የንስሐ የጉባኤ መዝሙሮች ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Live)

Музыка

Niseha Gubae Mezmur by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Live)
1️⃣ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ባይሆን 00:05
2️⃣ የሁሉም ዓይን ተስፋ ያደርጋል 05:31
3️⃣ አኑሮኛል ቸርነትህ 12:33
4️⃣ በቤተመቅደስህ ያሳደከኝ 19:40
5️⃣ ዘንበል ያልክለት ማነው 25:09
▶ለምን አለፍኩት ብለን አንደነቅ ተሸክሞ እሚያሻግር አባት አለንና
▶አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው እግዚአብሔር አይደለምን ? እርሱን ተስፋ ያደረጉ አይወድቁም የሁሉም ዓይን ተስፋ የሚያደርግ የጅህን በረከት እምንጠብቅ አናፍርም።
▶በአንዳች አትጨነቁ ይለናል አምላካችን ስለምንበላው እንዳንጨነቅ አዋፋትን ተመልከቱ አይዘሩም አያጭዱም እውነት ነው ብለን አኑሮኛል ቸርነትህ ብለን እንረፍ ።
▶ወደ ቤተመቅደስ ስንሄድ የሰራንው ያስጨንቀናል ግን መሀሪነቱን እያሰብን በንስሐ መመለስ እንጂ መቅረት ከብዙ በረከት መራቅ ነው ።
▶እኛ እውነት አንጠራም እርሱ በምህረቱ ያነፃን ዘንድ እኛ እንመለስ ዘንበል ብሎ ያየናል ያየንም እርሱ ነው ለሁላችን የሚጨነቅ አሜን።
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
▶Official KZread Page: / @mirtnesh-tilahun
▶Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
▶ Official Facebook Group : / groups
▶ Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #NewMezmur #ንስሐ #አዲስ_ዝማሬ

Пікірлер: 46

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe64722 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማአሎን እሕታአችን

  • @user-sj7yj6se9f
    @user-sj7yj6se9f2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን🙏🙏🙏

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c2 жыл бұрын

    Amen amen amen zmari melaekt yasemaln ehtachin stegawun yabzalsh yene konjo

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd65732 жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልሽ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን በእዉነት 🙏🙏🙏

  • @sakanasakana3216
    @sakanasakana32162 жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠምልን

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk58692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጥዬ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ በቤቱ የለቅ👏👏

  • @esto3647
    @esto36472 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @maryy852
    @maryy8522 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝሜሬ መላይክትን ያሠማልን

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa41202 жыл бұрын

    ዚመሬ ማለይት የሠመልን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-vn5yp5ix3n
    @user-vn5yp5ix3n2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጇ ምርትየ 💙💙💙💙💙💙💙በጣም እምወደው መዝሙር

  • @user-uk8lm9kf9m
    @user-uk8lm9kf9m2 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንወድሻለን

  • @qintube28
    @qintube282 жыл бұрын

    #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወደ እህታችን ምርትዬ 💖😘

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🕊🌿🌿😢🙏

  • @kebebeuskbebe4670
    @kebebeuskbebe46702 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስምልን

  • @surafelgetahun985
    @surafelgetahun9852 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @geteambaw7655
    @geteambaw76552 жыл бұрын

    ምርትዬ ዝማሪ መላእክት ያሰማሸ ትሁት አህታችን

  • @Markjo2
    @Markjo22 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @aliumar1127
    @aliumar11272 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 ኦ አምላኬ ሆይ እባክህን ይቅር በለን 😭😭

  • @terikatekilu1332
    @terikatekilu13322 жыл бұрын

    Amen 3 🙏🙏🙏

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Elelelelelelelelelelel

  • @fantaneshyoub3875
    @fantaneshyoub38752 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት በጣም ነው እምወድሽ

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @selemawimebrahtom376
    @selemawimebrahtom3762 жыл бұрын

    Zmare melaekt yasemaln

  • @almazalmaz6650
    @almazalmaz66502 жыл бұрын

    እመብርሀን ትጠብቅሽ ዉዴ♥♥♥

  • @muluyyeeortodox308
    @muluyyeeortodox3082 жыл бұрын

    Zameri malkten yasemaln ihetachen

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x2 жыл бұрын

    በቤቱ ያዕናፅ ምርትየ

  • @mekdeswondimagegn3563
    @mekdeswondimagegn35632 жыл бұрын

    🙏🙏🙏💕

  • @simaleginbichuchlke8191
    @simaleginbichuchlke81912 жыл бұрын

    Ameen

  • @frehiwotgetachew7622

    @frehiwotgetachew7622

    2 жыл бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መእክት ያሰማልን

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd80032 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji55452 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l2 жыл бұрын

    ፀገወ ያብዝለሸ ይአገልገሎት ዝመንሸ ያርዝምልሸ ምርትነሸ እየ😘😘🙏🙏

  • @alemitusisay3544
    @alemitusisay35442 жыл бұрын

    ተባረከመልኝ መዝሙርሽ ህይወት ነው !ለእኔ የተፈጠርሽ ይመስለኛል ምክንያቱም ከብ ዙ ፈተናዎቸ ተፅናንቸባቸዋለሁ ፈተናዎቸም አልፈውልኛል።የመስቀሉ ንጉስ እስከ ዘለዓለም በመንገዱ ያፅናሽ። አሜን ምርቃቴ ይስመርልሽ

  • @Yorda697
    @Yorda6972 жыл бұрын

    May God bless u more and more my sister 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ub8ri4gq9s
    @user-ub8ri4gq9s2 жыл бұрын

    ምርትየ ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእውነት መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ያንቺን መዝሙር እየሰማሁ ህይወቴ ተለውጦል ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @user-xz4kk9dr9p
    @user-xz4kk9dr9p2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን የኔ እናት ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ይርዘም

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ምርትየ💐

  • @user-st7kl4eb5l
    @user-st7kl4eb5l2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ውዴ🌹🌹🌹❤❤❤

  • @abayhiwot
    @abayhiwot2 жыл бұрын

    ዝማሬ መልክት ያሠማልን ፀጋው በርከቱን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይሺ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    🙏🙏🙏ምርትዬ😍የአገልግሎት ዘመንሸ በቤቱ ያፀናሸ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙋

  • @meazaabayneh3022
    @meazaabayneh30222 жыл бұрын

    Thank you so much for this spiritually inspiring song! Kale hiwot yasemalen! Mengeste semayat yawerselen!❤️

Келесі