" የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት ሀዘን ወይስ.......?"|የገነነ

Ойын-сауық

" የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት ሀዘን ወይስ.......?"|የገነነ#asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZread. - kzread.info/dron/Nhq.html...
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 36

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Жыл бұрын

    በሳቅ እና በትዝታ ገደልከኝ ገኔ! ረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ!

  • @zobleselam5695
    @zobleselam56955 ай бұрын

    አይ ወንድማችን ሊብሮ ላትመለስ ሄድክብን ።ነፍስህን ይማረው

  • @wendeyemana5135
    @wendeyemana5135 Жыл бұрын

    ❤❤❤እናመሰግናለን።

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f10 ай бұрын

    መርጥ የሀገሪቱ ጄኔራሎች ስብስብ ያ መፈንቅለ መንግሥት መከሻፍ በጣም ያስገርማል እንዴት አልተስካም የሚገርም ነው

  • @bmoges4857
    @bmoges4857 Жыл бұрын

    ብ /ጄ ተስፋዬ ትርፌ የተማሩት ሳንፎርድ አሜሪካ ሳይሆን ''ሳንድረሰት'' የእንግሊዝ ሀገር ሮያል ሚሊታሪ አካዳሚ ( Sandhurst- Royal Military Academy ) ነው..... ገኔ..... 😀

  • @Tewodros899

    @Tewodros899

    Жыл бұрын

    Thank you for the correction

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    5 ай бұрын

    ባሁኑ ጊዜ ብዙ ነገር የተሳሳተ መረጃ ነው የሚተላለፈው ። ጥላሁን ገሠሠ ካረፈ ሳምንት ሣይሞላው 3 አይነት የሞተበትን ቀን ተነግሮአል ።።ለምን እንደሆነ አይገባኝም ።

  • @amanuelhadis127
    @amanuelhadis127 Жыл бұрын

    አንድ የጎደለ ነገር አለ ግን ሁሉንም ትክክል ነህ !

  • @bruckf
    @bruckf Жыл бұрын

    በጥሩ ሁኔታ ስላቀረብከው እናመሰግናለን ገኔ። እኔ የዛን ቀን i was returning back from school በታክሲ (from አብዮት/መስቀል አደባባይ going towards ቸርችል ጎዳና), እና ልክ አምባሳደር ጋ ስንደርስ we saw 5 የሚሆኑ ታንኮች coming down from ቤተመንግስት side to መከላከያ ሚኒስትር, which was quite scary. And then when we reached around ቴዎድሮስ አደባባይ ሁለት ሚግ እውሮፕላኖች በጣም ዝቅ ብለው በረሩ, another scary moment. ካዛ ቤት ስደርስ እንዳጋጣሚ ደግሞ there was no one in the house😂. ከዛ 8pm ሲሆን ቲቪ ከፍቼ የ "ጥቂት ጀነራሎች" ዘገባ ይንጎደጎድ ጀመር።

  • @AkalMAMO

    @AkalMAMO

    Жыл бұрын

    ላንተ በጥሩ ሁኔታ ዱርዬ ቋቋ መጠቀሙ ነው

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 Жыл бұрын

    Libro enamesegnalen 🙏 Tarik awaki neh berita 👏

  • @ejigueguale9709
    @ejigueguale9709 Жыл бұрын

    አቦ ምንም ብሰማህ የማልጠግብህ ሰው ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን! ገኔ!

  • @redeatbayleyegn7826
    @redeatbayleyegn7826 Жыл бұрын

    ምን ማለት ነው "ሳቅ"? ምን የሚያስቅ ነገር አለው?

