው ልጅ ነበረ እንዴ! ምናልባት አውሬ ሊሆን ይችላል

  • @Eyob797

    @Eyob797

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው። አዳም እና ሄዋን ኢትዮጵያውያን ናቸው።

  • @visiongt3046

    @visiongt3046

    4 жыл бұрын

    How come Ethiopian. You have a problem my friend. READ.

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif50404 жыл бұрын

    እኔ ስለዚች መርከብ ስሰማ ኖህ አባታችን በምን ቢሰራት ነው ያንን ሁሉ ነገር የተሸከመችው ያንን ፉል ውሀ የቻለችው ወይስ የእግዚአብሔር ጠባቂነት ስላለበት ነው ብቻ ድንቅ ነው

  • @abrahamasmerom6178

    @abrahamasmerom6178

    4 жыл бұрын

    Esum ergt new yeh e/g hayli new enjy

  • @yergacosmo619
    @yergacosmo6195 жыл бұрын

    Your program is good make a younger people to know their history more z only thing I went to add in z program is make z history more detail

  • @fishmann
    @fishmann4 жыл бұрын

    Melkute yagzabher tamer New gen kehola yalew music asefelagi New beya alamnm

  • @netsolo8225
    @netsolo82255 жыл бұрын

    አዳም አባይ ላይ ነው የተፈጠረው ከተባለ ኖህ ክወዴት

  • @sebledejene4184
    @sebledejene41845 жыл бұрын

    arrat mountain Tanya round Bihar Dar gojam tankyou

  • @fekerhbsha6140
    @fekerhbsha61405 жыл бұрын

    nohe ark is in afirca .because look all those animal's..all of them.found in afrca esat africa ethiopia...ethiopia ...gonder ......orthodox religion. is one of the best. rell one ...God is grate ...

  • @user-dl4yt5tt1r
    @user-dl4yt5tt1r3 жыл бұрын

    ነጫጭባወችና አረቦች አድስ ያመጡት እምነት ውስጠሚስጥሩ እዳይወጣባቸው የኢቶቢይያን ታርክ ያድበሰብሱትል እውነት ግን ብትቀጥንም አትበጠስም ።!!

  • @helengere5834
    @helengere58343 жыл бұрын

    በስመአብ ኢትዩጵያ ባህር አለ እንዴት አረፈች ወይ ከክርስትና ወጣችዋል

  • @kebeman40
    @kebeman405 жыл бұрын

    Betam dess ylal tarkachn mawek betkekl Ethiopian new yarefechwu

  • @tizazuikahsay4287
    @tizazuikahsay42874 жыл бұрын

    I follow and love your program but the background music is disturbing that I can’t lesson to your program attentively so please take out the background advertising kind of music . Thank you very much . Am your big fan .

  • @mulebekele3132
    @mulebekele31325 жыл бұрын

    ኖህ

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om4 жыл бұрын

    Minale comments bitanebu tezanajinet yalew yaredawi yehone mezmur bitakerbu........demom Kumar neger sitastelalifu bitefa minalebet............rebash new betam.

  • @netsolo8225
    @netsolo82255 жыл бұрын

    እድሜያችን ማጠር እበላላችን ገለን ስሉምን በላ

  • @MeriiJuh-ss2gu
    @MeriiJuh-ss2gu2 ай бұрын

    لا لا لا لا

  • @natinati1580
    @natinati15803 жыл бұрын

    ከምን ቦታ ነው የረፈችው

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam80105 жыл бұрын

    What do hydrological engineers say about this? Bouncy laws. As the great flood fills, where would the boat/ship head? Controlled or just floating wandering without control, regardless, it would rise/pushed towards East African highlands. And as the water dries these highlands would be some of the first to appear. Plus, given the connection and human originality of Ethiopia, Noah must have had known the region, and if he had control he would stay around the region he is familiar with. It's plausible hypotheis to start with. Needs scientific research of course.

  • @eritreanhabesha2095
    @eritreanhabesha20953 жыл бұрын

    Since when did adulis become Ethiopia noh sheep stopped in adulis. And adulis was never ever been Ethiopia

