ተመልሶ ጎዳና ወጣ ሲባል ቅስሜ ነው የተሰበረው! ከነኢማ ሙዘይን ጋር ልዩ ቆይታ @Shegerinfo Ethiopia|Mesereg Bezu

Ойын-сауық

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 848

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s6 күн бұрын

    ውዶችየ ለነኢማ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይደረግላት የምትሉ ላይክ አደረጉ

  • @hilinasete6941

    @hilinasete6941

    5 күн бұрын

    ይገባታል የተባረከች ሴት ናት

  • @Snowy-vn1ez

    @Snowy-vn1ez

    5 күн бұрын

    ገንዘብ በዌስትረን ዩኒየን ብቻ ነው መላክ የምንችለዉ። በነገራችን ላይ በባንክ ቤት የምትልኩ ሰዎች ለምሳሌ 20 ዶላር ስትልኩ 20 ዶላር ለባንኩ ከፍላቹ ነዉ ወይ? እኛ ባለንበት ሐገር ባንኩ እደዛ ነው የሚሰራዉ።ለማንኛዉም ከቻላቹ መልስ ፃፉ እዲሑ ለማወቅ ያሕል ነዉ።

  • @narditube4378

    @narditube4378

    4 күн бұрын

    ይሄው አካውንት ተለቀቀ እኮ በሱ ገቢ አድርጉ

  • @narditube4378

    @narditube4378

    4 күн бұрын

    የሴት ነገር መካራ ነው ነእሙዬ ሰለስብ ሰኩ 🤣🤣

  • @mare7241

    @mare7241

    4 күн бұрын

    Ftaryrdah❤❤❤brktnesth❤❤❤❤❤

  • @user-fx9rg6qq8j
    @user-fx9rg6qq8j6 күн бұрын

    ይህ ድርጅት መደገፍ አለበት ትልቅ ስራ ነው ነኢማ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale34256 күн бұрын

    በማርያም አታምርም አለባበሳ የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ በሜካብ ማነነታችንን ያጠፋን በእውነት እህታችን እግዚአብሔር በአሰብሽው ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @user-vp3cb4tj5l

    @user-vp3cb4tj5l

    6 күн бұрын

    አየ እህቴ ዘመናመጣሺ ዊግና ሜካፕ እያለ ሴቶች አይሸፋፈኑም ወላሂ እኔማ ሴትልኚ ስትር ብላ ስትለብስ እንዴት ደስ ይለኛን መስለሺ❤❤❤❤

  • @liyademeke6073

    @liyademeke6073

    6 күн бұрын

    ኡፍ ደግነቷ እራሡ🙏❤❤❤❤❤

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    6 күн бұрын

    ኤጭ ተዋህዶ ነኝ እሚሉ ጨምላቆች ያንን ቢጫ ፀጉር ያንጨባርሩና ሜካፖቸውን ደፍድፈው እኔ እማ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሳያቸው ልቤ ይደማል ፀጉራቸውን አነባረው ሱሬያቸውን ለብሰው አረ ምኑ ቅጡ ሻሽለምን አታስሩም ቤተክርስቲያን ውስጥ ስላቸው ኡያምርብንም ነው ምላሻቸው ያሳዝናል እኛ ኦኮ ስም ብቻ ነን ሙስሊም በተግባር ነው!!

  • @emu3288

    @emu3288

    6 күн бұрын

    ​@@welansatesfaye5384Not all tewahdo the same. Everybody is unique and different

  • @meron7439
    @meron74396 күн бұрын

    እናት ልጇን የምትጥልበት ዘመን ደርሰናል ። ምንም በሽተኛ ደሀ ቢሆን እርዱኝ እያለች እየለመነችም ቢሆን ፀበል ለፀበል መዞር ነበረባት ። ከሆላንድ ወይም ከፈረንሳይ ከውጭ የመጣ ቢሆን የእናቱ ልጆችም EBS ላይ ይቀርቡ ነበር ግን ምን ያረጋል ኤፍሬም በሽተኛ ነው ደሀ ነው ማንም አይፈልገውም ነኢማዬ አላህ ውለታሽን ይክፈለው 🙏 እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ዶክተሮች ተባበሩን እና ይዳን ።

  • @hikmahzeprago2484

    @hikmahzeprago2484

    6 күн бұрын

    ብዙ ቤተሰብ ልጅ ከሌለው ከታመመ አይፈልጉትም ግልፅ ነው

  • @asnakuademe4700

    @asnakuademe4700

    6 күн бұрын

    ወይ እናት አይ ዘመን የገንዘብ ጊዜ

  • @debreworkafeworki6778

    @debreworkafeworki6778

    6 күн бұрын

    Ayadrse new . Please don't judge.

