🔴New // መምህር ኢዮብ ይመኑ፣ እንባውን እያፈሰሰ ያስተማረው ድንቅ የሕይወት ትምህርት

Пікірлер: 58

  • @user-ze2un8cl9j
    @user-ze2un8cl9j7 ай бұрын

    ኣምላካችን፡ሆይእለትከእለት፡እንድያስተምሩን፡እድሜናጤናስጥልን፡ኣሜንንንንንንንን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሦ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆቦ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሦ ሉቃሥሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥትክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እለጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ፍቅ ርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    _*አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫*_📖🍃🕊🌻 _*ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫*_📖🍃 _*የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫*_📖🌾

  • @user-nc3om7qy5o

    @user-nc3om7qy5o

    Жыл бұрын

    አሜን፫🙏

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet39718 ай бұрын

    ዘመንክ ይባረክ የቃሉ መገለጥ ይብዛልክ በቤቱ ለዘላለም ተተከል ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ከዘመኑ አውሬ ይጠብቅህ ለብዙትውልድ መዳን ምክንያት ያድርግህ አሜን

  • @buzuneshlema5617
    @buzuneshlema5617 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🥰 qalhiyot yesamlen memerchan🥰🥰

  • @asayeendale9008
    @asayeendale9008 Жыл бұрын

    Amen

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын

    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp1wh9bg4t
    @user-gp1wh9bg4t7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-br2ic4hq2o
    @user-br2ic4hq2o7 ай бұрын

    Ameen

  • @almazhabtealmazhabt5003
    @almazhabtealmazhabt5003 Жыл бұрын

    ❤amen nay hiwet kal yesmealna

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😍

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ጌታሆ፣እንደሐጢያታችን፣እንደበደላችን፣ሳይሆን፣እንደቸርነቱ፣ይማረን፣ይቅርም፣ይበለን፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን እደት ደስ ይላል 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @molumolu633
    @molumolu633 Жыл бұрын

    Yehiwot kal yasemalen memeherachin

  • @user-dk9qh6yn6w
    @user-dk9qh6yn6w Жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abugida794
    @abugida794 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ይቅርበለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን

  • @aynadiskebede7524
    @aynadiskebede7524 Жыл бұрын

    🙏 🙏 🙏

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምሕራችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    ስለቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን፣መምህር፣ቃለህይወትያሰማልን

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷💙💙💙💙💞💞💞💞💞💞

  • @tedenkachakilu6114
    @tedenkachakilu6114 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏💙💙💙💙

  • @user-ez2vg3th1v
    @user-ez2vg3th1v Жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድም በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌿🌾❤❤❤❤

  • @hanabekele8308
    @hanabekele8308 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን💐💐💐💐💐💐

  • @uehheh7006
    @uehheh7006 Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልኝ መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥቱ ያውርስልን መምህር

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Жыл бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን ረጅምእድሜና ጤና ይስጦት እርሶስ ያስተምሩናል የሚሰማ ጆሮና ልቦና ይስጠን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖውን ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @alm2840
    @alm2840 Жыл бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልት በጣም የምወድህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው ይጨምሪልህ❤😢

  • @user-ho1ji3qt2j
    @user-ho1ji3qt2j Жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Жыл бұрын

    ቃለሄወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @mamushdajen
    @mamushdajen Жыл бұрын

    ቃል ሕውት ያሰማልን መ ምሕራቺን ♥️👍👍

  • @astertakluu
    @astertakluu Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amsgnlwu mamr

  • @loveiseithiopa
    @loveiseithiopa Жыл бұрын

    ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህራችን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 Жыл бұрын

    🤲🤲🤲♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ajtv495
    @ajtv4956 ай бұрын

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰💒❤❤❤❤

  • @ajtv495
    @ajtv4956 ай бұрын

    🥺🥺🥺🥺💔

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 Жыл бұрын

    ድምፁዉ አይሰማማ

  • @awaw2597

    @awaw2597

    Жыл бұрын

    እየተሰማ ነው እማ ሞባይልሽ ነው

  • @yashica5085

    @yashica5085

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @nathantsigie4691
    @nathantsigie4691 Жыл бұрын

    ስብከቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር ግን ይሄ በመሀል የምታስገቡት ቃጭል እና ፋት የሚለው ነገር በጣም ነው የሚረብሽ አውቃችሁት ይሁን ሳታውቁት አላውቅም! እየነዳሁ አጋጭቶኝ ሀሉ ነበር!

  • @TigetTigest
    @TigetTigest7 ай бұрын

    የመምራቺን you tube አጣዉት በስማቸው ስገባ plc 🙏ngerug

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity Жыл бұрын

    ተደፍቶ ይለቀስለት

  • @amarkaamr6960
    @amarkaamr6960 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @segenetkebede993
    @segenetkebede993 Жыл бұрын

    ዘመንክ ይባረክ የቃሉ መገለጥ ይብዛልክ በቤቱ ለዘላለም ተተከል ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ከዘመኑ አውሬ ይጠብቅህ ለብዙትውልድ መዳን ምክንያት ያድርግህ አሜን

  • @marymikel565
    @marymikel565 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі