የማር እምነቱ ታምር በርካቶችን ከኮሮና ፣ ዓይነ ስውሩን ያበራው ፣ ሽባዎችን የተረተረው በታላቋ በዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ገዳም //20214

ይህ የዩቲዩብ ቻናል በመምር መልአከሰላም ማለደ የተከፈተ የባእታ ፈለገ ቅዱሳን መንፈሳዊ ቻናል ነው በዚህ ቻናል ስብከቶች ፣በርካታ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች እንደሚተላለፉ በአብሮት እንገልፃለን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች subscirabe, like, share, comment ማድረጋችሁን አትርሱ

Пікірлер: 158

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን🤲🤲አሜን🤲✝️✝️🤲🤲🕊🕊💐🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊 እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እ🤲✝️🤲✝️🤲እልልልልልልልልልልልልልል

  • @EthioworldTube
    @EthioworldTube2 жыл бұрын

    መልበሰ ብርሃን አባቴ ለወገኖቼ ያረጉላቸውን ድህነተ ስጋ እና ድህነተ ነፍስ ለእኔም ለሀጢአተኛው ልጅዎ በተሰጠዎት ፀጋ ከአይነ ጥላ እና ከኪነታሮት በሽታ እድን ዘንድ በምትወዱዋትና በመታገለግሉዋት በቅድስት ድንግል ማርያም አባህታ አስራ ዘንዶ ማርያም ስም እለምንዎታለሁ እኔ ድሃ ልጅዎ በዙ መከራ የከበበኝ ነኝ፡፡ እርዳታዎትን እሻለሁ!!

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile872 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቦታዋን ለመርገጥ ያብቃን እኔ ሐጢያተኛና በደለኛ ነኝና በጾሎትዎ ያስቡኝ አባታችን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82482 жыл бұрын

    Lelelele amen amen amen.

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባአትየን ደጅ ለመርገጥ ያብቃኝ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እባኮትን አባቴ ፀልዩልኝ ፈተና በዝቶብኛል በሰው ሀገር ወለተ መድህን ልጄ ወልደ እዮብ ብለው አደራ

  • @helenbultum1586
    @helenbultum15862 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን፫

  • @progamer_xx1128
    @progamer_xx11282 жыл бұрын

    Egzabhar Yemsgen BATTA MARYM Lenam Tedereselen Amen Amen Amen

  • @marcykifle4376
    @marcykifle43762 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ። በእታ ማርያም የእኔ እናት ለበርሽ ያብቃኝ።

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    የሰላም ሀዋርያ የተዋህዶ ዶክተር አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70502 жыл бұрын

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben yenasu yedarsech bata maryamaa lenyam tederes amen amen amen

  • @qweqwe444
    @qweqwe4442 жыл бұрын

    ሽአመት ኑሩልን አባታችን

  • @argeargearge2016
    @argeargearge20162 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom5502 жыл бұрын

    Ellllllllllllllllllle emebety keber mesgan yegbat ♥️🙏♥️🙏♥️

  • @mesaritmesarit3004
    @mesaritmesarit30042 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom5502 жыл бұрын

    Emebety keber mesgan yegbat 🙏♥️🙏

  • @kedistyehalem1690
    @kedistyehalem16902 жыл бұрын

    እልልልልልል ባታ ለማርያም ለኔ ሀጥያተኛዋን ልጃ ደርሳልኛለች ፀበላን አሰመጥቼ ጠጥቼ ካለኝ ደዌ በሽታ ፍዉሳኛለች እልልልልልል ብላችዉ አመስግኑልኝ ሰራዋ ድንቅ ነው አሁን የምጠይቃት ለደጃ እንድታበቃኝ ነው 🙏🙏🙏

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew71812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ጤነ ይሰጥልን እየዳነ ሄደ እየደነ በእመቤታችን የታመነ የማር እምነቱ የሚልክውን ሰልክ ቁጥር ብአሰቀምጡልን እላለሁ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @tigistalemu9082
    @tigistalemu90822 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በፍጥረታት አደበት ሁሉ ክብሩ ይስፋ ምስጋና ይገባታል ለእናታችን ለድንግል ማርያም ለባዕታ ለማርያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom5502 жыл бұрын

