የሚዜዎቹ የሚደንቅ ዝማሬ የመልስ ፕሮግራም የአንጋፋዋ ዘማሪት ፋንቱ ልጆች

Музыка

ይህን ደስ የተሰኘ ዝማሬ ሼር እያደረጋችሁ ትሰሙት ዘንድ ጋበዝኳችሁ ደስ የሚል የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ያለበት ጋብቻ የአብርሀም የ ሣራ ያድርግላችሁ ብላችሁ መርቋቸው

Пікірлер: 39

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህ ይብዛ ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ይሁን

  • @GOD-127
    @GOD-1273 жыл бұрын

    I am so lucky for begin orthodox the one and the only one God bless ethiopia

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ፈጣሪ ይባርክላቹ። በእውነት ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ።በጣምነው የሚያምረው ተዋህድለዘላለም ትኖርልን

  • @Omna37
    @Omna37Ай бұрын

    መልካም ጋብቻ ከምንም በላይ በቤቱ ያፅናቹ ያለም ፈተና ሳይበግራቹ ዘፈኑ ሳያታላቹ አምላካቹን እያሰባቹ ለምታገቡ ባለትዳሮች ክብር ይገባቹሀል

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መልእክት ያሠማልል መልካም የተባረከ የአብርሃም የሥር ገብቻ የድራግለቹ ግን በቤተክርስቲያን እንዲህም የለበሰል ቀምሰቹ🧐

  • @kokoblove788
    @kokoblove7883 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad14623 жыл бұрын

    እልልልልልል 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹እልልልልልል እግዚአብሔር ይባራካችሁ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbebaАй бұрын

    እልልልል እልልል አልልልል❤❤❤❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana21342 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @eyrus8180
    @eyrus81803 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ

  • @yenebettube
    @yenebettube3 жыл бұрын

    የአብረሐምን እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tesfayegizwe3141
    @tesfayegizwe3141Ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @dagmawittenssea8701
    @dagmawittenssea87013 жыл бұрын

    ጥዑመ ዜማ🙏

  • @user-en8ko1jy5b
    @user-en8ko1jy5bАй бұрын

    Tehadisochi tebareku

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7kАй бұрын

    Mache nawu yagebachiwu isasi zemarit fantu waldes zanidironawu yeleqechiwu ka sosit amat bafit nawu inde

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana21342 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethohagre46577
    @Ethohagre46577Ай бұрын

    Achir kemis lemin?

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387Ай бұрын

    አጭር ለብሳችሁ ለምትሉ ልባቸው እንጅ ልብሳቸው ምንም ቦታ የለውምና ትችቱን ቆም አርገን እንደሰት እንባርካቸው ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb2ei5fk7m

    @user-gb2ei5fk7m

    Ай бұрын

    ልባችሁ በስራ ከልተገለጠ ምን ትርጉም አለው።ይሄ የማሳሰት ንግግር ነው።

  • @user-gb2ei5fk7m

    @user-gb2ei5fk7m

    Ай бұрын

    ልባችሁ በስራ ከልተገለጠ ምን ትርጉም አለው።ይሄ የማሳሰት ንግግር ነው።

  • @KidTol

    @KidTol

    Ай бұрын

    ወዴት ወዴት ነው መዝሙር ፀሎት አይደለም እንዴ? ሴት ልጅ ሰውነቷን ትሸፍን ብሎ ያዘዘው እግዚአብሔር ነው።

  • @eexx5392
    @eexx5392Ай бұрын

    አይ ስረዓት አጭር ተለብሶ እግዚአብሔርን ማመስገን ኧረ ታው ሙሽሮቹ የአብርሃም ወሳራ ያድርግላችሁ

  • @dagmawittenssea8701
    @dagmawittenssea87013 жыл бұрын

    የመጀመሪያውን መዝሙር ዘማሪ እና ርዕስ ላስቸግራቹ ካወቃችሁት🙏

  • @kalhappy540

    @kalhappy540

    Ай бұрын

    Yeserg mezmur nw... የቤታችን እራስ

  • @hanamontano7931
    @hanamontano7931Ай бұрын

    ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ናቸው ታዲያ ምነው በሚነስከርት

  • @zemdembiyal9715
    @zemdembiyal9715Ай бұрын

    ኧረ ተቃጠልሁ ኧረ በራሁ መቼም አባቶ ትኖራላችሁ አታፍሩም እዚህ ሰርግ ላይ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5pАй бұрын

    ይሄ የፋንቱ ዘማሪዋ ልጅ አይጀለም

  • @user-ct3mh1fm9t
    @user-ct3mh1fm9t3 жыл бұрын

    አይ ስርዓት ዝማሬያችሁን ይቀበላቹ እልልልልል

  • @DukstEthuobia
    @DukstEthuobiaАй бұрын

    አለባበሳችሁን ብታስተካክሉ መልካም

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114Ай бұрын

    አለባበስ በፈጣሪ አስተካክሉ ለሌላው መሰናከያ አታድርጉ ሴት ልጅ የእግሯ ባት ለባሏ እንጅ ለመዳራት አይሁን ካጠፍሁ ይቅርታ

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817Ай бұрын

    ተሀድሶዎች ናቸው እኮ ምድነው ምታሽቃብጡት

  • @meazakidusan547
    @meazakidusan547Ай бұрын

    ተሃድሶ ናቸው ወይስ ካቶሊክ? "እመቤቴ ሆይ! ክርስቲያን አድርጊኝ፣ ክርስቲያን ልባል" ብሎ እንደጸለየ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን፣ የአምላኬ እናት እኛንም ክርስቲያን ታድርገን።

  • @orthodoxy2323

    @orthodoxy2323

    Ай бұрын

    ምን አደረጉ?

  • @ethiopialove2772

    @ethiopialove2772

    Ай бұрын

    ምናቸው ነው ተሃድሶ ያስባላቸው?

  • @kidisthailu9945

    @kidisthailu9945

    Ай бұрын

    Endeeeeee

  • @helenhabtemichael1793

    @helenhabtemichael1793

    Ай бұрын

    እንዳይፈረድብህ አትፋረድ

  • @finot8668

    @finot8668

    Ай бұрын

    አጉል አትመፃደቂ አላስፈላጊ comment Just hold Your Opinion for Yourself

Келесі