  • @carlosquirogag6633
    @carlosquirogag66334 жыл бұрын

    1. -ይሁድ እምነት እውነተኛ ሃይማኖት ነው ፡፡ ቃል ኪዳኖች የእስራኤል አምላክ ከአብርሃም ፣ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር ዘላለማዊ ነው ፡፡ እስራኤል (እእእእእእእ) እስራኤል የእስራኤል ልጆች ናቸው - ከአብርሃም ጋር የተደረገ ግንኙነት (በ 1800 ዓክልበ.) ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ እና ከአንተ በኋላ በሚመጣው ዘርህ መካከል በትውልዶቻቸው ቃል ኪዳናዊ በሆነ ቃል ኪዳን ውስጥ ፣ አምላክህ እና ከአንተ በኋላ የሚመጣው ዘመድህ ይሆናል ፡፡ (ዘፍጥረት 17 7) - ከይስሐቅ ጋር (1700 ዓክልበ.)- ስሙን ይስሐቅ ትለዋለህ ፤ እኔም ከእርሱ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳናዊ ቃል ኪዳን አጸናለሁ። (ዘፍጥረት 17 19) - ከያዕቆብ ጋር የተደረገ ግንኙነት (በ 1600 ዓክልበ.) እኔ በሄድክበት ሁሉ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ ፤ እኔም ወደዚች ምድር እመልስሃለሁ ፡፡ የነገርኩህን እስክፈጽም ድረስ ለአንቺ ፍቅር አልሰጥህም ፡፡ (ኦሪት ዘፍጥረት 28 15) - እስራኤል (አይሁዶች) የእስራኤል የእግዚአብሔር ልጅ ናቸው እስራኤል እስራኤል የእኔ ልጅ ነው ፣ (ዘጸአት 4 22) አይሁዶች በ 613 መመሪያዎች መታዘዝ አለባቸው ፣ አሕዛብ የኖህ 7 ሕጎች እና ራቢዎች ይከተሉ ፡፡ የኖህ 7 ሕጎች ከአሕዛብ ወገን የሆኑት ታዛቢዎች ፣ እንደ ፓጋን መታወቂያ (ፓራድ) IDOLATRAS ሆነው አይታዩም በሀይሁድ ይሁዲነት ወይም በልምሙድ ረቢዎች ፡፡ 1. -yihudi imineti iwinetenya hayimanoti newi ፡፡ k’ali kīdanochi ye’isira’ēli āmilaki ke’ābirihami ፣ keyisiḥāk’ina keya‘ik’obi gari zelalemawī newi ፡፡ isira’ēli (i’i’i’i’i’i’i) isira’ēli ye’isira’ēli lijochi nachewi - ke’ābirihami gari yetederege gininyuneti (be 1800 ‘akilibe.) k’ali kīdanēnimi be’inēna be’ānite ina ke’ānite beḫwala bemīmet’awi zerihi mekakeli betiwilidochachewi k’ali kīdanawī behone k’ali kīdani wisit’i ፣ āmilakihi ina ke’ānite beḫwala yemīmet’awi zemedihi yihonali ፡፡ (zefit’ireti 17 7) - keyisiḥāk’i gari (1700 ‘akilibe.)- simuni yisiḥāk’i tilewalehi ፤ inēmi ke’irisu gari yegebahutini k’ali kīdanawī k’ali kīdani āts’enalehu። (zefit’ireti 17 19) - keya‘ik’obi gari yetederege gininyuneti (be 1600 ‘akilibe.) inē behēdikibeti hulu inē ke’ānite gari ihonalehu ፤ inēmi wedezīchi midiri imelisihalehu ፡፡ yenegerikuhini isikifets’imi diresi le’ānichī fik’iri āliset’ihimi ፡፡ (orīti zefit’ireti 28 15) - isira’ēli (āyihudochi) ye’isira’ēli ye’igizī’ābiḥēri liji nachewi isira’ēli isira’ēli ye’inē liji newi ፣ (zets’e’āti 4 22) āyihudochi be 613 memerīyawochi metazezi ālebachewi ፣ āḥizabi yenohi 7 ḥigochi ina rabīwochi yiketelu ፡፡ yenohi 7 ḥigochi ke’āḥizabi wegeni yehonuti tazabīwochi ፣ inide pagani metawek’īya (paradi) IDOLATRAS honewi āyitayumi behāyihudi yihudīneti weyimi belimimudi rebīwochi ፡፡ ወደ የዓለም መጨረሻ ቅርብ ስለሆንን አሕዛብ አሕዛብ ምግብ መብላት የለባቸውም። በኢሳያስ ምዕራፍ 66 ቁጥር 17 (ምዕራፍ 58 እስከ 66 ፣ ኢሳያስ በአይሁድ የቀን መቁጠሪያ በመጠቀም የዓለም መጨረሻን ይናገራል) የአሳማ ሥጋ በሚበሉት የአህዛብ ኃጢአተኞች ታላቅ የእሳት እሳት ፣ ቁጣ እና ሞት እንደሚመጣ አስታውቋል ፡፡ አሕዛብ የምግብ መብላት የለባቸውም ፡፡ "አሳማም እንዲሁ ሆምጣጤዎች ስላለውና ረጃጅም ኮሮጆዎች ስላሉት እሱ ግን ርኩስ እንደሆነ አድርገው ይቆጥሩታል ፡፡" (ዘሌዋውያን 11 7) ፡፡ በኢሳይያስ መጽሐፍ ውስጥ ፣ የዓለም ሀብቶች ሁሉ ለአይሁድ ብቻ እንደሆኑ እና አሕዛብ ለአይሁዶች መሥራት እንደሚኖርባቸው እግዚአብሔር ለአይሁዶች ያስታውቃል ፡፡ አሕዛብ ወደ ሰማይ ከመሄድ (በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃ) ከመሆናቸው በተጨማሪ አሕዛብ እነዚህን 2 ትዕዛዞችን ከተከተሉ ፣ በዚህ ሕይወት እና በሌላ ህይወት ሽልማቶችን ይቀበላሉ። የብሔራትም ሀብት ወደ አንተ ደርሷል ፡፡ (ኢሳ. 60 5) “ባዕዳን ግድግዳዎችሽን ይሠራሉ ፣ ነገሥታቶቻቸውም ያገለግሉሻል” ፡፡ (ኢሳ 60 10) ፡፡ የአሕዛብ ብልጽግና ወደ አንተ እንዲመጣ ፣ ነገሥታቶቻቸውም ይረዱህ ዘንድ በሮችህ ሁልጊዜ በሮች ይከፈታሉ ፡፡ ቀን ወይም ሌሊት አይዘጋቸውም ፡፡ (ኢሳ 60 11) ፡፡ የማያገለግልህ ሕዝብ ወይም መንግሥት ይጠፋል ሙሉ በሙሉ ይጠፋል ፡፡ (ኢሳ 60 12) ፡፡ የጎዳኞችህ ልጆችም ይዋረዱብሃል ወደ አንተም ይሳለቁብህ ሁሉ በእግሮችህ መንገድ ይወገዳሉ። (ኢሳ 