  • @meseretlemma8090

    @meseretlemma8090

    6 күн бұрын

    ሴትየዋ ሲያዪት ያሰታውቃሉ የእናትነት ሰሜት የላቸውም እግዛአብሔር ለነኢማ እረጅም እድሜ ይሰጣት !!!

  • @eagle4452

    @eagle4452

    5 күн бұрын

    ከ 40 አመት በፊት ነው ጥላው የሂደችው ዛሪም ደገመችው ። ከድሮም ያለ ነው ዛሪ እድሜ ለ ቲክኖሉጆ እግዚአብሔር ለዘመናት ብቻውን ሴያይ የኖረውን ሀጥያታችንን ገለፀው

  • @user-jh1ys8xg2v
    @user-jh1ys8xg2v6 күн бұрын

    በተቻለኝ መጠን ድርጅቱን መርዳት እፈልጋለው ስልኮን ወይም አድራሻዋን እሜቅ ካለ የነኢማን አላህ እድሜና ይስጥሽ በዚህ በተጨካከን ዘመን አንቺን የመሰለ ቅን ሰው ማግኘት እዴት ደስ ይላል።

  • @user-cb7pj7py3c

    @user-cb7pj7py3c

    6 күн бұрын

    እስክሪኑ ላይ አለ

  • @RahmaRahma-tx1vk

    @RahmaRahma-tx1vk

    6 күн бұрын

    አስክሬኑ ላይ አለ መጀመሪያው ላይ

  • @user-dh8ns2bg5y

    @user-dh8ns2bg5y

    6 күн бұрын

    ከነአን የፀዳለ ቲክቶከር ያውቀዋል ኮመንት ላይ ጠይቀው።

  • @selamselina1321

    @selamselina1321

    6 күн бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-fk6im9gz4p

    @user-fk6im9gz4p

    6 күн бұрын

    God bless 🙌 you ❤️ 🙏 ♥️ chemamero ystesh

  • @coolnassa1420
    @coolnassa14206 күн бұрын

    ይገርመኛል መስዬ እቺን ትሁት የዋህ human beings የሆነች DR ነኢማን በማግኝትሽ በጣም ደስ ብሎኛል በቀደምም ስትሸለም በጣም ደስ አለኝ...ትገርማለች

  • @Maryg05
    @Maryg056 күн бұрын

    ነኢማ እንኳን አደረሰሸ ከነ ልጆችሸ ጤናና እድሜ ይሰጥሸ ኤፍሬም ከሀኪም ጎን ለጎን ከታመኑ የኦርቶዶክስ ልጆች እየወሰዱ እንዲያሰጠምቁት ብታደርጊ ቶሎ ያገግማል እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠሸ ስጦታ ነው እናት እንድትሆኝው ኤፍሬም ጤናው ተመልሶ የምትድሪው ያርግሸ እናመሰግንሻለን።🙏🙏🙏

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey6 күн бұрын

    ለሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደርሳችሁ ነኢማዬ ፈጣሪ ዘርሺን ይባርከው🙏🙏😍😍😘😘😘

  • @user-ev8nz5qq1r

    @user-ev8nz5qq1r

    6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @SumayaAhmed-bd9zl

    @SumayaAhmed-bd9zl

    6 күн бұрын

    Amen wude ❤❤❤❤

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty1796 күн бұрын

    የመዳም ቅማሞች እንኳን አደረሰቹ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቸችን በሀገረችን የድርግልን አሚንን በሉ 😊ነኢማ አላህ ይጨምርልሽ

