የ ሞት ፍልስፍና || በ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || የ ዋኒያ የ ኮከብ እንግዳ||ክፍል 2 (የመጨረሻ)

ይህ በየ 15 ቀኑ የሚካሄድ የዋኒያ 'የኮከብ እንግዳ' ሰአት የተሰኘ ዝግጅት ሲሆን ፥ ተፅእኖ ፈጣሪ እና ታዋቂ ከ ኡማው የተገኙ ግለሰቦች በመረጡት ያቀራረብ ቅርፅ እና ይዘት ሀሳባቸውን ይዘው የሚቀርቡበት በዋኒያ አክሲዮን ማህበር የሚዘጋጅ የሀሙስ ምሽት መድረክ ነው።
ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምም የዚህ ምሽት ተረኛ ተጋባዥ እንግዳችን የነበረ ሲሆን ፤ ከዚህ በፊት በሚታወቅበት ቁርአንን በአዲስ እይታ የማሳየት እና የመተንተን እንዲሁም ለሰው ልጆች ልቦና እና ስሜት ቅርብ በሆነ መንገድ የማቅረብ ችሎታው 'የሞት ፍልስፍና' በሚል ርእስ ለዋኒያ ታዳሚዎችም ስለሞት አስደማሚ የሆኑ ሀሳቦች ከቁርአን አንቀፅ እየጠቀሰ (ከኢስላማዊ እይታ አንፃር) ሲያስረዳ እና ሲያስተምር አምሽቷል።
እንዲሁም ምሽቱ ላይ ከተገኙት ተመልካቾች ጋር ውይይት/የጥያቄ እና መልስ ሰአት ነበረው
በዚህ 2ተኛ እና የመጨረሻ ክፍል መሉውን የፕሮግራም ይዘት ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ሳይለቅ ይመጥናል ባልነው መልክ
አቀናብረን አቅርበናል።
እንደምትማሩበት እና እንደምትዝናኑበት ልባዊ እምነታችን ነው።
በመጨረሻም ጥሪያችንን አክብሮ በመገኘት መድረካችንን በአላህ ቃል ያስዋበልንን ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን እንዲሁም ምሽቱን በታዳሚነት የተገኙልንን እንግዶቻችን ከልብ እናመሠግናለን።
አልሃምዱሊላህ!
This is an event called Wania's 'Star Guest' hour, held every 15 days, and it is a Thursday night forum organized by Wania Stock Association, where influential and famous individuals from the ummah present their thoughts in the form and content of their choice.
Ustaz Khalid Kibrom was our guest on duty this evening; His ability to present and analyze the Qur'an from a new perspective, which he was known for before, and to present it in a way that is suitable for human beings, he explained and taught the topic of the 'philosophy of death' to the Wania audience, quoting passages from the Qur'an (from an Islamic point of view).
There was also a discussion/question and answer session with the audience In this 2nd and last part, the entire content of the program comes without leaving its natural content We have compiled and presented it.
It is our sincere belief that you will enjoy it and learn as much as you do. Finally, we would like to sincerely thank Ustaz Khalid Kibrom, who graced our stage with the words of God by honoring our call, and our guests who attended the evening. We invite you to follow us, the same night will be continued...
Inshallah
for more/ለበለጠ መረጃ
በአድራሻዎቻችን ያናግሩን👇
☎️ 0935608888
💼join our Telegram channel 👇
t.me/WANIA_ISLAM_SELF_HELP
join our ticktok channel
vm.tiktok.com/ZMjMBy2hG/👇
join our Facebook page 👇
/ profile.php ustaz #khalid #kberom
#training #life #ethiopia #ኢትዮጵያ #mindset #islamicworld #quraan
#amharic #

Пікірлер: 143

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz835115 күн бұрын

    አህለን ኡዝታዝና ስጠብቅ ነበር ክፍል2 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሙስሊሞች መቸም እፕራክ ቦታ ተጠምዳችሗል የሚጠቅመን ለኛ ኢስላማውይ ሚዲያ ነው ላይክ ሽር አድርጉ