60 14) ፡፡ “የዘላለም ክብር አደርግሻለሁ” (ኢሳ 60 15) ፡፡ የአሕዛብንም ወተት ትጠጫለሽ የነገሥታትን ጡት ትጠጫለሽ ፤ እኔም እግዚአብሔር አዳኛችሁና ታዳጊያችሁ እንደሆን ታውቃላችሁ። ” (ኢሳ. 60 16) የባዕድ አገር ሰዎች በጎቻችሁን ያሰማራሉ ፣ እንግዶችም ገበሬዎችና የወይን እርሻዎችሽ ይሆናሉ። ” (ኢሳ. 61 5) የአሕዛብን ሀብት ትበላላችሁ ፣ በክብሩም ታላቅ ክብር ትሆናላችሁ። ” (ኢሳ. 61 6) ፡፡ ጌታ ጌታ እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ፊት ጽድቅንና ምስጋና ያወጣል። (ኢሳ. 61 11) በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል ፣ በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ። ” (ኢሳ. 62 3) እህልህን ለጠላቶችህ ምግብ አልሰጥም ፣ የሰሩህም የባዕድ ልጆች ፍላጎት አልጠጣም ፡፡ (ኢሳ. 62 8) ይላል ሉዓላዊው ጌታ እንዲህ ይላል ፡፡ በዚያ ዘመን አንድ አይሁድን በልብሱ ጫፍ የሚይዝ ብዙ ሰዎችና ቋንቋዎች ሁሉ ይወጣሉ ፤ እነርሱም አብረውን እንሂድ! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን አውቀናል ፡፡ ! " (ዘካርያስ 8 23) wede ye‘alemi mech’eresha k’iribi silehonini āḥizabi āḥizabi migibi mebilati yelebachewimi። be’īsayasi mi‘irafi 66 k’ut’iri 17 (mi‘irafi 58 isike 66 ፣ īsayasi be’āyihudi yek’eni mek’ut’erīya bemet’ek’emi ye‘alemi mech’ereshani yinagerali) ye’āsama šiga bemībeluti ye’āhizabi ḫat’ī’ātenyochi talak’i ye’isati isati ፣ k’ut’a ina moti inidemīmet’a āsitawik’wali ፡፡ āḥizabi yemigibi mebilati yelebachewimi ፡፡ "āsamami inidīhu homit’at’ēwochi silalewina rejajimi korojowochi silaluti isu gini rikusi inidehone ādirigewi yik’ot’irutali ፡፡" (zelēwawiyani 11 7) ፡፡ be’īsayiyasi mets’iḥāfi wisit’i ፣ ye‘alemi hābitochi hulu le’āyihudi bicha inidehonu ina āḥizabi le’āyihudochi meširati inidemīnoribachewi igizī’ābiḥēri le’āyihudochi yasitawik’ali ፡፡ āḥizabi wede semayi kemehēdi (be’igizī’ābiḥēri fīti ts’adik’a) kemehonachewi betech’emarī āḥizabi inezīhini 2 ti‘izazochini keteketelu ፣ bezīhi ḥiyiweti ina belēla hiyiweti shilimatochini yik’ebelalu። yebiḥēratimi hābiti wede ānite deriswali ፡፡ (īsa. 60 5) “ba‘idani gidigidawochishini yišeralu ፣ negešitatochachewimi yagelegilushali” ፡፡ (īsa 60 10) ፡፡ ye’āḥizabi bilits’igina wede ānite inidīmet’a ፣ negešitatochachewimi yireduhi zenidi berochihi huligīzē berochi yikefetalu ፡፡ k’eni weyimi lēlīti āyizegachewimi ፡፡ (īsa 60 11) ፡፡ yemayagelegilihi ḥizibi weyimi menigišiti yit’efali mulu bemulu yit’efali ፡፡ (īsa 60 12) ፡፡ yegodanyochihi lijochimi yiwaredubihali wede ānitemi yisalek’ubihi hulu be’igirochihi menigedi yiwegedalu። (īsa 60 14) ፡፡ “yezelalemi kibiri āderigishalehu” (īsa 60 15) ፡፡ ye’āḥizabinimi weteti tit’ech’aleshi yenegešitatini t’uti tit’ech’aleshi ፤ inēmi igizī’ābiḥēri ādanyachihuna tadagīyachihu inidehoni tawik’alachihu። ” (īsa. 60 16) yeba‘idi āgeri sewochi begochachihuni yasemaralu ፣ inigidochimi geberēwochina yeweyini irishawochishi yihonalu። ” (īsa. 61 5) ye’āḥizabini hābiti tibelalachihu ፣ bekibirumi talak’i kibiri tihonalachihu። ” (īsa. 61 6) ፡፡ gēta gēta igizī’ābiḥēri be’āḥizabi hulu fīti ts’idik’inina misigana yawet’ali። (īsa. 61 11) be’igizī’ābiḥēri iji yekibiri ākilīli ፣ be’āmilakishimi iji yemenigišiti zewidi tihonyaleshi። ” (īsa. 62 3) ihilihini let’elatochihi migibi āliset’imi ፣ yeseruhimi yeba‘idi lijochi filagoti ālit’et’ami ፡፡ (īsa. 62 8) yilali lu‘alawīwi gēta inidīhi yilali ፡፡ bezīya zemeni ānidi āyihudini belibisu ch’afi yemīyizi bizu sewochina k’wanik’wawochi hulu yiwet’alu ፤ inerisumi ābirewini inihīdi! igizī’ābiḥēri ke’ānite gari mehonuni āwik’enali ፡፡ ! " (zekariyasi 8 23)