  • @hawamohammed2571

    @hawamohammed2571

    6 күн бұрын

    አሚን😢

  • @user-os6wt2sh8h

    @user-os6wt2sh8h

    6 күн бұрын

    አሜንያረብ

  • @tube8181

    @tube8181

    5 күн бұрын

    አሚን

  • @fifi1751
    @fifi17516 күн бұрын

    እኔ ኤርትረራዊት ነኝ በጣም እኮራብሽ አለው መድሀኒኣለም የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክሽ ከነ ሁላ ቤተሰቦችሽ አንቺ የተለየሽ ነሸ እናት ያንስብሻል ሀይማኖት ሳትለይ ስለ ምታስተዳድሪ

  • @Say-2424

    @Say-2424

    3 күн бұрын

    የተሰማሽን or የተሰማህን ሃሳብ ግለጪ or ግለፅ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ማለት ምን አመጣው ?"

  • @emebetseyoum7886
    @emebetseyoum78866 күн бұрын

    ነኢማ ተባረኪ ከደግነትሸ አልፎ ከፈጠረሸ አምላክ የተሰጠሸ ጥቂቶች ብቻ የታደሉት ተሰፋ የቆረጡትን ከፈጣሪ እገዛ ጋር መጠገንሽ ተባረኪ

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    6 күн бұрын

    Ewnet new

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv6 күн бұрын

    አይ ነኢማ ፣ ሰው የወለደውን ልጅ በሚጥልበት ግዜ አንቺን አላህ ደግሞ ሰብሳቢ አደረገሽ ። ምን ይደረግ ፣ አላህ ይርዳሽ ።

  • @user-el9we8ef9y
    @user-el9we8ef9y6 күн бұрын

    አምላክ ብድርሽን ይክፍለው አንች ከያሽው እኛ ደግሞ እናግዛለን አንች ግን አምላክ ይክፍልሽ

  • @userenter2635
    @userenter26356 күн бұрын

    እባካችሁ መርዳት የምትሉ ሰዎች ይሄን ድርጅት እርዱ በፈጠራችሁ አንቺ እግዚአብሔር የመረጠሺ የድሆች እናትነሺ በተለይ እደነዚህ አይነት ችግር ያለባቸውን ልጆች ሰብስቦ መያዝ ጎበዝነሺ ሴትነሺ❤ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሺ❤🙏

  • @lovely3174
    @lovely31746 күн бұрын

    ነኢማን ሳያት ፍፁም ሰላም ይሰማኛል መልካም ሰው ስለሆነች እንዳቺ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን❤🙏🙏🙏

  • @sofi8983
    @sofi89836 күн бұрын

    ለመላው የእስልምና ምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ መሢየ ከነኢማ በመኸድሽ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @Helen_tube399
    @Helen_tube3996 күн бұрын

    ፈጣሪ ጨርሶ ምሮት ነኢማም ልፋትሽ ፍሬ አፍርቶ ለማየት ያብቃን👏

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe69846 күн бұрын

    መልካካምነት ከአግዛብሄር ነው የሚሰጠው እድለኛ ነሽ አግዛብሄርጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m6 күн бұрын

    የነ መምህርን ትምህርት የሰማን የገባን ይመስለኛል ይህ ልጂ በቤተሰቦቹ ለባዕድ አምልኮት የተሰጠ ይመስላል 😮 ግን እግዚአብሔር ከጎኑ ስለሆነ ምንም አይሆንም ጥሩ የተባረከች እህት ጋር ነው ያለው ❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53846 күн бұрын

    መረዳት አለባት ምንም ጥያቄ የለውም ምንም !!ሰራተኛ ያስፈልጋታል ምግብ ያስፈልጋታል ለልጆችዋ!!

