"የእናትን ፍቅር የሚያውቅ አምላክ እናታችንን ያገናኘናል እኛ የባከነ ጊዜያችንን እያጣጣምን ነው..." //ቅዳሜን ከሰአት//
Ойын-сауық
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Пікірлер: 136
የትንሣኤው ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ሞተ ተቀበረ አበቃለት ባላችሁት ነገር ሁሉ ትንሣኤ ያድርግበት መልካም ፋሲካ ! Jesus Loves you !
እንካን አደርሳችህ እደኔ ማዳም ኩሽና ቤት ሁናችህ ለምታክብሩ እንካን አደርሳችህ የተዋህዶ ልጆች
@habtamneshgetachew6382
29 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቅመም እኔ እንዳንችውነኝ
@user-lp1dc6rj1b
29 күн бұрын
አሜን
@user-ce5bt4vt4y
29 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
@jehshsnsnsnsns2671
29 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏
@user-rh2un1qs2f
29 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
እኔስወዳችሁ ዮኒ እና ጽጌ በጣም በጣም ነው የምወዳች እንኻን አደረሳችሁ
ሠለ ጎደሬዉ ወንድማችን ነበረ የምጠብቀዉ ወላሂ 😢😢😢
@hiwothiwot-pl5si
29 күн бұрын
እኔም
@user-hl4fp7xd3o
29 күн бұрын
እኔም ማርያምን
@fhhjshrgf8863
29 күн бұрын
😢😢😢እኔም አጀቴ ነው የተላወሰው በጉጉት እጠብቃለን ከፈጣሪ ጋር
@hawalewye738
29 күн бұрын
አላህያግዘውለመገናኘትያብቃውያሳዝናል
@user-is4or2pi6i
29 күн бұрын
❤❤❤❤አይዝሽማርየ
አላህ እናታችሁን በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢 የጎንደሩ ልጅ በጣም ሀሳብ ነው የሆነብኝ አላህ እናቱን አንዴገናኘው ነው የምመኝለት😢😢😢
እህታማቾቹ ከልባቸው ነው ሚዋደዱት ፊታቸው ላይ ያስታውቃል. ተባረኩ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚሉኝ ኢቢኤሶች የምትወዶቸው በላይክ❤❤❤❤
ዮኒን በጣም እወደዋለሁ የኔ መልካም የኔ አባት ሁሉን ወዳጅ ለልጆችህ ያኑርህ ኢቢየስን የምጠይቃቸው እሲቲ በሚወደው ነገር ድጋሚ አስደስቱልኝ በአባቶች ቀን ሰርፕራይዝ እንዳደርጋቹሁት ምናልባት ደስታ የምለው ፈጣሪ የሆነውን አላህን ማወቅ ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲመራው ምኞቴ ነው
ምን አልባት ገዳም ገብተው መንኩሰው ሊሆን ይችላል
ጸጊ እና ዮኒ እዴት እደምወዳችሁ
አይለያች በፍቅር ያኑራችሁ እናታችሁንም ያገናኛችሁ እኔ በስደት ነው ናቴን ያጣሁአት ያማል
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብነው እናታችሁ ተገኝታ ደስታችሁ ሙሉ ይሁንላችሁ ያረብ❤❤❤❤
ስለ ፍጹም እምነታችሁ እርሱ እግዚአብሔር መሻታችሁን ከልቡና እረፍት ጋር ይስጣችሁ። አይዟችሁ። መታገስ መልካም ነው።
ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ጸጊ ዮኒ ደስ የሚል ስብእና ያላችሁ አለባበሳችሁ ሲያምር ተባረኩ
@6s8f7d
25 күн бұрын
Tegi ashemotach nat yoni new kelebu meyazenew
ልባችሁ አንዲያርፍ ሱባአየ ግቡ መልሱን ከእግዚያብሄር ታገኛላችሁ ስለሱባኤ ሱባኤ ምንድነው ብላችሁ ዩቲውብ ላይ ፈልጉ
የኔ እህት አታልቅሽ አይዞሽ ፈጣሪ ታምር ያሳያችኃል ::
የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም ይርዳችህ❤
የእውነት ነው እናት ያሉት የኢቢኤሰ ውለታ ትልቅ ወለታ የኢትዮጵያን ህዝብ አይረሳቸውም
በስመአብ ውበቷ ኢትዮጵያዊነቷ የባህል ልብስ እንዴት ደስ እንደምትሉ ውብ ሃበሻዊ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ::
መታደል ነው እንደዚህ ቤተሰብ መገነኘታችው እናታችውንም ፈጣሪ ያስገኝላችው ስታምሩ
ፈጣሪ ይርዳችው እናት እናት ትአይዞሽፈጣሪ እስከ ናቱይርዳችው ትገኝላች አይዞን😭❤❤🙏🙏
የእናትሽ ቤተሰቦች ግን ምንም መረጃ የሌላቸው ግን ገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እግዚአብሔር ያስገኝልሺ እኔንም አስለቀስሺኝ እህቴ ደስታችሁን ያሳይኝ!
