Nati Haile - Alo | አሎ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Guragigna Music : Nati Haile | ናቲ ሃይሌ - Alo | አሎ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 720

  • @hamdi2230
    @hamdi22306 жыл бұрын

    Oromo ነኝ ግን እንደ ጉራጌ እምወደው የለኝም wly ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ ክፉአቹን አያሳየኝ amiiiiiiiiiiiin♥️♥️♥️

  • @ganatganat5642

    @ganatganat5642

    5 жыл бұрын

    አችም ክፉ አይንካሽ ማር

  • @tshayetogu149

    @tshayetogu149

    4 жыл бұрын

    Ename weddddddddnewe menaderegachu konejo

  • @lubabareshad5360

    @lubabareshad5360

    3 жыл бұрын

    ሁላችንም አላህ ይጠብቀኝ ጉራጌ ከዘረኝነት የነፁናቸው 👍👍👍

  • @ematgurage3947

    @ematgurage3947

    3 жыл бұрын

    Zzzzzz abo gurage ❤🤼🏾‍♂️👏🏿

  • @user-ly5ci8yd9u

    @user-ly5ci8yd9u

    2 жыл бұрын

    እኛም ውድድድድድ💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selfmade4160
    @selfmade41607 ай бұрын

    Came back to this song in 2024 and still a banger

  • @user-wo6iu2fp8i
    @user-wo6iu2fp8i5 жыл бұрын

    አቦ ይመቻሽሁ. ወሎዬ ነኝ ግን ጉራጌ. ውስጤ. ናችሁ ዋውውውውውውውውውውውውው

  • @user-sg7vb6eq1s
    @user-sg7vb6eq1s3 жыл бұрын

    ጉራጌ ስልጤ ውስጤ ናችሁ አማራ ነኝ ከወሎ❤😘😘ውድድነውየማደርጋችሁ

  • @semasema2963

    @semasema2963

    2 жыл бұрын

    💖💖💖💖እኛም ውድድድድ

  • @user-ly5ci8yd9u

    @user-ly5ci8yd9u

    2 жыл бұрын

    እኛም ውድድድ

  • @keriyhamza4500
    @keriyhamza45006 жыл бұрын

    አሎ ብሎዋል እሱ ትንሽ ጠብቁ አቤት አቤት የምል ዘፈን እስክወጣ😂😂😂😂😂👈 ጉራጌ ውስጤ ነው♥

  • @hyteseid6114
    @hyteseid61146 жыл бұрын

    ወሎዬ ነኝ ጉራጌዎች ውስጤናቸው የምር ,!!!

  • @user-yo4dc5br7u

    @user-yo4dc5br7u

    6 жыл бұрын

    hyte seid እኛም እንወዳቹ አለን

  • @tshayetogu149

    @tshayetogu149

    4 жыл бұрын

    Ename wedddddd newe menaderegachu

  • @nagatwalde7609

    @nagatwalde7609

    3 жыл бұрын

    እኛም እንውዳቹሁ

  • @nagatwalde7609

    @nagatwalde7609

    3 жыл бұрын

    እኛም እንወዳቹሁሀለን

  • @seadi8350

    @seadi8350

    2 жыл бұрын

    እኔም ወሎዬ ነኝ ጉራጌውች በጣም ነው የምወዳቸው

  • @adageketu2915
    @adageketu29152 жыл бұрын

    ኧረ በስማም በጣም ዛና ፍታ የሚያደርግ ዘፈን ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ዋው እኔ በበኩሌ በጣም ተመችቶኛል 💪💪👍