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash50456 күн бұрын

    ጎበዝ በርች!! እስላም ክርስቲያኖች እንደዚህ ከበረታን ፈጣሪም ይቅር ይለናል።

  • @kidistabraham8757
    @kidistabraham87576 күн бұрын

    ምን አይነት ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የብዙዋን እናት ምን እንደምል አላቅም ያሰብሽው ሁሉ ይሙላልሽ ፈጣሪ ከእናት በላ ሆንሽ ❤❤❤

  • @maryfeseha5964
    @maryfeseha59646 күн бұрын

    ጌታ ይባርክሽ የሱን ቤተሰብ የምትገልጽበት ቃል በጣም ይገርማል በጣም ጨዋ ሴት ነሽ ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና አግብቶ እንደምናየው ባለሙሉ ተስፋ ነኝ❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet74546 күн бұрын

    ነኢማ እግዚአብሔር ይህንኑ መልካምነትሽን ፈጣሪ አያጉድልብን የነብስ ዋጋ ያድርግልን እነዛ ወንድማማቾች መቸም ቢሆን ውስጣችን አይጠፋም

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z6 күн бұрын

    ክርሰታን ሙስሊም ይህ ነው ውበታችን❤❤❤❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21276 күн бұрын

    ድሮም ሆን ብለው ነው የጣሉት የተደበቁት ነኢማ የተባረክሽ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges94036 күн бұрын

    ነኢማ ነኢማ ነኢማ ነኢማ ነኢማ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ።።።

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis5 күн бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ ኑሪልኒ ክፉ አየንካሽ ❤❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx6 күн бұрын

    አፈር ይብላኝ የኔ ጌታ መጨረሻህ አምሮ ለማ የተ ያብቃን😢😢😢 አንቺ ግን እህታችን ፈጣሪ በሰማይ በምድር ዋጋሽን ይክፈለሽ❤❤❤❤

  • @zulfa7928
    @zulfa79286 күн бұрын

    አባ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ነይማ ❤❤❤❤

  • @mitike-
    @mitike-6 күн бұрын

    እዉነት ይች ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna6 күн бұрын

    እህቴ ነኢማ አንቺ የሰውነት ልኩ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ረጅምእድሜና ጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ እንኳን አደረሰሽ አሁንም የብዙዎች መጠጊያ እናት ያድርግሽ በእውነት በምትረጃቸው ሰዎች ስም አመሰግንሻለሁ ኤፍሬምዬ ወንድሜ አይዞህ ያጣኸውን የቤተሰብ ፍቅር ሁላችንም አብዝተን እንሰጥሀለን በርታ ወደቀደመውጤናህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67636 күн бұрын

    ዘር ሃይማኖት ሳትለይ ከነህመማቸው ከነጉድለታቸው የምትቀበል እናት ነኢማ ሁሉን የሚያውቅ አንድ አምላክ ከነመላው ቤተሰብሽ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @lucihymaryi7483
    @lucihymaryi74836 күн бұрын

    ነኢማ አንቺ ምትገርሚ የዋህ ደግ ልበ ሩሩህ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ዘላለም ያኑርሽ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d6 күн бұрын

    የተባረክሽ ሴት ❤❤❤❤የላምን ይባላን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ❤😢😢

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu83896 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ደግ ሴት ነይማ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abenezerhselassie6480

    @abenezerhselassie6480

    6 күн бұрын

    አላህ ደራርቦ ያጎናጵፍሽ ።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if6 күн бұрын

    አችንና ሚቄዶንያን ቢኒያምን እግዚአብሔር ሺ. አሙት ያኑራችሁ አችንና ቢኒያምን ስይ በጣም ነውመፈሴ የሚደሰተው ተባርኩልኝ ❤❤❤❤

  • @demisse7777
    @demisse77776 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘርሺን ይባርከው በአሁን ዘመን እንዳንቺ አይነት ሰው በማየታቺን እግዚአብሔር ይምስግን በጣም መልካም ሰው ነሽ በእምነትሽ አባባል አላህ ያሰብሺውን ይሙላልሽ አሜን 🙏

  • @Mahiethiupia
    @Mahiethiupia6 күн бұрын

    ነኢማ በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክፉ አይንካሽ

  • @meazaludego1663
    @meazaludego16635 күн бұрын

    ወይኔ ግን እንደዚ አይነት ሰው አለ??? በጣም ደግ መልካም ሴት ጌታ ይባርክሽ ቃላት የለኝም

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es6 күн бұрын

    ነኢማ አላህ ይጠብቅሽ ❤ የዚህ ልጅ ነገር በጣም ልቤን ነክቶት ነበር እንኳንም ተመለሰ በጣም ደስ ያለኝ መሲዬ መሬት መቀመጥ አልተመቸሽም መደገፋያ ነገር ቢሰጣት ጥሩ ነበር

