ሸሀዳ የያዘኩበት ቀን በየቀኑ ቢደገም ደስ ይለኛል || የኔ መንገድ || ዳዒ ኻሊድ ክብሮም ||

Ойын-сауық

#Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 1 400

  • @user-id8zr8pq6p
    @user-id8zr8pq6p2 жыл бұрын

    ውዶቸ 3ወሬን ጨረስኩኝ ሽሀዳ ከተቀበልኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ያረቢ

  • @user-iq8kh4es4d

    @user-iq8kh4es4d

    2 жыл бұрын

    አላህ ያፅናሽ ማሚ

  • @Habebetoube

    @Habebetoube

    2 жыл бұрын

    አላህ ያፅነሽ

  • @user-mf7hf1eu5u

    @user-mf7hf1eu5u

    2 жыл бұрын

    ማሻአላህ እነኮን ወደ ቀጥተኛዉ መገድ አላህ አመጣሺ መቡሩክ

  • @hani7296

    @hani7296

    2 жыл бұрын

    አላህ በቤቱ ያፅናሽ

  • @AMtube9507

    @AMtube9507

    2 жыл бұрын

    አላህ የፅነሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ቀጥተኛወን መንገድ ይምረልሽ

  • @user-up3vt2fy3x
    @user-up3vt2fy3x2 жыл бұрын

    ወላሂ ሰለምቴዎች የኢስላምን ጣአም ምንገልፀው በእልቅሶ ቢሆን እንጂ 😭😭 አልሀምዱሊላህ አላነኢመተል ኢስላም ማሻ አላህ አላህ ሀቲማችን አላህ ያሳምርልን ያረብ

  • @user-wx2sy5hr2v

    @user-wx2sy5hr2v

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @user-vj9bg3fe2e

    @user-vj9bg3fe2e

    2 жыл бұрын

    አህለን ወሳህለን ኡስታዝ ኻሊድ የኛ ጀግና አለህ ይጣብቅ

  • @tube5725

    @tube5725

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @wolisotube2178

    @wolisotube2178

    2 жыл бұрын

    ሰለምቴዋ ዝምታ ነው መልሴ አህለን ወሳህለን ሀቢብቲ አብሽሪ ችግር ሊበረታ ይችላል ግን ሜንም በቢሊዮኖች ሊያገኘው የማይችለውን ደስታና እርካታን ነው አላህ ያደልቹ በዱንያ በጄነቱ ደሞ ስትበሸሩ አስቢው ችግሮች ማለቂያ አላቸው😢

  • @user-qz5ne8ov4w

    @user-qz5ne8ov4w

    2 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህወፍቆሽ ወዶሽ ወድራሱ ስለጠራሽ አልኸምዱሊላህ ሀቢብቲ

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s2 жыл бұрын

    ካሊዶዬ የኔ ጀግና ኡስታዜ ስዎድህ እኮ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @user-eb3je7bu7s

    @user-eb3je7bu7s

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 የአሏህን ስም የለቦተው መጥረት አግባብ አይደለም ግን አድርጊሻለው

  • @user-yz6yy9zh3d

    @user-yz6yy9zh3d

    2 жыл бұрын

    ያገሪ ልጂ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    @@user-eb3je7bu7s እሺ ልክነሽ

  • @lailaethio6578

    @lailaethio6578

    2 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

  • @user-cz1qn1qg3q
    @user-cz1qn1qg3q2 жыл бұрын

    ጀግና ነህ አንተ ልክ እንደ ዶክተር ዛኪር እስልምናን በእንግሊዘኛ እንደምታስተምር ተስፋ አለኝ አላህ ይጠብቅህ❤️

  • @fatumamuhammed5271

    @fatumamuhammed5271

    2 жыл бұрын

    Insha Allah

  • @fatumamuhammed5271

    @fatumamuhammed5271

    2 жыл бұрын

    Alem Hulu endemtsemawu jegna wetat MashAllah

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ እንደማመር በቅንነት

  • @user-rs9ny9ns1y

    @user-rs9ny9ns1y

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ

  • @user-cz1qn1qg3q

    @user-cz1qn1qg3q

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 እሺደምሩኝ

  • @endristube2792
    @endristube27922 жыл бұрын

    አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል አላህ ሆይ በትክክለኛው መንገድህ ላይ አፅናኝ 👏

  • @rewdatube9676

    @rewdatube9676

    2 жыл бұрын

    ደመሪኝ መመዬ

  • @fardosmohammed537

    @fardosmohammed537

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @kam-zl6jz

    @kam-zl6jz

    2 жыл бұрын

    Amin 🥰

  • @samia2468

    @samia2468

    Жыл бұрын

    Amin

  • @user-rt6mq8sy2c

    @user-rt6mq8sy2c

    3 ай бұрын

    አሚን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @muniradellbo2577
    @muniradellbo25772 жыл бұрын

    እንወድሃልን ኡስታዝ ካልድ ኑርልን

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ነይ ቤቴ አባርቺኝ

  • @kira83843
    @kira838432 жыл бұрын

    በጣም የምወዳት ጋዜጥኛ አላህ ይጨምርልሽ ❤️

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @MK-yr3up

    @MK-yr3up

    2 жыл бұрын

    Betam

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t2 жыл бұрын

    ቅድም ከአምስት መቶ ሰው በላይ ነበረ ላይኩ የታለ ታዳ ሳታደርጉ ነው የወጣችሁት ለዳኢ ኻሊድ አምስት ሺ ላይክ መግባት አለበት 👍 ለወሬ እንኳን እንሮጥ የለ