  • @user-uy1pw9km5t

    @user-uy1pw9km5t

    15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሡብሀንአላህ

  • @metrophonemetrophone8535

    @metrophonemetrophone8535

    15 күн бұрын

    ትክክል ውዴ

  • @semirakemal3483

    @semirakemal3483

    14 күн бұрын

    ማርክቤትእና አብርሽቤትናቸው

  • @zzzaa45

    @zzzaa45

    14 күн бұрын

    ሳህ❤❤

  • @jamile317

    @jamile317

    13 күн бұрын

    ሰህ​@@semirakemal3483

  • @HeyryaNegash-rv6iz
    @HeyryaNegash-rv6iz10 күн бұрын

    ኡስታዝ ኻሊድ ለወጣቱ በጣም አስፈላጊ ነህ።

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid97752 күн бұрын

    አልሀምዱሊላ አለኒእመተል ኢስላም🥰ካሊዶ አተ ኮ ስታስረዳ ከልብህ ነዉ ልብን ሰርስሮ ይገባል ንግግርህ🥰

  • @user-qr5el9le1s
    @user-qr5el9le1s5 күн бұрын

    ማሻ አሏህ ፋገግታው ት/ቱ ምክሩ ያአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛኪሙሏሁ ኸይረን

  • @SonySony-gf2ei
    @SonySony-gf2ei2 күн бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ክብርን የኛ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @hawahusen3542
    @hawahusen354212 күн бұрын

    አሰ ወራህመቱላሂ ወበ ጀግና ነህ መጨረሳህን አላህ ያሳምር ለኛም ዱአ አድግልን ማሻአላህ በጣም ጎበዝ እዉቀት ያለህ ሰው ነህ ለአላህ ብዬ በጣም እወድሀለሁ አላህ ይዉድህ፡፡

  • @hmhmm7403

    @hmhmm7403

    9 күн бұрын

    Mashallaah👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎓💯💯🎓🎓🎓🎓🎓💯💯💯💯🎓🎓🎓

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed409813 күн бұрын

    ኡስታዝ ሀሊድ ለአላሕ ብየ በጣም እወድካለሁ አላሕ ይጠብቅሕ ተሁሉም ነገር ኢልሙንም አላሕ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hamadalmansoori8122
    @hamadalmansoori81225 күн бұрын

    Mashlaa Allah mashlaa Allah mashlaa Allah mashlaa Allah mashlaa Allah mashlaa Allah ❤❤❤❤❤

  • @Adnqi-vg6zv
    @Adnqi-vg6zv4 күн бұрын

    እንቁ ድንቅ ወንድማችን ኻሊድ ክብሮም ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-vl7qp5vm4o
    @user-vl7qp5vm4o14 күн бұрын

    ወድሜ ኡስታዝካሊድ ክብሩም አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢልጃቸንእዳተአሊም. እዳተጀግናያድርግልኝያረብሁላቺሁምዱቃድርጉልኝ

  • @babibabi4471
    @babibabi447110 күн бұрын

    ማሻ አሏህ ፈገግታው ት/ቱ ምክሩ ያአሏህ አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @emann7734
    @emann77347 күн бұрын

    ሌላ ተጨማሪ ኹጥባ

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer652012 күн бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ውድ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛንም በአላህ መንገድ በነቡዩ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሡና ላይ ያጠቅረን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf731014 күн бұрын

    መሸአላህ አላህ እድሜህን ያረዝምልን እኛንም ሀቲማችንን ያሳምረልን 🤲🤲🌹

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y12 күн бұрын

    አህለን እቁ ኡስታዜ❤❤❤❤❤

  • @walaywa2238
    @walaywa223815 күн бұрын

    ያረቢጀን እደኡሥታዝ ያድርግልሽ በሉኝ ያረብ አተ ከይሩ ራዚቂን

  • @Neimayimam-ue8kp

    @Neimayimam-ue8kp

    12 күн бұрын

    የሁላችንም ምኞት ነው አላህ ይወፍቀን

  • @user-be2yd2sw6v
    @user-be2yd2sw6v10 күн бұрын

    በጣም ከፍቶኝ ህይወት ስልችት ብሎኝ ነበር አልሀምዱሊላህ እዉነት ለመናገር በጣም ከምወዳቸዉ ኡስታዟች መሀከል አንደ ነህ አላህ ኦረጅምእድሜና ጤና ይስጥህ

