♦ የሚደርሱብን ጥቃቶች ከሙያው አርቀውናል! ዊኬር ሾው ♦ እማት ጉራጌ ሚዲያ♦

Ойын-сауық

🔴የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል መሆን ና የጉራጌን ህዝብ ባህልና ማንነት ለማስተዋወቅ የተቸገሩ ዜጎችንም ለመርዳት የምናረገውን ጥረት ለመደገፍ ይፈልጋሉ?🔴
የአባልነት መዋጮ በወር
ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር
አሜሪካ ና አውሮፓ $20 ዶላር
ሳውዲ አረቢያ 20 ሪያል
ዱባይ 20 ዲርሀም
ደቡብ አፍሪካ 72 rand
ኩዌት 2 dinar
ኳታር 20 qatar riyal
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 1000042810251
ንብ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695
አዋሽ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 01320460576000
አቢሲንያ ባንክ
ሂሣብ ቁጥር 43682296
ገቢ የሚያረጉበት ስም Tesfa Neda Ashega
ገቢ ካደረጉ በኋላም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ telegram , imo , watsup ና viber ከታች በሚገኘው ስልክ ቁጥር በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ።
ስልክ
ተስፋ ነዳ
+251924410897
ማሣሠቢያ ገንዘብ ያስገቡበትን ደረሰኝ ሲልኩልን በመታወቂያ ላይ የሚመዘገብ መረጃዎን ( ሙሉ ስም ፣ የሚኖሩበት አድራሻ ) አብረው ይፃፉልን።
እናመሠግናለን።

Пікірлер: 124

  • @tarikwa7467
    @tarikwa74673 жыл бұрын

    ወይኔ ተስፋ በጣም አሳጠርከው ማርያምን ዛሬስ ተናደድኩብህ በመጨረሻ ብለህ እድል ሳትሠጣት ጥርቅም? ለማንኛውም ይቺ ብርቅዬ ድምጻዊት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ከይታገሱ ቀጥላ ምርጥ ብቃት ያላት ድምጻዊት ነበረች መቼስ የኛ ነገር እፍፍፍይ

  • @EMATGURAGEMEDIA

    @EMATGURAGEMEDIA

    3 жыл бұрын

    ይቅርታ ።

  • @user-bb9qi5em7y

    @user-bb9qi5em7y

    3 жыл бұрын

    @@EMATGURAGEMEDIA አው ተስፍሽዬ እኔም ተናደድኩ ግን እቅርታህን ተቀብለናል በርታልን ወድማችን

  • @barkodere2328
    @barkodere23282 жыл бұрын

    እማት ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @Tube-fw9dv
    @Tube-fw9dv3 жыл бұрын

    ተስፍሽዬ የኔ ወንድም የተንቢ በቀጣይ ኢታገሱ መለሰአቅርብልን

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube3 жыл бұрын

    ተስፍሽ እና መላው የእማት ጉራጌ ሚዲያ ተከታዮች ሰላም ይብዛላችሁ

  • @abayneshzeherye9567
    @abayneshzeherye95673 жыл бұрын

    Ok thank you so much for This post

  • @fekgoo
    @fekgoo3 жыл бұрын

    wow she has very nice voice .Hope every thing will be good. Don't give up.

  • @meksudyasin8614
    @meksudyasin86142 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነበር ያቀረብከው ግን በጣምምም አሳጠረከው መጨረሻ ማለት የምትፈልገው ነገር ሳጠይቃት በመዝጋትህ በጣጣጣም ተናድጃለው ግን ይመችሽ ተስፍሽ እንግዝየ ንበረኒ ሂዲ ትንበር ግን በቅርቡ ከስዋ አልበም እንጠብቃለን ከሰላምዬ ጋ!!!!!!