  • @user-wx2sy5hr2v

    @user-wx2sy5hr2v

    2 жыл бұрын

    እኔ በሁለት ስልኬ ነው ላይክ ያደረኩት

  • @user-bp9rd9sn9t

    @user-bp9rd9sn9t

    2 жыл бұрын

    @@user-wx2sy5hr2v የኔ ውድ ♥

  • @hdhhdh1811

    @hdhhdh1811

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @googgoog5716

    @googgoog5716

    2 жыл бұрын

    ማሻአላ

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e2 жыл бұрын

    አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ የምወደው ኡስታዝ መጣልኝ ጀግናየ

  • @lailaethio6578

    @lailaethio6578

    2 жыл бұрын

    ኡሥታዝና አላህረጂም እድሜ ከጤናጋ የኛ ብርቅየ

  • @fatemaadam6365

    @fatemaadam6365

    2 жыл бұрын

    አሚን ያረብ ሥለ አገራችን በዱአ አንረሣሣ ኢትዮን ሠላሟን ያምጣልን ያረብ

  • @user-ww7iz1qr3d

    @user-ww7iz1qr3d

    2 жыл бұрын

    አሏሁመ አንተ እል ሰላም ወሚንከ እልሰላም ተባረክተ ወታዓለይት ያዘ እል ጀላሊ ወል ኢክራም

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ በአላህ

  • @miftahsultan5748

    @miftahsultan5748

    2 жыл бұрын

    @@lailaethio6578 masha allah

  • @semriashemsu6846
    @semriashemsu68462 жыл бұрын

    ወሏሂ ሀቂቃ ከኛ ሙስሊም ሆነን ከተፈጠርነው ይልቅ ወደ እስልምና የሚመጡት ይበልጡነል አሏህ ይጨምርልህ ካሊዶ አሏህ ሆይ በዲናችን ላይ አፅናን ያወዱድ🙏

  • @user-yo8iz2kp8c

    @user-yo8iz2kp8c

    2 жыл бұрын

    ጨለማውን ስላዪት ብረሀኑን ማጣት አይፈልጉም እኛ ግን አልነቃንም

  • @hdhhdh1811

    @hdhhdh1811

    2 жыл бұрын

    ውላሂ በጣም እኔ እራሴን ተዝበለሁ

  • @nehemiah5860

    @nehemiah5860

    2 жыл бұрын

    @@user-yo8iz2kp8c በብርሀን እየኖርክ እንደሆነ ካመንክ ለምን አልነቃንም ማለቱ አስፈለገ? ስትፈጠር ኢስላም ከሆንክ እኮ ምንም ሊያሰጋክ አይገባም? እስላም ሆነክ ተፈጥረክ ካልነቃክ የእስልምና እውነቱ ምን ላይ ነው?

  • @user-yo8iz2kp8c

    @user-yo8iz2kp8c

    2 жыл бұрын

    @@nehemiah5860 ማለቲማ እኛ ቁረአን መሀፈዝን ልእ እደኡስታዞች መማረን ብዙ አልተማረንም እጂ ያልኩት ሌላ አይደለም አስተውለህ ከሆነ አንድ ክረስቲያን ወደ ኢስላም ሲመጣ በጣም ነው የሚጎብዘው ይማራል ቁረአን ይገፍዛል ከራሱ አልፎ ሰው ያስተምራል እኛ ግን ኢስላም ነን ስለምንል እንዘናጋለን እነሱ ግን ክረስቲናን ስላዩት ኢስላም ትክክለኛ ሀይማኖት እደሆነ ሲያቁ የበለጥ ይጠነክራሉ ሰው ካልተማረ ማንም ቢሆን አያቅም እሺ ከተማረ ግን ማንም ያቃል ያንን ለማለት እጂ ለምሳሌ ልጠይቅህ ክረስቲያኖች ባባፃ / ዳቆን / ቂሴች የሚባሉትና ተራ ክረስቲያኖችን አንድ አይደለም ቢጠየቁ ለመመለስ አንድ አይደሉም ለመመለስ ለምሳሌ እኔንና ኡስታዝ ካሊድ ሁለታችንም ኢስላም ነን ነገገረ ግን የሆነ ጥያቂ ብትጠይቀን እደሱ አብራረቸ አልመልስም እሱ በደንድ ስለተማረ አየህ! እኔም ያንን ለማለት እጂ ሌላ ለማለት አይደለም።

  • @mloveyou7466

    @mloveyou7466

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነው

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z2 жыл бұрын

    እኔም እብቤ እገላብጨ ነውየሰለምኩት እስላም ሰላምነው እስላም ቀጥተኛ እምነትነው እልሀምድሊላ

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    2 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-mc6tj7wq6c

    @user-mc6tj7wq6c

    2 жыл бұрын

    ማሸአላህ አላህ በዱንሺ ያጥናሺ ማሬ

  • @aboveearth4412

    @aboveearth4412

    2 жыл бұрын

    ክርስቶሰ ነው መንገድ ህይወት ነው፣እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ስም ክርስቶስ ነው፣ከበሽታ የሚያድን፣ከአጋንንት፣ከእርኩስ መንፈስ ነፃ ያወጣል፣፣፣፣ይሄ ስም ትልቅ ነው፣ሌላው ውሽት ነው!!!!