  • @betty_ss
    @betty_ss7 ай бұрын

    8:00 ከ900አመት በላይ የኖሩ ሰዎች Adam 930 Set 912 Henos 905 kaynan 910 yared 962 matusalah 969 Noha 950

  • @user-rr5pd9bz4p
    @user-rr5pd9bz4p4 жыл бұрын

    ሙዚቃ አያስፈልግም

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89235 жыл бұрын

    የመርከቧን ቁራጭ ኣግኝተዋል እንዴ?

  • @WT20224
    @WT202245 жыл бұрын

    please change your intro Music

  • @puntmanayalew8660
    @puntmanayalew86605 жыл бұрын

    Menew albezam erasin mekolel

  • @tiebekidane8680
    @tiebekidane86803 жыл бұрын

    Ararat Turkish new atwashu

  • @tkzk7003
    @tkzk70034 жыл бұрын

    First remove the music from there

  • @melahiwet9752
    @melahiwet9752 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tiebekidane8680
    @tiebekidane86803 жыл бұрын

    Ararat is in Turkish

  • @ermiasgashaw8747
    @ermiasgashaw87474 жыл бұрын

    where are you now ararat mountain in ethiopia

  • @MikhaelBN
    @MikhaelBN5 жыл бұрын

    ወይ ሀገሬ በውሸት ታሪክና የኔ የምትለው ነገር መብዛቱ, ምን አለ ስለዛሬና ስለ ወደፊት ብንኖር

  • @soltray8427

    @soltray8427

    5 жыл бұрын

    ሁሉም ነገር ከፖሊቲካ ጋር መታከክ አለበት ?

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    አንተ ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ነው እንጂ ስለኛ ማንነት ከኛ በላይ ፈረንጆቹ ያውቃሉ

  • @MikhaelBN

    @MikhaelBN

    5 жыл бұрын

    @@gregoryman5795 Mount Ararat forms a near-quadripoint between Turkey, Armenia, Azerbaijan and Iran. Its summit is located some 16 km (10 mi) west of both the Iranian border and the border of the Nakhchivan exclave of Azerbaijan, and 32 km (20 mi) south of the Armenian border. መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ከቻሉ Genesis 8:4 (ESV) 4 and in the seventh month, on the seventeenth day of the month, the ark came to rest on the mountains of Ararat.