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse13456 күн бұрын

    እህት ነኢማ መታገዝ አለባት መልካም ሰው እግዚአብሔ ዘርሽን ይባርከው እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @nasanate8410
    @nasanate84106 күн бұрын

    ምን አይነት የተባረክሽ ሰው ነሽ በፈጣሪ እረድም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሽ ❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube14 күн бұрын

    ነኢማ በጣም ደስስስ የምትይ ቅን ልባም መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በእውነት እናትን ያክል ልጇን ጥላ ነኢማን የመሰለች የናቶች ቁንጮ ኤፊ በማግኘቱ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን🥰🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weyni-si4uc
    @weyni-si4uc4 күн бұрын

    ልቧ ልክ እንደለበሰችው ነጭ ልብስ ንፁህ ናት ፈጣሪ ይባርክሽ🙏🙏🙏

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize1605 күн бұрын

    በፈጣሪ ይህቺ ሴት(ነኢማ)እኛ ሰዎች ያላወቅነው አምላክ ግን በንፁህ ልቧ የመረጣት ለሰዎች የተላከች መላዕክት ነች።አላህ እሰኸመጨረሻው ከጎንሸ አይጥፋ ይደግፍሸ/ይቁምልሸ ነኢማዬ።በመጨረሻ እንኳን ለኢድአልሃድ አረፋ በዓል በሰላም አደረሰሸ/ለመላው ሙሰሊም ወገኖቻችን ሁሉም።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye53846 күн бұрын

    ነኢማዬ ያንቺ ህልውና ነው!!!! ልጆቹን ደስተኛ ይደረጋቸው!!!

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean70646 күн бұрын

    ነኢማ ቃላት የለኝም ለአንች እግዚአብሔር ይስጥሽ።

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m6 күн бұрын

    ምን አይነት ደግና መልካም ሰው አድርጎ ነው የፈጠረሽ ሌላም አለልሽ ያመንሽው ፈጣሪ ይህንን ደግነትሽን ከጤና ከእድሜ ጋ አብዝቶ ይጨምርልሽ ኒኢምዬ እህቴ መሢዬ አንችንም ጌታ ይባርክሽ ኤፍዬ ከፈጣሪ የተሠጠችህ እናትህ ኒኢምዬ ናት በቃ ለሠርግህ ተካፋይ ያርገን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham51926 күн бұрын

    መሲዬ እውነት በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ነሽ በተለይ ዛሬ ደሞ እራስሽን ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በቀሚስ አንዳንዱ ለማስመሰል ሂጃብ ለብሶ ይሄዳል በቃ እራሳችንን መሆን አለብን ሰውን ለማስደሰት ያልሆኑትን መምሰል ያስጠላል

  • @samrawittaddese2131

    @samrawittaddese2131

    5 күн бұрын

    ትክክል እነሱ ሐበሻ ቀሚስ ቢሞቱ አይለብሱም

  • @TigistuNesru-sb9ux

    @TigistuNesru-sb9ux

    5 күн бұрын

    🤔 ኤፍሬም እኮ ሓይማኖቱን አይታ አልተቀበለችውም የወለደችው እናቱ ጥላው

  • @user-uy5lh9nv8l

    @user-uy5lh9nv8l

    4 күн бұрын

    ​@@samrawittaddese2131 ምናለም ስለ ስለተለጠፈው ቪዲዩ የተሰማሽን ሀሳብ ብትሰጪ በማይመለከተን ነገር ከምንዘባርቅ ውይ ስንት የሚሳስብ ነገር አለብን ትገርማላቹህ ስለ ልብስ አቤት ዋና ነጥቡን አስተውሉ ነኢማ ሀይማኖት ዘር አላለችም ስታነሳው የወለደችው እናት ግን ምን አደረገች ይሄ እኮን አልመለሳቹሁም አላስተዋላቹህቱም ልበል 😢😢😢😢

