የሚያስለቅሰው የዛሬው መልእክት Kesis Ashenafi Gmariam.

Пікірлер: 25

  • @user-yx8wq6ov6u
    @user-yx8wq6ov6uАй бұрын

    አቤቱ የኔ አንደኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲህ ልብ የሚያቀልጠዉን ቃልህን እየሰማሁ እንዳላስተዉን እንዳላይህ የጋረደኝ ምን ነበር የኔ ህይወት የኔ ፍቅር የኔ ናፍቆት ኢየሱስ ሆይ ለካ ስገፋህ ነበር ደጋግሜ ስቸነክርህ ነበር ስሰቅልህም ነበር አቤቱ እንዴት ያለ ፍቅር ነህ እንዴት ያለህ ትሁት ታጋሽ ተሸካሚ ነዉ እኔስ አልከበድኩህም የኔ ዉድ እጥፍ ድርብ ነዋ የኔ በደል ጌታዬ ሆይ ላንተ የሚሆን ቃል የለምኮ አቤቱ አፈቅርሃለሁ እገዛልሃለሁ አሰግድልሃለሁ አመልክሃለሁ አባቴ መድሃኒቴ ቤዛዬ አለኝታዬ መመኪያዬ መደገፊያዬ አንተ ነህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273Ай бұрын

    አቤቱ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሰለኔ ተስቀልክ የኔ ዉድ ዉዴ ያተሞት ለእኛ ድህነት ነዉ እደስ ስለአተ ደግነት ምረት ቸርነትህን ቀምሻለሁ አሁን ምን ልበል ምንስ ልናገል ከሰቃዮቹ አዷ ነኝእና ስራችን አሳፋሪ ነዉ ምንስ አደነት አለን የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanieАй бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8jАй бұрын

    አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ነኝ ሰቃይህ የኔ ሞት ተሸክመህ በመቃብሬ አድረሀል ቁስሌን በቁስልህ ፈውሰሀል ና አመሰግናለሁ ይቅር በለኝ ማረኝ የጌታዬ ሆይ ማረኝ ኢየሱስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ጸጋ ይብዛልህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893Ай бұрын

    "እውነት ስለሆነ እየሱስ ክርስቶስ በዓለም አደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ የሃሰት ዳኝነት አምላክን ወቀሰው ሕይወት ሆነን እንጂ ጥፋቱ ምንድነው" 😢😢😢💔💔💔 አቤቱ ስለተደረገብህ ግፍ ሁሉ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለኛ ሐጢያት በቀራንዬ አደባባይ በሌለብሕ ሐጢያት ስለተወጋው ጎንህ በመስቀል ላይ ስለፈሰሰው ደምህ ስለተመታው እራስህ አቤቱ ይቅር በለን ማረን 😥😥😥🙏🙏🙏 ስጋህን ቆርሰህ ብሉ ያልከን ይህ ደሜ ጠጡ ብለህ የሰጠኸን ደጉ ቸሩ የፍቅር የትህትና አባት ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክበር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ አምላክ ክብር ምስጋና ውዳሴ ለዘላለሙ ለአንተ ይሁን አሜን❤❤❤🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728Ай бұрын

    "አባት ሆይ ሁሉን ቻይ እንደሆንክ ሃሳብህም ይከለከል ዘንድ እንደማይችል አወቅሁ....!" አቤቱ አምላኬ ለእኔ ድንቅ ነህ ተመስገን። ቤተሰቦቼ ጌታ ኢየሱስ በዛሬዋ እለት ድንቅ ነገር አድርጎልኛል አመስግኑልኝ። ስሙ የተመሰገነ❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ የሰማያል አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ulАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1cАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ok-il2ek
    @ok-il2ekАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @smret5569
    @smret5569Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-sn6kj4fl3b
    @user-sn6kj4fl3bАй бұрын

    Amen 🙏 🙏 kalhewet yasemalin ❤

  • @Yaltefetawhlme
    @YaltefetawhlmeАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እውነት ነው በሰው ልጅ ሀፂያት ምክኒያት ያለ ሀፂያቱ የኛ ጌታ ተሰቀለ አቤቱ ማረን ❤❤❤

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6svАй бұрын

    Amen amen 🙏

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3owАй бұрын

    Amen keberemesegan yehun la amlakachin memehir kale hiwoten yasmalen erjem edeme tena yestelen

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1uiАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaneshatalayetaneshatalay6234
    @etaneshatalayetaneshatalay6234Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tzАй бұрын

    Kale hiwot yasemalen!

  • @AyelechAtnafu-xk9zq
    @AyelechAtnafu-xk9zqАй бұрын

    Memhir.regmedemiystutkdubay

Келесі