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    yes I know ! but don't you know about Ararat mount around lake Tana ?

  • @MikhaelBN

    @MikhaelBN

    5 жыл бұрын

    ለምሳሌ ናዝሬት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለተሰየመ በዚህን አይነት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስም ያደገው ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ነው።

  • @lestermoore7990
    @lestermoore79902 жыл бұрын

    They were all black!!!!

  • @user-yp3qo5mg6w
    @user-yp3qo5mg6w4 жыл бұрын

    ኖህ ኢትዮጵያዊ ነው ጥርጥር የለውም

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze95424 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የታርክ ባለቤት ነች ግን ባለማወቃችን ስደትና መከራ ተፈራረቀብን

  • @sebledegu7030
    @sebledegu70305 жыл бұрын

    በቃ ምርጥ ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ

  • @ytub8615
    @ytub86152 жыл бұрын

    አረ ወዴት ወዴት ነው የት ነው የኖህ መርከብ ኢትዮጵያ ያረፈቹ ምናልባት በኢትዮጵያ አራራት እምባል ቦታ ልኖር ይችላል ግን አራራት እምትባል ቦታ በእስራኤል ውስጥ የምትገኝ በታ አይደለም እንዴ ??

  • @eyesusfekernwtube2072
    @eyesusfekernwtube20724 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @birukhaile8066
    @birukhaile80664 жыл бұрын

    Menem Ethiopianwi mikorabet neger new yengerachehun agerhen becha wedede Beherhen tewew Ethiopia yeche becha adelchem kezim belaye neche

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede84235 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። ለማንኛውም የኖህ መርከብ ያረፈችው ጣና ሀይቅ አጠገብ የሚገኝ አራራት ተራራ ላይ ነው።

  • @yaredkebede8423

    @yaredkebede8423

    5 жыл бұрын

    @30,567,890 views ነፈዝ እስኪ መፅሐፍ ገለጥ አድርገክ ለማንበብ ሞክር! asshole!

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    ዞረክ ዞረክ ከዚህ ከጠነባ አስተሳሰብ መቼ ነው የምትወጣው

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    My comment was for 30,567,890,,,

  • @yaredkebede8423

    @yaredkebede8423

    5 жыл бұрын

    @@gregoryman5795 Sorry brother!

  • @user-jw5jo8ip2n

    @user-jw5jo8ip2n

    4 жыл бұрын

    @30,567,890 views abiet tibet ahun sle ethiopia new enji sele amhara man awora ere endiaw enantes batfeteru yshal neber eko

  • @the90sbits24
    @the90sbits244 жыл бұрын

    Ereee gn Turk west tegentoale eko

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam80105 жыл бұрын

    The interesting thing is these endemic animals live at very high mountain picks only. May be they survived the flood on those mountains???

  • @selamgebre4802
    @selamgebre48024 жыл бұрын

    Wey gura metshaf kudus alelachu yenoh merkeb yet endarefech ararat ybalal botaw egzaber kal emenu eski yelele tereteret atfteru kotetam.

  • @zo-ma6557
    @zo-ma65572 жыл бұрын

    እንደው ኢትዮጵያውያን ምን ይሻለናል? ሁሉንም ወደራሳችን ማስጠጋት የኛ ነው ማለት ስንወድ! ብእውነታ ሳይሆን በእንደዚህ አይነት ተረትና ፍረከርስቺ ቅዥት ውስጥ ስለምንኖር እኮ ነው ኃላ ቀር የሆነው!! "አዳም ኢትዮጵያዊ ነው" "የአለም የመጀመሪያ ቋንቋ ግእዝ ነው" "የስው ዘር መገኛ ነን"ወ,ዘ,ተ ............ አሁን የቀረን እግዚአብሔር ራሱ ኢትዮጵያዊ ነው ማለት ብቻ ነው!!

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    Ай бұрын

    ከንቱ ፍጥረት ሁላ እኛ እኮ ሀበሻ ማለት የራሳችን ታሪክ ሳናው ስለ ውጭ ነጮች ኮተት ነው ተግተን የምንፈላሰፍ እኔ እራሴ የሰማሁት ስለ አዳም በምኖርበት በምሰራበት ቦታ ነው የ Togo ዜጋ የሆነችው የኢቫንጀሊክ እምነት ተከታይ ናት የነገረችኝ ስለ ስለ ኖኅ መርከብ ስለ አዳም ስለ ራሴ ታሪክ እና እኛ በእውነት ያልታደልን ከንቱ ዜጎች ነን በአጭሩ ስለዚህ ዋጡት እውነት ነው አራት ነጥብ