  • @kokobeworku

    @kokobeworku

    4 күн бұрын

    ትክክል ❤

  • @zerthunabay6955

    @zerthunabay6955

    4 күн бұрын

    ትክክል እኔም ያንች አይነት ሀሳብ ነው ያለኝ

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete70816 күн бұрын

    በጣም ጨካኝ ቤተሰቦች ናቸው የፈለገ በሽተኛ ብትሆን እናት በዚህ ልክ ትጨክናለች እንዲያውም በሱ ምክንያት እናትየውም ይታከሙ ነበር በእግዚአብሔርም ተጠያቂዎች ናቸው

  • @Tube-zk4yh

    @Tube-zk4yh

    5 күн бұрын

    ነኢማየ የኔውድ እህታችን እኳን አብሮ አደረሰን አላህ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ ብርቱ የሴት ጀግና ነሽ ከዚህ የበለጠ እንድሰሪ አላህ ይርዳሽ

  • @merbarr1645
    @merbarr16456 күн бұрын

    ፈጣሪ እንደነዚሕ አይነት ጠንካራ ሴት ወንዶችን ያብዛልን!

  • @tgtg4600
    @tgtg46004 күн бұрын

    ነኢማዬ የሰው ማኛ !!ፈጠሪ ይርዳሸ አንቺ ቅን ልብ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛ ልን በየሃይማኖቱ !ሌላ ሌላ መጥፎ ነገር ላይ ተጠምደን ጊዜአችንን ለምናጠፋ ሁሉ ነኢማ ትልቅ ትምህርት ነች ተባረኪልን🙏

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene98076 күн бұрын

    ነሒማ አንቺ ነሽ ከእናት በላይ የያዝሽው ፈጣሪ ይስጥሽ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ❤❤❤❤ እንኳን አደረሰሽ

  • @Kidan-rd2ob
    @Kidan-rd2ob5 күн бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ ሊላ ምን ይባላል !!!እግዚአብሔር ጫትን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍልን።

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85086 күн бұрын

    ጌታ ምስኪኖችን ይወዳል ጎስቋሎችን ይወዳል ሰው የጣለውን ያነሳል አንቺ የተባረክሽ ሴት ምንም አልልሽም ከነ ቤተሰብሽ ጤናሽን ይስጥሽ ብቻ ነው የምልሽ ሌላ ምንም አልልም ቃላት አጠረኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasguteta9611
    @ermiasguteta96116 күн бұрын

    ሁላቹሁም እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ኤፍ አምላክ አለው ይጠብቀዋል መጨረሻውን ያሳምርለት ነሂማ በግሌ አመሰግንሻለሁ በርቺ መሲ ፈጣኗ ይህን ታሪክ አስበሽበት ፕሮግራም ሰርተሽ ኤፍ የደረሰበትን ደረጃ በማሳወቅሽ አመሰግንሻለሁ ብቻ ደጋግ ሰዎች እግዚአብሔር የበለጠ ይርዳቹሁ ኑሩልን።

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa65046 күн бұрын

    ነኢማ አንቺ ን ለመግለፅ ምንም አይነት ቃላት የለም ከሁሉም በላይ እግዚአብሄር አንችን ለብዙዎች እናት አድርጎ መርጦሻል ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @amennile7235
    @amennile72356 күн бұрын

    አይዞሽ በርቺ ይህ አለም ከነ ግሳንግሱ ቀሪ ነው ግና ዛሬ ለህሊናሽ ምቹ ትራስ የሚሆን ነገ ደግሞ ለላይኛው ቤትሽ የሚሆን መልካም ስራ ነው።

  • @myoutube1806
    @myoutube18066 күн бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንኮን አብሮ አደረስን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሺ ነኢሙዬ አላህ በጤናችን አይፈትነን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene80265 күн бұрын

    ነኢማ የተባረክሽ መልካም ስውነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ ❤❤❤😂😂😂

  • @woldesenbetmartha484
    @woldesenbetmartha4845 күн бұрын

    ነኢማ እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x6 күн бұрын

    ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያዘጋጅልህ ወንድሜ ነኢማዬ አንች ትለያለሽ ፈጣሪ አምላክ እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን።❤❤❤

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq5 күн бұрын

    ለዛ ያድርስሽ እህቴ እኔም አለሁ ከእግዚአብሔር ጋር አይዞሽ ወሬ አይደለም በቅርቡ ኮንታክት አረግሻለሁ በኤፊ ጉዳይ እናወራለን በርቺ።