  • @manalelmeri5361

    @manalelmeri5361

    2 жыл бұрын

    @@aboveearth4412 ክክክ አልሃምዱ ሊላህ አጋነንት ያለው በጣኦት በጣغት ነው

  • @aboveearth4412

    @aboveearth4412

    2 жыл бұрын

    @@manalelmeri5361እናተ የተከደነባችሁ !! በደንብ ግለጪ እንጂ አዎ ከአጋንት እስራት ይፈውሳል ስሙን መቋቋም አይችሉም ይህን መካድ የእግዝአብሄርን ስራ መካድ ነው!!!!!!በተረፈ ሀይማኖት አያድንም እሺ በተለይ አንደናተ አይነቶች የአብ የወልድ የመንፈስቅዱስ ስራን የካዳችሁ ያላወቃችሁ ማወቅ ሰብሮ መውጣት ይሁንላችሁ!!!!

  • @feti9725
    @feti97252 жыл бұрын

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነት አቃራራቧ አንደኛ ነት

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @user-rs9ny9ns1y

    @user-rs9ny9ns1y

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    እሺ ደምሪኝ ደምሬሻለው

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ወላሂ ደመርኩሽ

  • @user-gl1uw1sr5o

    @user-gl1uw1sr5o

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @radibintomer4704
    @radibintomer47042 жыл бұрын

    ካሊዶ በጣም ነው ምወድህ ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ

  • @sofihabesha2935
    @sofihabesha29352 жыл бұрын

    ይህ ፕሮግራም እንዳይቃረጥ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    2 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @aminetyenus9023

    @aminetyenus9023

    2 жыл бұрын

    ፧፧፧፧ኍ

  • @user-hy1nw9bu9u
    @user-hy1nw9bu9u2 жыл бұрын

    ከስለምቴወች ውስጥ ብዙ ቢሆኑም ኡስታዝ ካሊድ ኡስታዝ ዋሂድ እና ወጣቱ ስልማን በጣም የምወዳቸው ውድ ወንድሞቸ በአላችሁበት የአላህ ስላም እና እዝነት አይለያችሁ❤🌹🌹

  • @msnadia7588

    @msnadia7588

    2 жыл бұрын

    ኡስታዝ አብዱል መናንም አለ በጣም የምወደው ዳኢ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @alimakadri8

    @alimakadri8

    2 жыл бұрын

  • @amutiedris9064
    @amutiedris90642 жыл бұрын

    የልጅቱ ትረካ ደስ ይለኛል ኡስታዝማ 💕 አሏህ ይጨምርልህ

  • @roqianesre4022

    @roqianesre4022

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-mm1kf3ot3p
    @user-mm1kf3ot3p2 жыл бұрын

    የኔ ጀግና የኔ ጀግና ስወድህ ኮ ከልቤ ነው አላህ ከኔ ቀንሶ ባኖረው ብዬ ምመኘው ምርጥ የዘመኔ ጀግና ❤😍አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ee1vp5mk6m

    @user-ee1vp5mk6m

    2 жыл бұрын

    አይባልም

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @rozalove7257
    @rozalove72572 жыл бұрын

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብህ ❤🥰

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አረጊኝ በአላህ

  • @rozalove7257

    @rozalove7257

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 ሰብ አድርጌሻለሁ 🖤

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለው

  • @haymanotkassa4624
    @haymanotkassa4624 Жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ወደ ሀይማኖት ትምህርት አስተምህሮ ከመግባቱ በፊት የacademics አስተማሪ ነበር። የኔ የአንደኛ ክፍል የEnglish መምህሬ ነበር። እጅግ በጣም ጎበዝ መምህር ነው። እኔም ከሱ ተወዳጅ (favorite) ተማሪዎች አንዷ ነበርኩ። እናቴ በአስተምህሮቱ እና በEnglish accent በጣም ትደነቅ ነበር። “ሰለምቴ” መሆኑን ስታውቅ ይበልጥ ወደደችው የቀድሞ የEnglish አስተማሪዬ ዛሬ ስለእስልምና አቀባበሉ እና ስላለፈበት ህይወት ማካፈሉ፤ ብሎም የሀይማኖት መምህር ሆኖ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d2 жыл бұрын

    ቀጣይ ኡስታዝ ኻሊድ ካሳሁን ይቅረብልን ምነው እሱ ጠፋብን

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    እነደማመር በአላህ

  • @ayshettube3476

    @ayshettube3476

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 ልጨርስና እደምርሻለሁ በሁለት ስልኬ እሽ ታይኛለሽ ከቤትሽ ኢንሻአላህ ☝️

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    እሺ ማሬ እጠብቅሻለው

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    በዛው ቀረሽብኝ በሁለቱም ስልኬ ሰብ አረግሻለው ብለሺኝ አረ ነይ ጓደኛም ይዘሽልኝ በቴ ክፍት ነው

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    @ሠሚራ ወሎዩቱብ ነይ እሺ እመልሳለው በታማኝነት