  • @aebebechaebe5540
    @aebebechaebe55405 жыл бұрын

    ግን የትኛው ክልል ነው ይሆን ያረፈች ኦሮሞዎች መችም አያፍሩ የኛ ነው ይላሉ

  • @soltray8427

    @soltray8427

    5 жыл бұрын

    ተረጋጋ ለጥል አትሩጥ ወንድሜ

  • @gregoryman5795

    @gregoryman5795

    5 жыл бұрын

    እስኪ ከዚህ ጫወታ ወጣ በል

  • @nigussiegirma1827

    @nigussiegirma1827

    4 жыл бұрын

    ጥሩ ቢታሰብ አየሻለም

  • @m.t4206
    @m.t42064 жыл бұрын

    Abet weshet ertrea adolis lay new yarefut beytegnaw baher geba aye enate tarik le hezbu betwash hunet gen hunet mehonun metaweku aikerem

  • @talatalaco9976
    @talatalaco99764 жыл бұрын

    ሙዚቃውና ታሪኩ አይገናኙም ይህ መንፈሳዊ ቃለ እግዚአብሔር አው ስለ መረጃም አመሰግናለሁ

  • @surveyaa3407
    @surveyaa34075 жыл бұрын

    አራራት ተራራ ኢትያጵያ ውስጥ ካለ የት ቦታ ትክክለኛ ቦታ ቢነገረን

  • @yaredkebede8423

    @yaredkebede8423

    5 жыл бұрын

    አራራት ተራራ ጎጃም ውስጥ ጣና ሀይቅ አከባቢ የሚገኝ ተራራ ነው።

  • @zemenuachamyeleh45

    @zemenuachamyeleh45

    4 жыл бұрын

    gojam wust bahrdar tana zege lay new yalew ararat terara

  • @user-vx8oo8bs4t

    @user-vx8oo8bs4t

    4 жыл бұрын

    ጣና አካባቢ ነው ጐጃምና ጐንደር ከነዚህ አያልፍም

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif50404 жыл бұрын

    ምንም ስታቀርቡ ከጀርባው ሙዚቃ አታድርጉ እባካችሁ ተለመኑን እባካችሁ

  • @fikertesfatsion8741

    @fikertesfatsion8741

    4 жыл бұрын

    እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ይህ ታሪክ ከእውነት በጣም እጅግ የራቀ ነው አፈ ታሬክ ነው ማወቅ የሚፈልግ በቀላሉ ጒግልአድርጉ ተርክሽ ተገኞቶልሆኖምክርክር አለው

  • @MeriiJuh-ss2gu
    @MeriiJuh-ss2gu2 ай бұрын

    لا لا لا هزكزب

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib22844 жыл бұрын

    ሁሉን ነገር ኢትዮጵያ ነው ያረፈው ማለት ትወዳላችሁ የኖህ መርከብ ቱርክም አለኝ ትላለች

  • @bahunegn
    @bahunegn5 жыл бұрын

    ፐ! በሰሜን የሚገኘው ነጭ ድብ ሳይቀር በኖህ መርከብ ላይ ሊሳፈሩ መጡ። ጥቃቅን እንስሳዎችንም ጨምሮ። እግዜር የተሰጣችሁን ኣእምሮ በኣግባቡ ጠይቁ።

  • @abayaea2201
    @abayaea22015 жыл бұрын

    ወሬ አለባቹ፣ የኖህ መርከብ ያረፈችው ጣና ሀይቅ ላይ ነው፣ አሁንም አለች፣ ማመን አለማመን መብታቹ ነው

  • @yaredkebede8423

    @yaredkebede8423

    5 жыл бұрын

    አራራት ተራራ ታድያ የት ነው እዛው ጣና ሀይቅ አጠገብ ያለ ተራራ እኮ ነው።

  • @Eyob797

    @Eyob797

    5 жыл бұрын

    እውነት ነው። የኖህ መርከብ አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ውስጥ ናት። "አራራት ተራራ" የተባለው የምዕራባውያን ውሸት ነው።

  • @yosefberhe9220

    @yosefberhe9220

    4 жыл бұрын

    Entebqat kemeat bnoh amlaj kemot yetrefnebat ena nech ena

  • @selamgebre4802

    @selamgebre4802

    4 жыл бұрын

    @@yaredkebede8423 nazret yetebalew ye ethiopia ktemas ye eyesus yetewledebet yhon kkk

  • @selamgebre4802

    @selamgebre4802

    4 жыл бұрын

    @@Eyob797 ere tewu metshaf kudus emenu egzaber ykr yebelachu

  • @user-fe4pw1ww7m
    @user-fe4pw1ww7m5 жыл бұрын

    ቱርኮች ደምድመው እኛ ጋ ነው ይላሉ።

  • @the90sbits24

    @the90sbits24

    4 жыл бұрын

    Ewenet newa archeologist aregagetewale dagmo merkebetuam alech ene erase aychalew gn ewenet ye nohe merkeb yhun ayhun egzeabher new yemyawekew

  • @teaghes7654
    @teaghes76544 жыл бұрын

    ወሬኞች! የታሪክ ሌቦች፡ ኣምላክ ከኢትዮጵያ ሌላ ያልፈጠረ ያክል እኮ ኣስመሰላቹት፡ ለምሳሌ በሌላ ኣገሮች ብቻ የሚገኙት ፍጡራን ጉዳይስ ምክንያቱ ምን ሊሆን ነው? ኖህ ይዟቸው ስለ ሄደ ነው?