  • @rabiyayimam8372
    @rabiyayimam83724 жыл бұрын

    ዎው ደስ ይላል ወሎየ ብሆንም ጉራጌዎች ውስጤ ናችሁ

  • @user-ly5ci8yd9u

    @user-ly5ci8yd9u

    2 жыл бұрын

    💋💋💋

  • @hananry7106
    @hananry71064 жыл бұрын

    ዋው. መቸም. አይታማ. ጉራጌለስራ. ጎጃምም. አላጣ. ፍቅር እና. እንጀራ. So. I love. Etiopia

  • @hikkmahik3953
    @hikkmahik39534 жыл бұрын

    ጉራጌ የራዳ ልጆች ስወዳቼw ከዘረኝነት ነፃ ውድድድ🇪🇹🇪🇹💘

  • @nagatwalde7609

    @nagatwalde7609

    3 жыл бұрын

    እኛም ውድድድድ

  • @hassanyareciidaqoraxay5729
    @hassanyareciidaqoraxay57296 жыл бұрын

    Love Ethiopian music from somalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    ዋው ናቲዬ አድናቂህ ነኝ የምር ምናለ ሙሉውን በጉራግኛ ባረከው የበለጠ ያምር ነበር።የጉራጌ ትኸንሽ ሰባሽ እንም ጡሪ በርማጀም ቦሔነት ታሽጋሞ የንቦሪ😋❤ያውም እዣ ላይ🎵

  • @tigestcheru5613
    @tigestcheru56136 жыл бұрын

    ዋው ያገሬ ልጅ ይመችህ ያውም የንድብር አቦ ጉራጌ ባሎን ይቆጨኝ ነበር ዝዝዝ

  • @laylazurihs8899

    @laylazurihs8899

    5 жыл бұрын

    የተንቢ ባሁም

  • @lemigaultigray6335

    @lemigaultigray6335

    4 жыл бұрын

    @@laylazurihs8899 yefiker sewu ekoe nachu yemkcoewu lejich naber a a yezaery semnet amet

  • @user-is1uj5kt6i
    @user-is1uj5kt6i3 жыл бұрын

    ወሎየነኝ ጉራጌወች ውስጤናቸው ውድድድድድድድድድድድ

  • @mayajohnson2677
    @mayajohnson26774 жыл бұрын

    I MISS ETHIOPIA😔❤️-born and raised in America.

  • @mohammedamin1124
    @mohammedamin11244 жыл бұрын

    ክልል የለኝም ግን ምርጥ ኣገር ኣለኝ ኢትዮጵያዬ ጥግ እስከ ጥግ ሰላም ሁንልኝ ከኮሮናዉ ኣላህ ናጃ ይበለን ምሪጥ ስራ ነዉ በሪታ ያገሬ ልጅ