  • @user-il4rc7cm2e
    @user-il4rc7cm2e2 жыл бұрын

    ዊነኩም ያኡማታል ሙሃማድ ኡስታዜ ማቶወል

  • @user-gn5wp8wl4e

    @user-gn5wp8wl4e

    2 жыл бұрын

    መውጁዲን

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah59722 жыл бұрын

    ማማዬ ፕሮግማቹ በጣም ቆንጆ ነው ግን ዲናዊ ጉዳዮች እሚተላለፍበት ቲቪ እስከሆነ ድረስ ለሴት ሴት ለወንድ ደሞ ወንድ ቢሆን ይመረጣል ብዙ ሰው ቲክቶኩን ትቶ ከናንተ ለመማር ወደናንቱ እየመጣ ነው መልካም ነገር አስተምሩን ካጠፋው ኢቅርታ

  • @hdhhdh1811

    @hdhhdh1811

    2 жыл бұрын

    አኔ ሀሳብ ነዉ ውንድ ስሆን ውንድ ብቀባል ሴት ካሆና ዳገሞ ሴት ብቃብሉ በይነኝ

  • @firdoustube5078

    @firdoustube5078

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-lw7yn1bn4k

    @user-lw7yn1bn4k

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @user-lw7yn1bn4k

    @user-lw7yn1bn4k

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 አረኩሽ ግን ታሁን ቡሀላ በአላህ አትበይይይ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo20412 жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ ተወዳጅ መቼም አትጠገብም ትንሽ አስተያየት መስጠት ፈለኩ ጠያቂው ለወንዶች ወንድ ቢጠይቅ ከአጅነብይ ቁጭ ብሎፊት ለፊት ትንሽ ይደብራል

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ

  • @tube1-se5wl

    @tube1-se5wl

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff32392 жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እንወድሀለን ሺ አመት ኑርልን

  • @user-uu3ts9lh2n

    @user-uu3ts9lh2n

    2 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ነዉ ማሻ አላህ ያረብ

  • @user-oi5zb3vl1t
    @user-oi5zb3vl1t2 жыл бұрын

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ የብርሃንን መንገድ ያላዩትን አሏህ ይምራቸው ያረብ።

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa78202 жыл бұрын

    ሁሌ ባዳምጠው የማልሰልቸው ምርጥ ዳኢ ኑርልን የኔ ጀግና

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    2 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-il4rc7cm2e
    @user-il4rc7cm2e2 жыл бұрын

    አንታስ ታድለህ ለዲኒ ከቤታሰብህ ታለይታ እኘ አለን አይደል ለዱኒየ ታሰደን የለን አለህ ማጨረሸችንን የሰምርልን

  • @halimasaid322
    @halimasaid3222 жыл бұрын

    ኡስታዜ ውድድድድድድ በማያልቀው ከኔ በላይ አላህ ይወደድልኝ ኢሻአላህ

  • @jdjhd5113
    @jdjhd51132 жыл бұрын

    አህሌን ዎስህሌን ያኛ ጀግና ኡስታዘችን አላህ ራዢም እድሜ ካጤና ጋር ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ.

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @sirajjamal4300

    @sirajjamal4300

    3 ай бұрын

    ሶፊ አንቺ እኮ ትለያለሽ አለህ መጨረሸሽን የሰምሪልሽ የሰምርልን

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.68762 жыл бұрын

    ኡስታዘችን.አለህ እድሜና ጤነ ሰቶ ያቆይልን... ሙሉውን ቁርአን። በትርጉም ብታቀርብልን...

  • @hayatoumeroumer6031

    @hayatoumeroumer6031

    2 жыл бұрын

    ማማየ አለካ በዋትሳፕና በቴሌ ግራም ያስተምራል በክፍያ ነው ገሰን ማሻ አላህ ውብ አቀራረብ ነው ብሩም በጣም ቀላል ነው አረክዘን እንድንማር ብቻ ነው አናግሪኝ በውስጥ መግባት የምትፈልጉ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @hayutube2065

    @hayutube2065

    2 жыл бұрын

    @@hayatoumeroumer6031 እህት ብር የለውም እኔ አለሁበት

  • @hayatoumeroumer6031

    @hayatoumeroumer6031

    2 жыл бұрын

    @@hayutube2065 አለው ማማየ በወር አስር ድርሀሞ እየከፈልን ነው የምንማረው የለለው ካለሽ አስገቢኝ

  • @hayutube2065

    @hayutube2065

    2 жыл бұрын

    @@hayatoumeroumer6031 እሽ ሁቢ እንዴት ላስገባሽ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba2 жыл бұрын

    የምወደው ብዙ የምንማርበት በጉጉት የምጠብቀው የኔ መንገድ ተናፋቂ ፕሮግራም ነው። ምርጡን አንደበተ ርቱ ኡስታዛችንን ስላቀረባችሁልን ሹክረን🌹በርቱ ይቀጥል ግን ሰአቱ በጣም አጠረ ቢያንስ 1ሰአት አርጉት ብዙ እንማርበታለን

  • @genetwoldemichael7755
    @genetwoldemichael77552 жыл бұрын

    አላሕ ይጠብቅሕ ኡሥታዝ...ከማሥታወቂያው በሗላ በጉጉት ሥንጠብቅ ነበር...አላሕ በላጭ ዕውቀትን ይጨምርልሕ!! በርቱ ሚምበሮች

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew63772 жыл бұрын

    ጀግና ነህ አላህ ስለያዝክ ነው። አላህ ላንተ የረዳህንና የመራህን እኔንም ቁርአን አላህ ያሳውቀኝ።

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader87712 жыл бұрын

    የፕሮግራሙ አቅራቢዋ እህት በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነች። ማሻእአላህ!!