  • @yilmawoldeyohanis2702
    @yilmawoldeyohanis27023 жыл бұрын

    እማት ጉራጌ (ተስፉ) በርታ።

  • @qatardoha9424
    @qatardoha94243 жыл бұрын

    ሰላም ሰላየሁሽ ደስብሎኛል ተስፋ እናመሰግናለን

  • @redwanbarsama9941
    @redwanbarsama99413 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሁሉም ቦታ የምትደርስበት አቅም ይስጥህ ተስፋ ትለያለህ

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad51692 жыл бұрын

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @sitrazee13
    @sitrazee133 жыл бұрын

    ስላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @kekekanzyia2771
    @kekekanzyia27712 жыл бұрын

    ትችያለሽ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl3 жыл бұрын

    ሰላምዬ ይብጣብኝ ባሁ ፀባየ ሰናይ አድናቂሽ ነኝ ከጋሀራድ

  • @user-vn5cj8ml4p
    @user-vn5cj8ml4p3 жыл бұрын

    በርቺ ሠላም እሕትች ዋዉ የትዝታ ዘፈንም አለሽ

  • @lehimhos8395
    @lehimhos83952 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 Жыл бұрын

    Inspire_Ethiopia

  • @user-zx5ig1pw2t
    @user-zx5ig1pw2t3 жыл бұрын

    ደሥ ሥትል

  • @masgsm9509
    @masgsm95093 жыл бұрын

    በራስ መተማመንዋስ!

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y3 жыл бұрын

    ተስፍሽዬ የኛ የጉራጌ ጀግና ነህ ወድማችን በርታልን

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE2 жыл бұрын

    በርቱልን በጣም አሪፍ ነው

  • @fatimahassan7633
    @fatimahassan76333 жыл бұрын

    ተስፋ በርታ ጀግናዬ♥ ፋጤ ነኝ

  • @user-gr1bw2zz7h
    @user-gr1bw2zz7h3 жыл бұрын

    በርቺ

  • @marifatofik6075
    @marifatofik60752 жыл бұрын

    መጨረሻ ላይ የዘፈነችው በጣም ደስ የሚለው እውነትም ሁሉም ቤት ውስጥ ያለው ችግርን ነው የገለፀችው

  • @user-ox8qk8tg9h
    @user-ox8qk8tg9h3 жыл бұрын

    እደው እኔሥ ምሥጋናየ ለተሥፋለም ጀግና ነህ አምላክ ይረዳህ በርታ 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪👌👌👌👌👌👍

  • @fetyatfetyat2556
    @fetyatfetyat25563 жыл бұрын

    ግን አት ተስፍሾ ቃልአጣሁልህ ባኽለ አሳይህን ብዙ ይቅሩት ዉዴ ወድሙቻችን አሳይትህናል በትምለካቹችህ ስም አምስግናለሁ በረታለን👏👏

  • @yeshikirosifromethiopianmu5103

    @yeshikirosifromethiopianmu5103

    2 жыл бұрын

    የብሣ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w3 жыл бұрын

    የብሳቢ ቤነም በርተሙ👍😘😘

  • @rarecell412
    @rarecell4123 жыл бұрын

    ዋውተስፍሽበረታ አለን ተጎንህነን

  • @emanda1366
    @emanda13662 жыл бұрын

    Please , invite hadira murad and ayisha murad as far as possible

  • @mesertDerdera-nk8wi
    @mesertDerdera-nk8wi Жыл бұрын

    ወይን ሰልምዬ ስወድሺ❤❤❤❤

  • @hayatbusiriba2713
    @hayatbusiriba27133 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayeandye2126
    @tesfayeandye21262 жыл бұрын

    Selam betam new nwedsh zefendh betam new mwedachew berchilgn

  • @user-lf4ms8mn7g
    @user-lf4ms8mn7g3 жыл бұрын

    ሰላም አድናቂሽ ነኝ ሲቀጥል በአሁን ሰአት ሙዚቃ ሚሰማ ሰዉ የለም ብር አዉጥቶ ሙዚቃ ሚገዛ ሰዉ የለም ባይሆን ወደ መንፈሳዊ ብትሞክሪ አሪፍ ነዉ እኛ ባለማወቃችን ጊዜ ሙዚቃ እናዳምጥ

  • @user-cb4fb4in9f

    @user-cb4fb4in9f

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @masreshatrefeofficialtube9203

    @masreshatrefeofficialtube9203

    3 жыл бұрын

    መንፈሳዊ ለመሆን ከሌላ ስላልተሳካልሽ የገንዘብ ምንጭ ለማድረግ ሳይሆን የነብስ ድህነት ለማግኘት ነው

  • @SK-nc4ss
    @SK-nc4ss3 жыл бұрын

    ሰላም አይዞሽ። አንድ ቀን ትልቅ ቦታ ስትዘፍኚ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ

  • @bezazerihun1051

    @bezazerihun1051

    2 жыл бұрын

    አይዞተስፍሽዬበጣምጥሩሥራእየሠራህነው

  • @alinasru9901
    @alinasru99013 жыл бұрын

    Egnam ke gonsh Nan !