  • @zahleethopia783

    @zahleethopia783

    4 жыл бұрын

    አምላክ. ሁሉም. በእጁ. ነው. አምላክ. ለኢትዮጵያ. ቃል የገባላት አገር. ነች. የፍጥረት. ሁሉ. መጀመሪያ. ኢትዮጵያ ነች

  • @zahleethopia783

    @zahleethopia783

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያው. መወን. መታደል. ነው.

  • @aynalemageze9542

    @aynalemageze9542

    4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ከሁሉም ሀገራ ትለያለች አታቁም

  • @fikertesfatsion8741

    @fikertesfatsion8741

    4 жыл бұрын

    ለእኔ የሚያስቀኝ የአደም ነገር ነው ጣና ሐይቅ ዳርቻ ዘጠኝ መቶ ምናምን አመት ዐሣ እያሰረገ በሳቅ በደስታ ኖሮል የሚለው አሲቅኝ ነው

  • @stephanebouvier7106
    @stephanebouvier71065 жыл бұрын

    የኖህ፡መርከብ፡ያረፈችው፡በአየኖህ፡መርከብ፡ያረፈችው፡በአራራትኧረርነው።ቆፍረን እናውጣት…

  • @AMarr-gs4kh
    @AMarr-gs4kh4 жыл бұрын

    አራራት ቱርክ ውስጥ ነው። የኖህ መርከብ እዛ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ አልተገኘም::

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    Ай бұрын

    አረ ተው እርግጠኛ ነህ😅

  • @aebebechaebe5540
    @aebebechaebe55405 жыл бұрын

    ለማንኛውም ጣና ዘጌ አካባቢ ሊሆን ይችላል በደብረ ይታይ

  • @soltray8427

    @soltray8427

    5 жыл бұрын

    @30,567,890 views እዛ ካልሆነ አይ እዛ አይደለም ብለህ አንተ ነው ብለህ የምትለው ቦታ መጥቀስ ከዚህ ዉጭ ምን ያስፈልጋል አለአስፈላጊ መልስ ?

  • @BlessedInLuck
    @BlessedInLuck5 жыл бұрын

    Ye metec keldoch alalekum ende 😂

  • @mdrehabesha6420
    @mdrehabesha64204 жыл бұрын

    ተረት ተረት የሆነ ማስረጃ፡ አንደኛው አራራት ተራራ የት ክልል ወይም የት ቦታ እንዳለ ብትነግሩን አሪፍ ነው፡ ለጠቅላላ እውቀት ስለሚጠቅመን። ሁለትኛው ግን በኢ/ያ ብቻ የሚገኙ እንስሳት ስላሉ ብላችሁት ያቀረባችሁት ሀሳብ አጥጋቢ አይደለም፡ ለምሳሌ በቻይና'ና ኣከባቢው ብቻ የሚኖሩ Honda የተባሉ እንስሳዋች ኣሉ፣ ብኣውስትራልያ የምትገኝ ካንጋሮም ኣለች.....በሌሎች ሃገራትም እንዲሁ እንስሳዋች ኣሉ፡ ታድያ እነዚህ እንስሳዋች ከኢ/ያ በህገ - ወጥ ድለላ ተዘዋውረው ነው? እሱ ብቻ ኣይደለም ለምን በዓለም ያሉ እንስሳዋች በኢ/ያ የሉም? Kkkkk መልሳችሁ ተሳድደው ኣለቁ የምትሉ ከሆነ፡ ቀይ ቀበሮም ይሁን ሌላ ተሰዶ የመጣ ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ኣላችሁ? በኛ ብቻ'ኮ ነው ያለው ካላችሁ'ደሞ ካንጋሮም በኣውስትራልያ ብቻ ናት ያለችው። ለማነኛውም ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው፡ ነገር ግን እንደኔ የመሰሉ ሙሁራን አፈላልግልችሁ ብትቀጥሩ ይቻላችውሃል!😀 ዘነገደ ብሄረ ትግራይ ገርዓልታ!!