    Emebety eney sedetenga bareyash demo be betey dereselenge ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🤣🙏🙏🙏

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde41212 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yoditgoitom550
    @yoditgoitom5502 жыл бұрын

    Keber mesgana le getachen medhanetachen eyesus kerstos yehun ♥️♥️🙏♥️

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase58592 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom46612 жыл бұрын

    Amne amen amen 🙏 abatacin bexlotot asebug menber dengl neg

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw11752 жыл бұрын

    Long life papa

  • @marayemenatenatgebreltebek3418
    @marayemenatenatgebreltebek34182 жыл бұрын

    abete izmena Tena zistecho maleikt Kal yassemn fetar misgenaygib ,🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👂👂👂👂👂👂

  • @marayemenatenatgebreltebek3418

    @marayemenatenatgebreltebek3418

    2 жыл бұрын

    abate yikirte soxot sinedrgi giye se.at ke.alefe bohe and layi madrgi yichelal

  • @beetybiru2488
    @beetybiru24882 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እኮ ጎበዝ

  • @gebiyaashagri7364
    @gebiyaashagri73648 ай бұрын

    አሜን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji93012 жыл бұрын

    Ameeeen ameeeeen ameeeen lenate yedresa amlka lehulachiinm yedares ameeeen

  • @buzibuz2722
    @buzibuz27222 жыл бұрын

    እመቤቴ ዘንዶ አስራ ባዕታ ለማርያም ለኛም ድርሽልኝ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el2 жыл бұрын

    ላባታችንእረጂምእድሜንይስጥልኝ እኔንምምህረትሽ ትድረስልኝባታማርያም አስቡኝበፀሎት ወለተ ጊወርጊስእያላችሁ 31አመቴ ትዳርየለኝም ከ5በላይ አፍጫየንእሚያፍንበሽቶታማሚሀኛለሁ ድግልድረሽልኝ ቤቴንስሪልኝ አማፀንሽአለሁ፣፣፣፣

  • @samargcity8743
    @samargcity87432 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🚀🚀

  • @yrgg1047
    @yrgg10472 жыл бұрын

    dinaka new ye egzbiher sera mayata mamana new ♥ ewnta egzbiher hulachinama yemarana abatachina egzbiher erjima edamena tena yesatota barkatota yedarbana betalota weganochachina ethiopia 🇪🇹 asbuna sewacha sedasatu mayata betam new desa yemalewa amabetachina kabera mesagana yegabatala Amen Amen

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Жыл бұрын

    አባታችን ያቆይል ክፍዎቹን ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ፣

  • @weleladeresse7657
    @weleladeresse76572 жыл бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ 🙏

  • @nannynanny789
    @nannynanny7892 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase58592 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🕯🕯🕯🕯

  • @burtikanagrashi2195
    @burtikanagrashi21952 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤታች እረሪተልቦናማይደረመለኮትየጌታዬእናትእኔንምትጎብኘኝ እባካቹበፀሎታቹአስቡኝ ወለተማሪያም በባድአገርነኝ ምስቅልቅሌወቶነውያለውትየትዳርእካን ሰላምየለኝ በፀሎቶትአስቡኝአባቴወልደኪዳ ወለተማሪያም እኔንምታምራን እንድናገርታብቃኝ

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye19672 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር እና ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አባታችኝ ሀገራችንንም ትጎብኝልን ባእትዬ እኔም ከስደት መልሳኝ ለደጇ ታብቃኝ እህትስላሴ ብላችሁ አስቡኝ

  • @wubitmarsha8741
    @wubitmarsha87412 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃልህይውት ያስማልን አባታችን እልል ልል ልልልልልልል(ባትይ) እኔንም ግብሽን ለመርግት አብቄን እም ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ።