  • @abdimohammed9367
    @abdimohammed93673 жыл бұрын

    ተስፉ በርታልን

  • @user-zk3kt6ss1b
    @user-zk3kt6ss1b3 жыл бұрын

    ወይ ስወድሽ ማር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የኔ ቆንጆ

  • @user-bb9qi5em7y
    @user-bb9qi5em7y3 жыл бұрын

    ተስፍሽዬ ቃለምልልስህ በጣም ደስ ይላል አሳጠርከውም ደሞ ትዳር ይዛለቸ ወይ የልጅ እና ናት ወይ ለም አጠይቃትም ነበር

  • @masreshatrefeofficialtube9203

    @masreshatrefeofficialtube9203

    3 жыл бұрын

    የአንድ ልጅ እናት ናት አላገባችም

  • @wednishbakala8817
    @wednishbakala88173 жыл бұрын

    በርታ

  • @amaduethiopia9357
    @amaduethiopia93573 жыл бұрын

    ይታገዙ የሚቀጥለው አቅርብልን

  • @seniya2491
    @seniya2491 Жыл бұрын

    Betam yemigerm zefen new

  • @user-gn3og1sb7x
    @user-gn3og1sb7x3 жыл бұрын

    ሰላም

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q3 жыл бұрын

    አይዛአሂ እተሞና ጠኪ አተይ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo20413 жыл бұрын

    ሙዚቃ አድናቂ አደለሁም የገነና እርቾ ላይክ በጠቀመናኸ

  • @tadutadesse6453
    @tadutadesse64533 жыл бұрын

    Wendme selamh yebza

  • @baharejbaharej1225
    @baharejbaharej12253 жыл бұрын

    የኔተንቢ

  • @bezabihchora6043
    @bezabihchora60432 жыл бұрын

    በርታወድሜከጎንህነን

  • @zeritutube5914
    @zeritutube59143 жыл бұрын

    ተስፍሽ የኔወድም እናመሰግናለ ወድሜ

  • @abrishbirhanu9717
    @abrishbirhanu97173 жыл бұрын

    Seli betam tefta nebere...

  • @aliyachannel
    @aliyachannel3 жыл бұрын

    ዋው ደስ ኢላል ደምሩኝ

  • @ashenafidesalegn4842
    @ashenafidesalegn48423 жыл бұрын

    ተሥፍሽ አይሻ & ሀድራ ምን ላይ ናቸው ከቻልክ እሥኪ ለሁሉም አናመሠግናለን በጣም በጣም

  • @user-ps5jl2kp2m
    @user-ps5jl2kp2m3 жыл бұрын

    የተንቢ እኳ አተኝሁ እንባሁ በተርኩም

  • @ethiotube5054
    @ethiotube50543 жыл бұрын

    ተስፋ ሰላም የሚገርም ድምጽ ነው ያላት ግን እንዳለችው መድረስ ያለባት ደረጃ አልደረሰችም ሁሉም በሞያው ዘርፍ ያሉ አካላት ልትረዳ ይገባል ተስፋ አንተም በተቻለህ አቅም እርዳት ይህም ትልቅ አስተዋፆ ነው።

  • @MekdiTube
    @MekdiTube3 жыл бұрын

    ተስፋዬ ጎበዝ በርታ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube77933 жыл бұрын

    ሰላም ተስፊሽ እንካን ደና መጣቹ

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ematgurage3947
    @ematgurage39473 жыл бұрын