  • @naemadejenu3164

    @naemadejenu3164

    10 күн бұрын

    እኔም ወደሜን አጥቼ ከፈቱኝ በሰደት ለይ እይሰማሁ ነው😭😭😭😭

  • @user-vh6qk7gl7s

    @user-vh6qk7gl7s

    8 күн бұрын

    ​@@naemadejenu3164 አላህ ይራህመው አላህ ይሱብርሽ ውዴ

  • @user-bj7un1eu7i

    @user-bj7un1eu7i

    4 күн бұрын

    አብሺሩ እህቶች

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f14 күн бұрын

    አዝታዝናዩ❤አሏህይጠብቅህ❤የኛምርጥ❤

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t14 күн бұрын

    ኡሰታስ ካልዶ እያዝናና ትምህርት ጀዛኪ አላሀ

  • @xfat-vw1ot
    @xfat-vw1ot10 күн бұрын

    ኡሰታዜ ጀዛኩሙላህ ኸይር እንድት ዘና እዳደረከኝ መበራት ቢጠፋ ሌላ ታሪክ ውሰጥ እገባለን 😜😜😜😜😂😂😂

  • @EmuBilal-yj1ly
    @EmuBilal-yj1ly7 күн бұрын

    masha alah ustaz halid alah ytebekh

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu982013 күн бұрын

    ማሻዓሏህ ተባረከረህማን የሚያረካ ት/ት አቤት እውቀት ከጥበብጋር አሏህይባርክህ መሰሎችህንም የምታበዛያርግህ

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob733115 күн бұрын

    ዉዲ የኢሥላም ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @iiff3757
    @iiff375711 күн бұрын

    ኡነቱን ነው ወላሂ እኔ 6 አመት ሳኡድ አረቢያ ስኖር አንድ ቀን ሰው ሞቶ አይቸ አላቅም

  • @seada-rt4ex
    @seada-rt4ex4 күн бұрын

    ኡስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በጣም ነው ትምህርትህ የሚገባኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid97752 күн бұрын

    ሰሉ አለ ሀቢብና صلى الله عليه ؤسلم

  • @LulamohammedLulit
    @LulamohammedLulit11 күн бұрын

    ኡስታዜ እንዴት እንደምነግርህ አላውቅም ግን ከቁርአን አዛምደኸኛል አልሀምዱሊላህ

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh483511 күн бұрын

    ጀዛኩምላኸይር ኡስታዝ ልክነው በውጪው አለም የሞተሰው አናይም አገላለፅክ ማሻአላህ

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3b10 күн бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf83998 күн бұрын

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህሁሲነልኻቲማችንንያሳምረልን ሞትሀቅነዉ ጀዛከላሁኸይር ጥሩትምህርትነዉ ሱለሏሁአሊይሂወስለም

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r8 күн бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ምርጡ 👌👌👌👌👍👍👍👍❤

  • @user-uz1pt4id2m
    @user-uz1pt4id2m2 күн бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጣብቅህ

  • @user-gk2dn9ws8d
    @user-gk2dn9ws8d11 күн бұрын

    ወየው ዳእዋ ሁሉም ቦታ ይደረጋል ሰውን ማስታወስ ሰለማያውቅ ሳይሆን ለማስታወስ ነው

  • @Emuisa64
    @Emuisa643 күн бұрын

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝና

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh5237 күн бұрын

    Masha allah Ozataz allah yetabekeh yarbi

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_464513 күн бұрын

    አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i4 күн бұрын

    የቴሌ ኡስታዝ ኽሊድ ክብሮ ማሺ አሏህ አገለላለፁ ከፈገግታ ጋ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr89299 күн бұрын

    መሻላህ ኡስታዜ አላህ ይጠበቅህ

  • @jamile317
    @jamile31713 күн бұрын

    አሀለን ኡስታዚ ከልድ ለአለሀ ቢዬ እወድሀለሁ የጀምአ ለንም ዱአ አድሪጉሊኝ አለህ ቁረአን ሀፊዚ አንድየረገኝ

  • @semraMlgta
    @semraMlgta2 күн бұрын

    ኡስታዜ❤

  • @gdsggshhdy4940
    @gdsggshhdy494011 күн бұрын

    አላህይጠብቅህዳእዋህንእወዳዋለሁጀዛከላህ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru111611 күн бұрын

    አላሁመ.አርዚቅና.ሑስነልኻቲማ.ጀዛኩሙላህኸይር

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc10 күн бұрын

    ጀዛክሙሏህ ሀይርን አሏህ መጨረሻችንያሣምርልን

  • @sofia-ke3gz
    @sofia-ke3gz10 күн бұрын

    MashaAllah allah yichemrlh betam new minwedh mashaAllh እዉቀትህ

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr14 күн бұрын

    ጡሩ ትምርተ ነዉ

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e12 күн бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛኩሙላኸ ኸይር❤

