የምንሸጠው 'ብላክፎረስት ነው' የተባለለትን አነባበሮ ነው | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ
በፋንቱ አነባበሮ ከ አነባበሮ በተጨማሪ ዳቦ፣ጠላ፣ጠጅ እና የተለያዩ የባልትና ውጤቶችን በትእዛዝ ያቀርባሉ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር (ኤክስ): / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television…
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision…
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሳይት: hagerie.tv
Пікірлер: 87
በጣም ትሁት ሴት ናት አነባበሮ ሁሌ ከሷ ነው የምወስደው በጣም ጣፋጭ ነው።ሳውቃት ጀምሮ ባህሪዋ አይቀየርም።
@tenubekele5553
20 күн бұрын
አድራሻዋ የት ነው ምናልባት ይናገር ይሆናል እኔ ቸኩዬ ነው እንጂ
@meazamengesha2982
17 күн бұрын
Yet new sukua?
@tenubekele5553
13 күн бұрын
@@meazamengesha2982 ምናልባት እስካሁን ካላት ኘሽው ሳሊተ ምህረትና ፊጋ ነው ብላለች
እናትዬ ይህ ሙያሽ ስለወጣ ደስ ብሎኛል ተባረኪ በሁሉም ሥራ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሃና ነኝ
ጎበዝ አርአያ የምትሆን ሴት። እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤
እህቴ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍ እጅ ይባረክ ብያለሁ አነባብሮ አንደኛው አስተጋገር ምስራቅ ጎጃም ደ/ማ እና አካባቢው ተልባና ኑግ የመጀመሪያው አነባብሮ ከወጣ በኋላ በርበሬ ድልህ ቅቤ የተለዩ ቅመሞች አብረው ከታሹ በኋላ መጀመሪያ የወጣው አነባብሮ በደንብ ከተቀባ በኋላ ሁለተኛው የአነባብሮው ሊጥ ምጣዱ ላይ ከተቀባ በሏ የመጀመሪያውን አነባብሮ በአፍንጫው ከተነባበረ በኋላ በስሎ ሲወጣ ስሙ ጉዝጉዞ ይባላል።
@asuberhne1532
20 күн бұрын
የአነባብሮውም ስም ጉዝጉዞ ተብሎ የሚጠራውም በሐምሌ አቦ ፆም ፍቺ ነው።
አስታዉሳለሁ ልጅ ሆኔ ሸዋ አማራ ስለተወለድኩዉ አዉቀዋለሁ እናቴ በአል ድግስ ሲሆን ከቤት አይጠፉም ድግስም ሳይሆን ይሰራል ቅቤ አትጨምርም እናቴ በጣም ነዉ እሚጣፉጠዉ በገብስ ስትሰራ ነዉ ነዉ እማዉቀዉ ባህሎ አልጠፉም ክፉለሀገር በደንብ ነዉ እሚሰራዉ አድስ አባባ ጠፉቶበት ከሆነ አላዉቅም የክፉለሀገሩ ቡና ሲፈላም ለቁርስ ይቀርባ ተባረኪ በብዙዉ
እንዲህ ነዉ ባለሙያ ከአለባበስ ፀጉር አሸፋፈን ከንፅህና ከእርጋታ ጋር ምግቡም ያለ ስጋት ይበላል ተባረኪ
አሰራሩን ስላሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርልን❤
ፋንቲ ምርጥ ሰዉ ከዚህም በላይ ይባሻል አብዝቶ ሀባርክሽ
ጎበዝ ጃግና በለሙያ ሴት በርቺ
እናቶቻችን እኮ ባለሞያዎች ናቸው ❤❤❤
ደስ ስትል እናቴን አስታወሰችኝ።ምርጥ እናት ነች
በጣም አድናቂሽ ነኝ ፋንትሸ ልዩ ነው ቃናዉ በዛ ላይ በጥራት እና በንፅህና ትህትና ደግሞ ማን ደርሶባት
ፋንቲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!!
እጅሽ ይባረክ ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ነው እንኳንም ተስፋ አልቆረጥሽ በርቺ❤❤❤❤❤
እጆዎን ይባርከው።
አለማድነቅአይቻልምማሚየየእናቶችኩራትየሀገርመጠሪያበርቺ
አመሰግናለሁ በጣም የሚፈልገውን ነገር አሳያችሁኝ
አቦ ሴት ድርብ ሴት ነሽ እውነት ባህላችንኮ ውብ ነው የመጨበቅና የማስቀጠል ሃላፊነቱን ሚወስዱት ግን እንደዚች አይነት እጇ የተባረከ ሴት ናት❤❤❤ተባረኪ
ጎበዝ በርቺ😊😊😊
nice
🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሠይ የኔ ባለሙያ በጣምጉበዚ በርቱልን
Mashallha qonjo nw
ዋው የጤና ነው እጅ ይባርክ
Serashen Egziyabher yebarklsh we wezero Fantu❤❤❤❤
በርቺ እህት
ጎበዝ በርች
Good job, I start to remember ,thank you so much. I will try it.❤
ጎበዝ❤❤❤
Gobez geta ke anche yehun ❤
ሰዎችዬ አድራሻዋን ተናገሩ እንጂ።
Indaw igna ager migib yemiyabesilu swoch lemin yihon shirit yemaylebsut?