  • @gizegeta1573
    @gizegeta15734 жыл бұрын

    ፋናትኮች፣ ሥራ ፈቶች፣ መሳቂያ ናችሁ!!

  • @cohallel.7
    @cohallel.74 жыл бұрын

    እሜቴ አይከል ሲጀመር የባዕድ አምልኮ ነው ቃሉ ደግሞ ከመካከለኛው ምስራቅ ሔኻል, ሔካል (ሀይከል) መሰዊያ የሚል አንድምታ አለው ካም (ሐም) ደግሞ ልክ ነው የኖህ ልጅ ነው የሱ ልጆች ደግሞ በዋናነት ሚፅራይም (ግብፅ), ከንዓን, ኩሽ, ፉጥ (ሊቢያ) ሲሆኑ የቅማንት ማህበረሰብ ከቤተ እስራኤላውያን ወደ ኢትዮጵያ ስደትና የኦሪት አምልኮ ይህም በኢትዮጵያ ማህበራዊ, ሀይማኖታዊና ባህላዊ አሻራቸው ተፅዕኖው ጎን ለጎን ከግብፅ (ማለትም ከካም ወገን ካምንት) እንደመጡ ይነገራል የካም ነገድ መሆናቸው እነሱ ወደኢትዮጵያ ምድር እንደመጡ እንጂ ኖህ በኢትዮጵያ እንደነበር ማስረጃ ሊሆን አይችልም ከመ/ቅዱስ እውነታ ጋርም ይጣረሳል ወይስ ብላችሁ ብላችሁ ኖህም እንደ እሜቴ አይከል የጣዖት አምላኪ ነበር ልትሉን ነው? የሉሲ ጉዳይ ከሆነ የሰው ዘር መነሻ ከኖህ ጋር ምንም አይገናኝም ከኖህ በፊት 1056 ዓመት ገደማ አዳምና ሔዋን የተባሉ ዝንጀሮ ያልሆኑ በሁለት እግራቸው ቆመው የሚሔዱ ሙሉ ሰዎች የሆኑ ሰዎች ነበሩ

  • @natinati1580
    @natinati15803 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ut6kz4hw3n
    @user-ut6kz4hw3n2 жыл бұрын

    ድብን ያለ ውሸት የኑህ መርከብ ኢትዮ አደለም ያረፈው

  • @davidtores7165
    @davidtores71653 жыл бұрын

    Ararat terara migegnew Turk new .

  • @michaelkesete6992
    @michaelkesete69925 жыл бұрын

    ahahah serkti kirsi

  • @user-bj1xt4zu5q
    @user-bj1xt4zu5q5 жыл бұрын

    አረ እባካችሁ የሌለ ሀሰት አታዉሩ

  • @user-jw5jo8ip2n

    @user-jw5jo8ip2n

    4 жыл бұрын

    wushet mehonun endat awekh maserja aleh kaleh akaflegn

  • @abemeliek3162
    @abemeliek31625 жыл бұрын

    Tiru new tarik sitakeribu ye haymanot abatochin gabizu. Gen eco yenoh misit gena mejemeriya wedehuala zura bemayetua yechew hawulit honechi new yemilew. Metsihaf kidus:: Keyet meta ethiopia wusit motechi??? Lielawu noh awe ethiopia wusit neber minim tirtir ayashawum!!!!

  • @alebelkehaliw24

    @alebelkehaliw24

    5 жыл бұрын

    Adanech Yalew የኖህ ሚስት አደለም ሚለው የሎጥ ሚስት ነው ይህም ክስተት ከጥፋት ውሃ በሗላ መሆኑን በኦሪት ዘልደት(ዘፍጥረት) ይገኛል።

  • @getenetmulatu9044
    @getenetmulatu90444 жыл бұрын

    ዘረኛ ናችሁ

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x4 жыл бұрын

    ወረኛ ሁላ

  • @roudahteferi6928
    @roudahteferi69285 жыл бұрын

    ውሸታችሁ ድንበር አልፏል ለነገሩ በውሸት ታሪክ ስትኮፈሱ ዘመናት አለፉ ። የኖህ መርከብ በቱርክ ሀገር ነው የተገኘው ሄዳችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ

  • @highland2486

    @highland2486

    5 жыл бұрын

    Roudah Teferi ቶርቶራ ሀጠረው

  • @user-jw5jo8ip2n

    @user-jw5jo8ip2n

    4 жыл бұрын

    @@highland2486 leka oromo huneh new ena ke amhara turk kerbah new abiet astesasib

  • @user-jw5jo8ip2n

    @user-jw5jo8ip2n

    4 жыл бұрын

    @@highland2486 is not to

  • @yordanosmamo6642

    @yordanosmamo6642

    4 жыл бұрын

    ምንዉ እግዚአብሔር ለሰጠን ምን አናደደህ ዲያቢሎስ

Келесі