የሙሴን እጆች ደግፉ፡፡በመ/ር ኢዮብ ይመኑ ከአሶሳ ኢንዚ መካነ ገነት መድኃኔዓለም ካቴድራል!

የሙሴን እጆች ደግፉ፡፡ (ዘጸ 17፡13 - ፍ) ለእረኞችና ለመንጋው የፍቅርን ሀውልት ያቆመ ስብከት! ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብርታትን የሚሰጥ!! በመ/ር ኢዮብ ይመኑ (በአ.አ. ቦሌ ሚካኤል ሰባኬ ወንጌል) ከአሶሳ ኢንዚ መካነ ገነት መድኃኔዓለም ካቴድራል! ታኅሳስ 27/2016 ዓ.ም ያስተማሩት እጅግ ልቡናን የሚሰባብርና ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስታርቅ ትምህርት ነው!! ሰብስክራይብና ሼር በማድረግ ለሌሎች ማስተማርን አይርሱ፡፡
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ 1ኛ ቆሮ 9፡15

Пікірлер: 19

  • @mekidiwelo3357
    @mekidiwelo33576 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    Amen!

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel71456 ай бұрын

    ቃለህይወት ያውርስልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    Amin you too!

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m6 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን በአንተ የሥብከት ትምህርትህ ክርሥትና ሀይማኖቴን አጠበኩ እንደ እህትና ወንድሞቼና አባት እናቶቼ ጋ በአውደ ምህረቱ ላይ ቁጭ ብዬ ባልማርም😢 😢 በሥደት ሀገር ሁኜ ሁሌም እማራለሁ መምህራችን ተባረክልን 🎉

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    Amen!

  • @zebib3563
    @zebib35636 ай бұрын

    ቃለ-ህይወት ያሠማልን መምህር!!!

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    Amen you too!

  • @fikertebelayneh3369
    @fikertebelayneh33696 ай бұрын

    እውነት ነው በርታ መምህር እዮብ

  • @fikertebelayneh3369

    @fikertebelayneh3369

    6 ай бұрын

    ❤❤❤😅

  • @zinuatire4545
    @zinuatire45456 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    Thank you!

  • @user-kw6ch1vf2c
    @user-kw6ch1vf2c6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    you are well come.

  • @belebasa5872
    @belebasa58726 ай бұрын

    የማቴዎስ ወንጌል 5:45 እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። that ye may be the children of your Father which is in heaven: for he maketh his sun to rise on the evil and on the good, and sendeth rain on the just and on the unjust.

  • @yesasye3947
    @yesasye39476 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @befekaduadane5689

    @befekaduadane5689

    6 ай бұрын

    You are wel come.

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt6 ай бұрын

    እብድ አህያ

  • @user-kq3zz1ep7e

    @user-kq3zz1ep7e

    5 ай бұрын

    ወዳጄ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።

Келесі