  • @user-mg5cx9os4p
    @user-mg5cx9os4p6 жыл бұрын

    ናትዬ የሰፈሬ ልጅ ዋው በርታልን ስራዎች አሪፍ ናቸው የደዘ ምርጥ

  • @user-ji4xl3ul2p
    @user-ji4xl3ul2p6 жыл бұрын

    ስታምሩ ምርጥ የባህል እና የስራ ክቡርነት የሚሰብክ ክሊፕ ነው ውድድድድ

  • @birankeya2860
    @birankeya28606 жыл бұрын

    ያምራል እንኳንም ከጉራጌ ተወለድኩኝ

  • @user-lo1by5bx2x
    @user-lo1by5bx2x6 жыл бұрын

    ወሎየ ነኝ ጥሎብኝ ጉራጌ ስወድ ይመቻችሁ

  • @SalamSalam-mf7lt

    @SalamSalam-mf7lt

    6 жыл бұрын

    ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር wadddď

  • @lamlamtizazu3612

    @lamlamtizazu3612

    5 жыл бұрын

    እኛም ውድድድድ

  • @user-xj5cu4uz7s

    @user-xj5cu4uz7s

    4 жыл бұрын

    Yes

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    እኛምምም❤❤❤

  • @user-kd8sb1hr2j
    @user-kd8sb1hr2j6 жыл бұрын

    ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ የለሁም ቦታ አሪፍ ነው በርታ ዋውውውው

  • @user-xg5nv1og1e

    @user-xg5nv1og1e

    6 жыл бұрын

    Nadine H 😘😘ጉራገዎች ዉስጠ ናቸዉ

  • @user-kd8sb1hr2j

    @user-kd8sb1hr2j

    6 жыл бұрын

    misse you ethiopia "እናመሰግናለን ማር

  • @mnbvcxzmnbvcxz7083

    @mnbvcxzmnbvcxz7083

    6 жыл бұрын

    ui

  • @mnbvcxzmnbvcxz7083

    @mnbvcxzmnbvcxz7083

    6 жыл бұрын

    uii

  • @aishamo7ialdeen493

    @aishamo7ialdeen493

    6 жыл бұрын

    መክሊት የመኖሬ ተስፋ ትክክል

  • @user-vn8wd6dh5v
    @user-vn8wd6dh5v3 жыл бұрын

    Am from south Sudan I like Ethiopian song ifeel like ethubian

  • @susuhassen4645
    @susuhassen46456 жыл бұрын

    ዛሬ ደሞ ቀኑ የጉራጌ ነው ገባ በሉ😉 ይነፋል😊

  • @user-kd8sb1hr2j

    @user-kd8sb1hr2j

    6 жыл бұрын

    susu hassen "wowowww

  • @abub671

    @abub671

    4 жыл бұрын

    እዉነት።ነዉ

  • @naeemanaeema5613
    @naeemanaeema56136 жыл бұрын

    ዋዋው፡ጉራጌ፡ውስጤ፡ነው፡ስወዳቹ፡ማሮች፡ይመቻቹ

  • @ibrahimbashiir3187
    @ibrahimbashiir31876 жыл бұрын

    I am Somalia but I liket Ethiopian 🇪🇹 songs and free styl dancing 💃 keep going new future

  • @samiraaabatamam7217

    @samiraaabatamam7217

    6 жыл бұрын

    Ibrahim Bashiir eee

  • @nabelkhalifa9460

    @nabelkhalifa9460

    6 жыл бұрын

    Ibrahim Bashiir dsyyagharhtundqrfjyhd

  • @warishassan7907

    @warishassan7907

    6 жыл бұрын

    *Somali

  • @yasinhusein9595

    @yasinhusein9595

    4 жыл бұрын

    @@warishassan7907 magaca hooyadey iyo abehey ayad wadata wll

  • @warishassan7907

    @warishassan7907

    4 жыл бұрын

    Yasin Husein Mansha’Allah. Lkn last name keeyga Ma’aha Hussein.

  • @yonasabraham478
    @yonasabraham4786 жыл бұрын

    I love my people form Gurae( ጉራዕ) Eritrea

  • @user-jl5kj5cj6o

    @user-jl5kj5cj6o

    3 ай бұрын

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i6 жыл бұрын

    አቦ ጉራጌ መስጦኛል ዘፈኑ

  • @urnightmare1199

    @urnightmare1199

    6 жыл бұрын

    ማእዶት ሶሎሞን

  • @user-vv9kt8tl6c
    @user-vv9kt8tl6c6 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው መልካም እድል ብለናል

  • @user-uf5uo8tn4g
    @user-uf5uo8tn4g5 жыл бұрын

    #ዋውውው ~በለተ ሚካኤል ቀን 12 ጉራጌ ባልሆንም ግን ስወዳቹ በጣም በጣም እወዳችዋለሁ

  • @user-jm9st7di8d
    @user-jm9st7di8d6 жыл бұрын

    ሙሉ ገራግኛ ቢሆን ይመች ነበር ግን ዋውውው ነው። እስቲ ላይክ ግጩኝ ናፍቆኛል

  • @user-kd8sb1hr2j

    @user-kd8sb1hr2j

    6 жыл бұрын

    ለፍቅር ስል ልኑር ሀገሬ ኑሪልኝ "ምን አዲስ ነገር አለ?

  • @markchaoul7112

    @markchaoul7112

    6 жыл бұрын

    ለፍቅር ስል ልኑር ሀገሬ ኑሪልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-mc3qd2qj9b