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu10746 күн бұрын

    ሀለቱም አንበሱች ኢትዮጵያ ❤አየሁ በእናተ ውሰጥ

  • @user-ed8cc3xi4r
    @user-ed8cc3xi4rКүн бұрын

    ነኢማ ቅን ሰው ፈጣሪ አረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @RozaAyana
    @RozaAyana5 күн бұрын

    እኔ ስለ ኔኢማ ቃላት የለኝም ፍጣሪ እድሜሽን ያርዝመው አቺን አለማመስግን ንፍግነት ነው ስራውን በተግባ ያሳየች ጀግና ሴት

  • @SEADI__33
    @SEADI__336 күн бұрын

    መስዬ የኔ ዱቡልቡል ነኢም እይ የኔ ቅን የኔ አስተዋይ አላህ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም ዘርሽንም አላህ በጥበቡ ይጠብቅሽ

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-29976 күн бұрын

    _ኢድሙባረክ ነይማ መሲ ፍቅር እኮነሽ_ _ስለ ኤፋ ያገባኛል ከጎንሽ ነን_

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon23165 күн бұрын

    የኔ ቆንጆ አንጋገርሸ የዋህንትሸን ያሳያል እባካችሁ ኢትዬጱያዋንይቺን ጀግና ሴት እንረዳት ኒኢማዬ ተባረኪ እንወድሻለን❤❤❤

  • @Hikma263
    @Hikma2635 күн бұрын

    ነይማዬ ልክ ነሽኮ የሴቶች ኮተቱ ከባድ ነው😭 እንኳን ታመን በጤናችንም ያው ነን ሱብሀን አሏህ ሞተን ራሱ ከፈናችን ከወንዶች ይበዛል ስለዚ ለወንዶቹ ከቻልሽ በቂ ነው። ጀዛሽን አሏህ ከፍ ያድርግልሽ ሶብርንም ይስጥሽ በዚ ጊዜ ራሳችንን መታገስ ራሱ ከባድ ነው አደለም ሌላ ብቻ በርች ጎበዝ ነሽ ልጆችሽን አሏህ ያሽራቼው የሻሩትም ለማእረግ ያብቃቼው ♥♥😍

  • @user-he4sv8qf7e
    @user-he4sv8qf7e6 күн бұрын

    ነኢማ እግዚአብሄር እንዴት እንደሚወድሽ ነዉ የተገነዘብኩት። ያላወቅናቸዉ ብዙ ደጋግ ኢትዬጲያዉያን እንዳሉ። ነኢማ ተባረኪ ላንች ቃል የለኝም። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k6 күн бұрын

    ኤፍሬምን እናግዘዋለን እግዚአብሔር ፈቅዶ የተሻለ ነገር ከደረሰ ዘመድ ተብየዎቹ ልጃችን ብለዉ ከመጡ ግን ነኢማ እናዝንብሻለን በተለፈ ከዚህ በላይ በረከት ይሙላልሽ😮

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z6 күн бұрын

    ጌታየ ጤና እና መጠቃቀሚያ አታሳጣን ከለለን የለንም ማንም አይፈልገንም

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities236 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @user-vg7sr1ur9f

    @user-vg7sr1ur9f

    5 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ ይህ የጌታ ስጦታ ነው !!

  • @user-vq9xn2pu6c
    @user-vq9xn2pu6c5 күн бұрын

    አለን ከጎንሽ ነእን አንቺ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ 🙏

  • @jdcell63
    @jdcell636 күн бұрын

    ነኢምዬ የሰውነት ልክ ሁሁሁሁ የኔ የዋህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ቢሰጥሽ እሰጥሻለሁ እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ❤❤❤❤

  • @semret859
    @semret8596 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ የኔ እናት❤🎉

  • @user-jm6nb6wd9t
    @user-jm6nb6wd9t6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ፍፃሜሽ በፊቱ ያማረ ይሁን በጣም ነው የምወድሽ ❤

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd55864 күн бұрын

    በሀገራችን ከፍተኛ የአምሮ ህመምተኛ የበዛበት ወቅት ነው አሁን ታድያ ይህ ድርጅት በጣም መታገዝ አለበት በጣም

  • @lizethio6061
    @lizethio60616 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉይባርክ ትልቅ ሰው ነሽ አሁንም ትልቅ ያርግሽ መልካም አረፋ