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom46612 жыл бұрын

    Keber mesgana lemberhan yehun

  • @liyanegash7607
    @liyanegash76072 жыл бұрын

    አባታችን እንካን ደና መጡልን የወንጌል ገበሬ ለኔ ለስደተኛዋ ባእታለማርያም ለደጅዋ እንድታበቃኝ በፀሎቶ ያስብኝአስካለማርያም እስከነልጆቸ አሜን አሜን አሜን

  • @wubetiemarie4499
    @wubetiemarie44992 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባየ በፆለት አሥቡኝ ወ ጊወርጊሥ

  • @tthigist7819
    @tthigist78192 жыл бұрын

    አባታቻንእረጂምእድሚይስጥልን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17982 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ አምላክ ምስጋና ይግባው እናታችን ባህታ ማርያም ለሁላችንም በያለንበት ድረሽልን ከደዌአችን ፈውሽን እናቴ ለደጅሽ አብቂን

  • @asrat7146
    @asrat71462 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ክብር ይገባሻል የፍቅር የሰላም የህይወት የመድሀኒታችን እናት የፀጋ ስግደት ላንቺ ይሁን +++

  • @user-dm7bt9du7w
    @user-dm7bt9du7w2 жыл бұрын

    ለደጅሸ አብቂኝ በለዬ አብቅተሸኝ ለአልጅሽ ደም ሰጋ አበቃሸኝ ክብር ለቅድሰት ድንግል ማርያም አባታችን ዛሬ አፍንጫዬን አፍኖኛል በፀሎቶት አሰቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ሰደተኛ ልጆት ነኝ ለሰለቷ ታብቃኝ ይሄ ያአፍንጫ ፫ንፈሰ ታንሳልኝ ባታለማርያም

  • @ethio6437
    @ethio64372 жыл бұрын

    እልልል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን። የተመረጡ አባቶችን አያሳጣን።

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane66872 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እመቤቴ ባዕታ ለማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ድንጋዩን ልቤን ክፈችልኝ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አይነ ልቦናችን ያብራልን ቸሩ መድኃኒአለም ወለተ አረጋዊ ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @emuugirma9913
    @emuugirma99132 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጣሁ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ጤና ይስጥልን በፀጋ ይኖራልን

  • @konifekote8950

    @konifekote8950

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @konifekote8950

    @konifekote8950

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema77572 жыл бұрын

    ጽጌ ማርያም እመቤቴ ባታማሪያም ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ በሰውሀገር ነው ያለሁት ቋጠሮዬ እንደሚፈታ አምናለሁ እል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide38452 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን ልደጅህ ያብቃኝ ወልድህ ገብሬል እያላቹሁ በፅሎት አስብልኝ ክስርቤት ታውጣልኝ ልምስክርነት ያብቃኝ ባታማርያም

  • @samiabebe1293
    @samiabebe12932 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎቶን ዘመኖን ያረዝምልን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @MoMo-ld8jk
    @MoMo-ld8jk2 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤናዎት አብዝቶ ይስጠዎት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ስደተኛዋ አባቴ

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe64722 жыл бұрын

    አሜን አባአታአቾ ኑሩኡልአባታአችን ሰደአትነዉ ያአለሑት በፀሎቶ አሰቡእኝ ፀጌማአርያም

  • @luwamgebermedhin9037
    @luwamgebermedhin90372 жыл бұрын

    Egziyhber yemsgan kiber Le Dingel Mairyam Amelaken leweladahe Abatahen Edem ena tena yesetelen

  • @samicell1577
    @samicell15772 жыл бұрын

    Temsgn amlakye

  • @genetendela2285
    @genetendela22852 жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @user-cp1hq5ur2c
    @user-cp1hq5ur2c2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንንን እልልልልልልልል እኛም ሰደት ያለነን ለደጁን ያብቃን በፆሎታቹ ኣሱብኝ ህሪተ ሥላሴ ከነ ቤተሰቦቼ 🤲🤲🤲እመቤቴ ለደጅሽ ያብቃሽ