  • @user-ln2fb1xt7q

    @user-ln2fb1xt7q

    Жыл бұрын

    አስቂኙ ነገር ስለጄራሎቹ ሳይሆን የዛን ቀን ጫወታ የነበራቸው ቡና ገበያዎች በካንፕ ውስጥ በአሰልጣኝ ስዪምና በተጫዋች ተሾመ የተደረገው ምልልስ ነው

  • @BudhichandParekh
    @BudhichandParekhАй бұрын

    😢

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын

    መፈንቅለ መንግስቱ የተካኤደ ቀን አዲክ አበባ አውሮፕላአውሮፕላን ሲያንዣብብ በጣም ፈርተን ነበር

  • @esraelalemu2739
    @esraelalemu2739 Жыл бұрын

    ትመችኛለሽ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Жыл бұрын

    Mengestu mind if he thinks like you our country will be safe Genene,well safe all good educated people which change our country for good 👍

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Жыл бұрын

    hi genenew sandres engliz ager yalew yetaweke militery akadamy new .. yemegemeriaw tekur keza yetemrekut bergader general tesfay terfe yebalalu .be mefnkele mengistu beza be aremene mengistu yetegedelu ..rip ..

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Жыл бұрын

    Viva Mengistu ✌️✌️

  • @tewodrosdesta8857
    @tewodrosdesta8857 Жыл бұрын

    Arif new gene

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 Жыл бұрын

    ገኔ ብ/ጀ ሳንድረስት እንግሊዝ ነው የተማረው የሚገኘው አሜሪካ አይደለም

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd10 ай бұрын

    The credibility of the details doesn’t add up.

  • @yismalementewow
    @yismalementewow Жыл бұрын

    በስርአት ታሪክ አዋቂ ቢተርከ ጥሩ ነው

  • @esayasbayleyegn2574

    @esayasbayleyegn2574

    Жыл бұрын

    ታሪክ ከአንድ ወገን ብቻ ሳይሆን ከብዙ ጎኑ ሊተረክ እንደሚችል አትዘንጋ: : መፈንቅለ መንግስቱ የተጠነሰሰው በብዙ አካባቢ ስለነበር አንድ ሰው ህሉንም በትክክል ሊነግረን እንደማይችል መረዳት ያስፈልጋል: : ማንም ሰው ሁሉንም ስለማያውቅ የመሰለህን ተቀበል

  • @yismalementewow

    @yismalementewow

    Жыл бұрын

    @@esayasbayleyegn2574 አሁንም ቢሆን ለባለሙያው መተው የግድ ነው። በስማ በለው ታሪክ በአደባባይ አይነገርም

  • @esayasbayleyegn2574

    @esayasbayleyegn2574

    Жыл бұрын

    ከማን ከሰማኸው ነው ትክክለኛ የሚሆነው? የመፈንቅለ መንግስቱ አስተባባሪዎች ሞተዋል የስርአቱ አባላት እንኩዋን አንድ አይነት ሀሳብ ማንፀባረቅ አልቻሉም: : እኔ እማውቃቸው በጀነራል ማእረግ የሉ ሰው ሳይፅፉት ወይንም ለሚዲያ ሳያበቁት በቅርቡ ያለፉ ሰው ታሪክ አውቃለሁ: : ከሳቸው የሰማሁትን እስካሀን ከማንም አልሰማሁትም ማመን አለማመን የዳማጩ ፋንታ ነው: : ብዙ ተዋናይ ባለበት ሙሉ ታሪክ ሊነግርክ የሚችል የታሪክ ስው አትጭጠብቅ: :

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz Жыл бұрын

    ቀይ ኮከብ ሁለገብ : አብዮታዊ ዘመቻ : የማያወላውል : ወደር የለው አቻ : የለው አቻ: የለው አቻ:: 🎉

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 Жыл бұрын

    Gene mertu

  • @fikere.yesewe
    @fikere.yesewe Жыл бұрын

    Yemitem andebete

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Жыл бұрын

    Shameful title

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Жыл бұрын

    Ethiopians descend to lower human dignity in order to make money

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Жыл бұрын

    ጓድ መንጌ ፈርተው ፈረጠጠ ያለ ፌሳም ገነነ

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Жыл бұрын

    Yeah speaking about the Creator Coupe d'etat the first thing those military officials should have done was to controls the information of Minister and Addis Ababa which they never did they didn't ask Idaho team wasn't organized that's why I failed miserably sad for the people of Ethiopia is reason why tplf is Empower is why we no longer have Eritrea as one of the Ethiopian State anymore

Келесі