አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

Пікірлер: 63

  • @HimanotGonder
    @HimanotGonderАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @aynutube7552
    @aynutube75527 ай бұрын

    ሁሌ በየአመቱ ምዘምረው የዘማሪ ተስፋዬ ኤዶ መዝሙር መንፈስህ በአጸደ ገነት እንዲህ ትረስርስ ነፍስ ይማርልን ❤❤❤❤

  • @user-wt7gn1gd3k
    @user-wt7gn1gd3k7 ай бұрын

    አይኖቼ ማዳኑን ዘማሪ ተስፋዬ ኢዶ ============ ዓይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና /2/ ይገባዋል /2/ ክብርና ምስጋና አ.ዝ .................// ከሰማይ ወረደ ሰውን በማፍቀር ኃያሉ ጌታቸን ቸሩ እግዚአበሔር በቤተልሔም ዋሻ በዚያ በግርግም ተወለደ ዛሬ መድኃኔዓለም አ.ዝ .................// የተነበዩለት ብዙ ነብያት ከድንግል ተወልዶ አዳነን በእውነት ከበደል ጉራንጉን አነሳን ከትቢያ በአንድነት እንዘምር እንበል ሃሌ ሎያ አ.ዝ .................// የተናቅን ሰንሆን እኛን ሊያከብር ወዶ በፍቅር አከበረን እራሱን አዋርዶ ምን ዓይነት ፍቅር ነው ፍጹም ምህረት የአምላክ መወለድ በከብቶች በረት አ.ዝ .................// በንጽህና ጸንተሽ ቤተመቅደስ የኖርሽ በኀቱም ድንግልና መድኃኒትን ወለድሽ የዓለምን ኃጢአት የሚያስተሰርይ ጌታ ተወልዷል ከድንግል የሰዎች አለኝታ

  • @yaredmesfin577
    @yaredmesfin5777 ай бұрын

    ታላቁንና ምትክ የሌዉን ዘማሪ ተስፋዬን ስላስታወሳችሁት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha80417 ай бұрын

    One of the most beautiful spiritual songs fit for the Christmas Celebration Choir 🥰🥰🥰 Thank you Jan Yared for your great selections 🙏🙏🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4hАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p7 ай бұрын

    ጃንደረባው ሚድያ በእውነት እናመስግናለን የትስፋዬ ኤዶን ዝማሬ በማስታወሳችሁ በጣም ትደነቃላችሁ የተረሳ መስሎኝ ነበር ለካ የተረሱትን አስታዋሽ አላችሁ 😮ትመሰገናላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን❤❤

  • @Bia-zt1ov

    @Bia-zt1ov

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @abdulemalik8848
    @abdulemalik88485 ай бұрын

    Zemare melaekten yasemalen.

  • @ergalemzerfuel3599
    @ergalemzerfuel35997 ай бұрын

    ሁሌም ልባችህን ውስጥ አለህ ዘማሪ አስፋዬ ኤዶ 😭

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu43417 ай бұрын

    በእውነት😮በጣም ነው ደስ ያለኝ ተስፋዬ ኤዶን ዝማሬ ስላስታወሳችሁት በእውነት እናመስግናለን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርልን በጣም ግሩም ዘማሪ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemaz925
    @Alemaz9257 ай бұрын

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke92067 ай бұрын

    ብዙ የድሮ መዝሙሮች እየተረሱ እየመጡ ነው እና በርቱልን ብዙ የድሮ መዝሙሮችን ታቀርባላቹ ብዬ ተስፋ አድርጋለው በርቱልን !!