  • @abdelanuru7990
    @abdelanuru7990 Жыл бұрын

    ኢሻዓሏህ የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም አሏህ የሰማነውን ምንተገብር ያርገን ኢስለም በመሆኔ ምንኛ ደስተኛ እንደሆንኩ በጣም ደስተኛ ደስተኛም አይገልፀዉም

  • @saraahemd9525
    @saraahemd95252 жыл бұрын

    አሰላሙ አሌይኩም ሱብሐናላህ አላህ የፈለገውን ቀናወን መንገድ ይመራል (ኻሊድ አላህ አሁንም ከፈ ያድርግህ በጀናት ያሰደሰትህ ምነኛ ያማረ ነው አልሐምድሊላህ )አላሁማ የአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ አላሁማ አሚን

  • @ammerawole3489
    @ammerawole34892 жыл бұрын

    ካአሊድ ክብሮም በጣአም ነው የማደንቅህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j2 жыл бұрын

    አህለን ሚንበሮች ኡስታዝየ ስወድህእኮ ወላሂ አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ ኡስታዝ ካሊድ እንወድሀለን የወጣቶች ተምሳሌት

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ አዲስ ነኝ

  • @user-ty3kq9yl4j

    @user-ty3kq9yl4j

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 አብሽሪ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ተባሸሪ

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg2 жыл бұрын

    ኡዝታዝየ ለአላህ ብየ ዉድድድድዴዴዴ አደርግሀለሁ አላህ አድሺሺሺሺ አመት ያኑርህ ልጆችህን። ያንተዉቢጤ ይተካልን። ብዙዙዙዙዙ ወንድልጆችን ይስጥልን። ኡዝታዜ ለአላህ ብለህ። ዱእእእ አድርግልኝ አንተ ለአላህ ቅርብ ሠዉነህ የበለጠም ያቅርብህ

  • @user-qp6pd4ft8d
    @user-qp6pd4ft8d2 жыл бұрын

    ቀጣይ ስላለው ደስ ብሎኛል እኔም ያሃብታም ልጅ ይመስለኝ ነበር ምን አይነት ፅናት ነው ያስቀናል ማሸአላህ ግን ቀጣይ እባክሽ ጋዜጠኛዋ ወዳው ወደእስልምና እደመጣ ንፅፅር ጀምሮ ነበር እደት ጀመረው ለምንስ ተወው ይሄን ጠይቂልኝ በጣም ነው የማከንርህ ኡስታስ አተ የሂወት የምነት የፅናት መሪነህ በርታልን አላህ ካተጋ ይሁን

  • @binthabeshawyit9341
    @binthabeshawyit93412 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ወደ እስልምናህ የመጡ ሰዎች የእስልምና ጠዐም እነሱ ጋ እንደት እንደገባቸዉ ወላህ

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube3972 жыл бұрын

    ኡስታዜ የኔ ጀግና💪አላህዬ ይጠብቅህ ☝ እድሜክን ከጤና ጋር አሏህ ያርዝምልን ☝

  • @rewdatube9676

    @rewdatube9676

    2 жыл бұрын

    ፈት ደምሪኘ

  • @Fatima-ye9wl
    @Fatima-ye9wl2 жыл бұрын

    ሡባሀን አላህ በጣም እምገርም ሠዉ ነህ አላህ ሢወፍቅ እድህ ነዉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይሥጥህ

  • @wolisotube2178
    @wolisotube21782 жыл бұрын

    ያአህለን አኩናል ጋሊ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ያአላህ ሰለምቴን ማዳመጥ ያለው እርካታ የኔ መንገድ ተናፋቂ ተወዳጂ ረመዳን ውስጥ ሰለምቴዎችን በሰማው ቁጥር ሸሀዳን ሰደጋግም ነበር ግን እነሱ የሚገልፁትን አይነት ስሜት ለማግኘት ባልችልም ወላሂ ከሙስሊም ቤተሰብኮ ተወልደን የኢስላምን ጠአም ማጣጣም አልቻልንም በችልተኝነት እዴት አድርጌ ሸሀዳን እደማጣጥም ሳስብ ነው ረመዷን የኔ መገድም ያለቀው ሰለምቴዎች አላህ አድሏቹሀል ሰባትን ያድላቹ የሁላችንንም ኻቲማ አላህ ያማረ ያርግልን

  • @mustafaalashoor6427
    @mustafaalashoor64272 жыл бұрын

    ሙስሊም እስከሆንን ድረስ ሸሪአውን እንከተል።ምንም የማይወጣልሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ። ሴቶችን ብቻ በመጋበዝ ስሪ ለወንዶችም ወንዶችን አድርጉ የተሻለ ይሆናል ኢንሻ አላህ።ኡስታዜ ይጠውል ኡምርክ።እንወድሀለን

  • @mduae1898

    @mduae1898

    2 жыл бұрын

    ትክክል ተመልካቹች ማሻ አላህ እያላችሁ ከምታባራቱ መቃውምምግድ ነውኦስታዝ በጣምስጠብቀውነበር

  • @user-wx2sy5hr2v
    @user-wx2sy5hr2v2 жыл бұрын

    አላህ ባለህበት ሳላምህን ብዝት ያድርግልህ ለአላህ ብዬ ነው ምወድህ ኡስታዝ ካሊድ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f2 жыл бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኡስታዜ

  • @neimneim8309
    @neimneim83092 жыл бұрын

    አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ ጀግና የሚለው የማይገልፅህ ድንቅ ሰው ነህ

  • @wolisotube2178
    @wolisotube21782 жыл бұрын

    ግን መች ነው የሰለምቴዎች ችግር የሚቀረፈው? ማለት የሰለሙ ሰዎችን ሰብስቦ የሚያቅፍ ተቅዋም የሚምሰረተው በግል ሲሆን ለመርዳት አያመችም ለመርዳት ምክንያቱም የሰለመውን ችግሩንም መረዳት😢ሚምበሮች የተጀመረ ካለ ንገሩን እናሳድገው እንቀላቀል ኢስላምን ሲቀበሉ ችግር አያገላታቸው ወላሂ እኔ እሄ ነገር ያሳምመኛል ምንም ይሁን የጀመረ ካለ ባቅሜ በቋሚነት እደግፋለው

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m2 жыл бұрын

    በጣም በጉጉት የጠበኩት ሰው ቀረበ አላህ አላህ መሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ያቆይህ በርታልን

  • @rewdatube9676

    @rewdatube9676

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ መመዬ

  • @sameerafadulu4326
    @sameerafadulu43262 жыл бұрын

    ማሻላ ደሥ የሚል ቃለ መጠይቅ እኛም ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @aishaabajebel3042
    @aishaabajebel30422 жыл бұрын

    ኡስታዙና አላህ አዘወጀል እሱ ጥበበኛ እናትና አባትህን ወደዚህ ዲን ያምጣልህ ያረቢ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia59922 жыл бұрын

    _ዛሬ አሹራ #10 ነው በዱአ እንበርታ ሀገራችንን ከዘረኝነትና ከጦርነት ነፃ እንድያወጣን ልክ ነብዩላህ ሙሳን አ. ሰ ከፊርአውን ነፃ እንዳደረገው ሁሉ እኛንም አላህ ሀገራችንን ከምቀኛ ከነገረኛ ከዘር ከብሄር መባላት ከውጭ ጥላቶች ሀገርን በገንዘብ(በጥቅም )ከሚለውጡ __#ከጁንታው__ አጠቃላይ ኢትዩ እንዳታድግ __#Dawn__ ለሚሉ ሁሉ ነፃ ይበለን ዱአ አድርጉ ከልጅ እስከ አዋቂ ያረብ በራህመትህ_

  • @amermohammed8291
    @amermohammed82912 жыл бұрын

    አላህ እስከመጨረሻ ይሙላልህ ሂስነል ኻቲማ ያረብ

  • @hamrawi2082
    @hamrawi20822 жыл бұрын

    انك لا تهدى من احببت ولكن الله يهدى من يشاء.اللهم ثبته على الايمان.

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    2 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @user-wb4qr9qf8g
    @user-wb4qr9qf8g2 жыл бұрын

    ዋሂዲየ የዘመናችን ደግ ሠዉ ወላሂ በአንዲ ወቅት የመከርከኝ ምክር መቸም አልረሳም እዲሜና ጤና እንዲሁም ለዋሂዲ ኡመር በእዉነት መልካም ወጣቶች የዘመናችን ደግሠወች

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ማን ነዉ የኔ መንገድን የወደደዉ።።።።

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm2 жыл бұрын

    ከኡስታዜ ወሒድ🖤 ቀጥሎ ለአንተ ትልቅ ቦታ አለኝ ኻሊዶ አሏህ ለእናንተ ብርሃንን አጎናጸፋችሁ እናንተ ደግሞ ለብዙዎች የብርሃን መንገድ ለመክፈት ሰበብ ሆናችሁ

  • @seaditube-lz2zu

    @seaditube-lz2zu

    2 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @seidseid4445
    @seidseid44452 жыл бұрын

    ጄግነአንተ አንዴኛ ነህ አላህ እርሜነ ጤነይስጥልን የብዙወቻችን ተምሳሌት ጥንካሬ ነህ ኡስታዝ እንወድሀለን አላህ ይውዴድህ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k2 жыл бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ ካንታ ብዙ ተምሬለሁ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @user-nm8bu9yw1p
    @user-nm8bu9yw1p2 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ውብ ሰው ነክ አላህ ይጠብቅክ ያረብ

  • @Tube-jw3zu
    @Tube-jw3zu2 жыл бұрын

    ይህን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @rewdatube9676

    @rewdatube9676

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-px8rk4gi1o
    @user-px8rk4gi1o2 жыл бұрын

    ኡስተዝ ካልዲ ክብሮም ምርጥ የወጣት ተምሳሌት ጀግና ኡስተዝ ማሻአላህ ስወዲህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h2 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ የወጣቶች ተምሳሌት ነክ ኡስታዝ ኻሊድ#ሰለምቴዋችን የምወዳቸው እኮ በምክኒያት ነው 🌷🍎👈

  • @rewdatube9676

    @rewdatube9676

    2 жыл бұрын

    ሀዩ ደምሪኝ

  • @zedyoutube3165
    @zedyoutube31652 жыл бұрын

    እሌን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ሁልግዜ ብሰማህ ብሰማህ የማልሰለችሁ ምርጥ ጀግናየ ነህ ለኔ እደለኛነሽ ጋዜጠኛዋ እኔ በጣም ስለምወደው አድቀን ባየ ብየ እመኛለሁ