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናታችሁን ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር እናታቹሁ ያስገኝላቹሁ
ፀጌ እና ዮኔ ግን በቃ ትችላላችህ በጣም ነው ደስ የምትሉት
አላህያገናኛችሁ❤❤
Enqan adersachu EBS SOCHE HAPPY EASTER LE TEGENAGOCHUM MELKAM EDEL
ፈጣሪ ያገናኛችሁ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አላህ መልካምዜና ያሰማችሁ
ራሄል ከዛሬ 10 አመት በፊት ጻድቃኔ ማርያም አብረን ነበርን ለ3 ቀን ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@tigistterefe7453
18 күн бұрын
አላስታወስኩሽም የኔ ዉድ
@tigistterefe7453
18 күн бұрын
ካየሽዉ አዋሪ እሺ ዉዴ
@gelilademeke9447
17 күн бұрын
Selam rahel
@gelilademeke9447
17 күн бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ? በሰአቱ ብዙ ነገር አውርተን ነበር አስታውሳለሁ... የሰርግ ፎቶሽን (thank you card) ሁሉ ሰተሺኝ ነበር ከዛ በሀላ ግን አልተገናኘንም እኔ ከአገር ውጪ ነው ያለሁት ... እረጅም ጊዜ ነው ሳይሽ ግን አስታወስኩሽ አይገርምም
@tigistterefe7453
16 күн бұрын
ሀይ እንዴት ነሽ
You are in my prayers ❤
አላህ የተነፋፈቀዉን ሁሉ ያገነኝዉ
አሜንጌታ ይርዳችው
ያረብ እናታችሁን አግኝታችሁ ደሥታችሁ ሙሉ ያድርግላችሁ ያአላህ አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነህ
እግዚአብሄ ዝተመነኻዬ አይከልእን እዩማ ትምኒትኩም የቅንዓልኩም
ያረብ እኔንም አገናኝኝ ያረህማንንን
allah yagenagachihu
ታላቅየዋ ድርብብ ያለች ቆንጅየ
የረየጎደሩልጀአምንደሰሠ😢😢
እመብረሀን ታገናኛችሁ😢
Yonina Tsagiyaaaaa❤
የጎደሩ ልጅ የቤት ስራ ሁኖብኛን😢😢😢
እግዚአብሔር አያልቅበትም እጅግ አሳዝንሽ እራሄል 😢😢
ጌታ ይረዳችዋል
አር የኔ አያቴን እና አጎቴን የማገኛው ፈጣርዬ እርዳኜ የእናቴን ደስታ መልሰልኝ❤
አይዙሽ እድቀን ትገኛለች ❤
ዮኒየ እኮ ትልያልህ
የኔውድ:የኢቢኤሷ:ንግስት:ሰወድሺ:እርጉዝነሽ:መሰለኝ:
Yoni siwade yena wandem 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️💯✔️
ፈጣሪ ያርዳቹ። ቺና ከዳትሰ ሰፈር እና ቺና ከሳዉዲ አረቢያ ሪያድ
እንዃን አደረሳቹ ደስ ሰትሉ 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Yene Etochi Ayzechu Gete Yirdechu😢😢😢
እካን አደረዳችሁ እኔ ከክፈለ አገር መጥቸ ከባዶ ቤት ነኝ እና ትርፍ ፍራሽ እና ትርፍ ለልጆች የሚሆን ልብስ ካላችሁ እካካችሁ ተባበሩኝ ከዚሁ የምትኖሩ ከባዶ ቤት ወድቅናል ልጆች ብርድ እዳያምብኝ የምትፈልጉትን ልብስ ፍራሽ ካለ ተባበሩን
@user-bd1ke4di3j
29 күн бұрын
Yet hager neshe
@sofiasofia5511
29 күн бұрын
የት ሀገርነሽ
@MominaAbdela
29 күн бұрын
Adis abeba wudye
@MominaAbdela
29 күн бұрын
@sofiasofia5511 አዲስ አበባ እዴ
@MominaAbdela
29 күн бұрын
@@user-bd1ke4di3j adis abeba wudye
እንኮን አደረሳችሁ 😘
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ፀጊዬ አንዳንዴ የወንጀል መርማሪ ሙድ ታመጫለሽ እና ያለውን መንፈስ እየተረዳሽ ቢሆን በጣም እወድሻለሁ እሺ
እፀ ገነት ቀሚስሽ ሲያምር
❤❤❤❤
ዉካአደረሳቹ
ፍትፍቴ ነጋሽ ምትኩ የት ይሆን ያለሽው ወንድሜም እናቱን አግኝቶ ሲደሰት ማየት የምመኘው ነገር ነው እናት ማጣት ከባድ ነው ወይ አለች ወይ የለችም አንድ ተስፋ ነው እባካቹህ የመመዝገቢያ የኢቢኤስን ስልክ ቁጥር ስጡኝ እስኪ ወላህ የምታውቁ እባካቹህ የወድሜን ደስታ እንዳይ እርዱኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fd6xe6bf3f