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku6 күн бұрын

    ነኢማ🙏 ተባረኪ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39566 күн бұрын

    ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ኢማንየ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈለው ያረብ

  • @winniedawit4823
    @winniedawit48236 күн бұрын

    እግዛብሄርን እድሜ ከጤነጋ ይስጥሽ አሚነያ❤❤❤❤

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert80536 күн бұрын

    ነኢማዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif76676 күн бұрын

    ❤❤❤❤ የተባረክሽ ነሽ ነኢማ እግዚአብሄር ፍቅሩን ይጨምርልሽ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu70126 күн бұрын

    በመጀመሪያ በጣም ትልቅ ምስጋና ይገባሻል በዚህ ልጆ ብዙ ህዝብ ነው ያዘነው እናቱን ባያገኝቸው ይሻል ነበር😢 በጣም ነው አይምሮዉ ይሚጎዳው ዛሬ ደሀን ማን ይፈልገዋል ከአሜሪካ የመጣ ቢሆን ኖሮ እናቱም አይተዉትም ነበር እናም አንቺ ጋር ማቆያ ከሆነ ሂወቱ እስካለ ድረስ እንዲኖር መቅዶኒያ ብታስገቡት መሲም ይሄን ስራ ብትሰሪ ልባችን ባረፈ😢

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa6 күн бұрын

    ብቻ አንዉደቅ ከወደቅን እናትም አትይዘንም አለመዉደቅ አለማጣት ነዉ ሌላዉ ትርፍ ነዉ አላህ ይጠብቅሽ ነኢሙ ንግግረሽ እረጋታሽ ማሻ አላህ ምርጥ ሴት ነሽ ክበሪልን እናትዬ👏😍😍

  • @user-xs6mb6nb7l
    @user-xs6mb6nb7l4 күн бұрын

    Ebs ላይ ስንመለከት በጣም አዝኜ ነበር እናቱ አንድ እርምጃ እደሚያያደርሱት በትክክል ከሁኔታቸው ያስረዳ ነበር ለማንኛውም አንችን ፈጣሪ ይርዳሽ ነኡማዬ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr6 күн бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረለት ነኢማ እግዚአብሔር በፀጋ በእድሜ ይባረክሸ ቃል አጣው😢😢😢

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s6 күн бұрын

    ነኢሙየ ትለያለሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @betesebgebeta-
    @betesebgebeta-6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርሽ ❤ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው ዘር ሐይማኖት የማይገድበው መልካምነት ❤

  • @user-pk8lw6jq4i
    @user-pk8lw6jq4i6 күн бұрын

    ሁሌም ስሰማሽ እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል። ነኢማዬ ጌታ በብዙ ይጨምርልሽ🙏

  • @ertaerta726
    @ertaerta7266 күн бұрын

    ተባረኪ ነይማዬ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe64385 күн бұрын

    ነኢማ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሙስሊም ክርስትያን ፕሮቴስታንት ካቶሊክ ሳትይ ይሄ የኔ ዘር ነው ሳትይ ደግ ሰው ጌታ ብርክ ያድርግሽ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግሽ ኡፍፍፍ በጣም ደስ ነው ያለኝ ጌታ ይርዳሽ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw6 күн бұрын

    ማሻአላህ ነኢማየ አለባበስሽ ያምራል የኔ ቅን እህት አላህ ይጠብቅሽ መልካም ስራሽን አላህ ይቀበልሽ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte28214 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሁሉ ያርግልሽ ነኢማ አንቺ መልካም ሴት የብዙዎች እናት የዋህ አላህ ካንቺ ጋር ነው

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m5 күн бұрын

    ይሻአላህ ነኢማየ በርገጠኝለት ትድሪው አለሺ ኢሻአላህ ኢሻአላህ ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ደግ እሩሩ የኔ አበባ ነኢማየ እንኳን አደረሰሺ ለአረፋ በአል እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha31765 күн бұрын

    Aselamualeykum Werahmetulahe Weberekathu እህታቸን ነኢማ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

Келесі