  • @AhmedSeid-uz1uo
    @AhmedSeid-uz1uo10 күн бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli484212 күн бұрын

    አላህ ይጨምርል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-vi7wh9wf3u
    @user-vi7wh9wf3u14 күн бұрын

    Mashallh.mashallh.ustaz.hyathan.yarzamaln.yarbii

  • @zekiya7868
    @zekiya786815 күн бұрын

    አህሌን ኡሥታዝና የኛ እንቁ❤❤❤❤

  • @JilaluNesru-jq8br
    @JilaluNesru-jq8br5 күн бұрын

    ማሻላህአላህይጠብቅህ ውስታዜ

  • @Zeyne909
    @Zeyne90915 күн бұрын

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله واصحابه وسلم اجمعين وسلم تسليما كثيرا الى يوم الدين

  • @munthahassen-ix8xg

    @munthahassen-ix8xg

    14 күн бұрын

    አአወወ የውሰታዝ ቁጥር ሰጠን ቁራሀን መማር እፈልጋለው የዋትሳፕ ቁጥሩን ክፍያው በሚሰጠን አካውንት እናሰገባለን

  • @munthahassen-ix8xg

    @munthahassen-ix8xg

    14 күн бұрын

    ኢንሻላህ

  • @user-iu3ht8id2x
    @user-iu3ht8id2x2 күн бұрын

    ማሻአላህአላህየጣብቃክ

  • @FenanNasi
    @FenanNasi13 күн бұрын

    ❤❤❤❤B Allah silk kutirun situn classun megbat ifeligalew b Allah

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u11 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf731014 күн бұрын

    በየት ነው ግን የኡዝታዝ ካሊድ ትምህረት የማገኘው

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c13 күн бұрын

    Ustaz khalido u relive my heart whe i listen ur Dawa mashallah deeep knwoulge allah gives u ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatr-sp4or8tg2c

    @hayatr-sp4or8tg2c

    13 күн бұрын

    The last conversation no one can understand him he was tired bcuz of flue 😊.allah yeshfik

  • @Eman-uf5jf
    @Eman-uf5jf12 күн бұрын

    Jazakalah kayran ustazachin allah rajim edme yanurh

  • @HayatAhmed-tf1tl
    @HayatAhmed-tf1tl12 күн бұрын

    سوبهان الله 🥰 جذاتك 🤲🏽 الله خير يارب

  • @SsS-vg9pv
    @SsS-vg9pv9 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-xl9zo7sf2j
    @user-xl9zo7sf2j8 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AsiyaMoh-qo7qy
    @AsiyaMoh-qo7qy10 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @seenaaselalee3548
    @seenaaselalee354811 күн бұрын

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @sabiirkamil
    @sabiirkamil3 күн бұрын

    True no one has time

  • @hikmaArebu-xt5ey
    @hikmaArebu-xt5ey12 күн бұрын

    Jazakhla khyern ustaza

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v12 күн бұрын

    የሚለቀቀዉን እንከታተል የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ስጡን ፕሊስ

  • @hawahusen3542
    @hawahusen354212 күн бұрын

    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @rabiwello2972
    @rabiwello297213 күн бұрын

    ኡስታዜ 🎉አላህ ይጠብቅህ

  • @iehsu
    @iehsu14 күн бұрын

    Mashallahe betm teru temert new

  • @halimaali3936
    @halimaali393612 күн бұрын

    ማሻአላህውስታዝየ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh13 күн бұрын

    መግቢያ ያለው ዲምፅ ያስፈራል በቁረአን አዲርጉት

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_11 күн бұрын

    አህለን ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ኡማው የት ገብቶ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-wr4dr5zt1x
    @user-wr4dr5zt1x14 күн бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @mhamedjafar2182
    @mhamedjafar218214 күн бұрын

    አሰላም ዓለይኩም ቁጥሩን እንዴት ማገኝት ይቻላል

  • @Imaan-sc3rw
    @Imaan-sc3rw11 күн бұрын

    Allha ye tabekeke ❤❤

  • @user-yu2hx4wd8e
    @user-yu2hx4wd8e14 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዉስታዜ

  • @awelabdula3106
    @awelabdula310614 күн бұрын

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዛችን

  • @user-ey8to6zy6n
    @user-ey8to6zy6n14 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-dz9lk7iy4z
    @user-dz9lk7iy4z12 күн бұрын

    Ustaz ye quran agelaleseh btamm des yelal gn 1 kald batabeza 2 endih akalewu adergalewu atabza 3 setena wand bayekelakel.

