የሚያድግ ቢዝነስ መገንባት || Building A Business That Grows - Part 2

ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
Like and Share
ክፍል 1: • የሚያድግ ቢዝነስ መገንባት || Bu...
/ impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 46

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 Жыл бұрын

    አሹ(ለፍቅር መገለጫዬ ነው አሹ ያልኩህ፣ልክ እግዜር እደምንለው አንቱታው ስለምያረቅ) ነብሴ ከነብሷ ነው የምትወድህ የምታከብርህ ለዚህ ዘመን ትውልድ የፈጣሪ ድንቅ ስጦታ ነህ። የሚገርመኝ አንተ በምንም ሀሳብ ላይ ለመተንተን አንደበትህ ሲከፈት ሴት ወይም ወንድ፤ትልቅ ወይም ህፃን ፤የተማረ ወይም ያልተማረ ማንም ቢሆን አፉን ከፍቶ የማየዳምጥህ ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ሌላው አሹ የምያስደምመኝ የአእምሮ ብስለቱ በረግጥ የ12 አመት ያለማቋረጥ በንባብ እና በምርምር ያበሰልከው እንደሆነ ያስታውቃል። ለሰዎች ጥያቄ መልስ ለመመለስ ለሰው የምታደርገው ጥንቃቄ በሁሉም ሰሚናር ላይ አስተውያለሁ። ብቻ አንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ሰው በህይወት እያለሁ በማወቄ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ። ሁሌም በዩትዩብ በጉጉት የምጠብቀውን ሴሚናር በአካል ቀርቤህ ከአንደበትህ እና ከአካልህ የሚወጣውን ሀይል የምጋራበት ጊዜ ቅርብ ነው። ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @melesakele9006
    @melesakele9006 Жыл бұрын

    እኔ እምሰራበት ባንክ አሁን በዚህ ሳምንት አድስ መዋቅር ሰርቷል። ስለባንኮች ያልከው ነገር የመጭውን ዘመን ሁኔታ የአረዳድ ልህቀትህን ከፍታ ገልፆልኛል። God Bless you√

  • @yareddubale7970
    @yareddubale7970 Жыл бұрын

    የኔ ድንቅ መምህር ኑርልኝ !!!

  • @fraolwm
    @fraolwm Жыл бұрын

    Thank you Mr. Ashenafi Taye!

  • @Danatube721
    @Danatube721 Жыл бұрын

    ጋሼ ተባረክ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Birhanshow0005
    @Birhanshow0005 Жыл бұрын

    I hope you are Million Nation father

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB Жыл бұрын

    በጣም ይመቸኛል ያለ ክፍያ ነው የምማረው።

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 Жыл бұрын

    You are a real teacher. Thank you.

  • @MisganawEstemech
    @MisganawEstemech Жыл бұрын

    Ashuye yewnet tichilaleh betammmm new mameseginew

  • @harunmedia1572
    @harunmedia1572 Жыл бұрын

    Yemwedeke ashuya

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 Жыл бұрын

    Respect❗i wish this seminar will be presented to all national government office sectors....universities and colleges across Ethiopia🥶❗I can simple say this session is equivalent to 10 years of Ethiopian annual budget....friends believe it or not, but this is real!!!

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 Жыл бұрын

    መምህር አመስግናለው!!

  • @MehammedTeshome
    @MehammedTeshome Жыл бұрын

    Thank You ato ashenafi.

  • @yoftahe1076
    @yoftahe1076 Жыл бұрын

    Ashe, you are an elder person but you don't seem older you have the youngest soul and mindset. If I guess the reason. It is only reading so I wanna you to teach people about reading. Most Ethiopians do have not book-reading experience so please think about it Ashe.

  • @felegetibebmedia
    @felegetibebmedia Жыл бұрын

    enamesgnalem egzeabher yestelnge

  • @andualemmerzu4980
    @andualemmerzu4980 Жыл бұрын

    Begugut nw mtebkachu ....Gash ashenafi betam nw makebrk emwedk😍😍😍 be hiwote tilk neger nw yaderekew

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Жыл бұрын

    Thank you !!!

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Жыл бұрын

    pleas the next part

  • @derbiebelay8063
    @derbiebelay8063 Жыл бұрын

    Thank you

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 Жыл бұрын

    🏅🏅🏅 Thank you

Келесі