    @user-mc3qd2qj9b

    6 жыл бұрын

    ለፍቅር ስል ልኑር ሀገሬ ኑሪልኝ። አዎ ልክ ነሽ ሙሉውን ጊራግኛ ቢሆን

  • @user-tf1ww3oe8v

    @user-tf1ww3oe8v

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክልል

  • @user-rq4vr2si8s

    @user-rq4vr2si8s

    5 жыл бұрын

    እኔምጉራጌነኝጉራጌውሥጤነው

  • @user-jo2xl2ly6b
    @user-jo2xl2ly6b6 жыл бұрын

    ጎራጌውችን እውዳቸዋለሁ በጣም የምውዳት ልጅ አለች እፍፍፍፍ ፍቅር።ናቸው እኮ

  • @user-ly5ci8yd9u

    @user-ly5ci8yd9u

    2 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @apicultureethiopia5276

    @apicultureethiopia5276

    4 күн бұрын

    ተሟሙተህ በእጅህ አስገባ። ጉራጌ ሚስት ማግኘት እኮ መታደል ነው።

  • @htahta2186
    @htahta21866 жыл бұрын

    ጉራጌ ውሥጤ ነቹ ድድ ይሙት ጉራጌ ነው ማገባ

  • @Yafuuuuuuu
    @Yafuuuuuuu6 жыл бұрын

    I love Guragigna dance!

  • @abdiweliali8238
    @abdiweliali82384 жыл бұрын

    I,m from somali ilove ethoipian music so iwish to undarstand these💔

  • @user-oz3qi6lm9s
    @user-oz3qi6lm9s6 жыл бұрын

    ጉራጌኛ ስወድ እኮ #እስቲ እንደኔ ጉራገኛ እምትወዱ👍👈ተጫናት

  • @misysemaga4266

    @misysemaga4266

    6 жыл бұрын

    abo yemchachwe tamachetonale yatanbi

  • @yehabshalijnegnethiopiawe6021

    @yehabshalijnegnethiopiawe6021

    6 жыл бұрын

    ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ Gurage Wste New ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @haiatethiopialovehawlley7519

    @haiatethiopialovehawlley7519

    6 жыл бұрын

    ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ 😍😍

  • @haiatethiopialovehawlley7519

    @haiatethiopialovehawlley7519

    6 жыл бұрын

    Ye guraga. Lij ney❤❤❤✅

  • @moulomoulo3326

    @moulomoulo3326

    6 жыл бұрын

    ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ 👌👊

  • @tutumare2909
    @tutumare29096 жыл бұрын

    እደው ጉራጌኛ ሙዚቃ እወዳለሁ

  • @abelmahari5272

    @abelmahari5272

    6 жыл бұрын

    Kkkkkkk teka hizbe entay gibrka wedey

  • @burkenesbarga8583
    @burkenesbarga85835 жыл бұрын

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርቱ

  • @mohammedjemal7124
    @mohammedjemal71246 жыл бұрын

    ከዘፈኞችህ ሁሉ በጣም የተመችኝ ይሄዬ ዘፈንህ ነዉ አቦ ይመች ተመቸሀኝ

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l5 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ተመቸኝ ጉራጌ ውስጤ ነው።

  • @almasalmas8628
    @almasalmas86284 жыл бұрын

    ናቲዬ የሰፈሬ ልጅ በርታልኝ

  • @mazakassa5936
    @mazakassa59366 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ነዉ 💚💛❤

  • @ismailouabdourahim1297

    @ismailouabdourahim1297

    5 жыл бұрын

    yaya

  • @tube-tv2rr
    @tube-tv2rr6 жыл бұрын

    የጉራግኛው ፓርት ቆንጆ ነው ማለትም ግጥሙ አሪፍ ነው ለማንኛውም በርታ

  • @cawoqueen1735

    @cawoqueen1735

    6 жыл бұрын

    o

  • @seadagerma6848
    @seadagerma68486 жыл бұрын

    ጉራጌ ውስጤ ነው አቦይመች

  • @halimaabihaidar7911

    @halimaabihaidar7911

    5 жыл бұрын

    Seada Germa the best of

  • @halimaabihaidar7911

    @halimaabihaidar7911

    5 жыл бұрын

    Seada Germa glory 10968532796

  • @xilidhipanadaalinalaye1118

    @xilidhipanadaalinalaye1118

    3 жыл бұрын

    I love itopian you

  • @biruktawithmaryam332
    @biruktawithmaryam3326 жыл бұрын

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለ ዘፈን ብሎ ዝም ነው

  • @karlakolumna4638
    @karlakolumna46386 жыл бұрын

    I love ethiopian music and dance so much-I wish I would understand what they are singing. Can someone translate to english? Big L