  • @toybanuru5168
    @toybanuru51682 жыл бұрын

    ስመኝ ነበር ብትቀርብ ብየ ሱብሀናላህ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልኝ ኡሥታዜ

  • @MukhtarAli-tn4bk
    @MukhtarAli-tn4bk2 жыл бұрын

    Very expensive and impressing dae.Masha'allah the guidance is only form Allah. I see real light of islam ( the light of truth and sacrifice mad in this essential journey) in all revert stories in the world subhanallah

  • @user-uk2zw1se5n
    @user-uk2zw1se5n2 жыл бұрын

    አህሊን ኡስታዝ ሁሉን አሟልቶ ለሰጠህ አላህ ምስጋና ይገባው እንወድሀለን እናከብርሀለን እረጅም እድሜ ተጤናጋ

  • @Enebluvzyou
    @Enebluvzyou2 жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ አኔም ሰለምቴ ነኝ 17 አመቴ ሂወቴ በጣም ከአንተ ተመሣሠለብኘ እኔም ታላቅ እህቴ ከእኔ ተከትላ ሰለመች ቤተሠቤ እንዳንተ መልካም ናቸው አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @hayatahmed6258

    @hayatahmed6258

    Жыл бұрын

    አላሑአክበር

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat24422 жыл бұрын

    የኔ ጀግና በእውነት እራሴን እድፈትሽ ነው ያረከኝ በጣም ጀግና

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u2 жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ማሻአላህ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነው አላህ እረዥም እድሜ ና ጤ ይስትህ ዱንያአከይራህን አላህ ያሳምርልህ አድናቂህነኝ

  • @hfhgfh368
    @hfhgfh3682 жыл бұрын

    የኔ ጀግና የምርዉስጤን ነካኸዉ ግን አየኸዉ ለኸይር ነዉ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አሏህ መሰሎችህን ያብዛልን አሏህ ቤተሰቦችህን ወደ እስልምና ይምራልህ አብሽር የኔ አንበሳ አሏሀረ ይጠብቅህ

  • @nesredinahmed5972
    @nesredinahmed59722 жыл бұрын

    ماشاء الله! الله يزيد لكم علم نافع! ቀጣይ ከኡስታዝ ኻሊድ ካሳሁን(መ/ር አባ ወልደስላሴ ካሳሁን) ጋር ፕሮግራም ብትሰሩልን መልካም ነው። እናመሰግናለን

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ወንድም እባክህ ሰብስክራይብ አርገኝ አባርታኝ

  • @user-bm2sh7nc3b
    @user-bm2sh7nc3b2 жыл бұрын

    ኡዝታዝሀሊድክብሮ አላህ እረጅምእድሚተጢናጋር ለአላህብየውድድ እህቴ አላህይጠብቅሽ የኔውድ

  • @ruufjj7355
    @ruufjj73552 жыл бұрын

    ወአለይኩም እሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሑ የኔ መንገድ በርች በጣም ደሥ ይላል ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮም በጣም እንወድሐለን በርታ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም የኛ ምርጥ ወላሂ ዳእወችህ ብዙ ትምህርት አስተምረዉኛል።። አላህ ያቆይልን

  • @user-yk5kb1ql8b
    @user-yk5kb1ql8b2 жыл бұрын

    አላህ ደግሜ የሰለምኩት ያንተን ቪዲዮ ካየው በኀላ ነው አላህ ይጠብቅክ አላህ ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻክንም ያሳምርልክ ለኛም እስቲቃማ ይስጠን ያ ረብ

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle76052 жыл бұрын

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته አህለን ኡዝታስ ካሊድ ክብሮም የቁርዓን ጣዕም የቀመስኩት በአንተ ትምህርት ነው አላህ መልካም ስራህ ይውደድልህ ወዶም ያስወድድልህ ምንጠቀምብህ አላህ ያርገን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኢስላም ጀግና እውነት ነው ከቁርዓን ጋር በጣም ተስማማቹ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ውስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን 🤲ያረብ

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube5942 жыл бұрын

    የኔ ውድ ወድም ኡሥታዝ ኻሊድዬ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ ደሥሥሥሥ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹💋💋💋💋❤❤❤❤

  • @jemyim9160
    @jemyim91602 жыл бұрын

    አላህ ለአንተ ሂዳ እደሰጠህ ሁሉ ለሀገራችን ህዝቦች ለቤተሰቦቻችን ለእኔም ወፍቀኝ ያረብ

  • @radilove4517
    @radilove45172 жыл бұрын

    ኻሊዶዬ ምርጡ ኡስታዜ 😍😘

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    እንደማመር በቅንነት

  • @halowuyamohammed3348
    @halowuyamohammed3348 Жыл бұрын

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ኦስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @halowuyamohammed3348

    @halowuyamohammed3348

    Жыл бұрын

    ማሸአላላላላላላላ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ኡስታዛችንንን

  • @HassanAli-ku9ew
    @HassanAli-ku9ewАй бұрын

    ኡስታዝ ኻሊዲ ክብሮም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤ 9:19

  • @fafifafi136
    @fafifafi1362 жыл бұрын

    አህለን ወዶቼ የኔመንገድ መልካም ፕሮግራም አላህይጠብቃችሁ አብሽሩ ኡስታዝ ኸሊድ አላህይጠብቅህ የኛጀግና ኢላሂ ሙስሊም ያደረግከን አላህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg2 жыл бұрын