  • @sesensesen8025
    @sesensesen80252 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ያመነ ይድናል።

  • @user-zr3vo1bm5s
    @user-zr3vo1bm5s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያአብርታወተ አባቴ በፀሎት አይርሱን አባታችን አሜን አሜን

  • @miopmiop4226
    @miopmiop42262 жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ።አባታችን ቸሩ መድሃኒያለም እናቴ ዘንዶ አስራ ባህታ ማርያም እንደማቱሳላ የራዘመውን እረጅሙን እድሜውን ይስጥዎት። እኔም በባህትዬ ከብዙ ጉድ ወጥቼያለው ።በጠና ነበር ማርያም ብዬ ስሙዋን ጠርቼ በጠና ታምሜ ከነበርኩበት ነበርም ሃኪም ሆና አድናኛለች ፈውሳኛለች።ከሞትም ነው ያተረፈችኝ።ለእኔ የደረሰች እናቴ ዘንዶ አስራ ባህታ ለማርያም ለመላው ህዝብ ሁሉ ትድረስላችሁ። አባታችን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ ።

  • @natanem5327
    @natanem53272 жыл бұрын

    Elelelele..... Egziabher yimesgen, Bata Mariam temesgen

  • @user-fi5rw1vh1t
    @user-fi5rw1vh1t2 жыл бұрын

    ወለተ ስላሴ በሀታ ማርያም አንች ተለመኝኝ እኔ በደለኛ ሀፃተኛ ልጅሽን በስደት ነዉና አባታችን በፀሏት አስቡኝ 😭😭😭😭😭

  • @mesefanu3513
    @mesefanu35132 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ባእታ ለማርያም ምስጋና ይድረስሽ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-mx8ds8ff9c
    @user-mx8ds8ff9c2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዛኣብሄር ይመስገን የማቶሶላ እድሜ ይስጦውት የኣገልግሎት ዘመናቹህ ይባረክ በጸሎት ኣሱቡን

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf56622 жыл бұрын

    የበዓታ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን

  • @dugdhg7593
    @dugdhg75932 жыл бұрын

    elllllllllllllll አባየዋ እድሜና ጤናችሁን ያርዝምልን የመቤቴ ታአምር ቡዙ ነዉ አባየዋ በፆለት አሰቡን እኔንም እያመመኝ ነዉ ሰራ ሂጄ አልሰራም ወደቤትሸ ሂጅ ነዉ የሚለኝ አባየዋ ሆለተ ሀዋራት ነኝ ሰዉጋ ያጣላኛል በጣም ጨቀት ላይ ነኝ

  • @azmerabalemi8869
    @azmerabalemi88692 жыл бұрын

    እባካችሁ ስልካቸውን የምታውቁ እዚህ ፔጅ ላይ አስቀምጡልን በውጭ ያለን የተቸገረ እንዲያገኛቸው ተባበሩን እናመሰግናቸዋለን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b2 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር ካንቱ ጋር ነው አሜን አሁንም ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht99752 жыл бұрын

    SeGahulu yleyayal Gn aserarwu Adi Egzabhri newu Ayzochu Abatachn. Emebata maryam Ttebkln

  • @buzetube1356
    @buzetube13562 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባ በፀሎተው ያስቡኝ ከነ ቤተሰቦቺ ወለተ ማሪያም

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d2 жыл бұрын

    በፀሎታቹ አስቡን አባ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @user-rh6jg7qo5u
    @user-rh6jg7qo5u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን እኛንም ለደጇ ታብቃን

  • @mohamadahamd8202
    @mohamadahamd82022 жыл бұрын

    Amen Amen Amen bewnti bseloti asbung abati welti eysus neng

  • @user-zr3vo1bm5s
    @user-zr3vo1bm5s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በርከተወት ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን እኔም ስይገባኝ ልደጃው አብቃታኛለች ቀባ ቅዱስም ተድርጉልኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሀንም እናቴ መቤቴ ለደጀሽ አብቂኝ አደራሺን እናቴ አሜን በተስቡችንም ለንስሀ አብቂልኝ አሜን