  • @user-sg7nw4fo6f
    @user-sg7nw4fo6f7 ай бұрын

    Thanks janderbew media for this song I always search it finally I got it tnx to you, keep it up🙏

  • @HelenNafkot
    @HelenNafkot6 ай бұрын

    በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ የተስፋዬ ኢዶን ዝማሬ ስላሰማቹኝ

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec7 ай бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን💚💛❤

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy7317 ай бұрын

    አይኖቸ ማዳኑን አይተዋልና ይገባዋል ክብርና ምስጋና አሜን

  • @Entoto-Homes
    @Entoto-Homes6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera36677 ай бұрын

    Zimare melaktin yasemalin

  • @meskeremgessesegessese9769
    @meskeremgessesegessese97697 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ይግባው እሜን

  • @melatteshome9827
    @melatteshome98276 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀጣዪን ዓመት በሰላም አገናኝቶ ልክ እንደ አሁኑ በዝማሬ እንድናመሰግነው የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay59657 ай бұрын

    Zemare melakte yasemalen ❤

  • @cabynoma7313
    @cabynoma73136 ай бұрын

    Zimare Melaktin yasemalin wudochiye

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያብዛልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet7 ай бұрын

    አሜን ኢግዝአብሄር ያድናል ያሳዝፋል መዳን አለም አለም መዳንት ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimimimi2678
    @mimimimi26787 ай бұрын

    አሜን ማዳኑን ሰላሳየኝ

  • @frehiwot27
    @frehiwot277 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @pomgeremew9190
    @pomgeremew91907 ай бұрын

    i have always been looking for this song finally i found it. Egziabher yistachu😢😢😢

  • @addis2day
    @addis2day6 ай бұрын

    lelam mezmurat bezi melk bizemeru

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa16517 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜ ዝማሬ መላከትይሰማልን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70317 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያማልን አሜን

  • @marthachane9777
    @marthachane97777 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu45307 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @alemtsehaytamru-sn8io
    @alemtsehaytamru-sn8io7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል

  • @freywoldyess4671
    @freywoldyess46717 ай бұрын

    ዓይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና ❤❤❤ ይገባዋል ክብርና ምስጋና❤️❤️❤️❤️

  • @meherat938
    @meherat9387 ай бұрын

    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና የገባልዋል ክብርና ምስጋና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊

  • @MMB4607
    @MMB46076 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @betized-fd9vm
    @betized-fd9vm6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16637 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲❤

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun88337 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen

  • @ETTTM
    @ETTTM7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh56037 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን !!

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma26887 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @rahelzewde2914

    @rahelzewde2914

    7 ай бұрын

    Zimaree melaekt yasemalin

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa41487 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh80567 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል❤

  • @user-kt5gm7tf5b
    @user-kt5gm7tf5b7 ай бұрын

    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና የገባልዋል ክብርና ምስጋና

  • @alemabraham7104
    @alemabraham71047 ай бұрын

    Amen

  • @amenabrham7412
    @amenabrham74127 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው ተባረኩ

  • @sasolution3931
    @sasolution39317 ай бұрын

    የመጀመሪያዬ መዝሙር አፍ መፍቻዬ ❤

  • @tenayeabayneh6938
    @tenayeabayneh69387 ай бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ በሰንበት ት/ቤት የዘመርኩት መዝሙር ነዉ::አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @hermelatadesse7108
    @hermelatadesse71087 ай бұрын

    Ahun memezgeb echlalew mezmurochun hulu katenaw??

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg7 ай бұрын

    Elllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kxt-098
    @kxt-0987 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tihtina3839
    @tihtina38397 ай бұрын

  • @netsanettigabu2579
    @netsanettigabu25797 ай бұрын

    Yikirita mezmuru tinishi feten bayele

  • @YehabkeBirhanie-kg2eo
    @YehabkeBirhanie-kg2eo7 ай бұрын

    ዘማሪ ተስፋዬ ኤዶ ❤ የሱንም ድምፅ ማሰማት ነበረባችሁ ። ዕረፍተ ነፍስ ያድልልን።

  • @abrehamhaile4976
    @abrehamhaile49767 ай бұрын

    ማዳንህን ስ በገ/ዮሐንስ

  • @yohannesgirma2
    @yohannesgirma27 ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema50627 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asmetour
    @asmetour7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79767 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @embetabera2627
    @embetabera26277 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі