ይህንን ቁርአን በተራራ ላይ ብናወርደው ኖሮ ... | ይህ ቁርአን! || ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || መወሰኛይቱ - ኑን የቁርአን መድረክ || ሚንበር ቲቪ

Ойын-сауық

★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
KZread 👉 / @minbertv1
Facebook👉 / minbertv
Telegram👉 t.me/minbertv
TikTok 👉 / minber_tv
Instagram 👉 / minbertv
X / Twitter 👉 / minbertv
Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 159

  • @b.6015
    @b.60152 ай бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮን የምቶዱ ላይክ አርጉኝ ደሞ እደሱው ሰለምቴ ነኝ

  • @EZU710

    @EZU710

    2 ай бұрын

    እንደሱ አይነት ማንነት እና እውቀት አዳብር Like ከዛ በሁዋላ ሚመጣ ነው wededugn aybalem yemiweded manent mgenbat enji

  • @b.6015

    @b.6015

    2 ай бұрын

    @@EZU710 ማን ውደዱኝ አለ

  • @user-lv7cq6gd8l

    @user-lv7cq6gd8l

    2 ай бұрын

    ኡንካ ዳስ አላሽ ዉድ ❤❤❤❤ ላሁላችንም ፂነቱን ይስጣን

  • @cgf8399

    @cgf8399

    2 ай бұрын

    አልሀምዱሊላሂ አላህያጥናሺእህታችን

  • @SekinaMehamed-hb9pv

    @SekinaMehamed-hb9pv

    2 ай бұрын

    አሃላን እህታችን አላህ ፂነቱን ይስጥሽ❤❤

  • @user-py8wk9kp5j
    @user-py8wk9kp5j2 ай бұрын

    ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮን የሚወድ ና ከልብ የሚያደምጠው ማነው 👍ተጫኑ እስኪ

  • @user-gb2zd3ie6f

    @user-gb2zd3ie6f

    2 ай бұрын

    እኔበጣም❤እሚመስጠኝትምርቱ❤

  • @b.6015
    @b.60152 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ አምሮኝ ነው ላይክ አርጉኝ ጀሚአን 😂😂😂😂😂😂

  • @emantube19

    @emantube19

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-tz3yo4ff3y

    @user-tz3yo4ff3y

    2 ай бұрын

    ክክክክክ

  • @Ayi_Sewu_

    @Ayi_Sewu_

    2 ай бұрын

    እርጉዝ ነሽዴ ያዩት ሁሉ ነው የማያምራቼው እነሱ😂😂😂

  • @user-wh8yf8xv6j

    @user-wh8yf8xv6j

    2 ай бұрын

    👍👍👈

  • @cgf8399

    @cgf8399

    2 ай бұрын

    @@Ayi_Sewu_ ክክክክክ

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz83512 ай бұрын

    ውደ እህት ወድሞቸ እደሁም እሔን የምታነቡ በሙሉ ዱአ አድርጉልኝ ልቤ ለቁረአን እድከፍትልኝ እየቀራሁ ነው ግን 😢😢😢😢😢

  • @user-wh8yf8xv6j

    @user-wh8yf8xv6j

    2 ай бұрын

    ማሻአላህ በርቺ እህት በየቀኑ ሳትቀሪ ጀንበር አትጥለቅብሽ ልብሽን ለቁረአን ክፈቺው ይገራልሻል ኢንሻአላህ❤

  • @user-tz3yo4ff3y

    @user-tz3yo4ff3y

    2 ай бұрын

    አብሸሪ

  • @fatoomaasafa6419

    @fatoomaasafa6419

    2 ай бұрын

    አላህ ያግራልሽ

  • @user-gb2zd3ie6f

    @user-gb2zd3ie6f

    2 ай бұрын

    አሏህ❤ያግራልሽ ሁላችንም❤አሏህይወፍቀን

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs

    @PeacefulDaffodils-vd1fs

    2 ай бұрын

    አላህ ያግራልሽ በርች እዳትረች

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa12072 ай бұрын

    እኔም ስላንተ ምንም አልልህም ኡስታዝና ከአእምሮ በላይነት የአረዳድህ የማስረዳትህ ችሎታ አላህ ከነመላ ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከሀያትጋር ይስጥህ አላህ ዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ አንድ የምልህ ነገር የያዝከዉን እዉቀት የሄን የማስረዳት ችሎታህን ተጠቅመህ የማያቋርጥ ፕሮግራም ጀምርልኝ በቁርአን በነብያቶች ዙሪያ የነብዩላሂ ሙሳ ታሪክ በአእምሮዬ ተቀርጿል ሱረቱል ቀሰስን ሳነብ አንተ ያልከዉ ነገር በሙሉ ትዝ ይለኛል እደይረሳ አድርገህነዉ የምታስተምረዉ

  • @fatumafatuma8636
    @fatumafatuma86362 ай бұрын

    በጣም የምወደው አንቀፅ ነው በካሊድ ሲፈሰር የበለጠ ወደድኩት ምርጥ አንቀፅ ምርጥ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-tz3yo4ff3y

    @user-tz3yo4ff3y

    2 ай бұрын

    እኔም ወላሂ ደግም ሠማሁት እህህህህህ እንድት ደስስስስስ ይለል አልሀምዲሊላህ

  • @seadamolaw8494
    @seadamolaw84942 ай бұрын

    ደሥ እኮ ነው የምትለኝ ኡሥታዝዬ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @halameashani3651
    @halameashani36512 ай бұрын

    ማሸ አለህ ኡስታዙነ አለህ ይጨምርልህ 🤲🤲ሱብሀን አለህ የራብ🤲🤲

  • @DjRh-n1b
    @DjRh-n1bКүн бұрын

    ሡባሀን አላ አላምዱሊላህ ወላኢላሀኢለሏ ወሏኋክረ ወላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላቢላ ኡስታዝ እረጂም እድሜና ጤና አሏህ ይወፋቅህ ያረብ👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami66782 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅ የኛ ጀግና ኡስታዝ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ ለኡማው ደራሽ የሆንክ ጀግና💪💪

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy2 ай бұрын

    ማሻአላህ መሰሎችህ ንይብዙልን ወንዲምከሊድ ቤተሠቧችህን አላህ ሂድያ ይሰጥልህ ወላሂ ሁልጊዜ ነው ዱእ የማረግልህ አላህ ይሰማን ያረብብብብ

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj2 ай бұрын

    سبحان الله ❤️

  • @gfhu3970
    @gfhu39702 ай бұрын

    سبحان الله ❤❤

  • @Abusudeys-hq4qb
    @Abusudeys-hq4qb2 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @KeyroHusen
    @KeyroHusen2 ай бұрын

    زادك الله أستاذ جزاك الله خيرا.

  • @selimtube404
    @selimtube4042 ай бұрын

    የኔ ተወዳጂ አያ ሱብሀነክ ረቢ

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed83702 ай бұрын

    ማሻ አላህ ድንቅ አቀራረብ ወላሂ ጀዛከ አላህ ዑስታዝ ኻሊድ ክብሮም

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal63622 ай бұрын

    MashaAllah nice lecture Jzkumullah ustazuna ❤❤❤

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh48352 ай бұрын

    ጀዛኩምላኸይር አላህ ያበርታክ ማሻአላህ ቁርአንን ስትተነትን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j2 ай бұрын

    ሂላሂ የቁረአንን ፍቅር ያንተን ፍራቻ የነብዬ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ከሂወታችንጋ አብሮን እድሆን አብዝተህ ለግሰን ያርብ

  • @ThoufeeqSalmanjed-od8xl

    @ThoufeeqSalmanjed-od8xl

    2 ай бұрын

    አሚን ያ አራህማን !

  • @Pnice-uq3gs

    @Pnice-uq3gs

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @user-ri4jv4gz7n
    @user-ri4jv4gz7n2 ай бұрын

    سبحن الله🎉🎉سبحن الله 🎉🎉مشاء الله🎉🎉 مشاء الله 🎉🎉ماشاءالله🎉🎉مشاء الله 🎉🎉ماشاءالله 🎉🎉مشاء الله 🎉🎉ماشاءالله 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉الله اكبر 🎉🎉🎉🎉

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma70022 ай бұрын

    ሱብሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወላኢላህኢለላህ ወላሁወእበር ጀኧዛክ አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲💐

  • @cgf8399
    @cgf83992 ай бұрын

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝጀዛከላሁኸይር ንግግርህ ጣፋጭነዉ በቀንበቀን ቁራአንንብታስተምረንብይእመኛለሁ የሁሉነም ነብያቶችታሪክምአስተምረን ትምህርትህአገላለፅህበጣምጥሩነዉ ከአምሮአይጠፋም ያስላም ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri83502 ай бұрын

    سبجان الله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم

  • @asutaye
    @asutaye2 ай бұрын

    አላህ ይውደድህ..

  • @nsewt9674
    @nsewt96742 ай бұрын

    Mashala

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb2 ай бұрын

    በጣም የምውደው እውነትም የሚመታ አያ ነው አለህ ጥራት ይገባው አሏህ እኛን ለማስረዳት በምትደክመውልክ ይመንዳክ አሏህ ለኛም የአንተን የመረዳት ጥበብ ይስጠን

  • @jelilu6
    @jelilu62 ай бұрын

    oustaz erejim edime

  • @AAa-bc2td
    @AAa-bc2tdАй бұрын

    አላህ.ይጨምርልህ

  • @bilcha6564
    @bilcha65642 ай бұрын

    አለህ ይጠብቅ የኡስታዝ❤❤❤❤❤

  • @umuamir3999
    @umuamir39992 ай бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዝ ሁልጊዜም ድንቅ አቀራረብ ባረከአላህ ፊክ❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma70022 ай бұрын

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs2 ай бұрын

    ማሻአላህአላህይጠብቅህኡስታዙና

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed15932 ай бұрын

    Masha Allah ❤❤❤

  • @HayriaNuri
    @HayriaNuriАй бұрын

    Machaal Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rv2ec5ti4j
    @user-rv2ec5ti4j2 ай бұрын

    አሰ ወረ ወበ አህለን ወሳለን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያሰላም አገላለፅ የአላህ አቦ አላህ ይጠብቅህ,መሻ አላህ ተባረከላ ያሰላም

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d2 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt2 ай бұрын

    በተከታታይ ይሁንልን

  • @user-up4lc8jw3c
    @user-up4lc8jw3c2 ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢جزك الله

  • @habibaa3292
    @habibaa32922 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህይጨምርልክ ጀዛህአላህኸይር

  • @HayriaNuri
    @HayriaNuriАй бұрын

    ❤❤❤❤❤machaal Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hyaitr8929
    @hyaitr89292 ай бұрын

    መሻላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ትምህርትህ አሪፉ ተፉሲርነው

  • @abdusomed8240
    @abdusomed82402 ай бұрын

    Mashallah. It’s a powerful spiritual speech. Shukren Usatz Khalid. May Allah grant us the benefit and wisdom of Quran✨

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup32352 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ ካሊዱ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ ወላሂ አቀራረብህ መቸም በማይረሳ መልኩ ስለሆነ ቁርአንን ባሰብነው ቁጥር ማብራሪያህን እናስታውሳለን አላህ ልቦናችንን በመንገዱ ላይ ያፅናልን። 1 የምናከብረውና የምንወደው ሰው መፅሃፍ አውጥቷል ስንባል ፈዝቶ ለማንበብ እንሯሯጣለን የጀሊሉን ቃል ግን ችላ ብለነዋል አላህ ይምራን

  • @user-kb2oj6gr1d
    @user-kb2oj6gr1d2 ай бұрын

    ጀዛከላህ ዃሊዶ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh2 ай бұрын

    ማሻአሏህ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud94432 ай бұрын

    well come galido after eid well👍

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995Ай бұрын

    እደናተያለውስታዝአላህያብዛልንእድሜያችሁያርዝምልን

  • @haiati8154
    @haiati81542 ай бұрын

    Masha Allah late yekefetelih Allah legnam yikfetilen Allah yitebikeh

  • @Tubemat748
    @Tubemat7482 ай бұрын

    Allahu Akbar yezarewu degimo yeleyal mashaa Allah Ustaz Khalid jzkellahu khyeren, Allah yechemereleh abo. Minegna yamare negerer new

  • @user-fi7lt6or6f
    @user-fi7lt6or6f2 ай бұрын

    ሱበሀን አላህ ወልሀምዱላላህ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁ አክበር ወላሀዉለ ወላ ቁወተ ኢላቢላሂል አልይዩል አዚይም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef1vm9rf9o
    @user-ef1vm9rf9o2 ай бұрын