    አህሌን አህሌን ፍፁም ነበር ገነ ዘሬ ነው ያስመሁት ኡስተዝ በጠም ነው ከልቤ ያምውድህ አለህ ይጠብቅህ ማሽ አለህ ማሽ አለህ በርተልን ♥♥♥♥ ኡንኳንም ቅኑን መገድ ማርህ አለህ ስለመረጠህ ነው

  • @mloveyou7466

    @mloveyou7466

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-kk7xb2xw5o
    @user-kk7xb2xw5o2 жыл бұрын

    ትምርትህን እኮ አዳምጨ አልጠግበውም በደሰታ ነው ሰምቸ የምጨረሰው ኡሰታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @maryam6412
    @maryam64122 жыл бұрын

    ዉይ እነዚህን ስወዳቸዉ ኡስታዙን ጋዜጠኛዉንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ በአላህ

  • @rewdatube9676

    @rewdatube9676

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ደምሬሻለው ደምሪኝ

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella96752 жыл бұрын

    MashaAllah TabarekAllah. He is the chosen one. May Allah protect his heart. May Allah guide and enlighten us

  • @user-yx4yk7fx7t
    @user-yx4yk7fx7t2 жыл бұрын

    አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርህ ኡስታዜ

  • @user-ej2zq3fi3w
    @user-ej2zq3fi3w2 жыл бұрын

    ማሻ አሏህ ኡሥታዞች ኑሩልን የኛ የሥልምና መከታዎች የነብያት ወራሾች

  • @lolalola-fz7qm
    @lolalola-fz7qm2 жыл бұрын

    አቤት ተያቂና ተጠያቂ ስገታተም ❤

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @lolalola-fz7qm

    @lolalola-fz7qm

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 link Lakelig embe aleg

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-92902 жыл бұрын

    ሱፍን አሏህ የመጣበት መንገድ በጣም ገራሚ ነው አሏህ የሰጠው ፅናት ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube65152 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውስታዝ ኻሊድ ጀግና አላህ ፈጥሮ ለኢስላም የመረጠህ አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ብዬ እወድሀለሁ ወንድም ኻሊድ

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s2 жыл бұрын

    አሏሁ አክባር ማሻ አላህ አልሃምዱልላህ እንኳንም አላህ ወደ ብርሃን መንገድ አመጣህ የኔ ጀግና ኡስታዛችን

  • @hdhhdh1811

    @hdhhdh1811

    2 жыл бұрын

    ፈፋ የሀላብ ሼቤለ እኔም ሀላብ ልጅ ነኝ

  • @user-eb3je7bu7s

    @user-eb3je7bu7s

    2 жыл бұрын

    @@hdhhdh1811 ማሻ አላህ ሀላብቾተዶ ♥

  • @fetiyanuru3078
    @fetiyanuru30782 жыл бұрын

    Mashallha, we need more journalists like you sofi you are truly amazing and brilliant. And thank you for sharing ur experiences ustaz khalid.may allha keep all of us on his paths inshallha ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fatumaseid4249

    @fatumaseid4249

    2 жыл бұрын

    mashallah betam fekir nat allah yechemrlat

  • @ellachanal.6195

    @ellachanal.6195

    2 жыл бұрын

    ውዴ ደምሪኝ በአላህ

  • @user-rs9ny9ns1y

    @user-rs9ny9ns1y

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 እንዛመድ

  • @ekraamakram6969

    @ekraamakram6969

    2 жыл бұрын

    @@ellachanal.6195 ኢክሩ፡ሠለምቴዋ፡እኔእሥልምናን፡መግለፅሥፈልግ፡እንባ፡ይቀድመኛል፡ያረብ፡ሀቲማዬ፡አሣምርልኝ

  • @farusnuri977

    @farusnuri977

    Жыл бұрын

    አስላማለያኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ሁሉ ስላም ነዉ ካሊድ የምጀመረያ ፕሮግራም አላህ የቱያል የለህ አሚሪክን አዉ። አካሊድ ዳያኖሰራ የተያላ የለክዉ ፕራገራም አረስዉም አፍሪካ ቲቪ

  • @rozikitchen4312
    @rozikitchen43122 жыл бұрын

    ትክክል ኡታዝ። እኔም ሻሀዳ ሰቀበል የበረኝሰሜት የማገለጥኘበር

  • @onlinetube192
    @onlinetube1922 жыл бұрын

    ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም በጣም ውድድድድድድድ ነዉ የምናረግህ

  • @mahmudhassen2473
    @mahmudhassen2473 Жыл бұрын

    ማሺአላህ ለጥንካሬየ እንድበረታ እነድጥር እንድመለስ አግዘኸኛል አላህ የምርጡን ምርጥ ይስጥህ!!

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o2 жыл бұрын

    ምናለ በሴት ቃለመጠይቅ ባታደርጉ ኤጭ

  • @mahermaher365

    @mahermaher365

    2 жыл бұрын

    አወ ትክክል ከሴትችጋ ቃለ መጠየቅ ባይደረግ አሪፍ ነበር ግን ግን እጭ የሚለውን ባጨምሩት ጥሩ ነበር

  • @hitachihitachi7100
    @hitachihitachi71002 жыл бұрын

    ማሻአላህ አላህ እሚውድውን. ይፍትናል

Келесі