የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ || Apostolic Worship | በማስተዋል ዘምሩ || YEMTEFAWN ATIFTO YEMIWERE

Автокөліктер мен көлік құралдары

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#ቄስ_ዮሐንስ
#የሚጠፋውን_አጥፋቶ_የሚወረሰውን_ያወርሰናል
#The_greatest_love_of_God
#ጋሞ_ሰበካ_አመታዊ_የወጣቶች_ኮንፍራንስ_2016/23
#አርባምንጭ_አመታዊ_የወጣቶች_ኮንፍራንስ_2016/23
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#pastor_john
#apostolic_songs #apostolic_songs
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ
#New_Gosple_Message
#Pastor_Sefe
#መልዕክት_በቄስ_ሰይፈ
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የወጣቶች_ኮንፍራንስ_2016
#የሚጠቅም_ሰው
#ArbaMinch_Annual_Youth_Conference
• የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወ...
ርዕስ:- የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል
ዘካርያስ 13፥1 “በዚያ ቀን ለዳዊት ቤትና በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ከኃጢአትና ከርኵሰት የሚያነጻ ምንጭ ይከፈታል።”
ኤርምያስ 51፥20 “አንቺ መዶሻዬና የጦር መሣሪያዬ ነሽ፤ በአንቺ አሕዛብን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም መንግሥታትን አጠፋለሁ፤”
1ኛ ቆሮንቶስ 1፥19 “የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ የአስተዋዮችንም ማስተዋል እጥላለሁ ተብሎ ተጽፎአልና።”
ኤርምያስ 43፥12 “በግብጽም አማልክት ቤቶች እሳትን ያነድዳል ያቃጥላቸውማል ይማርካቸውማል፤ እረኛም ደበሎውን እንደሚደርብ እንዲሁ የግብጽን አገር ይደርባል፤ ከዚያም በሰላም ይወጣል።”
ሚክያስ 5፥10 “በዚያም ቀን ፈረሶችህን ከመካከልህ አጠፋለሁ፥ ሰረገሎችህንም እሰብራለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤”
ኢሳይያስ 42፥14 “ከድሮ ዘመን ጀምሮ ዝም ብያለሁ፥ ዝም ብዬም ታግሻለሁ፤ አሁን ምጥ እንደ ያዛት ሴት እጮኻለሁ፤ አጠፋለሁ በአንድነትም እጨርሳለሁ። ኢሳይያስ 42
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ተራሮችንና ኮረብቶችን አፈርሳለሁ፥ ቡቃያዎቻቸውንም ሁሉ አደርቃለሁ፤ ወንዞችንም ደሴቶች አደርጋለሁ፥ ኵሬዎችንም አደርቃለሁ።
¹⁶ ዕውሮችንም በማያውቋት መንገድ አመጣቸዋለሁ፥ በማያውቋትም ጎዳና እመራቸዋለሁ፤ በፊታቸውም ጨለማውን ብርሃን አደርጋለሁ፥ ጠማማውንም አቀናለሁ። ይህን አደርግላቸዋለሁ፥ አልተዋቸውምም።
¹⁷ በተቀረጹትም ምስሎች የሚታመኑ፥ ቀልጠው የተሠሩትንም ምስሎች፦ አምላኮቻችን ናችሁ የሚሉ ወደ ኋላቸው ይመለሳሉ ፈጽመውም ያፍራሉ።
ነሀምያ 2፥18
¹⁸ የአምላኬም እጅ በእኔ ላይ መልካም እንደሆነች፥ ንጉሡም የነገረኝን ቃል ነገርኋቸው። እነርሱም፦ እንነሣና እንሥራ አሉ። እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ።
¹⁹ ሖሮናዊውም ሰንባላጥ፥ ባሪያውም አሞናዊው ጦብያ፥ ዓረባዊውም ጌሳም በሰሙ ጊዜ በንቀት ሳቁብን፥ ቀላል አድርገውንም፦ ይህ የምታደርጉት ነገር ምንድር ነው? በውኑ በንጉሡ ላይ ትሸፍቱ ዘንድ ትወድዳላችሁን? አሉ።
²⁰ እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም አልኋቸው።
ኢሳይያስ 66
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ እናንተ የምትወድዱአት ሁሉ፥ ከኢየሩሳሌም ጋር ሐሤትን አድርጉ፥ ስለ እርስዋም ደስ ይበላችሁ፤ እናንተም የምታለቅሱላት ሁሉ፥ ከእርስዋ ጋር በደስታ ሐሤትን አድርጉ፥
¹¹ ትጠቡ ዘንድ ከማጽናናትዋም ጡት ትጠግቡ ዘንድ፤ እጅግ ጠጥታችሁ በክብርዋ ሙላት ደስ ይላችሁ ዘንድ።
¹² እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ ሰላምን እንደ ወንዝ፥ የአሕዛብንም ክብር እንደሚጐርፍ ፈሳሽ እመልስላታለሁ፤ ከዚያም ትጠባላችሁ፥ በጫንቃ ላይ ይሸከሙአችኋል በጕልበትም ላይ እያስቀመጡ ያቀማጥሉአችኋል።
እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ፥ በኢየሩሳሌምም ውስጥ ትጽናናላችሁ።
¹4 ታያላችሁ፥ ልባችሁም ሐሤት ታደርጋለች፥ አጥንታችሁም እንደ ለምለም ሣር ትበቅላለች፤ የእግዚአብሔርም እጅ ለሚፈሩት ትታወቃለች፥ በጠላቶቹም ላይ ይቈጣል።”
• ኢየሱስ አብ ነው || ቄስ ኤልያስ ...
• የሚጠቅም_ሰው | መልዕክት_በቄስ_ዮ...
“እኔና አብ አንድ ነን።”
- ዮሐንስ 10፥30
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
- ዘዳግም 6፥4
ዮሐንስ 14፥9
⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@ApostolicSongs2616
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs
“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ

Пікірлер: 6

  • @apostolic5964
    @apostolic596410 ай бұрын

    አግዚአብሔር ትልቅ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️👏👏👏👏👏🙌🙌🙌

  • @arabtowers9123
    @arabtowers912310 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy194310 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን ሃሌሊያያ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-cz4ub4lk1h
    @user-cz4ub4lk1h9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @elzabethtekestehaile4663
    @elzabethtekestehaile466310 ай бұрын

    Amennnnnnnnnnnnnnnnn❤

  • @newhaven4455
    @newhaven445510 ай бұрын

    Eyesuse haylen astateqegn,seleqaleh tebarekelegn! wegenoch seleqedusan hulu metseley atersu! tebareku Ye eyesus agelegayoch kahenaaaat GetaEyesus yebarekachu tsegawn yabzalachu! yeshekemachu!! be youtube yehen bereket metakafelun tebarekulen behulu!

Келесі