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr21352 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት:: በእምነታችን እንድናለን

  • @konifekote8950

    @konifekote8950

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና.ጤናይስጥልን።እባታችን ።አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።እልልልልልልልል።እልልልልል

  • @user-dy9cb7pg6g
    @user-dy9cb7pg6g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኔም ደረስልኝ እናታ ባአታአልም ማርያም እኔንም

  • @tejitumuluken8117
    @tejitumuluken81172 жыл бұрын

    አባቴ እውነት በጣም ደግ የኦርቶዶክስ አባት እንኳን ደነ መጡልን እድሜ ጤና ይስጦት የድክመት ዋጋ እግዛብሄር ይክፈሎት በሰማይ ቤት ቅድስ ምካኤል ክንፎን ዘርግቶ ይቀቦሎት በጣም ጥሩ አባት ኖት ለመግለጥ ቃላት አነሰኝ ወለተ ማሪያም እያሎ ይጣልዮልኝ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Egiziyabhir amilak yetemesegen yihun

  • @brhanewelegebriel5959
    @brhanewelegebriel59592 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣባታችን ፣ በጸሎታቹ ኣስቡን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27382 жыл бұрын

    Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚

  • @MohamedAhmed-it9cz
    @MohamedAhmed-it9cz2 жыл бұрын

    Elllllllllllllllll

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese8742 жыл бұрын

    እውነት ነው በአይኔ አይቻለሁ በአልጋ የሚሄዱ ሲነሱ ተመልክቻለሁ እድሜና ጤና ይስጦት ሀኪም ቤት ስንሄድ ስፔሻል ዶክተር ተብሎ ለካርድ 500ይከፈል የለ እንዴ ከምርመራ ዉጪ አባታችን ኑሩልን።

  • @yirgalembelay2444
    @yirgalembelay24442 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @sisaysewenet4875
    @sisaysewenet48752 жыл бұрын

    El el elybty sra

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69092 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ተመስገን ተመስገን

  • @almarweldemariam6318
    @almarweldemariam63182 жыл бұрын

    እመቤቴ ባእታ ለማርያም ከነቤተሰቦቼ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi57412 жыл бұрын

    E/gyemsgne🤲🤲🤲

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti68932 жыл бұрын

    Berketew yedarben abatchen

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f2 жыл бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ngstimengstab3498
    @ngstimengstab34982 жыл бұрын

    ኣባታችን እድመና ጤና ይስጣችሁ እግዝኣቢሄር።በጸሎታቹ ኣስቡኒ፡ ይፍቱኝ ይባሩኩኚ።

  • @temzghi
    @temzghi2 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ኃይማኖቴ ለዘላአለም ትኑር:እመብርሃን ለደጅዋ ታብቃን ይፍቱን አባታችን ሐስቡን እንየ ወልደጅወርግስ:ልጄ ሃይለ ስላሴ:ሚስቴ እተ ማርያም አስታውሱን አትርሱን::የሐ አይቶ ካላመነ ኦርቶዶክስ ኃይማኖት የሆነ ሰው ውስጡ ጠላት ያለው ይሆን ይችላል:በስደት ያለን በሰላም ይመልሰን መድሃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አይለየን::

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet2 жыл бұрын

    እልልልልልልልል. እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን

  • @mihrettemesgen7505
    @mihrettemesgen75052 жыл бұрын

    Kalehiywoy yasemalin abTachin melebes tube lantem kalehiyot yasemalin

  • @samsonankoka164
    @samsonankoka164 Жыл бұрын

    ኢትእመኑ ሰብኣ እንበለ ዋህድ ስላሴ

  • @senaysemere5597
    @senaysemere55972 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እግዛቢሄር ይመስገን ኣባታችን💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47342 жыл бұрын

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

Келесі