    Allah yitebikaka❤❤❤

  • @Zayed757
    @Zayed7572 ай бұрын

    يارب

  • @rukiya6481
    @rukiya64812 ай бұрын

    ጀዛከሏህ ካሊዶ እኛም እያስተነተን የምናነበዉ ያርገን

  • @user-vi7wh9wf3u
    @user-vi7wh9wf3u2 ай бұрын

    Hythan.yarzmlan.ustaz

  • @user-ci2fj5go8i
    @user-ci2fj5go8i2 ай бұрын

    ማሻአሏ አሏሁአክበር

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed15932 ай бұрын

    S.A.W❤❤❤

  • @user-fr6tb3eh6t
    @user-fr6tb3eh6t2 ай бұрын

  • @teyibapellereau477
    @teyibapellereau4772 ай бұрын

    Waliykum selam Warhamtulahi wbrekatuh

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela70052 ай бұрын

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-og8ue7xx3n
    @user-og8ue7xx3n2 ай бұрын

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጠብቅህ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh2 ай бұрын

    ወላሂ ቁረአን ገብቶኝ ራሴን ችየ ከቀራሁ ሀይድላይ ስሆንና በወሊድ ግዜ ብቻ እጅ በየቀኑ ሳላነበዉ አልዉልምነበረ ግን ስት አመቴ ከደርሱ ራቤአ መዉጣት አልቻልኩም ልቤ ደርቋል አሁንስ ተስፋ የቆረኩነዉ ምን ደማረግ አላቅም ከጋደኛ ከሚድያ ርቄለሁ ሁሉምነገር አስጠላኝ በጣም ምቀናዉ በመኪናና ቤት አደለም የአላህ ቃል ሚቀራ ሰዉ ስሰማ ቀናለሁ አለቅሳለሁ ግን አላህየ በጅህልና ዘመኔ ባለማወቅ ዳመጽኩት ያቃል ምናለ ይቅር ቢለኝና ቢገራልኝ ታቃላችሁ በጣም ሚስጨንቀኝ ምናልባት ወጀሌን አልማረኝ የሆን ብየ ፈራለሁ ያረቢ ያአሏህ ኢነከ ትሁል አዉፎን ፋ አፋአኒ😢😢😢😢እስኪ ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ😢😢😢

  • @tube-qf7kt

    @tube-qf7kt

    2 ай бұрын

    አብሽሪ ጠንክሪ አላህ መሃሪ ነው እደት ላግኝሽ እዳስቀራሽ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh

    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh

    2 ай бұрын

    @@tube-qf7kt በቴሌግራም ጡባ ሊል ጉረበአ ካለሽ ኡም ፊርዶስ ብለሽ ፈልጊኝ ወይም በዉስታዝ ሳዳት ከማል ላይቪ ማስተማሪዉላይ

  • @rukiya6481

    @rukiya6481

    2 ай бұрын

    ደጋግመሽ ሙራጂአ አርጊ ቃሪዎችንም አዳምጪ በጣም ቀላል ነዉ

  • @tube-qf7kt

    @tube-qf7kt

    2 ай бұрын

    @@TOYBAMOHAMMED-lh5yh የለሁም እዛ

  • @cgf8399

    @cgf8399

    2 ай бұрын

    አብሺሪእህታችንተስፋአትቆረጨከአላህዱአአድርጊአላህአዛኝገፊሮነዉ ስሚኢነዉ ሁላችንምነንአላህያግራልንያረብብብብ

  • @ahmedtenaw1062
    @ahmedtenaw10622 ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ahammadahammad3976
    @ahammadahammad39762 ай бұрын

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ ካሊዶ ፣❤❤

  • @ahmedtenaw1062
    @ahmedtenaw10622 ай бұрын

    🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s2 ай бұрын

    ወውማሻአላህ❤❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela70052 ай бұрын

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Samira-vn9lj
    @Samira-vn9lj2 ай бұрын

    ማሻላህ አልሀምዱሊላህ አላህ እዳተ ያለ ኡሥታሥ ስለሰጠን

  • @MadinaMadina-ss1ot
    @MadinaMadina-ss1ot2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ 20:47 ላይ

  • @ThureyaYimaj-2B
    @ThureyaYimaj-2B2 ай бұрын

    Masha Allhe

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth22702 ай бұрын

    መሻአላህ

  • @neimaali7797
    @neimaali77972 ай бұрын

    لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا ٱلْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ ۥ خَٰشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ ٱللَّهِ ۚ وَتِلْكَ ٱلْأَمْثَٰلُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe35092 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muraa.siraaj
    @Muraa.siraaj2 ай бұрын