  • @_Sokirates

    @_Sokirates

    2 жыл бұрын

    thank you

  • @usmanidrees7531

    @usmanidrees7531

    2 жыл бұрын

  • @hanatadele6861
    @hanatadele68616 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ወንድም ትልቅ ቦታ እንደምትደርሥ ተሥፋ አደርጋለሁኝ

  • @MAHIMahi-me5ij
    @MAHIMahi-me5ij6 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርታ

  • @sfrashworkusfrashworku3777
    @sfrashworkusfrashworku37776 жыл бұрын

    የኔ ጎበዝ በርታ ጉራጌ ውድድድድ♥♥♥♥♥

  • @rabetube9317
    @rabetube93174 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ሲል አቦ ጉራጌ እስቲ ቤተሰብ አርጉኝ

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    ማሬ ነይ በወንድሜ በኩል ቤተሰብ ላርግሽ😋❤

  • @brechatali9221
    @brechatali92212 жыл бұрын

    ስወዳቹ እኮ በምክንያት ነው የምር ምርጥ ስራ ነው

  • @fatimasaid3017
    @fatimasaid30176 жыл бұрын

    የትም ብትሆን ስራህን አክብር መጥፉ እስካልሁነ ድረስ ስራ ክብር ነው በተረፈ ጉራጌውች ውስጤ ናቹህ እሙ እሄን ከንፈርሽለይ የተለቀለቅሽውን ቀለም ይቅርብሽ ሴት ልጅ የተፈጥሮ ውበቷ በቂ ነው ወንድን በፍቅር ግዢው እንጂ ባርቴፊሻ ሜካብ አትገዢውም ይሰማል

  • @sol5439
    @sol54396 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ነው።ቀጥልበት...!

  • @kiduend2437
    @kiduend24376 жыл бұрын

    እውነት ነው ሰላም ለሁልም የአዳም ዘር በሙሉ

  • @user-jr6ll5ys8j

    @user-jr6ll5ys8j

    2 жыл бұрын

    الو

  • @user-xe4me1ih7q
    @user-xe4me1ih7q6 жыл бұрын

    ዋዋ እኔ ተመችቶኛል..

  • @merydemeqe5465
    @merydemeqe54656 жыл бұрын

    ወይ ጉራጌኛ ውስጤ ነው

  • @selamet1450
    @selamet14505 жыл бұрын

    የኔቆንጆ የሀገሬ ልጅ ሶሬሳ ጉራጌ መምር ይሽር የተንቢ ቆንጆ ያምራል እውድሻለሁ እንደ እናቴ አሪፍነው❤❤❤😍😍😍 ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @fuadj.balvin2255
    @fuadj.balvin22556 жыл бұрын

    ወድጀዋለሁ አዲስ እንደመሆንህ አይደለህም ምርጥ ስራ ነው ይዘህ የመጣህው ያአረብ ሀገር ችኮች ግን አይሸምማችሁም ቆንጆና ደረተ ሰፊ ወንድ ካልሆነ ኡኡታችሁን የምታቀልጡት ምድረ እርጥብ

  • @user-kd8sb1hr2j

    @user-kd8sb1hr2j

    6 жыл бұрын

    Lij fuad "እኮ ከእርጥብም ጅልጦች ናቸው

  • @selamt200

    @selamt200

    6 жыл бұрын

    Lij fuad ክክክክ ከሙዚቃው የበለጠ የአንተ አባባል ተመችኝ

  • @user-eq1hs7fw6q

    @user-eq1hs7fw6q

    6 жыл бұрын

    Lij fuad ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ኮሜንቶቻቹ ዘና ያረጉኛል አንዳኛው ስመቸው አንደኛው ስሸነቁረው ስቦጠረቁ ሁሉም ፈታ ያረጉኛል ክክክክክክክክ ወይ ኮሜንት

  • @tesgaybelay5804

    @tesgaybelay5804

    6 жыл бұрын

    Lij fuad ዥልጥ አፋ አትሁን አዎ እኔ ደረት የለለው ውድ አይመችኝም አተ ሳጥራ ደረትነህ ማለት ነው ክክክክ

  • @user-xg5nv1og1e

    @user-xg5nv1og1e

    6 жыл бұрын

    Lij fuad 😂😀😀😀😀 ያርጥብክ ግን አዉነትህነዉ ☺😀😀

  • @samsungs3412
    @samsungs34126 жыл бұрын

    አይቼው አልጠገብኩትም ጉራጌ ለወዘላ አደበል ለወሬ የለንግዜ

  • @user-gz7cl7uu3t

    @user-gz7cl7uu3t

    4 жыл бұрын

    ወንምን

  • @amiralmansoury6213
    @amiralmansoury62136 жыл бұрын

    I am sudanese i love Ethiopian music &people peace and love رد

  • @Sarbet888
    @Sarbet8886 жыл бұрын

    Love you GURAGE!