  • @FatmaFatma-ki2op
    @FatmaFatma-ki2op14 күн бұрын

    አላህይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-ky9mn1iv6j
    @user-ky9mn1iv6j15 күн бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ❤❤❤❤

  • @fetyaf5651
    @fetyaf565112 күн бұрын

    ማሻአላህ

  • @medinamohammed9813
    @medinamohammed981315 күн бұрын

    እኔ እፈልጋለሁ ጆይ ማድረግ ቻናሉን ቁጥር አስቀም ጡ እኮመት ስር

  • @DidudhdhXjxhdgsshhsy-lo5lb

    @DidudhdhXjxhdgsshhsy-lo5lb

    14 күн бұрын

  • @user-pj4ws2rj8f
    @user-pj4ws2rj8f10 күн бұрын

    የኡስታዝ የዋትሳፕ አስገቡኝ መማር እፈልጋለሁ ጀዛኩመላሁ ኸይረ

  • @MeryemFatuma

    @MeryemFatuma

    9 күн бұрын

    እኔም

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema849613 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LEYILAYENUS
    @LEYILAYENUS14 күн бұрын

    Mashallah amazing class but reduce z jock part

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud14 күн бұрын

    😭😭😭💔💔💔💔

  • @SeidShifa-dz4ng
    @SeidShifa-dz4ng14 күн бұрын

    يا أستاذ بالنسبة للوعظ في القبر قد فعله النبي صلى الله عليه وسلم كما جاء في حديث البراء بن عازب خرجنا مع رسول الله صلى الله عليه وسلم في جنازة رجل من الأنصار ولما يلحد جلس رسول الله صلى الله عليه وسلم وجلسنا حوله فقال استعيذوا بالله من عذاب القبر .... الحديث ቀብር ቦታ ምክር መለገስ መሰረት አለው ከረሱል በራእ ቢን አዚብ ረድየላሁ አንሁ እንዳወሩት ስለዚ ቀብር ቦታ መደረግ አለበት ሰዉ ሞትን ቀብርን ከመልመድ የተነሳ ብዙም ተፅኖ አይፈጥርባቸውም

  • @user-gk2dn9ws8d

    @user-gk2dn9ws8d

    11 күн бұрын

    ተጠበጨበልኝ ብሎ ሰሚ ጆሮ አገኘው ብሎ ከማውራት ሰነድ ያለው ነገር ማውራቱ ሺ ጊዜ ይበልጣል ባረከሏሁ ፊኩም ነብይ ያደረጉትን እናድርግ

  • @zamzamhasan4435
    @zamzamhasan443515 күн бұрын

    Ene falgalew be allah on line kilasun

  • @user-ro4wc9cv5g
    @user-ro4wc9cv5g15 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RahmaKedir-rr7tu
    @RahmaKedir-rr7tu14 күн бұрын

    Ma sha allah... ustaz, how can we get your adress to learn, I mean the zoom, please

  • @user-qv8ev5ol9r
    @user-qv8ev5ol9r11 күн бұрын

    እረ እኔንም asgbug groupu yajema

  • @user-yq6jh2cr2c
    @user-yq6jh2cr2c14 күн бұрын

    እኔምእፈልጋለሁ

  • @AhmedMohammed-fl9sr
    @AhmedMohammed-fl9sr8 күн бұрын

    Bemn new. Join madreg yemnchlew

  • @sabiirkamil
    @sabiirkamil3 күн бұрын

    Funny ❤

  • @walaywa2238
    @walaywa223815 күн бұрын

    የትነዉ የኡስታዝ ክላሥ በአላህሊንኩን

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman83312 күн бұрын

    ቁጥሩን ላኩልኝ መማረ እፈልጋለው

  • @yishaksali4212
    @yishaksali421215 күн бұрын

    Where thus program MASH Allah

  • @hawahusen3542
    @hawahusen354212 күн бұрын

    ቁጥሩን ላኩልኝ መᎁር እፈልጋለሁ

  • @user-wb4yx8dk3t
    @user-wb4yx8dk3t4 күн бұрын

    የኡስታዝን የቁርአን ተፍሲር መከታተል እፈልጋለሁ በምን ማግኘት እንደምችል በማሳወቅ ተባበሩኝ!!

Келесі