የ 21 ዓመታት መሪነታቸው በህልፈታቸው ማግስት...ወሬ ወሬ|አሻም ቡፌ

Ойын-сауық

የ 21 ዓመታት መሪነታቸው በህልፈታቸው ማግስት...ወሬ ወሬ|አሻም ቡፌ#asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZread. - kzread.info/dron/Nhq.html...
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 21

  • @surafeltgraway3048
    @surafeltgraway304811 ай бұрын

    ከትግራይ ፣ዊንጌት እስከ አዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ! ከ ደደቢት በረሃ የ 17 አመት ጉዞ እስከ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት የመንግስትነት ወንበር፣ ሀገር በኢኮኖሚ ከ ማሳደግ እስከ በአለም መድረክ አፍሪካ ወክሎ አለምን ያስደመመ መሪ! እልፍ የሚወዱት ታላቅ ሰው! ብርንሂንጎ !

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z11 ай бұрын

    መሌ ውስጤ ነህ የጅምላ ጭፍጨፋ አላረክም ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @surafeltgraway3048
    @surafeltgraway304811 ай бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ ስብእና !❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze859225 күн бұрын

    ዛሬ በእዉነት መለስ ይሻላል የማይል ኢትዮጵያዊ አይኖርም ከቤት ወጥቶ የማይመለሱበት ሀገር ነዉ ያለን😢😢😢

  • @temeboss8292
    @temeboss82928 ай бұрын

    Melese you are the best President that Ethiopia ever had.

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham641214 күн бұрын

    * መለስ ወዲ ሓፍቲ * *እኛ የምንወደውን መለስ ዜናዊ በሂወት ዘመኑ የኛ ልናደርገው ባንችልም አስከሬኑን ወስደን ሓውልት ልንሰራለትና ዘውትር ልንዘክረው ስለምንፈልግ - እናንተም የምትወዱትንና የናንተው የሆነውን አሳያስ ወዲ ተምቤን እንድትወስዱ ብክብር አንጠይቃለን ! ** የመለስን አስከሬን - በቁሙ በሞተው ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ ብንቀያየር ኢትዮጵያውያንም ኤርትራውያንም ደስተኞች የምንሆን ይመስለኛል !❤✅❤✅❤✅

  • @Nejib518
    @Nejib51824 күн бұрын

    መለስ ዚናዊ ገዳይ ጨፍጫፊ አምባገነን ክፉ ሰው ነው ። ሙት እንወቅሳለን እሱ ቢሞትም ለእናቶች ሰቆቃ ነው እስካሁን ስንት እናት ያለልጅ ቀርታለች 😢

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen80562 ай бұрын

    የትኛውን ታሪኩን ነው የምትቃኘው!?

  • @abdayuabaygm2394

    @abdayuabaygm2394

    28 күн бұрын

    የታሪክ ሰሪው መለስ ዜናዊ ነዋ!!!

  • @kabamergia4596
    @kabamergia4596Ай бұрын

    The only brutal leader that has nothing sense to be relies ....

  • @user-mu4ov6ws3w
    @user-mu4ov6ws3w6 ай бұрын

    አፍሪካ ያጣችው ተወካይ ኢትዮጵያ የተበላችው መሪ

  • @user-bx2hu5zv7k

    @user-bx2hu5zv7k

    28 күн бұрын

    dink mery

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc82899 ай бұрын

    Meles's house of cards has been crumbling in front of our eyes, and has also been wreaking havoc on his support base. His group had a dream of ruling Ethiopia for one hundred years playing brutal political games. However, the evil games have eventually boomeranged on his party. His nefarious games will continue to haunt Ethiopia for years to come.

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen80562 ай бұрын

    ባልተፈጠርክ ነበር ጥሩነቱ

  • @leulekalterefe1886

    @leulekalterefe1886

    Ай бұрын

    ባልሞትክ ለማለት ነዋ አቶ እዬዬ😂😂

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu415611 ай бұрын

    ይሄ አዉሬ። እሱ የተከለብን መርዝ ነዉ እስካሁን የሚያባላን። ነብሱን ለገሃነም ያድርገዉ።

  • @gebrefilmunaabera1854

    @gebrefilmunaabera1854

    11 ай бұрын

    He did his job rightly, he was the genius leader.

  • @Dani-ue3ok

    @Dani-ue3ok

    10 ай бұрын

    እና ገሀነምን ምን አመጣው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያርገው

  • @user-mu4ov6ws3w

    @user-mu4ov6ws3w

    6 ай бұрын

    አየናቹ እኮ ለምን መለስን እንደምትጠሉት ምድረ አውሬ

  • @dilishaalmazu4156

    @dilishaalmazu4156

    6 ай бұрын

    @@user-mu4ov6ws3w አዉሬ ከእናንተ በላይ? የእጃችሁን እያገኛችሁ ነዉ።

  • @internationaltransport8936

    @internationaltransport8936

    Ай бұрын

    መርዝማ እንዳንተ አይነቱ ከንቱ በመፈጠሩ ነዉ

Келесі