29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን እኔም ወንድሜን ጠፍቶብኝ የመመዝገቢያ ቁጥር ግን አጣሁ
@FatumaTube-dp1sl
29 күн бұрын
@user-fd6xe6bf3f አላህ በሰላም ያስገኝልን ያረብ እኔ ወላህ ቁጥራቸውን በመፈለግ ላይ ነኝ
Tsegi Gin Mekapish Qelel Sil Bexamnaw Mitamriw Bizu Atiqebi Zare Indet Indamarebish
Egzhabhir yerdachu
3:21
እባካቹ ፎቶዎቹ በጣም አይመሳሰሉም የወይዘሮ የሺ ፎቶ ፎቶን በደም በካያችሁት የሷ ፎቶዎች አንደኛ ማሪያም የሳመቻት ጥቁር ነገር ፊቷ ላይ ይታያል የፎቶ አነሳስዋንም ካያችሁ ለየት ያለ ነው በምንም ተአምር ያ ፎቶ እና የማስታወቂያው ፎቶ እንዳይደለም በዛ ዘመን ከተነሳ ፎቶ የተለየ ነው ይሄኛው ደግሞ የሺህ ትንንሾች ናቸው የአይኗን ቅርጽ ስታዩት ከፎቶ አይንቅር ጋር አይገናኝም ቢሆን እንኳን እንዳሉት ቢልሆን አይሆንም
ከነ ድህነትዋ ከነ ውድቀቷ የመጀመሪያዋ ሴትየዋ በይበልጥ ፎቶውን ትመስላለች አፉ አካባቢ ብታይ አይኖችዋ ቢታይው ፎቶውን የማምሰል ትልቅ ኃይል አላቸው ማለት ነው እንደዚያውም ደግሞ ጥቁር ነገር ጉንጯ ላይ የለውም ፎቶ ሜላውም ሴትዮላትም የሷን ግንባር በደንብ ላይ እና ይሄንን የማስታወቂያ ፎቶ በደንብ ካያችሁ በይበልጥ ልትመስል የምትችለው የመጀመሪያዋን ሴትየ ነው ብዬ አምናለሁ ይሄ የራሴ ግምት ነው አይን ያለው ይፈርዳል አይን አለው ማየት የቻለ የዚህ ልዩነት በደንብ መግለጽ ይችላል ማለት ነው አስተውሎ ብቻ ፎቶውን በደንብ ማየት ነው
ወኔ ባዲራው ነብስ ይማር
@b.6015
15 күн бұрын
ማለት ያቺን ይማረው
ባለፋው ኤርትራዎ አባታን ሞታል የተባለው. አባታ አለሁ ብሎ የለ ለምን አልቀረብም😢
@daruselamtube
29 күн бұрын
የሳምንት ለታው ነውደ😢
@hau427
29 күн бұрын
የትኛው
@aisamahammod9547
29 күн бұрын
@@daruselamtube አዎ የሳምት facebook. ተለቃል አይቸዋለሁ አባታ. ተገኘታል ብለው
@rabiaseid6695
29 күн бұрын
ህ@@aisamahammod9547
@TigistBayinesagnTessema
25 күн бұрын
What
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
እንኳንአደረሳችሁእግዲህአምላክለሁሉምግዜአለዉተሰፋአትቁረጡኤናንተንያገናኘእናታችሁንምያገናኛችኋል❤❤❤❤❤❤መልካምበአል
.እኔ ብሆን ንሮ ያላሰደገችን እናቴ ብዬ አልፈልጋትም Becuy ልጅ ማሳደግ ከበድ ነው ሚስቴ ለልጆቾ እንዴት እንደምትሆን ሳያት ይገርመኛል
@tirngoayene3555
27 күн бұрын
የ9ቤትኸ አምጣ የወለደች እናት እንዴት አትፈለግ እናት ካልቸገራት ልጆቿን ጥላ አጠፋም እናት አድት ናት የሰው እናት የሰው ናት ያሳደኩት ልጅ ነው ምትለው ልጄ አትልም ያላሳደጉኝ አልፈልግም ማለት ማንነትን መርሳት (ራስ)ወዳድነት ነው እንደኔ የእናትን ነገር እናት የሆነ ያቀዋ
@AsQw-fu4uq
27 күн бұрын
@@tirngoayene3555አይባልምእናትኮእናትናት ምናለበተገኘችላቸውግንበህይወትእኔጃ
እመብርአንታገናኛችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉በሰላምለአይነስጋያብቃችሁ
ምግቤት ስትገቢ ጥርስሽን የትኣርገሹው ኖው እምትገቢው
Lumuxi bandiraa🤣🤣🤣🤣
አህን ኮምንት የምታንቡ በመድህኒያለም ስም ይሁንባቹሁ ከታች የትጥቅሱትን ስም ስውች የምታውቁ እባካቹሁ አግራችው ጋይት ነፋስ መውጫ ወይም ጋይት ጮጮሆ መድህኒያለም ይባላል እባካቹሁ ስውች እንኳን ባይኖሩ ልጅ የልጅ ልጅ ዘምድ ይኑሩ ይሆናል በማሪያም ይዝችሆለሁ አመስግናለሁ ካሳ ወልድወይና አሰፋ ወልድውይና ስዩም ወልድውይና የባላሉ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
3:21
❤❤❤❤