    😍😍👸🏽👸🏽👸🏽❤️❤️

  • @tsedihabte9103
    @tsedihabte91033 жыл бұрын

    እንዴት አመለጠኝ🤔

  • @astertekele9900
    @astertekele99003 жыл бұрын

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዴ

  • @abifuza893
    @abifuza8933 жыл бұрын

    ሰላም።ተሰፋ።።አመረነብቂር።ተልጓም።ይበራ።

  • @user-kj2if3nu7c
    @user-kj2if3nu7c3 жыл бұрын

    የተንቢ❤❤❤❤

  • @betanybetany5149
    @betanybetany51493 жыл бұрын

    የዝቤት ሰብ ወገሬታሁ

  • @user-gn3og1sb7x
    @user-gn3og1sb7x3 жыл бұрын

    እንዴት ናችሁ

  • @mame4059
    @mame40593 жыл бұрын

    አአቪ ሰላም አክሊሉ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl3 жыл бұрын

    👍👍👍👌ተስፍሽ በርታ

  • @zeynabhashmsu1161
    @zeynabhashmsu11613 жыл бұрын

    የተንቢ ጎቤ

  • @nejatzed9255
    @nejatzed92553 жыл бұрын

    የሰፈሬ ልጅ

  • @astertekele9900
    @astertekele99003 жыл бұрын

    ሰሉዬ የኔ ጓድ እማቲ አይዞን ብዙ መሄድ ትቺ ነበር ግን ሴትነት ለማደግ ትንሽ ተፅኖ ይፈጥራል ስሜትሽ ስሜቴ ነው ውዴ።👺

  • @user-cu2vt9cf6d
    @user-cu2vt9cf6d3 жыл бұрын

    ውድድድድድድ💔❤❤😍😍😘😘😘😘💯✅

  • @hayattube3836
    @hayattube38363 жыл бұрын

    የተንቢ

  • @masgsm9509
    @masgsm95093 жыл бұрын

    ድምፅዋስ!

  • @habibmohammad2053
    @habibmohammad20532 жыл бұрын

    እቺ ልጅ ስወዳት ድምፃ አስትያየታ በጣም ይማርከኛል

  • @mame4059
    @mame40593 жыл бұрын

    ለምን እንደኾን ባላውቅም በራሴ አዝናለሁ እንዴት ወደፊት ማየት አቃተን መደጋገፍ ረቀ ከእኛ

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit23863 жыл бұрын

    አረ ሰላም ክሊፑ ላይ ትልቅ ትመስላለች ስትዘንጥ ግን ፐፐፐ ናት

  • @jebdulovelaca7201
    @jebdulovelaca72013 жыл бұрын

    እረ ቀጥይበት ታስፈልጊናለሽ

  • @kamilat-mn5os
    @kamilat-mn5os Жыл бұрын

    አይሻና ሀድራ በፍቃደኝነት ነው የተኡት

  • @hadiethio-
    @hadiethio-3 жыл бұрын

    እስቲ የጉራጌ ሚዲያዎች ሁሉም ጋ ለመድረስ ሞክሩ ሞክሩ ወደ ቡታጀራ መስቀኑ አካባቢ ድምፃዊ ትግስት በላይነህ እነ ጀማል ሱለጎ እነ አንዋር መሀመድ ወዘተ የት ደረሱ የነሱም ድምፅ እንስማ ደምፃቸው ጠፋ እስቲ የሁሉም እንድረስ አንከፋፈል ጉራጌ አንድ ነው ።

  • @EMATGURAGEMEDIA

    @EMATGURAGEMEDIA

    3 жыл бұрын

    ያን ለማድረግ እናንተም የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል በመሆን ደግፉ።

  • @EMATGURAGEMEDIA

    @EMATGURAGEMEDIA

    3 жыл бұрын

    ያን ለማድረግ እናንተም የእማት ጉራጌ ሚዲያ አባል በመሆን ደግፉ።

  • @user-of3wd7mn2t
    @user-of3wd7mn2t3 жыл бұрын

    ተስፍሽእንካንደህናመጣህ👍👍👍👍

  • @mame4059
    @mame40593 жыл бұрын

    አአቪ ተስፍዬ

  • @fatiyafatiya7239
    @fatiyafatiya72393 жыл бұрын

    ሰላምተስፍሽበረታ

  • @mulewerch6154
    @mulewerch61543 жыл бұрын

    እረ እቺል አለች እዴ ወይ ሡሬ መልበሥ ጀመረች ቀመጥ

  • @user-gn3og1sb7x
    @user-gn3og1sb7x3 жыл бұрын

    ይማት ቤተሰቦች ኧረ ቲሸርት እፈልጋለሁ 🤔😔😔

  • @sitrazee13

    @sitrazee13

    3 жыл бұрын

    ተስፋን አውሪው

  • @lemiylulutube

    @lemiylulutube

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-uz6mu7kt2n
    @user-uz6mu7kt2n2 жыл бұрын

    ዝርኘን ውደኩት

  • @viva4110
    @viva41103 жыл бұрын

    Yene Wud Swedsh

  • @bezabihchora6043

    @bezabihchora6043

    2 жыл бұрын

    👍

  • @bezabihchora6043

    @bezabihchora6043

    2 жыл бұрын

    በርታ

  • @noraaljme5640
    @noraaljme56402 жыл бұрын

    የተንቢ ጐቤቾ

  • @hawawihawawi1747
    @hawawihawawi17473 жыл бұрын

    💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌

  • @user-qx8od9pz1x
    @user-qx8od9pz1x3 жыл бұрын

    ተስፍሽ በርታ

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w3 жыл бұрын

    ተስፋ ኧኳሽ አቸም ሁዌት ⷂⷀው የጭዋድሁ ድረድግ

  • @mariamrj8827
    @mariamrj88272 жыл бұрын

    ኧረ በአላ ሻርብ አርጋ ስዘፍን ትልቅ ሰው ትመስላለች ኧረ ሽቃጣዋ በርቺ

  • @user-wt8mn4rs2e
    @user-wt8mn4rs2e3 жыл бұрын

    Ytagesu yte tefachi

  • @felekeminuta2160
    @felekeminuta21603 жыл бұрын

    አመረነ ፈረስ ተልጓም ይበራ

  • @user-cb4fb4in9f
    @user-cb4fb4in9f3 жыл бұрын

    አይሻ ሙራድ እና ሀድራ በፍቃዳቸው ነው የተውት

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw31353 жыл бұрын

    የርች ሙጭር አሸኮርሁም

  • @sadasada1544
    @sadasada1544 Жыл бұрын

    አሉ ጌቶ ወረዳ ነው ስፈራቸው ሀደራና አይሻ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl3 жыл бұрын

    ተስፍሽ እናመሰግናለን

  • @user-bi1ud1bc9y
    @user-bi1ud1bc9y3 жыл бұрын

    አይሻ እና ሀድራ አቅርብልን

  • @user-zk3kt6ss1b
    @user-zk3kt6ss1b3 жыл бұрын

    አይሻ እና ሀድራ። መሀመድ የሚኖሩበት ሰፈር አሸዋ ሜዳ ነው። ተስፍሽ

  • @ramsrak7688

    @ramsrak7688

    3 жыл бұрын

    Aow tze alugn

  • @MaryamAhmad-ds2md
    @MaryamAhmad-ds2md3 жыл бұрын

    ወሄ፡ሶሬሳ፡፡ኧርችንኸ፡ትረፍ፡ወሄነት፡የገጉ፡ዘርም፡ይሸከት፡እንም፡ቃር፡የሰከትንኸ።

  • @masgsm9509
    @masgsm95093 жыл бұрын

    ልጅቷ በሙያዉ ብቁ ብቃት አላት!

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z3 жыл бұрын

    ፆታዊ ትንኮሳ ነው የሚያደርጊባቹህ።ውይስ ሌላ በደለ ነው የደርሰባቹህ ግልፅ አደርጊው።

  • @tarikwa7467

    @tarikwa7467

    3 жыл бұрын

    እንደዛ ሊሆን ይችላል ብዬ ገመትኩ ነይ ዝፈኚ ሲሉ እውነት ልንዘፍን ነው ወይ የሚጠሩን አለች እኛም ጉራጌ ጋር ይህ በሽታ ካለ ችግር ነው

  • @user-gq3gq5kx8z

    @user-gq3gq5kx8z

    3 жыл бұрын

    @@tarikwa7467 እውነሽ ነው።ኧረ ብዙ ነገር ነው የምንሰማው ግን ሆድ ይፈጀው ብለን ዝም አለ።ለወደፊት ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆናል።

  • @zeritutube5914

    @zeritutube5914

    3 жыл бұрын

    በሚዲያ ሁሉም ነገር ግልፅ አይደረግም እህት ፈተናው በጣም ብዙ ነው የቀመሰው ነው የሚያውቀው እና ባለ መናገሩዋ ጥሩ ነው ባይ ነኝ

Келесі