  • @nemamfikernemamfiker8096

    @nemamfikernemamfiker8096

    6 жыл бұрын

    hailu roth we love you too

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia235 жыл бұрын

    አረ ናቲ 😅ፍቅር ያዘህ😂 በርቱ👌

  • @amorealiadow8955
    @amorealiadow89555 жыл бұрын

    I love this girl 💋💋💋💋💋💋

  • @htahta2186
    @htahta21866 жыл бұрын

    በጣም ደሥ ይላል

  • @MrRaceles
    @MrRaceles6 жыл бұрын

    I like Ethiopian dance and music

  • @kafiliban8300
    @kafiliban83006 жыл бұрын

    I have been listening Ethio music for many years now and the Guragigna Music is my best so far. I also like the real world music like this one to sense some real life music while relaxing and watching. Guragis are real beautiful and hardworking/real business people love them from Somalia.

  • @rehmaumushehd4811

    @rehmaumushehd4811

    2 жыл бұрын

    .10Q You

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen16 жыл бұрын

    የሚገርም ነው። አሪፍ ኬርዮግራፊ and nice move. Awesome!!

  • @nemamfikernemamfiker8096
    @nemamfikernemamfiker80965 жыл бұрын

    ሰላም ፈጥረን ሆነ ፒስ ዋውው

  • @yehabshalijnegnethiopiawe6021
    @yehabshalijnegnethiopiawe60216 жыл бұрын

    Beretuln Ethiopiawi Bemhone Ekoralhu Ethiopia Lezlalm Tenur ♥♥♥

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove2605 жыл бұрын

    I love u ጉራጌ ሳፕ ሳፕ

  • @yasinhusein9595
    @yasinhusein95954 жыл бұрын

    Iam somali i like Ethiopia song keep going i thing this place ish shashamane region

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k6 жыл бұрын

    አሪፍ ነው በርታ የሃገሬ ልጅ

  • @alemitu8622

    @alemitu8622

    5 жыл бұрын

    Waw betam yameral zara gena ayehwet

  • @mahigualgezamahi5726
    @mahigualgezamahi57266 жыл бұрын

    Ewey ewey ewey hiji grm eta natey zerba amxiwa wow betam konjo new betam Arif new wendmachen azok bertalen endew klelaw zefen yante yeshalal zena yadrgal ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe27816 жыл бұрын

    ዋው ያምራል

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u6 жыл бұрын

    ሲመች ልጁ ውስጤ ነህ አድናቂህ ነኝ ከሳውዲ

  • @TheWelansa
    @TheWelansa6 жыл бұрын

    Excellent!! Well done. አዝናኝ ነው ይመቻችሁ!!!

  • @user-sl6qj4bn1l
    @user-sl6qj4bn1l6 жыл бұрын

    እወይ እወይ እወይ ጦሩ ዘፈን ነው wowwwwwwww

  • @lemlemmelaku3773

    @lemlemmelaku3773

    6 жыл бұрын

    woowwwww

  • @martamarta4562
    @martamarta45626 жыл бұрын

    Temechitignal berta yeteshale sera entebkaln 😍😍

  • @yousifalobiedli40
    @yousifalobiedli406 жыл бұрын

    እኔ በጣም በጣም በጣም ነው የተመቸኝ

  • @lamlamtizazu3612
    @lamlamtizazu36125 жыл бұрын

    ዋውው ነው በርታ በጣም ምርጥ ስራ ነው ናቲ ምርጥ

  • @lilililingshe6284
    @lilililingshe62846 жыл бұрын

    ያምራል ወድጀዋለው በርታ

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu48926 жыл бұрын

    The best of best he show the business and the people Working in that area From guraga dance to hip hop Dance son you The best

  • @addis2653
    @addis26536 жыл бұрын

    Cool & simple folks one of the best so far let me c it again no doubt.........