    Masha.allahaa

  • @waselseraj5568
    @waselseraj55682 ай бұрын

    ማአሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p2 ай бұрын

    لا إله إلا ألله ألله أكبر ❤

  • @user-ds4ry9vn8q
    @user-ds4ry9vn8q2 ай бұрын

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤

  • @Tubemat748
    @Tubemat7482 ай бұрын

    Allahu Akbar sele Qurean siwora biwal bitader mech yetegebal ajib wub derss new Jzkumullahu Khyeren

  • @MadinaMadina-ss1ot
    @MadinaMadina-ss1ot2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 19:32

  • @Abuubey
    @Abuubey2 ай бұрын

    ኻሊዶ ሀቢቢ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤

  • @wowo-rahme

    @wowo-rahme

    2 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @zeynya
    @zeynya2 ай бұрын

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰለ ኢሳ አለይሂ ሰላም ታአምራት በሞሚኖች ዘንድ ምን ያክል ተወዳጂ ነብይ እንደሆና በአንተ አንደበት ያምራል ብትለቅልን ምክንያቱም ሞሚን ያልሆኑት አብዛኛዉ ሰዉ ቁራን አችለይ እንደሌለ እንደማነዉቀዉ አረገዉ ነዉ ሚያሰብት ሰለ ኢሳ ከኛ ማወቅ አለበቸዉ 🥰

  • @user-ve1dg1vd2p
    @user-ve1dg1vd2p2 ай бұрын

    አህለን ኡስታዝ ጀዛክሏህ ኽይር

  • @Semiraadebulejlile
    @Semiraadebulejlile2 ай бұрын

    ማሻአላህ❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim12 ай бұрын

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂወበረካትሂ ማሻአላህ🎉

  • @ZAK183
    @ZAK1832 ай бұрын

    Thanks so unique vision ❤

  • @MadinaMadina-ss1ot
    @MadinaMadina-ss1ot2 ай бұрын

    ❤ 21:27 21:29 21:30

  • @MadinaMadina-ss1ot
    @MadinaMadina-ss1ot2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dp8fc4mp8p
    @user-dp8fc4mp8p2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi90902 ай бұрын

    ማሻአላህ👍👍🌹🌹💐💐111111111111

  • @user-eu7vp3bx8t
    @user-eu7vp3bx8t2 ай бұрын

    አህለን ኡሥታዙና

  • @MadinaMadina-ss1ot
    @MadinaMadina-ss1ot2 ай бұрын

    ውዝታዛችን፡በጣምነው፡የምኞድሕ፡አላሕያቆይልን፡ 18:44

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed31402 ай бұрын

    ኻሊዴ ምን ያደርጋል ጥም ቆራጭ ትምህርቶችህ ወቅት ና አጋጣሚን በመጠቀም የምናገኛቸው ሆነነው ተቸገርን።ኢንሻ አላህ በተከታታይ ትምህርቶችህን የምናገኝበት እሩቅ አይሆንም።አላህ ረጅሙን ዕድሜ ከአፍያ ጋር ይወፍቅህ።

  • @Ahmed11119
    @Ahmed111192 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም የሚበር አድናቂወች እኔንም ቤተሰብ እድታደርጉኝ በቅንነት እጠይቃለሁ ደምሩኝ የመዳም ቅመምነኝ ስደት ያደከመኝ ኡስታዛችሁ አላህ ይጠብቀህ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለአማራ እናቶች በግፍ ለሚሰቃዩት ያረብ ምህረትህን እፈልጋለን

  • @user-nr7ei7bg8s
    @user-nr7ei7bg8s2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tz3yo4ff3y
    @user-tz3yo4ff3y2 ай бұрын

    አህለን ወሳህሌን

  • @user-sb9oz9pu8g
    @user-sb9oz9pu8g2 ай бұрын

    ውዱ ወንድማችን አላህ አጅርህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ እጅግ በጣም እንወዳሀለን

  • @seidgudetta9361
    @seidgudetta93612 ай бұрын

    MASHALLA MASHALLA MASHALLA ALLHA SAVE YOU

  • @Dura-rw1gb
    @Dura-rw1gbАй бұрын

    Ustaz afuwan gen b gel betaweragn betam Des yilegnal Kant telk erdatan efelgalw

  • @HassanTinawi-ke5fe
    @HassanTinawi-ke5fe2 ай бұрын

    ❤❤😢

  • @HassanTinawi-ke5fe
    @HassanTinawi-ke5fe2 ай бұрын

    Ok

Келесі