❤❤❤
ጎበዝ ወድጄዋለው መቼ ልብላው
አድራሻ plz እጅሽ ይባረክ ከይቅርታ ጋር ለምግብ ተብሎ የተዘጋጀ ብሩሽ መቀቢያ አለ የኬክ መስሪያ እቃዎች የሚሸጥበት ቦታ ጠይቂ የቀለም መቀቢያዉን ሳይ ደበረኝ ከምር
እሪጢጦ
❤❤❤❤
የኤሌክትሪኩን ማከፋፈያ በደንብ ቢያሰሩት መልካም ነው:: እሳት እንዳያስነሳባቸው በጣም አርጅቷል::
🙏🙏🙏
🎉🎉🎉
❤❤❤👌👌👌👌👌
አድራሻው የት ነው
Good job good job WOW i never see wow Ethiopian New creative job wow at work hard everyday good job!!!! Strong women 💪💪💪💪 wish you healthy happiness 🙏🙏 OMG like so delicious 😋 we need here America export to us please!! Yeah we need that
ሪጥጦ ይባላል
አድራሻሽ የት ነው?
Gonder Amara culture
Kelemwa anebabero interview adregy.
እሪጢጡ
Please where is it ?? Put your Telephone
@Black-lioness
20 күн бұрын
18:55
@Black-lioness
20 күн бұрын
It is on the end of the video please watch before you request anything
ቦታው የት ነው ብትገልጹልን
@liyuwork7831
21 күн бұрын
ሰዓሊተ ምህረት ፈጋ ገርጂ
Tikikilegna anebabero bhuletum bekul ayinu menor alebet.bizu negeru tiru hono bhuletum bekul ayin balmederegu Tikikil aydelem.
ወ/ሮ ፈንትዪ ኤሌክትሪኩ አደጋ ይጠራል እባክዎትን ግድግዳዉ ውስጥ ይቀበር የሰው ልጆችን ከመቅበሮ በፊት safety first ሌላዉ ለጸጉር የሼፈ ኮፈያ ቢሆን ይመረጣል በቅድሚያ አመሰግናለሁ ። safety ለሀገሬ ሰው ምኞቲ ነው ። ሰልጣኔም ነዉ።
እርጥጦ ይባላል
Reteto
እርጢጦ
በጣምጥሩነውወደባህላችንመመለስደስይላልአሁንአሁንበየከተማውኬክናየውጪምግቦችንእንደፍሽንእየሆነባህላችንሊጠፍእየተዘጋጀነበርበርቺባህላዊነገርሙቼነውየምወደው❤❤🎉🎉🎉
ርብጦ ባላል
እሪጢጣ ይባላል
ፋንቱ መልክሽን ሳየው Dr. Aklog አስታወሽን እንዲሁም እህታቸው ፀሃይ ትባላለች
ሪጢጦ
ሪሚጦ
ተጠቀሙበት ኦርጋኒክ ምግብ ነወ።
Erimito
ሙከራሽ ጥሩ ነዉ ግን አበላሽው አማራ ክልል ሂጅና መለኩሴዎችን ጠይቂ አነባበሮ/ መክለፍት
@addisreview2659
17 күн бұрын
አነባበሮና መክለፍት የተለያዩ ናቸው ሲጀመር መክለፍት ቤተ ክርስቲያን ብቻ ለአስቀዳሽና ለቆራቢ የሚሰጥ በረከት ነው ።ሲጋገርም ውሃና ዱቄት ብቻ ነው።ሲጋገርም አይነባበርም። አነባበሮ ግን አሁን እንዳየሽው ነው።
@ttww9470
14 күн бұрын
😂😂
አሪጥጣ ይባላል!
እረጢጦ
ረንጥቶ
እርሚጦ
እርጢጣ
ባህላችን አይጥፋ ሀገር ብትጠፋም
@ethiopialove2772
21 күн бұрын
ሀገር አትጠፋም አልጠፋችም:: ሀገር ከሌለች ባህል አይኖርም:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ጠላቶቿን ያጥፋልን::
@ethiopia819
7 күн бұрын
ሀገር ከለለ ለሳር ቅጠሉ ባህል ምን ያደርግለታል ሀገር ማለት ሰው ህዝብ ነውሽ ሰው ግን እደት ነው ሚያስበው
ረሚጦ
ምነው ጤፋቸንን ዓለም እየተረባረበበት ከብላክ ፎረስት ጋር አወዳደርሽው ከሱ በለይ ነው::
ቃተኛ
እሪጢጦ
Reteto
ሪጢጦ
እረጢጦ