  • @sintayehualemu2365
    @sintayehualemu23654 жыл бұрын

    ባደምጠውም የማልሰለቸው ስወደው ይመችህ የገነና ትከ በዚ ትዝታ ያለው እንደኔ

  • @konjo7249
    @konjo72495 жыл бұрын

    የገባክ የአራልጂ በጣም ነው የምታምሩት በርታልኝ ወንድሜ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው 😍😍😍😍😍😍

  • @eluyasantolij1545
    @eluyasantolij15456 жыл бұрын

    አትክተራዬ ናፍቀሽኛል በሽንኩርት በቲማቲም የተማታ አትክልተራ ጭቃውስጥ የወደቀ ትዝታ ያለበት

  • @semertorma1579
    @semertorma15795 жыл бұрын

    i love it alo I'm from ethiopia

  • @babikryaguob5956
    @babikryaguob59565 жыл бұрын

    I’m Sudanese I love Ethiopia 😍

  • @mmkk7607
    @mmkk76076 жыл бұрын

    በጉራጌ ባህል እና ዜማ ሊሞት ነው መላ በሉኝ

  • @lamlamtizazu3612

    @lamlamtizazu3612

    5 жыл бұрын

    ለወንድሜ ልዳርሽ

  • @user-gf7th4bd6n
    @user-gf7th4bd6n2 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው

  • @bbgl5736
    @bbgl57364 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ሳትጠፍ ደጋግመው ምርጥ ድምጽ አለህ

  • @user-il4ko8zv2z
    @user-il4ko8zv2z6 жыл бұрын

    ምርጥ ነው በርታለን እናመሰግናለን

  • @Salemkhabesha

    @Salemkhabesha

    6 жыл бұрын

    Hi Wow Konjo please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-il4ko8zv2z

    @user-il4ko8zv2z

    6 жыл бұрын

    Salem k ok

  • @zebibanassir6977

    @zebibanassir6977

    6 жыл бұрын

    wow.konjo.new.barta👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zebibanassir6977

    @zebibanassir6977

    6 жыл бұрын

    ALoooooo.LLLL.💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sambafofana897

    @sambafofana897

    6 жыл бұрын

    Hello very nice

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart93156 жыл бұрын

    እውይ.....ይይይይ እውይ....ይ kkkkk ደስ የሚል ሙዚቃ ተመችቶኛል

  • @sosnajerma401

    @sosnajerma401

    5 жыл бұрын

    Anem

  • @user-sg6yx7qj2v
    @user-sg6yx7qj2v6 жыл бұрын

    ናቲዬ በታም ደስ ብሎኛል ከዛ ሁሉ በሆላ ስኬትህን ስላዬው ብቻ እግዚአብሔር። መልካሙን ሁሉ ይስጥክ ይገባካልና

  • @brhangualtigeray389
    @brhangualtigeray3896 жыл бұрын

    Wow nice👍👍👍❤❤

  • @ganatganat5642
    @ganatganat56425 жыл бұрын

    ዋው ይመቻቹ

  • @engrzakariemohmoud5577
    @engrzakariemohmoud55775 жыл бұрын

    Hi guys can anyone explain to me cuz am from hargeiza Somaliland and o like listening all eithopian songs Plz plz explain to me am waiting y guys plz👐👐👐👐👋👋👋💟💟💟

  • @tgtg575
    @tgtg5756 жыл бұрын

    ሀሪፍ ስራ ነው ናቲ በርታ ከዚህ በላይ እንደምትስራ ተስፋ አለኝ

  • @user-bb9bj1lp8e
    @user-bb9bj1lp8e6 жыл бұрын

    እውይ እውይ እውይ ይነፋል በርቱ

  • @mohammedhusayn8683
    @mohammedhusayn86836 жыл бұрын

    An exceptional piece of work👌👌

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube36582 жыл бұрын

    ዋዉ ያምራል ሠላምህ ይብዛ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍😍😍😍

Келесі